ሙሳ ባህሩን የሰነጠቀበት አስገራሚ ክስተት እንዳያመልጥዎ || Amharic Dawa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • #AmharicDawa #EthiopianMuslim # EthioMuslim
    #islamicDawa #Amharic #yasinNuru #ustaz #sheik #dawa #hadis #EthiopianMuslimDawa #Abuhayder #EthiopiaWedding #Menzuma #MohammedAwol #መሀመድአወል #መንዙማ #ነሺዳ #የሰርግነሺዳ #EthioMuslimDawa #Amharic_dawa #Amharicdawa2019 #Amharicdawanew #Amharicdawayasinnuru #Amharicdawaaudiodownload #Amharicdawa2020 #Amharicdawavideo #Amharicdawamp3download #Amharicdawamp3 #Dawaamharicfilm #Amharicquran #ethiomuslimdawa #ethiomuslimwedding #Ethiomuslimmenzuma #ethiomuslimnews #ethiomuslimtoday #ethiopiamenzu #mohammedawolold #ሙሳ
    | Amharic dawa | | Ethiopian Amharic dawa | |Ethiopian Muslim | | amharic Islamic dawa | | Hayatu sahaba | |Bilal tube | | Minber Tube | Amharic hayatu sahaba |
    ነቢዩላህ ሙሳ
    Part 1 • ያ ሙሳ ምርጥ ታሪክ እንዳያመልጥዎ ...
    Part 2 • ሙሳ ተራራው ላይ አላህን አናገረው ...
    Part 3 • ሙሳና የፊርአውን ደጋሚዎች || Am...
    Part 4 • ሙሳ ባህሩን የሰነጠቀበት አስገራሚ ...
    Part 5 • ሙሳና የላምዋ ታሪክ || Amhari...
    Part 6 • የሙሳና የሀሩን ሞት || Amhari...

ความคิดเห็น • 218

  • @amharicdawatube9995
    @amharicdawatube9995  4 ปีที่แล้ว +4

    የቪዲዮውን ሊንክ ሼር ማድረግ ሲቻል ያለ ፍቃድ ቪዲዮዬን አውርዳችሁ የራሳችሁ ፔጅ ላይ የምትለጥፉ ሁሉ አላህን ፈርታችሁ ከዚ ተግባራችሁ እንድትጠበቁ በአክብሮት እጠይቃለሁ

    • @fafilove2367
      @fafilove2367 4 ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ

    • @kasimhussen
      @kasimhussen 4 ปีที่แล้ว

      ደሚሪኝ ደመርኩሽ ጎበዝ በርቺ ሁቢ

    • @kasimhussen
      @kasimhussen 4 ปีที่แล้ว

      ማማዬ እስቲ ነይ በውስጥ በጣም እፈልግሻለሁ

    • @ዜድሀላሌንአፍቃሪ
      @ዜድሀላሌንአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ በጣም ደስ ትያለሽ አለህ ይጨምርልሽ እስኪ መፅሀፉን ስሙን ንገሪኝ በአላህ በጣም እወዳለሁ ታሪክ

  • @hawiibntahmadmh3455
    @hawiibntahmadmh3455 4 ปีที่แล้ว +33

    እካን አደረሳችሁ ውድ የኢስላም ልጆች ለተከበረው ወር ረመዳን ሙባረክ ይችን ልጂ እናበረታታት እድህ ያለ ጣፋጭ ታሪክ እያቀረበችልን አላህ ይጨምርልሽ ውድ በርቺ

  • @ፊርዶስወሎየዋፊርዶስስደተ
    @ፊርዶስወሎየዋፊርዶስስደተ 4 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ ሙሳአሊይህ ሰላምን ከዚህ ፈተና ያወጣኸዉ አላህ ሱበሀነወ ተአላ ልቤን ከወንጀል አጽዳልኝ ያረቢ እስኪ እህቶቸ ዱአአድርጉልኝ

