የቆዳሽን ታሪክ ቀያሪው ቫይታሚን ሲ ና አጠቃቀሙ/The magical benefits of vitamin c for anti-aging & Hyperpigmentation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 128

  • @brookhealthandfitness
    @brookhealthandfitness  20 วันที่ผ่านมา +23

    ውድ ቤተሰቦች! ቪድዮውን ካያች ሁ ቡሃላ ሰብስክራይብ ማድረግ ለቻናሉ እድገት ትልቅ ውለታ ነውና እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ።

    • @iuolia
      @iuolia 17 วันที่ผ่านมา

      ሠላም

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 13 วันที่ผ่านมา

      Ok

    • @saragebreselassie5607
      @saragebreselassie5607 12 วันที่ผ่านมา

      ስልክ ቁጥር ፃፍልኝና እናራ

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 10 วันที่ผ่านมา

      አረ አኔን ልጦኛል ወይ ቫይታሚን ሲ😂

    • @zebrahimahmed7932
      @zebrahimahmed7932 8 วันที่ผ่านมา

      Please send me your phone no

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 21 วันที่ผ่านมา +9

    አገላለጽ ሁሌም አንደኛ👏

  • @zerithunassefa6923
    @zerithunassefa6923 15 วันที่ผ่านมา +3

    ዋዉ በጣም አሪፍና ጠቃሚ ትምህርት ብሩክ በሀላፊነት ሰለምትሰራ ዉጤታማ ነህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 15 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን ሰለምትሰጠን መረጃ እናመሰግንሃለን ❤❤❤

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 17 วันที่ผ่านมา +3

    ደብተር ይዤነዉ ሁሌም ማስታወሻ እየፃፍኩ የማደምጥህ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 20 วันที่ผ่านมา +4

    ትለያለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @potatofox9370
    @potatofox9370 21 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አደረሰ 🎉🎉🎉. 🙏⚘️

  • @zebibamohammed733
    @zebibamohammed733 22 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን,ትምህርቶችህ,ጠቃሚዎች,ናቸዉ

  • @aberashmelekie9481
    @aberashmelekie9481 5 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድማችን🙏

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 21 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን ግን እየጠፋህ ነው 😊

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 10 วันที่ผ่านมา

    ሰለ ፀሀይ መከላከያ ስንስክሪን ስራልን እናመሰግናለን

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  10 วันที่ผ่านมา

      እሺ። እሰራለሁ።በጣም አመሰግናለሁ ስለምትከታተይኝ።

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 19 วันที่ผ่านมา +1

    Thank u so much ወንድሜ እባክህን ቆዳ ላይ ነጫጭ አገራችን ቋቁቻ ብለን የምንጠራው አይነት አስቸገረኝ እባክህን እርዳኝ Thanks

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  15 วันที่ผ่านมา

      ለቋቁቻ መድሃኒት የሆኑ ነገሮችን በሀኪም ትእዛዝ ብቻ ነው ማግኘት የምትችይው። ስለዚህ ሀኪም ማናገር የግድ ያስፈልጋል።

  • @halimaabdela7877
    @halimaabdela7877 20 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ እናመሰግናለን

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 11 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን በጣም

  • @YutiiYutii
    @YutiiYutii 22 วันที่ผ่านมา +1

    Temertocheh betam nw dese milut eskahun kayehuachew yante yeteleye nw setasreda gelt adergek nw metasredaw wow allah yechemrelk wendma

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 17 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን❤❤❤

  • @mhretassefa4011
    @mhretassefa4011 16 วันที่ผ่านมา +2

    እውቀትክ ሰላካፈልከን እጅግ እናመሰግንሀለን አንተ ብሩክ🙏
    አንድ ጥያቄ አለኝ Vitamin C ላይ oil basic dag cream or moisturizer ስደርብበት ፊቴ ላይ ይፍተለተላል and niacinamide with hyaluronic acid ከላዩ ላይ ቅባት ያለው moisturizer ስጠቀም እንዲሁም የሚፍተለተል ነገር ይፈጥራል ችግሩ ምንድነው እነድትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  16 วันที่ผ่านมา +1

      ሁልጊዜ ውሀ መሰረት ያላቸውን ቅባቶች አስቀድሚ ፣ከዛ ዘይታማዎቹን አስከትይና ሞክሪው እስቲ

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 21 วันที่ผ่านมา +2

    Enamesegnalen❤❤❤

  • @Calebwoo981
    @Calebwoo981 22 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 10 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናል ዶክተር በዋትሳፕ እመጣለሁ የኔ ችግር ማዳት ቤጉር ቆዳየ ሴሴቲፍ ነው ደረቅ ነው

  • @melorsolomon6178
    @melorsolomon6178 21 วันที่ผ่านมา +1

    አገላለፅ እንደሁልጊዜው👌 እንኳን አደረሰህ!!

