የእብደት መተት! ሳናውቀው የተጎዳንበት! የእብደት መተት ምልክቶች ምን ምን ናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 219

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 หลายเดือนก่อน +50

    እውነት ነው በጣም ነው የተጎዳነው እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ለግንቦት ልደታ አደረሳቹህ❤❤❤

    • @FsyhfFfhdd
      @FsyhfFfhdd 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኣባእውነት ነው❤❤❤❤

    • @baalaabaalaa5228
      @baalaabaalaa5228 8 หลายเดือนก่อน +3

      ሠላም የአባታችን ስልክ የምታቁት ስጡኝ

    • @FsyhfFfhdd
      @FsyhfFfhdd 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@baalaabaalaa5228 ስላም ነው እኔ ፈልጌ ነበረ

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen 🙏 Enkuan Abro Aderesn

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳንአአብሮ አደረሰን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 8 หลายเดือนก่อน +10

    ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አባታችን😢😢😢😢😢

  • @ናታኔም-ዀ4ወ
    @ናታኔም-ዀ4ወ 8 หลายเดือนก่อน +13

    አባቴ እና ይህንን ኮሜንት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ ሁሉ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝእኔ በስደት አለም ላይ ነኝ ጸበል እንኳን መጠመቅ የማልችልበት እና ጸበል የማላገኝበት ሀገር ላይ ነኝ😭😭
    ይህ ምልክት እኔ ላይም ይታይብኛል😭
    አንዳንዴ ጩሂ ጩሂ ይለኛል አንዳንዴ የሆነ ከሗላየ እራሴን ይዞ የሚገፋኝ ሰው ያለ ይመስለኛል ስራመድ የምቆምበት ምድር በጣም ሩቅ ያለ እየመሰለኝ በምናቤ እና እያንቀላፋሁ እራመዳለሁ
    አንዳንዴ ደግሞ በጭንቅላቴ ላይ እንደ ነፋስ ሽው ብሎ ሲገባ ይሰማኛል ብቻ የሆነ ቅዠት የሆነ ግራ መጋባት ውስጥ ነኝ😭

    • @genetfikadu4041
      @genetfikadu4041 8 หลายเดือนก่อน +4

      ከቻልሽ እህቴ ፀሎት ሲታደርጊ በሀይላንድ ውሃ ሞልተሽ ውዳሴ ማርያን አድርሽ ከዛ መልሰሽ እሱን መጠመቅ

    • @genetfikadu4041
      @genetfikadu4041 8 หลายเดือนก่อน +1

      ከቻልሽ እህቴ ፀሎት ሲታደርጊ በሀይላንድ ውሃ ሞልተሽ ውዳሴ ማርያን አድርሽ ከዛ መልሰሽ እሱን መጠመቅ

    • @ናታኔም-ዀ4ወ
      @ናታኔም-ዀ4ወ 8 หลายเดือนก่อน

      @@genetfikadu4041 እሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ😥🤲

    • @mebrhitgebremariam8441
      @mebrhitgebremariam8441 8 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @EldanaSeilu
    @EldanaSeilu 8 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 8 หลายเดือนก่อน +13

    የእኔም አባት በአርቄ አጠጥትዉት አሁን ቤተስብን ሠላም ነሰቶ ይኖራል ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ

    • @Donut_2929
      @Donut_2929 8 หลายเดือนก่อน +2

      Egzabher yerdash ehete

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 8 หลายเดือนก่อน

      @@Donut_2929 አሜን አሜን አሜን እህቴ

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigistteferi3260 ወድሜን በመጠጥ ሰተውት እይህው ጠጥቶ ሲክር እየወደቀ እየተነሳ ይመጣል ቤቱን ብጥብጥ ካልጠጣ ግን ሰላም ይሰራል ይበትነዋል

    • @hiwotluel3026
      @hiwotluel3026 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሸ አባታችውን ተረዱት ተንከባከቡት .እኛ አያታችን እንደዚህ ነበር መከራችን አበላን ሳንረደው ሳንከባከበው ሂወቱ ሊያልፍ ሲል መድሀኒት እንደተደረገበት አወቅን .በጣም ይቆጨናል ሎ😭😭😭

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 8 หลายเดือนก่อน

      @@hiwotluel3026 እሺ እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔ እንኳን ሰደት ነኝ ፀበል ይሄዳ ብልናል የግዛ ይቅርብ ዝምዶቹ ናቸዉ በትመህርት ጎብዝ ሰለሆን በአርቄ ያጠጡት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ ለእንሱም