  • @ዜድየራያዋዜድየራያዋ
    @ዜድየራያዋዜድየራያዋ 4 ปีที่แล้ว +24

    ውድ ሙስሊም እሆቶቸ ሮመዳን ሙባረክ ባላችሁበት

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว

      አህለንእህታችን

    • @hgffttyyyyggt5188
      @hgffttyyyyggt5188 4 ปีที่แล้ว +1

      ዉድ የእስለም ልጆች ረመደን ከርም ዉድ እህታችን ጀዘክ አለህ ከይራን

  • @betalewi8896
    @betalewi8896 4 ปีที่แล้ว +17

    ውድ እህቴ ስወድሽ ጥሎብኝ ከኔ በላይ አዛኛና ሩሁሩህ የሆነው አላህ ውድ ድ ያርግልኛ ማማዬ

    • @Fa-uh1jf
      @Fa-uh1jf 4 ปีที่แล้ว

      ጥያቄ ልጠይቅሽ ትመልሺልኝ ዘንድ

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 4 ปีที่แล้ว +5

    ጌታችን_ሆይ!
    ችሎታህንና ሀይልህን አሳይተህናል....እዝነትህን ደግሞ አሳየን!
    #በዱዐችሁ

  • @fatoumali7047
    @fatoumali7047 4 ปีที่แล้ว +31

    ውድየኢስላምልጆቺ፣ርመዳንሙባርክ፣ማሻላየኔህት፣የኔልዩ፣ሁለየምበጉጉትእምጠብቀውነው፣ያአጥክልአፍያያርብ

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሽአላህ እህት በርቺልኝ እረመዳን ሙባረክ እህት ወንድሞቼ ❤❤❤❤

  • @ffkkgshdh3276
    @ffkkgshdh3276 4 ปีที่แล้ว +2

    ጣፋጭ ታሪክ አላህ ይጨምርልሽ ቀጥይበት

  • @ፋፊያአላህባሪያ
    @ፋፊያአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛከላህ ኸይር አቀራረብሽ ደስ ይላል ቀጥይበት የኔ ቆጆ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም ከመላው ቤተሰቦቺሽ ጋር አደረሰሽ አላህ ተቀባይነት ያለው ያርግልን 🌙🌙🌙🌙🌙

  • @ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ተ1መ
    @ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ተ1መ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር ውድ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ

  • @sis753
    @sis753 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልሺ እህት በርቺልን

  • @elu1527
    @elu1527 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ በርችልን ማሽአላህ ባረከሏህ ፊኪ ሀቢብቲ

  • @samirahyasen5796
    @samirahyasen5796 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኬላሁ ከይረን ሱባሀናላህ

  • @አልሀምዱሌላህለሁሉምነገር
    @አልሀምዱሌላህለሁሉምነገር 4 ปีที่แล้ว +9

    ይመችሽ ብያለሁ እህታችን👍👍👍👍ሠላምሽ ይብዛልን😍

  • @asdf-vz6ge
    @asdf-vz6ge 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛአላህ ከይር እህቴ ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @ጦይባዩቶብ
    @ጦይባዩቶብ 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ ያአላህ ያአላህ ታምር ሡበሃን አላህ እህት አላህ ይጨምርልሽ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🍏🍎💛💚

  • @muniraahmed1600
    @muniraahmed1600 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካአላህ ኸይር ሁቢ በርቺ አላህ ይርዳሽ

  • @ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ
    @ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ሱብሃን አላህ ውድድድ እህቴ አላህ ይጣብቃሺ

  • @sofeya8389
    @sofeya8389 4 ปีที่แล้ว +1

    ጄዘክ አለህ ከይር ቀጠይ እጥብቀልው

  • @khadijaomar6994
    @khadijaomar6994 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ለመሥማት እጥር ምጥን ያለ ቀጥይበት በርቺ

  • @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ጐ4ኀ
    @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ጐ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +5

    ።ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ረመዳን ሙባረክ አላህ ይህን ኮረና ያጥፋልን

  • @ኡሙአይመን-ቨ4በ
    @ኡሙአይመን-ቨ4በ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አሏህ

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Allah yicamirilish jzk wude

  • @መነኝስደተኛዋ
    @መነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይረን እህቴ

  • @FofoHtbj
    @FofoHtbj ปีที่แล้ว

    በርቺ አላሂ ያጨምርልሺ ቀጣካለ❤❤

  • @motowakhan8572
    @motowakhan8572 4 ปีที่แล้ว +7

    ሱባሀን አላህ ያአላህ ሶብር ሰጠኝ እህት ወንዲሞቸ ጨንቆኛል ዱአ አዲረጉልኝ ግራ ገባኝ ያኢላሂ እኔሰ አንተን መገናኘት ፈራሁ ኢላህ በራህመትህ

    • @sadiyavidyo4470
      @sadiyavidyo4470 4 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህቴ አለህ ከታጋሾች ነው ታጋሾችንም ይዮዳል

    • @ሸምሲያሁሱንስልጤሸምሲያስ
      @ሸምሲያሁሱንስልጤሸምሲያስ 4 ปีที่แล้ว

      አብሸርእህቴ

    • @motowakhan8572
      @motowakhan8572 4 ปีที่แล้ว

      @@sadiyavidyo4470 አሚንንንን ሁቢ ወሏሂ ምንኛ እድለኝነት ነው ለተክበረው ወረ መድረሰ ግን ልቤ መፃዳት ፈለገ ግንባሬ ለሱጁድ እቢ አለችችችችችች