  • @meserettessema5968
    @meserettessema5968 7 วันที่ผ่านมา

    እዴት ነው የምናገኝክ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 21 วันที่ผ่านมา +5

    የአጎቴ ልጅ 😁

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 21 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጣይ ስለ ዳርማ ሮል ስራልን 😊

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 17 วันที่ผ่านมา

    እባክህ pls በውስጥ እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው

  • @sayedahmada2111
    @sayedahmada2111 16 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ፀይም ነኝ በጣምም ወዝ የለዉም ምሀካለኛነዉ ከ25 አመቴ በፊት መስመር ወጣብኝ ግባሬላይ በዉጣት ተጀመረ ሁለት አመት ሁኖታል አይጨምርም አይቀንሥም እዳይባባስ እምታቀዉ ካለህ እባክህ ተባበረኝ

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 14 วันที่ผ่านมา

      እኔም እንዳቺዉ ሆኖብኛል

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  12 วันที่ผ่านมา

      @@yenealemgenene
      ዋትሳፕ ላይ በ +46790409411 ጻፉልኝ

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 20 วันที่ผ่านมา

    Thank you dear brother ❤❤❤❤

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 14 วันที่ผ่านมา

    Ehtoch betam share argut demom betam degagmachu eyut simut . Emmua yehone video new

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 13 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks ❤

  • @Gali-o9z
    @Gali-o9z 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @tigisthussen601
    @tigisthussen601 20 วันที่ผ่านมา +2

    በናትህ ያለሁት ካናዳ ነው ፀሀይ ነው አሉኝ ፌቴ ጠቁር ነገር አወጣብኝ በየሶስት ወር ነው መዳኔት የምትቀይርልኝ ትንሽ መጥፋት ጀምሮዋል ግን ልጠይቅህ የፈለኩት የትኛውን ቫይታሚን ሲ ልጠቀም ሰንሰቴፈ ቶሎ የሚቆጣ ፌት ነው ያለኝ ስምንት አመት ኖርኩኝ ግን ማን እንዳገር ልጅ እባክህን እርዳኝ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  20 วันที่ผ่านมา +2

      ምንም ጥያቄ የለውም። ተረድቼሻለሁ። ከኔ ጋር ማውራት እንችላለን። በዋትሳፕ +46790409411 ደውይልኝ

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 19 วันที่ผ่านมา

      What’s yr are cod brother to rich u

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  17 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@emebeterque8725
      +46790409412 WhatsApp

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 14 วันที่ผ่านมา

    Is that okay with lovely Retinol? To use in the. Morning?

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 16 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much 🙏

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 17 วันที่ผ่านมา

    So which vitamin c u recommend especially for my skin situation

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 21 วันที่ผ่านมา

    Wow you are simply the best ❤ Thanks 🙏 so much Bro

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 22 วันที่ผ่านมา +1

    ስወድህ ❤
    ያላወቅነዉን ስለምታሳዉቀን እናመሰግንሀለን 🙏

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  19 วันที่ผ่านมา

      ጺዎን በጣም አመሰግናለሁ። ቤተሰባዊ ድጋፍሽን አደንቃለሁ❤።

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 14 วันที่ผ่านมา

    Wow ! U R always wow with a perfect explanation! Thank u Dr.

