እርግብ በመሸጥ ሃብታም የሆነው ወጣት በአዲስ አበባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 128

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 5 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ነው የሚያምሩት። ይህን ያህል ብዙ አይነት እርግብ እንዳለ አላውቅም ነበር።

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 5 หลายเดือนก่อน +10

    ዥግራ እና ቆቅ ይበላሉ በነገራችን ላይ እኔ ድሮ በልጅነቴ ብዙ ግዜ የቆቅ ሰጋ በልቻለሁ ትልቅ ወንድሜ ወጥመድ በማጥመድ ቆቆችን ይይዝ ነበር !

  • @temesgenasfaw7827
    @temesgenasfaw7827 5 หลายเดือนก่อน +13

    ወንድሜ ማንም ሰው ጫማውን ኬሚካል ሳታስነካ ወደ እርግቦቹ ባታስጠጋ የሚል ምክር አለኝ ከተላላፊ በሽታ ርግቦቹን ለመጠበቅ።በተረፈ በርታ ወንድሜ።

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 5 หลายเดือนก่อน +2

      Exactly 💯 👍👍👍👍

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 5 หลายเดือนก่อน +27

    ቀጣይ ወሎ ወልደያ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲል ውሻ እሚያረባ ነው የማልወደው አላህ ይባርክልህ ደስ ይላል

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ሲያምሩ ደስስስ ይላሉ አላህ በረከቱን ይጨምረልክ

  • @SusuResinart
    @SusuResinart 5 หลายเดือนก่อน +8

    ከመዳም ቤት ከአስር በላይ አሉ እኔጋ አስመርረውኛል ይዣቸው ልጥፋዴ😂😂😂😂

    • @toyibaeshetu
      @toyibaeshetu 5 หลายเดือนก่อน

      Nega keza belaye alu😂😂😂😂😂

    • @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
      @ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 4 หลายเดือนก่อน

      ኡኡኡኡኡኡኡ ነይ መዳም ጉድሽን ስሚ 😂😂😂😂😂😂😊

  • @Etyoppiya
    @Etyoppiya 5 หลายเดือนก่อน +4

    በሰውገዘብ ያውም በግፍ ከሚያልፍልህ ይሔኛው ይሻላል ከሱም ተማር ሰርቶ ሲያልፍለት ደስ ሲል

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ባለቀለሙን ወፍ በጣም ነው የምወደው
    የሚፈልግ እኔ ልላክላችሁ ሞልቷል

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 5 หลายเดือนก่อน +11

    ቀጣይ ይት ዞር ዞር እንበል🙌

    • @kingjo7100
      @kingjo7100 5 หลายเดือนก่อน +2

      የሰረቀዉ የታማሚዎች ብር መልስ ሰገጤ😎

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 5 หลายเดือนก่อน

      Kaliti ,kilinto 😂😂😂😂

    • @حواء-ك5س
      @حواء-ك5س 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሽማርስልክህንሰጠኝ

    • @NahomCr7-c6d
      @NahomCr7-c6d 2 หลายเดือนก่อน

      Dog

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን የቤት መወልወያ ድርቶ ፀጉር አንስተህ ከሥራህ ጋር የምሔድ ኑሮ መርጫለሁ 🙏Please

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 4 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነው

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 5 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ደሞ ተቸገሩ ገንዘብ እየበላህ ሀብታም የሆንክ የኮየፈጩ ወጣት 😂😂😂😂

    • @Ethiopaid
      @Ethiopaid 5 หลายเดือนก่อน

      ምንም ሳታቅ ለመፍረድ አትቸኩል

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 5 หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopaid ዉስጥ አዎቂ 😂😂😂

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 4 หลายเดือนก่อน

      ደደብ ሰው ሁን መጀመሪያ ​@@ቾምቤ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔበማርያም:አፌንከፍቼቀረሆኮ:በሉማዳም:ሳትመጣምሳልስራበት

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 2 หลายเดือนก่อน

    ያርቢ ያላህ ማሻላህ

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ብር ምንያህል አፈር እደሆነ ነው የገባኝ።

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 4 หลายเดือนก่อน

    ጅግራ ስንት ነው?በምን አውቃለሁ

  • @adelegnmoges2350
    @adelegnmoges2350 5 หลายเดือนก่อน +4

    shamar yemtsrachew serawch betam arif nachew

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከአንተ ወፉ ፀጉር መስተካከል ይበልጣል ። መጀመሪያ አንተ ፀጉርህን አስተካክለው ።

