That's my Fer with fano they should keep it quiet and bring them out. Quietly for missions and surprise them when it's time the same goes for Fano special forces too .
I know Wellega is in Ethiopia, and Fano has the right to exist there and throughout the country. If Fano is harming the local communities, that is a different issue. Recently, I have noticed that victims have started to believe the tribalists' claims that everyone should remain in their locality. Congratulations to Wellega Fano; no one deserves a Fano presence in Wellega more than its residents.
አማራ በየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል መደራጀቱና እራሱን መከላከሉ ትክክል ነው ሌላ አማራጭ የለም ባይደራጅ ግን መፈናቀሉ መገደሉ ይቀጥላል
ይሕን ነበር የምጠብቀው በርቱ ወገኖቻችን
የወለጋ አማራ ወዶ ሳይሆን ተግድሎ ነው ፋኖን የፈጠረው እንኳን ደስ አላችሁ የህዝብ ልጆች በሙሉ::
ወላሂ አማራ አልሆንም ያለችው የአይሻ ድምፅ ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሠማሻት አትመስይም እደዚህ ሰታወሪ እኔ አማራ ነኚ ግን የዉሸት ትርክት ይዛቹህ የኸገናችንን እልቂት አትጨምሩ የትም ክልል የሚሞተዉ ንፁሀን ይመለከተናል
😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@GuhGg-n1y
ህምሙን ተጋራች እንጂ ለስድብ ሚያበቃ አይደለም ! ሚፃፍ ነገር ካጣን ዝም እንበል
የእርስት ጥያቄ አይደለም የመኖር እና ያለመኖር ነው ይመቻቹ ደሞቼ እግዚአብሔር ክፉን ያርቅላቹ እውነትም ንጉሴ ሺ አመት ንገስ
Amen.yarb 🤲❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱልን ፋኖኖወቻችን ወለጋ የደም ምድር
ድል ለፋኖ
መሳይ ግን ችግር አለብህ 100% ትክክል ናቸው ተደራጅተው እራሳቸውን ይከላከሉ እንጅ
አስጨርሰው። መጨረሻ ላይ የናንተ አደረጃጀት በሌሎች አካባቢዎች ላሉ አማራዎች መነቃቃትን አይፈጥርም ብላችሁ አይመስላችሁም? ብሎ ጠየቀ፣መልሱም አዎን ሆኗል። አትቸኩሉ። እኔም ሌላ አይነት ትርጉም የሚሰጥ መስሎኝ ነበር።
አቶ መሣይ፣ ወለጋን ለኦሮሞ ሕዝብ ብቻ ማን ሰጠው ?
You are absolutely right he have a big problem. How could you ask this kind of question
እኮ የመሳይንገገረ ለምን ተደራጃቺህ ወይ ጎድለ ምንተደራጃቺህ ቁጭብላቺህ ተጨፋጨፎ ይመሰላል እንዴ ጎድፋላ አማራበየቦታወ ባለበተ መደራጀተ ይቺላል ምክንያተ አለወ የተደራጀበተ
@@belayneshkegnekegneመሳይ እንደዚህ ዓይነት ሰው አይደለም የኢትዮጵያዊያን እንባ ጠባቂ ነው
መላው የኢትዮጵያ መሬት የመላው ኢትዮጵያዊ ነው!!!