  • @tsionassefa9832
    @tsionassefa9832 12 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ ዩሄንን ጥያቄ ልጠዩቅህ ቡዩ ነዉ ፌቴ ምንም ችግረ የለቡኝም ነበረ ፌቴ ደረቅ ከሚባሉት ነዉ እና አሁን ፈቴ ላዩ ቬን ግሪን ላዩን ከቅንድቤ አጠገቡ አገጨ አጠገቡ ላዩን ዩወጣቡኝ ችግሮን ካወክ ቡትነግረኝ ደሰ ዩለኛል አመሰግናለዉ

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 18 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሚንኦክሲዲ ስራልን

  • @Merryloverasha1
    @Merryloverasha1 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናመስግናለን ወንድም ግን ጥያቄ አለኝ

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ 20 วันที่ผ่านมา

    ሰለም ለኣንተ ይሁን ኣገላለፅህ በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ፊቴ ወዛም እና ቁጡ ነው ብጉር እና ሽፍታ አለብኝ በቃ ፊቴ የተላያየ ከለር ነው ያለው አንገተይ ላይም ሽፍታ ኣለብኝ ምን ልጠቀም ኦርጅናል መሆኑ እንዴት እናቃለን ,ስዑዲ ነው ያለሁት እኔ ወጥቼ መግዛት ሰለማችል ከኦላይን ነው ልገዛው የምችለው እና እንዳታልፈኝ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  19 วันที่ผ่านมา

      የቆዳሽ ችግር እዚህ ጋር የሚያልቅ አይደለም። የቆዳ ሀኪም አናግሪ ወይም በዋትሳፕ አናግሪኝ እኔን

    • @ኣልሚ
      @ኣልሚ 19 วันที่ผ่านมา

      @brookhealthandfitness
      እሺ በዋትስፕ አናግራሃለው

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 17 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርህን እባክህ አስቀምጥልን እባክህ ፌቴ ከጥቅም ውጪ ሆነ የምገዛውም ምንም ለውጥ አልሰጠኘም 😢😢

  • @TitiAsmera
    @TitiAsmera 17 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen gn Eindet Lagenh Eiclalehu liteyqh

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 17 วันที่ผ่านมา

    Amazing !!thank you so much

  • @RahwaG.Abraha
    @RahwaG.Abraha 16 วันที่ผ่านมา

    Wowwwww🎉🎉🎉🎉

  • @salamayyele9817
    @salamayyele9817 6 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮ / ነው የምኖረው ሬቲኖል የት እንደሚገኝ ንገርኝ እባክህ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 วันที่ผ่านมา

      @@salamayyele9817
      ሬቲኖል ከፈለግሽ በዋትሳፕ አናግሪኝ

    • @salamayyele9817
      @salamayyele9817 5 วันที่ผ่านมา

      @brookhealthandfitness ok ቁጥርህን ስጠኝ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 วันที่ผ่านมา

      @@salamayyele9817
      +46790409411

  • @Rahel-vg4je
    @Rahel-vg4je 15 วันที่ผ่านมา

    እባክህን ወንድሜ ቆዳዬ ወዝማ ነው ምንም የጠራ ፊት የለኝም ምን ልጠቀም

  • @MetadelTekile
    @MetadelTekile 21 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን አይ አገላለጽ አንደኛ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  20 วันที่ผ่านมา

      መታደል አመሰግናለሁ

    • @MetadelTekile
      @MetadelTekile 20 วันที่ผ่านมา

      ስልክ ቁጥርህን እማ ላክልኝ ዶክተር ፊቴ ተበላሾቷል ግን ባንተ ምክረ ለውጥ አግቻለው

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  17 วันที่ผ่านมา

      ​@@MetadelTekile
      +46790409411 WhatsApp

  • @semiramohammed8490
    @semiramohammed8490 18 วันที่ผ่านมา

    thank you so much bro🙏

  • @HaeraAhmed
    @HaeraAhmed 18 วันที่ผ่านมา

    Thank u bro

  • @Banchiyirga-kp8zj
    @Banchiyirga-kp8zj 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ላንተ ይሁን 👋 የኔ የፊት ቆዳ ወዛማ, sensitive, አልፎ አልፎ ብጉር ያለው ነው እና የትኛው ቫይታሚን C ነው የምሆነኝ? ስለሚሰጠው ጠቃሚ እውቀት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 በርታልን 💪

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  20 วันที่ผ่านมา +3

      ባንቺ ይርጋ ቪድዮውን በደምብ አላየሽውም ? እዛ ላይ እኮ በዝርዝር አስቀምጫለሁ። ዩትይብ ላይ አስቅምጣለሁ።

  • @BirtukanHilesilase
    @BirtukanHilesilase 19 วันที่ผ่านมา

    እባክ ወንድሜ በምንድነው የምትገኘው ሰልክህን አሰቀምጥልን

  • @betelhemtsegaw
    @betelhemtsegaw 16 วันที่ผ่านมา

    silkehne askimetlne kiykerta gare

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394 21 วันที่ผ่านมา

    ልጄ ብጉር ፊቷን እያጠቆራት ነው ዶ/ር አንተን ማነጋገር እፈልጋለሁ ከዲሲ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  20 วันที่ผ่านมา