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገዙት ግን ብሩ እረክሷቸው ነው ልበል 😂😂 ለማንኛውም ከሳኡድ ይዞ መግባት ይቻል ከሆነ ጫጩት ይዤ እገባለሁኝ😂😂😂

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ 5 หลายเดือนก่อน +3

      አረ አይቻልም የራሳቸዉ ፓስፖርት አአላቸዉ 😂😂😂😂

  • @abdidewid6624
    @abdidewid6624 5 หลายเดือนก่อน

    Allah yebeletxe yasikali ki
    Wedime Masha Allah biyalew

  • @YaredBelihu
    @YaredBelihu 5 หลายเดือนก่อน +4

    በሰረከዉ ብር ግዛ😂

  • @dagigeti
    @dagigeti 4 หลายเดือนก่อน

    ያበደ ይግዛ

  • @የማይፋቅስህተት
    @የማይፋቅስህተት 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምሰራበት ቤት 4ሺ እሪያል የተገዛ ወፍ አለ ያወራል

  • @amourtube
    @amourtube 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳተ የህክምና ብር ከመብላት እርግብ መሸጥ ....የሌባ አይነደረቅ

  • @AbrahimSaid-c2w
    @AbrahimSaid-c2w 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከሠራቅሃት ገንዘብ
    ባልናሜሥት ግዛው ሻማር

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 5 หลายเดือนก่อน

    ለዘራፊዎቹ ምቹና ማራኪ ማስታወቂያ ሰራህላቸው? ወንድሜ እራስክን ሳታንቀላፋ ጠብቅ??

  • @kidusaschalew4582
    @kidusaschalew4582 5 หลายเดือนก่อน +1

    Endayiserikih Debikachew Brother

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉገራሚነዉ❤❤👍👍👍

  • @Fatiya-y3b
    @Fatiya-y3b 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ሲያምሩ

  • @hawasied1840
    @hawasied1840 5 หลายเดือนก่อน

    ይሸጣል ያወራልም
    አረቦች በጣም ይወዳሉ
    እቤታቸዉ ወፍ ያርባሉ

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 5 หลายเดือนก่อน

    ባህሬን እንጠብውሃለን በል እንደምታሸንፍ ተስፋ አለን

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከ250ሺ እስከ600ሺ ሲለዉ መኪና ነዉ አላለም😂😂😂😂የምር ግን እየገዙት ነዉ እኔ 300ሺ ባጃጅ መግዣ አጥቼ ዘላለም እሰደዳለሁ ሰዉ ለወፍ 600ሺ

  • @TesfayeGelu
    @TesfayeGelu 5 หลายเดือนก่อน

    ሳሚን አውቀዋለሁ ጥሩ ሰዉ ነው

  • @danielzewge-cm4gc
    @danielzewge-cm4gc 5 หลายเดือนก่อน +2

    እርግቦቹን የምንገዛው በእርዳታ ብር ከሆነ እርካሽ ነው😂😂😂

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 5 หลายเดือนก่อน

    ,ድሮን ነው?

  • @SaveUser1981
    @SaveUser1981 5 หลายเดือนก่อน

    ንፅህናቸውን ግን ጠብቅላቸው? በህግም በሞራልም እንዳያስጠይቅህ!

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 4 หลายเดือนก่อน

    50 አዲስ እርግብ ቤቶችን ጠብቅ

  • @اعلمرحمكالله-م9ط
    @اعلمرحمكالله-م9ط 4 หลายเดือนก่อน

    😊😊
    አረ እርግቦቹ እኮ እዚህ አረባገር የነዚሁ አይነትናቸው ግን እስከ 150እሪያል ናቸው ወፊም እስከ 5 000 ብር ነው ያውም ቋንቋ የሚችሉ የተአለሙ ለምን ከአረብ ሀገር አትወስድም ከዚህ ይዢ እገባለሁ

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 5 หลายเดือนก่อน +3

    ብሮ ስራሽን ዝም ብለሽ ስሪ ለወሬኞች ጆሮህን አትስጥ ከነርሱ ጋር እሰጥ አገባ አያስፈልግም እንወድሃለን በርታልን!!

