የእስራት ማዘዣ የተፈረደባቸው ፑቲን በሞንጎሊያ! ሩሲያ ሚሳኤል ሰጠች!- ሰጠች የአውሮፓ ህብርት ማስጠንቀቂያ! NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    putin#zelensky#rusiaukranewar#freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 44

  • @AndiTeni
    @AndiTeni 14 วันที่ผ่านมา +6

    ❤ ረጅም እድሜ ላንተ

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 13 วันที่ผ่านมา +5

    ረዝም እድሜና ጤና አንድ ብቻውን ሆኖ የአሜሪካና ጭፍሮቿ ፈላጭና ቆራጭ አገዛዝ አተንኮታኮተው ላለው ለጀግናው ፑቲን።

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 13 วันที่ผ่านมา +1

    Tank you for very interested program fast information true news victory ✌️ for putin Victory for Russia 🇷🇺 Victory ✌️ FOR Russia ✌️ 🇷🇺 Victory for ethiopian army Victory ✌️

  • @user-kw8rm5nj7z
    @user-kw8rm5nj7z 13 วันที่ผ่านมา

    Fantastic TIGISTU👍👍👍

  • @Anasmerot
    @Anasmerot 14 วันที่ผ่านมา +3

    የምእራቡ አለም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ንፁሀን እና ህፃናት ሲጨፈጭፉ ማን ይዳኛቸው: የግዜ ጉደይ ነው እንጂ የጃቸውን የገኛሉ::

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 11 วันที่ผ่านมา +1

    አትችልም ዜና ማቅረብ
    ግጥም ነገር ይመስላል
    መነባነብ ነው ወይስ ዜና?

  • @AbrehamAdamu-s8l
    @AbrehamAdamu-s8l 8 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @TadiyeWaWase
    @TadiyeWaWase 13 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ለታላቁ የዓለም መሪ ለፑቲን።

  • @kassahunfikre552
    @kassahunfikre552 14 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ ተንታኝ ነህ

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 14 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ትእግስቱ በቀለ ትንታኔህ በጣም ይመቻል

  • @kebedesheiberu886
    @kebedesheiberu886 13 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው ሚጨንቀው ሲያነብ አረ ወደዛ ቀይሩት

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 13 วันที่ผ่านมา

    ሰለም፡ተግስቱ፡ዛሬደምፅህ፡ይተን፡አይመስልም።

  • @kassahunregassa780
    @kassahunregassa780 13 วันที่ผ่านมา +1

    ድምፅክ የወያኔ ሕና የሻብያ ይመስላል

  • @user-hf7bi3qg5n
    @user-hf7bi3qg5n 14 วันที่ผ่านมา +1

    አቀራረባችሁ ይመቸኛል

  • @muheeabdusn70
    @muheeabdusn70 14 วันที่ผ่านมา +1

    Tigistu bekle❤

  • @CuseenQusmaan-z3k
    @CuseenQusmaan-z3k 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ cuseenqusmaan

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 12 วันที่ผ่านมา

    God is the owner the univers and the owner of all type life or soul
    🌈🌈🌈🌈🌈

  • @AbadirTimes
    @AbadirTimes 13 วันที่ผ่านมา +1

    ስማኝ ትግስቱ በአነባበብህ ላይ የሚታየው መጨነቅ በዚህ ከቀጠለ በቀጣይ ዘገባህ እንዳታለቅስ እሰጋለው

  • @GebremichaelGudeta
    @GebremichaelGudeta 12 วันที่ผ่านมา

    ሩሲያ፡ለአባት፡ሀገረዋ፡የማትዳረዳር ክንዳብርቱ ነት።

  • @user-ne1wz2uz5m
    @user-ne1wz2uz5m 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቲግስቱ በቀላ ዬት ጠፋህ

  • @ethioprogrammingtips6917
    @ethioprogrammingtips6917 14 วันที่ผ่านมา

    ትዕግስቱ ምርጧ

  • @AkliluNahusny
    @AkliluNahusny 14 วันที่ผ่านมา +1

    ትግስቱ ሠላም ነው ሪፖርት ስታቀርብ በዚህ ድምፅ አያምርብህም ራዲዮ ላይ እንደምታነበው አቅርብ እንደሬዲዮው ባትፈጥንም አገላለፅህ ለዛህ በተለመደው አቀራረብህ ይሁን ተረቶችህና ትችቶችህ እንዳለ ነው ቀጥልበት