የፋኖ መጠናከር ለተጨቆነው ኢትዮጵያዊያን ተስፋ ነው የኦሮሞ ህዝብ ፋኖን ያግዛል ።
😂😂😂😂
እባካችሁ ፉኖ ባንዳን ተጠንቀቁ በርቱprotect your people and Ethiopia
ቃለመጠየቅሕ ሕገወጥነሕ በጣም ታሳዝናለህ መሣይ አ
መሸአላህ አላህ ያበረታችሁ ድል ለተገፍው ህዝብና ለፍኖ
Amen.yarb 🤲❤️
የጎጄም ፋኖ ከወለጋ ፋኖ ጎን መቆም አለበት።😊
የጎጃም ፋኖ በባለሀብቶች ተጠልፋዋል እስኪጠራ በራሳቸው ይቆዩ::
ልክነው የወለጋ አማራ ተልቅ መሰዋት ከፈሏል ግፍ ተፈፅሞታል ድል ለፈኖ
ቃለመጠየቅሕን አስተካክል
Bravo Fanos you are absolutely right
ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ💚💛❤በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ፋኖ የተገፋዉን ህዝብ ነጻ አዉጭ ነዉ😍😍😍
Amen.yarb 🤲❤️
እጅን አጣጥፎ ከመቀመጥ መደራጀትን እሚያክል ነገር የለም ስትደራጅነው መከባበር እሚኖረው
ትክክል
ፋኖ ሂድ በየቦታው በርታልን ሀገርህን ኢትዮጵያውያን አባቶችህ ያቆያትን ሀገር ጠብቅ የኦሮሞ ህዝብ ንቃ ሽመልስ አንድ ቀን ጥሎህ ይሄዳል ስላንተ መሞት ግድ የለውም ከፋኖ ጉን ቁም ብልፅግና እርስበርስ እያባላን ነው ሀገር ሊያፈርስ ነው ድል ለፋኖ 🇨🇬💪🏾💪🏾💪🏾🇨🇬
የማይሰለቸው ጀግናው መሳይ መኮነን በርታ የአማራ ንቁ ልጅ ነህ
ጋዜጠኛ የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች የምትገርም ነህ እነሱ እኮ የሚሠሩትን ያውቃሉ ድሉ ለተገፉ ይሁን አሜን
he is getting bastard by day.
አርበኛ ንጉሴ መደራጀታችሁ ትክክልና የሚጨበጨብ ስለሆነ በርቱ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
አመቤታችን ስም ይባረክ
ወለጋ ለአማራው ለኦሮሞው ሀገሩ ነው ሁሉም እዛው ተወልደው ያደጉ ናቸው
ወለጋ ለአማራ አገሩ ከሆነማ ምንው ታድያ ኦነግ የሚባል አውሬ ስው ብላ እንደዛ በአሰቃቂ ሲገለው ኖረ ? እኔ ኦሮሞ ነኝ
ጋላ አይደልሽም አትዋሽ ጋላ እምንት የለውም አንቺ ደግም እምንት አለሽ❤
አይመስልም! ለምን አማራው እንዲህ ይታረድበታል ታድይ???
@@bethelehem4989ጋላው ሃገርህ አይደለም ብሎ እኮ ነው የሚያርደው ያን ሲያረጉ የኦሮሞ ተማሩ የተባለት አይትው እንዳላዩ ነው ይሆኑት ጋላው አውሬ መሆኑን በዓይናችን አይትናል አልቅሰናል አሁን እንባችንን አብሰን እየተዋጋናቸው ነው ኦሮሞ ከሆንሽ ወገኖችሽን አንቂ ይህ የታሪክ ግዱፍ በኦሮሞ ሕዝብ ስም አየተጻፈ ያለ ነው ይህን ብታረጊ ለራስሽ ሂሊና እንጂ ለእኛ አይደለም እኛ ካላሸነፍን አንመለስም !!!!
@shebelaw33 በአማራው ላይ በሚደረገው የጥላቻ ቅስቀሳ ምክንያትና የዘር ፖለቲካ ነው ህዝቡ ግን አብሮ መኖር ነው የሚፈልገው ተጋብቶም እየኖረ ነው
ድልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖኖ
ጀግናነቸዉ በርቱ ድል ለፋኖ ከመታረድ ተፋለመዉ
በርታ መሳይ ይህን ሽፍታ የወንበዴ አገዛዝ እርቃኑን አስቀረው።
ደስ ይላል አነጋገሩ
ያረብ ፋኖን በያሉበት አተጠብቃቸዉ ያረብ ❤❤❤❤❤❤
Amen.yarb 🤲❤️
ፋኖ ያሸንፋል ድል ላማራ ህዝብ 💪💪💪💪💪
ትክክክልልል ዘግይተዋል እዳውም ጀግና አበጭብጨው
ማሻአሏህ፣አሏህ፣ከናንተ፣ጋር፣ይሁንንንንንንን፣ወገኖቸ
ፋኖ ንጉሴ you make us proud❤❤❤❤
ድል ለፋኖ ጀግናው ፋኖ በርታ
መላው አማራና የፋኖ ደጋፊ ሁሉ እነዚህን ጀግኖች ለመርዳት መረባረብና ባፋጣኝ ማጠናከር ግዴታ አለብን:: ዝም ብሎ በየሶሻል ሚዲያው ፓለቲካ ተንታኝ መሆንና በአፍ ብቻ ማድነቅ ሳይሆን በተግባር ማሳየት ነው የሚያስፈልገው:: በወለጋ የተመሰረተው የፋኖ አደረጃጀት 100% የሚደገፍና አስፈላጊም ነው::
ትክክል
በትክክልልልል
ፋኖ አማራ ብቻ ሳይሆን ነፃነትን የሚፈልግ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው we live together or die together
መሳይ ዝጋ!!! እርስት ፍለጋ ምንትሶ አትበል አማራ በወለጋ ሲታረድ አሉባልታ ተፈርቶ ዝም ተብሎ ሊታይ ነው ?