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 5 หลายเดือนก่อน +1

    Parot በ 100000 እሚገዛኝ ካለ ወደኔ ይምጣ

  • @RahmaMembet
    @RahmaMembet 4 หลายเดือนก่อน

    እር እኔም ሀግር አሉ ሁሉም ፓርታቸው አርንጋደ

  • @jamila3850
    @jamila3850 5 หลายเดือนก่อน

    እኔምአሉኚ በቅበቃ ጂግራአ ጣቡስ ዳክየ ዶሮ የለለየለም ትልቁወፉ ጩህቱ መከራነው ያወራል ሀይ ሀሎ ባይ እማይለውየለም ያወራል

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 หลายเดือนก่อน

    እምምምም ለአገር ውስጥ ገቢ አጋለጥከው::

  • @SuperJahBlaze
    @SuperJahBlaze 4 หลายเดือนก่อน

    $600,000 birr እሄን ከምገዛ 6000 ደሀ ህዝቤን ባበላ ትልቅ በረከት አገኛለው ::

  • @አንብስው
    @አንብስው 5 หลายเดือนก่อน

    ያማራሉ

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 5 หลายเดือนก่อน

    Program akerabiew gine....mine ayenet sew new? Ye Ethiopia wende indexes he hono yeqere? Eregebe indezihe yeferale? Besemaaame....ye wende aydelem be ewenet. Mine ayenet asafari new?

    • @yohannesabebe3088
      @yohannesabebe3088 5 หลายเดือนก่อน

      ቡሽቲ ነው የሚመስለው

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 5 หลายเดือนก่อน

    Sitotawochi Teknolojiwochi Atekakemochin Yalitejemeru Teknolojiwochi Artefishalochim Berariwochi IRGIBOCHIM Lemeretu Yemichilu Sosit Meto Silisa Kilometrochin Meguaz Yemichilu

  • @SDATACENTER
    @SDATACENTER 5 หลายเดือนก่อน +1

    Anchi leba gen aydebreshm menale social media akumesh lela sera bejemri sekleh aydel ende

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 4 หลายเดือนก่อน

    You better allow school children to visit you together with their families. But try not to do it free. Just ask for a small entery price like 200 tp 500 bir
    You are doing good but help yourself to be business minded.

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 หลายเดือนก่อน

    ጅግራይበላል:ድሮአጓቴ:በመረብብዙ:ይይዝነበር:እዳውምአያቴ:በጅግራና:በቆቅነው:ዶሮመገጠል:ያስተማረችን:ነብሷንይርና

  • @temesgenwohe8207
    @temesgenwohe8207 5 หลายเดือนก่อน +1

    40 Minch Azo gebeya please 🙏🏽

  • @ruta3555
    @ruta3555 5 หลายเดือนก่อน +2

    siyamru ergbochu🥰

  • @MmJjk-t9f
    @MmJjk-t9f 5 หลายเดือนก่อน

    ግን ኢትዮጵያ ነው

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 5 หลายเดือนก่อน

    Zoo ቢያደርገዉ ይሻለዋል ከባድ ነዉ በኢትዬጵያ

  • @AbduraqBediru
    @AbduraqBediru 5 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ዝርያስ?

  • @AbduKedirm
    @AbduKedirm 5 หลายเดือนก่อน

    Bro,tankyou

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 4 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው እራሱን በደንብ ያልገለጠው (አንተን ለፍላፊውን አላልኩም)

  • @hailegiorgis689
    @hailegiorgis689 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እብደት መሆን አለበት ፓሮት 700 ሺ የሚገዛዉ ሰዉ የጤና ችግር አለበት ዋጋዉ ቢወደድም 100ሺ በላይ መብለጥ የለበትም አለም አቀፍ ዋጋዉም ይሄ ነዉ

  • @HawletYouYube
    @HawletYouYube 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የታየኛ ቡናው እና እሠቶቹ ነው የታዩይ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 5 หลายเดือนก่อน

    ሚቻዪናብቻ አረቦችሚ የበሉ ታዲያ እኔ በጠሚየስጠሉኛል ስበሉ በታለይ ጠብሶናው የሚበሉ በስማሐሚ ሺታው ስየጠለ

  • @mesekermabebe3830
    @mesekermabebe3830 4 หลายเดือนก่อน

    Kazh yetshal gibwen asamerw awafunem asedachew

  • @Danigebreselase
    @Danigebreselase 5 หลายเดือนก่อน

    እና ለምን ሌቦች እርግቡ ሰርቆ

  • @kwjwtw403
    @kwjwtw403 5 หลายเดือนก่อน

    የዱር አራዊት ነው ወይስ የዱር አእዋፍ

  • @እስማኡልዪቱቡ
    @እስማኡልዪቱቡ 5 หลายเดือนก่อน

    ባርታ❤❤

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂600000

  • @SahiMahi-x1x
    @SahiMahi-x1x 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ante fer😂

