በ200 ሺ ብር ብቻ አዋጭ ስራ ይጀምሩ ! የቡና መቁያ እና መፍጫ ማሽን በ190 ሺ ብር ብቻ | coffee machine| business |Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • በ200 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ ይጀምሩ ! የቡና መቁያ እና መፍጫ ማሽን በ190 ሺ ብር ብቻ | business | Ethiopia | Gebeya
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

ความคิดเห็น • 47

  • @sabakebamo885
    @sabakebamo885 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ጨለ በጣም እናመሰግናለን የምታቀርበው መረጃ በጣም ጠቀም ነው በጣም ብዙ መረጃ አግኝተናል በአንተ ምድያ በኩል ❤❤❤
    ጨለ እስት የከርሰ ምድር ውሀ የምቆፍራው ማሽን የምሰሩትን እንጅኔርጎች ፈልግልን ለኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ጠቀም ነገር ነው በተመጣጣኝ ዋጋ ምሰሩ ከሉ

  • @semuyazeru1220
    @semuyazeru1220 ปีที่แล้ว +6

    ወደ ውስጥ የሚያሳይ ትንሽ መስታውት ቡናውን መድረስ አለመድረሱን መመልከቻ ቢኖረው አሪፍ ነው ማሻሻያ ብታደርግበት አሪፍ ነው ግድ ደቂቃ መጠበቅ አይጠበቅም እናም ጭስ ማውጫውን አስተካክለው ሌላ ሪሰርች አድርግና አሻሽለው በተረፈ በጣም ጎበዝ ነህ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 ปีที่แล้ว +1

      ጫላ ምርጡ እናመሰግናለን ከምራ አተ ትለያለህ🎉🎉🎉🙏
      አገር ያለሰው ተስፍ ያስቆርጠናል
      አተግን ተስፍአ ትሰጠናለህ
      አገርልገባ አንድ ሚልየን አለኝ ብላቸው
      ባውን ሰአት ምንም አይሰራም ይላሉ
      አተ በረካሁን

    • @gashawedeoelshalomelectrom3629
      @gashawedeoelshalomelectrom3629 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ ለአስተያየትህ

    • @gashawedeoelshalomelectrom3629
      @gashawedeoelshalomelectrom3629 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለሁ አሥተያየትህን ተቀብያለሁ

    • @gashawedeoelshalomelectrom3629
      @gashawedeoelshalomelectrom3629 ปีที่แล้ว

      Thank you

  • @herbalchoice6587
    @herbalchoice6587 ปีที่แล้ว +2

    አንድክልል ብቻ ትኩረት ያደረገ ነው በሁሉም ክልል እየተዘዋወራችሁ የተለያየን ፈጠራ ሰሪዎችን ከከስተመር ጋር ብታገናኙ የበለጠ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ተጠቃሚ ያደርጋል

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ጫላ ወንድማችን በጣም እናመሰግናል በርታልን ጠካሪ ወንድማችን👍👍👍

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ቆጆ ወፍጮ ነው በርቱልን ልጁ በጣም ጀገና ሠራተኛ ነው ብዙ ማሽኖችን ይሠራል በርታልን🙏❤❤🙏 እንዳተ ታታሪ ባል ባገኝ አብረን ታታሪ እንሆን ነበር ግን የለም

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว +1

    Gasaw yemishetachuw mashinoch betam በአሪፍ ዋጋ ነው ግዙ ስሩ ሃወሳ መንሃርያ አከባቢ ነው መልካም የስራ ሰው ነው