በጣም በጣም በጣም
በብልፆግና ሚድያ ኦሮሞን ለማነሳሳት እየተጠቀሙበት ነው ለዛ ነው መሳይ ይህን ያነሳው! ይመስለኛል ጀማሪ ፖሎቲከኛ ነው
ጀግናናቹህ እግዚአብሔር ከናተጋይሁን❤❤❤
Amen.yarb 🤲❤️
ያልገባኝ ወለጋ ላይ እየተጨፈጨፋ ያለው አማራ ፋኖ ቢሆን ይሄን ያክል ያሳሳሰብህ ምንድን ነው መሳይ?? ጥያቄህ ትክክል አይደለም
ወንድም ጥያቄውን አትጥላው እዛና ሌላም ክልል ለሚኖሩ አማረና ሌላው ብሄር ምናልባት በቂ ጥበቃ ይኖራቸዋል ወይ ይመስለኛል
ቁማሩን መች አጣነው ወንድሜ አማራ በራሱ ብቻ ነው የሚድን ይሄ በሻብያ የታጀበ ሚዲያ ነው
መሳይ ጥያቄህን አስተካክል የሌላው ሀገር ፍኖ እራሡን ይከላከል በርቱ በጣም ጀግና በሳል ልጅ ነህ ወድማችን
በመቶች የሚቆጠር የአማራ ህዝብ ታርዶ በግሬደር የተቀበረው ፋኖ ወለጋ ገብቶ ስለነበር ነበር እንዴ? እንዴ እናስተውል እንጅ ጎበዝ። ሁሉም አማራ በየሚገኝበት አካባቢ ተደራጅቶ እራሱን መከላከል አለበት።
ይህ ሚያ ፈኖን ለመጥለፍ አሁንም አየሰራ ነው ጥንቃቄ
Bravo 👏 wollega Fano 💪💪💪💚💛❤️ we are proud of your accomplishments. Tnx
በሁሉም ቦታ መደራጀት አለበት አማራ❤❤❤በርቱ❤❤
ደሜ
ፋኖ ያሽንፋል
አማራየ እንኮንም ተደራጃቺሁ ወንድሞቸ የስንት ወንድሞቻቺሁ ያለበደል ታርደዋል በቤታቺሁ በእሳት ተቃጥላቺሆል አብሺሩ አላህ በደላቺሁን ያያል አላህ ከአውሬወቺ ይጠብቃቺሁ ያረብ 🤲🤲🤲🤲
እንዴት የጠላት ጥያቄ ትጠይቃለህ እውነታው እየታወቀ ምን ማለት ነው እንዴት ወለጋ ላይ የፋኖ አደረጃጀትን ማዋቀር አስፈለገ ትላለህ ልንሸልልበት
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️
ድል ለቸገፋው የአምሓራ ልዝብ ❤❤❤
እሰይ እኳን ተደረጃችሁ ከመሞትጨታግሎ መሞት ጀግንነት ነው እራስን መከላከል የተፈጥሮ ግደታ ነው
እግዛብሔር ይርዳችሁ
እራስን መከላከል የትም ይሁን የት የሚከለክለው የለም በቀያቸው ለ6 አመት ሙሉ ሲገደሉ አካላቸው ሲጎል ንብረታቸው ሲወድም ቆይታል ወከጋ እኮ አገራቸው ነው
እንዴውም ዘግይተዋል❤❤❤ በርቱ
Bravo!!! Fano!