  • @demamuyetayh
    @demamuyetayh 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dawudemohammed9625
    @dawudemohammed9625 5 หลายเดือนก่อน

    it's joke or it's serious brother

  • @AbigailErmias
    @AbigailErmias 5 หลายเดือนก่อน

    sami bertalen

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee 5 หลายเดือนก่อน

    Ketay kaliti,kilinto weye zeway zore zore bitil

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 5 หลายเดือนก่อน

    እኔየለበት አጋር የታለዩ በታ ይሸጠሉ

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 5 หลายเดือนก่อน

    ቁራ እፈልጋለሁ

    • @zinatzinat-b4r
      @zinatzinat-b4r 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክ ቁራ

  • @TofikTofa-vx7ef
    @TofikTofa-vx7ef 5 หลายเดือนก่อน

    Aymotume ede

  • @micro-workersethiopia6882
    @micro-workersethiopia6882 5 หลายเดือนก่อน

    esti yetal kis yejemerikew eyetebekin new bro .... ate ye sew genzeb gena yidefehal

  • @Lishan4499
    @Lishan4499 5 หลายเดือนก่อน

    ሻማ ቡሬ

  • @MubiEmam
    @MubiEmam 5 หลายเดือนก่อน +1

    Europe 🇪🇺 na

  • @solbeka6275
    @solbeka6275 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ወንድም ልምከርህ እሄን ፀጉር ቁረጥ ለሚዲያ አይመጥንም ኖርማል ሰው ሁን ???

  • @DdgGsv-t1v
    @DdgGsv-t1v 3 หลายเดือนก่อน

    ❤😊😊😊❤😊😊😊

  • @selena-abrish
    @selena-abrish 5 หลายเดือนก่อน +1

    600k 👀🦜🦜🦜🦜

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 2 หลายเดือนก่อน

    በቅበቃ ትክል

  • @zewedufisseha
    @zewedufisseha 4 หลายเดือนก่อน

    እን

  • @EthioAdventures
    @EthioAdventures 5 หลายเดือนก่อน

    kasma furniture

  • @SalemMekonnen-sh4nz
    @SalemMekonnen-sh4nz 4 หลายเดือนก่อน

    Free thos birds

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 5 หลายเดือนก่อน

    🦉🦉🦉🐈🐠🐬🍍🍍🍍🥨

  • @Salam-o3e4n
    @Salam-o3e4n 5 หลายเดือนก่อน

    በቃ አኔን ጋርድ አድርጉኝ

  • @tamirataboshinato570
    @tamirataboshinato570 5 หลายเดือนก่อน

    Awo yibalale

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MkGaming-ye8mk
    @MkGaming-ye8mk 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉ኘ

  • @Ahlu567
    @Ahlu567 5 หลายเดือนก่อน

    እርፍ 😂

  • @solomonsamuel2004
    @solomonsamuel2004 5 หลายเดือนก่อน

    abeni berta

  • @ብሶትቲዩብ
    @ብሶትቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน +3

    አተ ሌባ😊😊😊😊😊😊😊

    • @Ifififufu
      @Ifififufu 5 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ

  • @hdsbf-ln5ul
    @hdsbf-ln5ul 5 หลายเดือนก่อน

    እህቶ ደምሩኝ

  • @ermiasyilma3435
    @ermiasyilma3435 5 หลายเดือนก่อน

    ከኔ በ3000 ብር ግዙኝ

  • @Amir-ww7kr
    @Amir-ww7kr 5 หลายเดือนก่อน

    Abo ymechk

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 5 หลายเดือนก่อน

    Yawatanwun birr belahwu dngay bla neba yeleba lji ,tebk yejihn tagegnaleh mn ale belegn !!!!!

  • @HenokYismu
    @HenokYismu 5 หลายเดือนก่อน

    saxxxxxxx

  • @natty2781
    @natty2781 5 หลายเดือนก่อน

    ሌባው : ደህና ነህ

  • @YildirimErol-fw7ft
    @YildirimErol-fw7ft 5 หลายเดือนก่อน

    Leba

  • @wizchris7667
    @wizchris7667 5 หลายเดือนก่อน

    sound yelewm