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 8 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ይሄ ሁላ ምልክት እኔ ላይ ይታያል ስደተኛ ነኝ ግን መንፈሱ ሁሌም ሲታደስብኝ ይሰማኛል እበጂ ጩህ ያገኘሽውን እቃ ሁላ ወርውር ሰው ለምን ይናገርሻል ኬለሽበት ቦታ ጥፍ ከሰው ፍጥረት ሁላ ርቀሽ ሂጂ ራስሽን አጥፍ በቃ የማያረገኝ ነገር የለም እኔ ግን ዋስ ጠበቃዬ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም አይዞሽ ይለኛል እመብርሃን እናቴ አልተወችኝም እግዝአብሔር ይመሰገን አለው ክብሩ ይሰፋ ለመድሀኒአለም ዛሬም በባእድ ምድር ያልተወኝ እህት ወንድሞቼ ምንም ያህል ያላችሁበት የሰው ቤት ህይወት ለፀሎት አመቺ ባይሆንም እንኳን ጠዋትና ማታ አባታችን ሆይ በሉ በቃ አምላክ ልብን ነው ሚያየው በሰላም ያዋልከኝ በሰላም አሳድረኝ ማለት በራሱ ትልቅ ፀሎት ነው ወለተ እየሱስ ብላቹ በፀሎታቹ አሰቡች ሁላችንንም እመብርሃን ታስበን በዘረፋፋው ቀሚሷ ከክፋ ነገር ሁላ ትጋርደን🙏🙏🙏

  • @gdihdjbj4728
    @gdihdjbj4728 7 หลายเดือนก่อน +3

    በረከቶት ይደርብን አባታችን ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንንን😘😘😘ማርያምን 2013 ዓ.ም የኔ ፈተና ነበር አባቶቻችንን 😘 የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለድንግል ልጅ እመ ብርሃን.ቅዱሱ ሚካኤል ስል ስጮህባቻው እኔ ሀጢያተኛ ባሪያ ባህዛብ መሀል ስጠራው ሳይንቀኝ እግዚአብሔር አምላካችን ከእግሬ በታች አደረገልኝ 😢❤❤❤

  • @samialtesfayt
    @samialtesfayt 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ተክለ ወይኒ ብላችሁ በፀሎታችሁ ኣሰቡኝ ሁላቹም

  • @tosha4841
    @tosha4841 8 หลายเดือนก่อน +6

    እሰኪ አንድ ነገር በሎኛ ሁሉም እህቶች በጣም ነዉ የሚጎዱኛ አሁን ግን አቃተኛ እናትና አባቴ ወንድሞች ምንም3 እህቶችእንዳልነሳ አርገዉ ሰበሩኛ አሁንም በምን እነጉዳትነወ የሚሉ እኔ ደሞ መርቅ አልችልኩም ከሰዉጋም አልግባባ😢😢😢😢😢😢ደከመኛ አይመሰላችዉ

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 8 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሰን
    እውነት ነው እኔ የማልፈልገው በአፌ እየተናገርኩ ተቸግሬያለሁ እግዚአብሔር ይኼን ክፉ እንዲያርቅልኝ በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 หลายเดือนก่อน +14

    ወለተ ህይዎት፣ወለተ ሰንበት፣ ሀይለ ማርያም፣ወልደ ኪዳን፣ ክንፈ ሚካኤል እና ቤተሰቦቸን በፆለት አስብኝ አስቡን

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለንሰሀ አያብቃቸው መተተኞችን , ከሰይጣን ብሷል ምቀኝነታቸው 😢የምታሰሩት መተት መልሶ እናንተ ላይ ይዙር, :: ሂወታችን ፈተና ሆነብን በምቀኞች መተት😢

  • @Burtan-d8z
    @Burtan-d8z 8 หลายเดือนก่อน +9

    እኔሁሌም"መጨነቅመፍራት ደስታሠላምበውስጤየለም😢ተቸገርኩ'በሀሳቤዉስጥጥሩነገርአጣው😢

    • @brhan713
      @brhan713 8 หลายเดือนก่อน +4

      ጸሎት, ቅዱስ ቃሉን ማንበብ, ስግደት, ከሰው ጋር መመካከር ጥሩ ነው
      እግዚአብሔር ይርዳህ/ ይርዳሽ

  • @Tsi541
    @Tsi541 8 หลายเดือนก่อน +7

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ እንኳን አደረሳችሁ መላው ቤተሰቦቼ

  • @maru1589
    @maru1589 8 หลายเดือนก่อน +11

    አባታችን የዛሬው ትምህርት ከአስከ ዛሬው ትምህርት በላይ የኔ ህይወት ነው ብርሃነመስቀል ብለው በፀሎት አስብኝ ወለላይቱ የዛሬዋ እናቴ ቅድስት ልደታ ማርያም ሀገሬ አምጥታ በፀበልዋ እንድትፈውሰኝ ለቅዱስ ቅርባን እንድታበቃኝ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 8 หลายเดือนก่อน +3

