እንግሊዘኛ ማንበብ ለቸገራቹ ጠቃሚ ቪደዮ / English reading / vowel combinations

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • በዚህ ቪድዮ ውስጥ እንግሊዝኛ ንባብ እና በእንግሊዘኛ ቃላቶችን እንዴት መፃፍ እና ማንበብ እንዳለብን እንማራለን. እንግሊዝኛ ለማንበብ እና ለመፃፍ የሚረዱ ብዙ ሕጎች አሉ. ከነሱ መካከል በዚህ ቪዲዮ የምናየው long e አናበብ ያላቸውን combinations ነው . በነዚህ vowel combinations የሚጀምሩ ቃላቶችን እና አረፍተ ነገሮችን እናበባቸው ምን ይመስላል የሚለውን እና ብዙ ጊዜ ስናነብ እና ስንፅፍ የምንሰራቸውን ስህተቶችንም ጭምር ለማየት እንሞክራለን
    ቴሌግራም ቻንነላችንን በመቀላቀል የተለያዩ መለማመጃዎችን መስራት ይችላልሉ
    t.me/Englishwi...

ความคิดเห็น • 9

  • @Eyachewmoges
    @Eyachewmoges 16 วันที่ผ่านมา

    ብርች በጣም እናመሠግናለን

  • @MadefroSemgneGebrekidan
    @MadefroSemgneGebrekidan 15 วันที่ผ่านมา

    Ok my best teacher

  • @aronstriker
    @aronstriker 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ሶፍዬ እኔ በተለይ ቫወሎች ከቃላት መጀመርያ መሀል ላይ እና በመጨረሻ ለምሳሌ iou ሁለትና ከዛ በላይ ሆነው ሲመጡ እንዴት ድምፅ እንደምሚሰጡ ብታሳዪን ሽኮረይ ይመችኺ!!!

  • @AbdselamAlemu
    @AbdselamAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks sosi🙏

  • @sileshitadesse5
    @sileshitadesse5 2 หลายเดือนก่อน

    How can we get your telegram channel?

  • @user-bw1tr4ek8w
    @user-bw1tr4ek8w หลายเดือนก่อน

    Spell mistake ለማሻሻል ምክንያቱም ለመፃፍ Please አስተማሪ