      ምንም ችግር የለውም በ ከኔ ጋር be WhatsApp +46790409411 መገናኘት ትችያለሽ።

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤mankam dg bor kalbe nw ymtsrdaw turk admen xenan ychmrlk anmsgnlan bart wdmchn❤

  • @tsehaygebre4124
    @tsehaygebre4124 21 วันที่ผ่านมา

    ስለ roche vitamine C እንዴት ነው ይቅርታ ?

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  19 วันที่ผ่านมา

      እሱን ቫይታሚን ሲ በድምብ አላውቅም። አሁን እራስሽ እኮ ጉግል አድርገሽ በቪድዮው መሰረት ምን አይነት ቫይታሚን ሲ እንደሆነ ማየት ትችያለሽ💪💪💪

  • @yayahala615
    @yayahala615 15 วันที่ผ่านมา

    ❤👌

  • @RukiaAdem
    @RukiaAdem 22 วันที่ผ่านมา

    Temeherocheh betam tekame nachwe enamesgnalen

  • @ሃበሻ
    @ሃበሻ 21 วันที่ผ่านมา

    እርጉዝ ሴት መጠቀም ትችላለች???

  • @ማርታ-ተ9ቸ
    @ማርታ-ተ9ቸ 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወንድሜ ቁጥር whatsapp አልመጣልኝ አለ ጥያቄ ፈልጌ ነበር

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  20 วันที่ผ่านมา

      በትክክል አላስገባሽው ይሆናል። በቴሌግራም፣ በኢሞ፣ በ ቫይበርም አልሁ።

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 22 วันที่ผ่านมา +1

    Selek lakelegn lamakerh

  • @ሻማትዩብ
    @ሻማትዩብ 21 วันที่ผ่านมา

    ወንድም እናመሰግናለን ግን ኢትዩ እሚገኙት ን አላቀርብከውም

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  21 วันที่ผ่านมา

      የትኞቹን? ብዙም አልተረዳሁሽም

    • @ሻማትዩብ
      @ሻማትዩብ 21 วันที่ผ่านมา

      @brookhealthandfitness በf.Bእመጣለሁ ነገ እገዛለሁ እያልኩኝ ዩቱብ ስገባ ቪደወ ሰርቱህ አየሁክ

  • @KsaKsa-dx3rk
    @KsaKsa-dx3rk 21 วันที่ผ่านมา

    እንኴን አደረሰህ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  21 วันที่ผ่านมา

      እንኴን አብሮ አደረሰን ቤተሰብ 🙏🙏🙏

  • @MeseretBekele-yz3ke
    @MeseretBekele-yz3ke 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶ/ር ለትምህርት አመሰግናለው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ወዛምና ቡግር አለብኝ እናdr.RASHEL
    ቪታሚን ሲ በክሬሙ መጠቀም ይቻላል ወይ ሌላው ደግሞ ሞይስቸራይዘር SaLotion for rough and Bumpy skin የሚል cerave የሚል እጠቀማለው እነዚ ምርቶች ለወዛምና ለቡግር ላለበት ይሆናሉ ወይ ይሄን ብትመልስልኝ ስቀባቸው ምቾት ስላልሰጠኝ ነው

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  20 วันที่ผ่านมา

      በ ዋትሳፕ አውርተናል አይደል?

    • @MeseretBekele-yz3ke
      @MeseretBekele-yz3ke 20 วันที่ผ่านมา +1

      አላወራንም እዚላይ ብትመልስልኝ ዶ/ር

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 22 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህን ላወራህ እፈልጋለሁ እንደት ላግኝህ Please Please

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 19 วันที่ผ่านมา

    💖🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 21 วันที่ผ่านมา

    ለግንባር መሸብሸብ መላ በለኝ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 21 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👏👏👏

  • @sulem4124
    @sulem4124 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u 13 วันที่ผ่านมา

    Like adrgu guys❤

  • @Mituashenafi
    @Mituashenafi 15 วันที่ผ่านมา

    አረ እኔ ጥቋቁር ነጠብጣብ በጣም አስቸግሮኛል መላ በሉኝ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much 👍