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 ปีที่แล้ว +1

    ቡናው መድረሱ ትክክለኛው ሰኣት ላይ እራሱ የሚያጠፋ አውቶማቲክ ቢሆን ከለሩን እያዩ ማውጣት ጥራት ያለው ተመሳሳይ ቡና ለገበያ ማቅረብ ያስቸግራል ። ሁሌ ተመሳሳይ ጣእም ያለው ቡና ለማቅረብ በትክክለኛው ሰኣት ላይ እራሱ ቢያጠፋ ተመራጭ ይሆናል ። ሁለት ሰራተኛ ከአለህ ሁለቱም የተለያየ ነው የሚቆሉት ።አንድ ሰራተኛም የመጀመሪያውን መድገም አይችልም ይሄ ደግሞ በገበያ ውስጥ መቆየት አያስችልም ።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 ปีที่แล้ว +1

    በጠም ደስ ይላል እውነት አዋጭ ነው ግን ወደ ክ/ሀገር አስቸጋሪ ነው እንጅ በመብራት ምክንያት

  • @moges1960
    @moges1960 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድማችን የማሽን አቅራቢዎች አድራሻና በአካል ቀርቦ ለማየት የስልክ ቁጥራቸው ብትልክልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      የምን ማሽን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      እዚህ ላይ አድራሻ አለ አይደል እንዴ ?

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 ปีที่แล้ว

    Thnaks

  • @seyaman2112
    @seyaman2112 ปีที่แล้ว

    የብዙሃንን አቅም ያገናዘብ አዋጭም የሆነ ስራ ነው እናም ጫላየ እናመሰግናለን ይህን ዕቃ በቅርቡ እንደምገዛ ተስፋ አረጋለሁ በርቱልን

  • @meremam877
    @meremam877 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sisiyamregn7517
    @sisiyamregn7517 ปีที่แล้ว +1

    ስራው ላይ ያለ ሰው እየሰራበት ብታሳዩን

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 ปีที่แล้ว

    ጤፍ ስንዴ መፍጨት አይችልም ? ካልሞከርከው ሞክረው ቡና አድቅቆ መፍጨት ከቻለ ጤፍንም ሊያደቅ ይችል ይሆናል ። ካላደቀቀ በሚቀጥለው ምርምርህን በጤፍ በስንዴ ይሆን ። አመሰግናለሁ ።

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว

    Great gashaw

  • @RMX11-j1b
    @RMX11-j1b 11 หลายเดือนก่อน

    ይህን ማሽን ለመግዛት ፈልገን የት ነው የምናገኘው ስልክ ጥቁር አስቀምጥሉን

  • @RestemAli
    @RestemAli ปีที่แล้ว +1

    Aderashaw yet new selkon yasqemetonel

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @diboram-ss1we
    @diboram-ss1we ปีที่แล้ว

    Nagaan wqyo issinif haa baayyatu ijjolle cicimoo ❤❤gaalatomi caala

  • @habebasaidhabebahabebasaid7133
    @habebasaidhabebahabebasaid7133 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤✅✅ ጫላ በሪታ ጄግና

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 ปีที่แล้ว

    እኔ እንዳየሁት ከሆነ እሳት የበዛበት መሰለኝ ትንሽ ማሻሻያ ቢደረግበት

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 ปีที่แล้ว +1

    ኤሌክትሪክ ፍጃታስ?????

    • @mikiyasejeta7367
      @mikiyasejeta7367 ปีที่แล้ว +1

      ምን አለ መጀመሪያ ቪዲዮዉን ካየህ በዋላ ብትኮምት ብራዘር🤔

    • @floraflower9525
      @floraflower9525 ปีที่แล้ว

      ቸኩዬ

  • @redwave4776
    @redwave4776 ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤❤❤🙏

  • @bel2839
    @bel2839 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤👍👍💯💯💯💯

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 ปีที่แล้ว

    200k tewedede yekeldalu ende

  • @floraflower9525
    @floraflower9525 ปีที่แล้ว

    የት ነው???ማሽኑ

  • @Ethiopia477
    @Ethiopia477 ปีที่แล้ว

    አሻሮዉም መፍጨት ይችላል አይደል

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 ปีที่แล้ว

    አሳርሮ የሚቆላ