    • @rezenomalmaw4898
      @rezenomalmaw4898 13 วันที่ผ่านมา +1

      ምን የሚሉት አስተያየት ነው የደካማ ሰው ደካማ አስተያየት ነው። ችግሩ ከሱ የድምፅ አቀራረቅ ሳንሆን ካንተው የጀሮህን የማዳመጥ ችግር ነው። ትእግስቱ ትንታኔ ጥልቅ በቁጭት የተሀምላ አውነትና ትምህርትም ጭምር አንጂ አንተ አንዳልከው ተረትና ትችት አይደለም።

  • @WazemaW
    @WazemaW 13 วันที่ผ่านมา

    Not two billion gallons but it is 2 Million litter

  • @begashawbekele-kx7nz
    @begashawbekele-kx7nz 13 วันที่ผ่านมา

    Yemeri yeaqtaca chegr einji yehzb senf yelem

  • @MujibNesredin
    @MujibNesredin 13 วันที่ผ่านมา

    Orginalu sound yet hede

  • @ZerihunendaleZerihunendale
    @ZerihunendaleZerihunendale 14 วันที่ผ่านมา +2

    አነባበብክ አወራርክ እንዴት ያስጠላል ጌታወይ እንዴት ይቀፋል ድምፅክ

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 11 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነህ አፊሪካ የሰነፎች ምድር ነች
    ሰርቆ እንጂ ጥሮ ግሮ ለመለወጥ ሚሞክር ሰው በጣም ጥቂት ነው

  • @KeyruBest
    @KeyruBest 13 วันที่ผ่านมา

    ጃግነ ሰው ነህ ቲጂ

  • @enasibleethiopia
    @enasibleethiopia 12 วันที่ผ่านมา

    በሬዲዮና አሁን የምንሰማው አነባበብህ አንድ አይደለም
    ለእኔ ትመቸኛለህ ቀጥልበት !

  • @alexsojojo9897
    @alexsojojo9897 14 วันที่ผ่านมา +1

    ከዜናዎችህ ይልቅ የትንታኔ ዘገባዎችህ መሳጭ ናቸው ።

  • @Kunrebaniyen
    @Kunrebaniyen 14 วันที่ผ่านมา +2

    ውብ፣ እፁብ፣ድንቅ የሆነ አቀራረብና ትንተና!!!

  • @MulugetaAsefa-kr5ik
    @MulugetaAsefa-kr5ik 13 วันที่ผ่านมา

    ትዕግስቱ ትንተናህ አልተመቸኝም።

  • @SintayhuAlemu-q6n
    @SintayhuAlemu-q6n 13 วันที่ผ่านมา

    በጣማ ማደንቅ ተንታኝ ነክ

  • @ThomasAlan-zy1of
    @ThomasAlan-zy1of 13 วันที่ผ่านมา

    What an agly way of reading news. Mialebet direct Nebab betaderg. U may save a lot of time.

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 13 วันที่ผ่านมา

    ዜና አቅራቢ ሰው ነህ ወይስ አሻንጉሊት ድምፅህ ለልቅሶ ቤት ነው ሚመቸው

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 12 วันที่ผ่านมา

    In which curriculum is God found???
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈 14:40

  • @MA-sd5nq
    @MA-sd5nq 13 วันที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ሙስሊሞችን ድሃ እና የድህነት ምሳሌ አድርጋችሁ የምታቀርቡት የክርስትያን ድሃ እና ስራ ፈት የለም ወይ አማራ ክልል 365 ቀናት በዓል ሲያከብሩ ብቻ አይደለ ነግቶ የሚመሽው

    • @TadiyeWaWase
      @TadiyeWaWase 13 วันที่ผ่านมา

      አንተ 365 ቀን በዓመት የምትሰራው የት ደረስክ?

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፑቲን ብለህ ለመጥራት የከበደህ አርህን እያራህ ነው እንዴ የምታወራው😮🗿🗿🗿🗿🗿🤮🤮

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