መሳይ እንደዚህ አይነት ጥያቄ ጠቃሚ አይደለም ጥያቄህን አስተካክል ትግላቸው የህልውና ነው የቅንጦት አይደለም እየነገረህ ነው ጭፍጨፋ ታውጆብናል እራሳችንን እየተከላከልን ነው እያለህ ነው።
I totally agree @Zebdi. Mesay's way of questioning is always questionable by itself. Listen to his interviews with Gondar and Wello Fanos.
መሰይ ፋኖነትን ከአማራ ጋር እያያዝክ አትዘግብ ገና ብዙ የአኦሮሞ ፋኖ ይመጣል ወደፊት አማራ ጀመረው እንጅ አቃፊ ነው ትግሉ
አማራ ብሄርብሄረሶቦችን በትኖ የራሱን አገር ይመሰርታል። ልመና እና ልምምጥ የለም ።
ኢትዮጵያ ን የሚፈልጉ ከሆነ ተደራጅተው ስርአቱን ይታገሉ።።
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ !!!
@@Leyou-Factሚሊዮን???😂 የት ናቹ እቲ በኦሮሚኛ ውጡና ተናገሩ !!!! ማስረጃ አሳዩን በኮሜንትየሚታለል አማራ የለም !!!
@@veracity8968 Maal jette?
@@Leyou-Factስትፋቁ ማል ጀቴ ኦነግ 😂😂😂
ጀኔራል አሳምነው ፅጌ በህይወት አለ !! ሚሊዮኖችን ፈጥሩል !! 😮ድል ለ አማራ ድል ለፋኖ
💚💛💓💐💐💐💐💪💪💪💪
አማራ ጀግና ነው አስተዋይ ነው ፍቅር ነው እግዚአብሔርም ከናንተ ጋር ነው
Dell le fano👍
❤❤❤
ፍኖ ለ ኢትዮጵያ❤
አዎ ጠላቶቻችን ገና ብዙ ያወራሉ አማራው በመላው ኢትዮጵያ ገና እንደራጃለን ማንም አያሸማቅቀንም አለቀ
መሳይ እያቀረብከው ያለ ጥያቄ ትክክል አይደለም ዝም ብላቹህ ቁጭ ብላቹህ ሙቱ እንደማለት ነው።
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው፡፡ ባይደራጅም እየተገደሉ ነውኮ፡፡ ዝምብሎ ከመሞት ገድለህ መሞት ትክክለኛ መፍትሔ ነው፡፡
እኔ እንደስው ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ልጅ ነኝ ነገር ግን ለአማራ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው አሁን ደግሞ የበለጠ የበለጠ አማራን እንዳደንቀው እንድኮራበር ነው ወለጋ ውስጥ አማራ መደራጀቱን ስሰማ
የወለጋ አማራ ከኬሚሴ ኦሮሞ በእጥፍ ይበልጣል ልዩ ዞን ያስፈልገዋል በርቱ ጠንክሩ
❤❤❤ በርቱልን አቦ ፣ እነዚህን ከማዳጋስካር የመጡ የወረሞ ዘላኖችን ደምስሳችው አራት ኪሎ ከአማራ ጀግኖቹ የፋኖ ልጆች ጋር በቅርቡ እንደምትገናኙ ጀግንነታችው ብቻ ይመሰክራል ፣ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አሜን ❤❤❤
I am proud of you.
አራስን የመከላከል ከመጥፋት ለመዳን የሚደረግ አደረጃጀት ትግል ነው በርቱልን
በአብይ የተገፋን የኦሮሞ ተወላጆች የወለጋ ፋኖን ዕዝ ማገዝ መቀላቀል አለብን
እግዚያብሄር ይርዳቸው ወገኖች በገዛ ቀዬቸው ይሄው ሁሉ ሥቃይ በፍፁም አይገባቸው በርቱ አነዚህ ከሰው ተራ የወጡ አረመኔዎች በቂ ትምህርት እንደምትሰጥዋቸው ጥርጥር የለውም
ገንዘብ እርዱ ለኛ ነው እሚዋደቁት ቤተሰብምቢሆን አድርሱ
እውነት ፍኖ ከሆናችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በቅርቡ የአዲስ አበባ ፍኖ ተብሎ ዜና ይነገራል ድል ለፍኖ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
እኔ ግን በግልፅና መግለጫ ባይሰጡ ደስ ይለኝ ነበር ውስጥ ለውስጥ ስራቸውን ቢሰሩ ጥሩ ነበር ብቻ ፈጣሪ ያግዛችሁ ወንድሞቸ
በትክክል ይህ ሚዲያ ባብያና አንዳርጋቸው ያዋቀሩት ነው
That's my Fer with fano they should keep it quiet and bring them out. Quietly for missions and surprise them when it's time the same goes for Fano special forces too .