  • @ያረህማንባሪያየረሡልወዳጂ
    @ያረህማንባሪያየረሡልወዳጂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለኩም ሠላም ወራህቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዷ እህቴ ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ዉዷ 👍

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 4 ปีที่แล้ว +1

    Mrt..Set..Nesh..ماشاءالله تعالى

  • @tube4900
    @tube4900 4 ปีที่แล้ว +15

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛከላሂ ኽይር እህታችን እደኔ በሰደት ያላችሁ አላህ ያበርታችሁ ይህ በሺታ ጠፋቶ የዛሬ አመት ከቤተሰብ ጋ ለመፆም ያብቃን የዘድሮውንም ጨርሰው ከሚፆሙትና ከተቀበላቸው ያድርገን ያረብ

  • @ጀማልኑር
    @ጀማልኑር 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እህታችአላህይጨምርልሽ

  • @Kubra-qq7ec
    @Kubra-qq7ec 4 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ያረህማኑ አንተከመጥፎዎችጠብቀን

  • @حسابجوجل-ر7ك
    @حسابجوجل-ر7ك 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህይጨምረሽ

  • @tube-bj6wv
    @tube-bj6wv 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህኸይር እህቴ ውዶች ረመዳን ሙባረክ

  • @jemilaendris9979
    @jemilaendris9979 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላበርችጀዛከላህኸይር

  • @hjiyj5930
    @hjiyj5930 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ዊድና የተከበረቹ የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታለቁ ለ1441 የረመደን ወር በሰለም አደራሰን አለህ በሚፈልገው መልኩ ፆመው ከተቀበለቻው በሮቹ የድሪጋን አሚን

  • @ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን
    @ረቢእሽራህሊይሰድሪልጆቿን 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪ አሏህ ኸይር ውዷ እህታችን ውድ የኢስላም ልጆች ረመዷን ከሪም

  • @mstyui6352
    @mstyui6352 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላኽ ኸይር ያኽቲ

  • @toyba1238
    @toyba1238 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላኸይረ

  • @abdushukur1141
    @abdushukur1141 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ አለህ ይጨምርልሽ

  • @tube703
    @tube703 4 ปีที่แล้ว +1

    Walekum selam werahimetulah weberekathu geza kellah hryerr

  • @bossbaba3751
    @bossbaba3751 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እህት አላህ ይጨምርልሽ በርቺ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @Aነኝየከላላዎ
    @Aነኝየከላላዎ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኪአላህህይርን በዱኒያም በአኬራም ምችትይበልሽ ውድ እህቴ በርችልን ቀጣዩንምእጠብቃለንበጉጉት

  • @ሰኪነሰኪነ
    @ሰኪነሰኪነ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀነ አለሀ ጀዛኩሙለ ካይረን ውድ እህቴ

  • @asiaali3015
    @asiaali3015 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Allah jezashin ykfelhi

  • @lemirabedur4760
    @lemirabedur4760 4 ปีที่แล้ว +2

    ما شاء الله
    ما شاء الله
    ጀዛከሏኸይርን
    አላህ ☝ይጨምሪልሽ እህቴ በርቼልን

  • @gyu9596
    @gyu9596 4 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዝ። ጠክሪልን የኔ ውድ። አላህ ይጨምርልሺ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊልሸይተ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረክትሁ
    ውድ እህቴ ጀዛኩም ከላህ ኸይረን

  • @aminatseid4831
    @aminatseid4831 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ

  • @rehimaaberar80
    @rehimaaberar80 4 ปีที่แล้ว +8

    ወአሌኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @Toyiba-pw7ys
    @Toyiba-pw7ys 4 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላህ ጀኪአላህ

  • @AbCd-ns5zm
    @AbCd-ns5zm 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህኸይርአላህይዉዴድልሽዉዴእህቴ

  • @jgjhk2809
    @jgjhk2809 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ሠላም ዉድ የኢስላም እምነት ተከታዮች እኳን ለተከበረዉ የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ ሀቢባቲ ጀዛከላህ ከይር እህቴ

  • @rahmetmurad1559
    @rahmetmurad1559 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

    • @Ali-jk1lj
      @Ali-jk1lj 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጨምርልሽ እህት

  • @gjffghdhshsv479
    @gjffghdhshsv479 4 ปีที่แล้ว +1

    ماشا الله ماشا الله جزك الله خيرا

  • @mrem5347
    @mrem5347 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ፣እህቴበርች

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሽኩረን እህት

  • @amuryamury3917
    @amuryamury3917 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ኸይር ምርጥ አቀራረብ

  • @abcd-xi7on
    @abcd-xi7on 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ሀናንቢንትአህመድ
    @ሀናንቢንትአህመድ 4 ปีที่แล้ว +6