    አባ መፍዘዝ መደንዝ እራስን መጠበቅ መተው ነገሮችን ችላ ማለት እራሴን ማመም እንዲሁም ቀኑን ሙሉ እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ሁሌ መተኛት መፈለግ ይሄ ሁሉ እኔ ላይ አሉ።እርዱኝ እባካችሁ አባ እባኮ መፍትሄውንም በሰፊው አስተምሩን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 8 หลายเดือนก่อน

      እቤት ውስጥ ፀሎት ቤት ሰርቶ ጠዋት ማታ መስገድ መፀለይ መፆም በመቁጠሪያ ታስር ብሎ መቀጥቀጥ ማን እንደሆነ ይናገራል

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul 8 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረስዎ❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน +2

    በዚ ክፉ ስራ ላይ የተሰማራቹ እግዚአብሔር ይገስፃቹ

  • @Desta12829
    @Desta12829 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ኣሁን እንደዚ ነው ያለው በጣም ይጨሃል ይማታል እመ ብርሃን ትወስልኝ ወንድሜ በፀሎት ኣስብት አባካቹ ገብረ ማርያም ብላቹ😢 ልበ እየተሰበ ነው በሱ ምክንያት እግዚአብሔር ይገስጣቸው የርኩሰን መናፈስት አና የማሰራት የተመሙ በምህረቱ ይገበኛቸው

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 8 หลายเดือนก่อน

      የእኔም አባት ትዳሩን እይብጣብጥ ይኖራል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት አባታችን እናመሰግኖታለን በየመንገዱ አብደው የምናያቸው ሰዎች ችግራቸው የሰው እጅ እና የመንፈሱ ድብቅ ሴራ እንዳለበት የተማርንበት ነው እመብርሀን ትጠብቀን እንጂ በጣም ከባድ ነው የዚህ አለም ነገር አስቸጋሪ ነው

  • @frewoinykahasaye3582
    @frewoinykahasaye3582 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለ ሂወት ያሣማል አባቲች እናቴ እብዳ ነወ የምተች አባታች በጸለታች እሰቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብላቹ

  • @MershaYmer
    @MershaYmer 8 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት የኛ እንቁ አባት እድሜ እና ጤና ይስጠወት

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል እንዃን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለልደታ በዓል ፍቅሯን ጧዕሟን ታሳድርብን🌸🌸🌸💐🌹🌹🌹🕯🕯🕯

  • @Hayat-hp7mi
    @Hayat-hp7mi 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ፆሎት ልፀሊ ስል እፍዛለሁ ቆሜነዉ እምቀረዉ ዝም ብዬ ለምንድነዉ ፆሎት እምተዉ እያልኩኝ ኣስባለሁ ኣእምሮየን ግራ ይገባኛል ኣንዳኣንዴ በስራም በሁሉ ነገር እነቃለሁ ኣንዳንዴ ያፍዘዝኛል ፈዛዛ ኦሆናለሁ ሰዉ ሲደዉልሉኝ በጣም እናደዳለሁ ለብቻዬ ብቻ ነዉ ደስ አሚለኝ ከዎንድመቼ ከአሀትቼ ከወላዶቼ ጭቅጭቅ ነዉ ከነሱ እኔ ከነሱ መለየት በዉስጤ ኣስባለሁ እባካቹ ፆሉዩሉኝ ለኔ ለደካሟና ለኣጥያተኛ አሀታችሁ ወለተ ዮዉሃንስ ብላቹሁ በፀለታችሁ ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዉያን ፀሉዩሉኝ በድክመቴ ራሴ እየተጨናነኩነዉ እንደ ማበድ ነዉ እምሰማኝ😭😥

  • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
    @egziabiheryetemesegeneyhun5691 8 หลายเดือนก่อน +4

    እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ጉዋደኛየን እንዲሁ ታማለች ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ 😢