እግዚአብሄር፡ ይመስገን፡ ጌታ፡ ይዋጋላችሁ፡፡❤❤❤❤❤❤
አላህ ጠብቀቸዉ ያረብ
ጀግና I couldn't be more proud❤❤❤
በርቱ ወንሞቻችን ለኦሮሞ ህዝብም ክንድ ናችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ።
ዲል ለአማራ ፋኖ
ኢትዮጵያን ለሌሎች ኢትዮጵያዊያን ሰርቶ የሀገር ባለቤት ያደረገው አማራ ነው።
የመሳይ ጥያቄ ብዙ ጊዜ ስህተትን የፍራቻ ብቻ ነው።ሀገራቸው ነው ትክክል ናቸው።
Zimbel cadre
This is fake fano created by the devil Abiy
ጥያቄህን አስተካክል ምን አይነት ጥያቄ ነው ለምን እራሳቸውን ተከላከሉ ነው
Yes 🙌 you can do it ❤❤❤
ይገባል
ለመኖር ሆነ ለመሞት መደራጀት የግድ ነዉ።ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርምና እንኳንም ተደራጃችሁ።በርቱ፣ተበራቱ !!!
አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
I know Wellega is in Ethiopia, and Fano has the right to exist there and throughout the country. If Fano is harming the local communities, that is a different issue. Recently, I have noticed that victims have started to believe the tribalists' claims that everyone should remain in their locality. Congratulations to Wellega Fano; no one deserves a Fano presence in Wellega more than its residents.
መሳይ ለመጀመሪያ ግዜ ትክክለኛ ያልሆነ ጥያቄ ጠየክ መደራጀታቸው ትክክል ነዉ
ስላልገባህ ነው።
በርቱ
የወለጋ ፋኖ በርቱ የመላው አማራ ህዝብ ከጎናችው ነው! ይህ የህልውና ተጋድሎ ነው እርስት ፍለጋ ማለት በአገራቸው እንዴት ዐይነት ጥያቄ ነው መሳይ? በአገራቸው ውስጥ የሚደረግ ፍልሚያ ተገቢና ትክክል ነው::
የኢትዮጵያ ምድር ሁሉ ምድራችን ነው ግዛታችን ነው እኛ ክልል አናውቅም ክልል ባናቱ ይተከል ።
Thank you Messay for this interview. God bless you both.
አይመሳይ አሁን ነው የሚረጋጋው የኦሮሞ ህዝብ የሚረጋጋው
ፍትኽ፣ለወለጋ፣አማራወች፣ሞትለግፈኞች፣ለዘረኞች❤🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
በትክክል❤❤❤❤❤❤
መሳይ ልክ አይደለም ጥያቄህ ። ብዙ መታዘብ ጀምረናልና ።
ሁሉም አገር ኢትዮጵያ መሬት ነው ወያኔ ነው ክልል ያመጣው። ድል ለመላው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤
መሳያችን❤❤❤
የወለጋ አማራ 💪💪💪❤💪💪💪❤
አላህ ይጠብቃችሁ የኔውዶች
ምሳይ አጠያየቅህ ትክክል እይደለም መሳይ ምነዉ የማታዉቅ ሆንክ ወለጋ ላይ ነዉ የጨፈጨፉትኮ አማራዉን ከዚ ትምህርት ወስደዉ በሌላዉ ክልልም አማራዉ መነሳት አለበት
ሀገራቸው ነው እንዳውም የሀረርጌም የሌላውም መደራጀት አለበት
መሳይ ይህ መሰሪነትህን ምን አለ አርፈህ ብትቀመጥ? እርስት ፍለጋ የሆነ እንደሁ ምን ይጠበስ?