    አህሌን ፊኪ ሁቢ ሥወድሽ በርችልን

  • @ይችነችሀገሬ
    @ይችነችሀገሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah yene konjo allah ychemrlsh beterefe remedan mubarek

  • @ሠላም-ኘ7ጸ
    @ሠላም-ኘ7ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት አላህ ይጨምረልሽ እኛንም ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን ያረብብብ

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እሃታችን

  • @sameralove4172
    @sameralove4172 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጎበዞ

  • @zayoutube2692
    @zayoutube2692 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሃንአላህ
    ጀዘአከአላህ እህት

  • @ሀድያቲዪብ
    @ሀድያቲዪብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ሀይር እህት ዋው አቀራረብሽ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @hikma2520
    @hikma2520 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኩመላህ እህታችን

  • @hikmaabdullah8868
    @hikmaabdullah8868 4 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله تبارك الله⁦👌🏻⁩ يا اختي

  • @sofiya9244
    @sofiya9244 4 ปีที่แล้ว +1

    አሏሁዋክበር

  • @semiratesfaw9208
    @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህታችን አላህ ያጠንክርሽ ከቁርአን ተፍሢር እያደረግሽ ሥላቀረብሽ እናመሠግናለን ጀዛኪላህኸይር

  • @seadaassen6130
    @seadaassen6130 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጀዛሽ አላህ ኸይር ሁቢ

  • @alhamdulillahallakuluhal6428
    @alhamdulillahallakuluhal6428 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋኣሌይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ በጉጉት እዬጠበኩነበር ሹክራን እህቴ

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ውብ አቀራረብ አላህ ይጠብቅሽማማየ

  • @minteyegeta2033
    @minteyegeta2033 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Md-om8iz
    @Md-om8iz 4 ปีที่แล้ว +3

    ሀችንም በተሥቡችሽንም አላህ ይጥብቅልሽ አላህ እዲች አይነት ልጅይስኝ

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 4 ปีที่แล้ว +3

    አህለን እህታችን አላህ ይጨምርልሽ የኢስላም ልጆች ረመዳን ከሪምደ።

  • @ahmedaliyuhussen6413
    @ahmedaliyuhussen6413 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ፕሮግራምሽን በቢላል ሚዲያ Tv
    እንዲተላለፍ ጥረት ይጨመርበት
    በጣም አሥተማሪ ነው በርች

  • @anwarmohmmedjibril2255
    @anwarmohmmedjibril2255 4 ปีที่แล้ว +2

    As ma wr ማሻአህላ አህላ ይጨምርላቹ በርቱ

  • @بنتالإسلام-ط7ي
    @بنتالإسلام-ط7ي 4 ปีที่แล้ว +1

    جزاكي الله خيرا اختاه

  • @fatumayimam2508
    @fatumayimam2508 4 ปีที่แล้ว +1

    SubhanAllah jazakalah hyiran

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአ ወረ ወበ

  • @ቢስሚላሕተወክለትአላላህ
    @ቢስሚላሕተወክለትአላላህ 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላሕ እህቴ ትብራች

  • @hjiyj5930
    @hjiyj5930 4 ปีที่แล้ว +3

    መሸአሏህ እህት

  • @halimahalima3149
    @halimahalima3149 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅሽ

  • @fahadalolayani173
    @fahadalolayani173 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር እህታችን

  • @hhhjhgjhjh3876
    @hhhjhgjhjh3876 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ቀጥይበት

  • @sufieenana5094
    @sufieenana5094 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ከይር እህት

  • @ወረ-ኈ9ፀ
    @ወረ-ኈ9ፀ 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልሽ

  • @millikacutiie8756
    @millikacutiie8756 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርች

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኪላሀይር ያኡህቲ

  • @Md-om8iz
    @Md-om8iz 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔውድ ሀድሡችሽ ያምራሉ ውላሂ የሢት ሀድሥተናጋር አችነሽ ደሥምትይው

  • @bedriaen2491
    @bedriaen2491 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢነ መኢየ ረቢ ሰየህዲን!!!

  • @arsilove1234
    @arsilove1234 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha alha tabarakii

  • @ayshabintayshabint1640
    @ayshabintayshabint1640 4 ปีที่แล้ว +1

    Jezaka allah keyiran weda

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ

  • @munamuna2503
    @munamuna2503 4 ปีที่แล้ว +2

    Metash mashaa allah jzk Ramadan Karim

  • @loubabanaser4256
    @loubabanaser4256 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሽ አላህ
    ጀዛ ከአላ ሀይረን

  • @samjam8124
    @samjam8124 4 ปีที่แล้ว +2

    Mansh allh ihet

  • @الحمدللهعلىكلحال-ي1ل
    @الحمدللهعلىكلحال-ي1ل 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን እህት ጀዛሺ አላህይራን