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን ያገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋ

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 😢😢😢

  • @mebrhitgebremariam8441
    @mebrhitgebremariam8441 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቀሲስ ሄኖክ እንደምኖት
    እግዚኣብሄር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ ክብር ለሱ ይሁን
    የእርሶ ትምህት መድሃኒትዬ ስለ ሆነ ነው መሰለኝ እርሶ የማገንበት ኣድራሻ ለማግኘት ልፅፍሎት እልና ኣልፅፍም ዛሬ ግን በእግዚኣብሄር ቸርነት የድንግል ማርያም ተራዳኢነት እናቴ ባእታ ማርያም ናት ደሞ እና ሰዎች ያለ ምክንያት ኣንገናኝም እና ስለ የእብደት መተት ትምህርት ድምር ቆይቼ የእህቴ ልጅ እያስታወስኩኝ ትምህርቱን ጨርስኩትኝ እና ወንድሜ እዚህ ህይወት ውስጥ ኣለ እንዴት እንደሚድን ግራ ግብት ብሎ ከሰው ሃገር ኣለሁኝ ግን ደሞ መቼ እንደሆነ ባላውቅም ኣንድቀን ድኖ እንድማየው ደሞ በእግዚኣብሄር ተስፋ ኣደርጋለው። ዘኣማኑኤልን በፀሎት ያስቡልኝ ቀሲስ ሄኖክዬ

  • @SaDd-b1m
    @SaDd-b1m 6 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ሰማያት ብላችው በፀሎት አስብይ አባታችን😢😢😢😢

  • @elias2024
    @elias2024 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳን ለእሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአለ ልደት አደረሶት። እራሳችንን እንድንመረምር እሚረዳ ጥልቅ ትምሕርት ነው። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @gdihdjbj4728
    @gdihdjbj4728 7 หลายเดือนก่อน

    በፀሎት አስቡኝ አባታችን ወለተ ዓማኑኤል ❤❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከትዎ ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን እሚወድዋት እመቤታችምን ትጠብቅልን አሜን

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኣባ መገኘ ቁጥራችሁን ኣስቀምጡልኝ በጣም ቺግር ላይ ነኝ መንፈሳዊ ሂወቴ ተበላሽቶ የማብድ እየመሰለኝ ነዉ ባዶነት ይሰማኛል እራስሽን ኣጥፊ ኣጥፊ ይለኛል ለትንሽ ስዓት መተንፈስ ያቅተኛል በዚህ በፅሑፍ ልገልፀዉ ኣልቺልም ከባድ ነዉ መገኛወትን ቢያስቀምጡልኝ ደስ ይለኛል😢😢😢

    • @azebberhe
      @azebberhe 8 หลายเดือนก่อน

      አባታችን የሚገኙት አያት አምስት ሰንሻይን አባርትመት ገባ ብሎ የመጥምቁ ዮሐንስና በእመቤታችን ቤተክርስቲያን ነው

  • @HiwotTadesse-l7m
    @HiwotTadesse-l7m 8 หลายเดือนก่อน

    አባ ታችን እድሜና ጠና የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaferahusisaye
    @etaferahusisaye 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ እኔን ፅጌ ማርያምን በፀሎት አሰቡኝ

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፈጣሪ አምላክ አባቴ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 7 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እመቤታችን ጸጋዎትን ታብዛለዎት

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏♥♥♥♥👏👏👏👏

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 8 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsgnalen abtachen❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 8 หลายเดือนก่อน

    የእብደት መንፈስ አይ. የስንቱን ሰው ህይወት ተመሰቃቀለ😢 አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳን አደረሶት ለልደትዬ
    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dammamdammam322
    @dammamdammam322 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ስላሴ እያላችሁ

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 8 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤ የኔአባት እኔ እሚገርመኝ ሁሉም ትምህርት የኔህይዉት የሚመስለኝ ነገር😢❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ወለተ እዝጊ🥹 ተስፋይ 🥹እዝጉ🥹 በፀሎት አስባቸው 🥹🤲

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egthabher yemesgne abatachene enkuane dehena metulen enkuane aderswete yeftune yebarkune abatachne 🤲🏽🙏🏽❤️

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን❤

  • @Kidistኢትዮጵያ
    @Kidistኢትዮጵያ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልኝ ኢወቴን አገኘውት

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 8 หลายเดือนก่อน

    ?አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድማና ጤና ይስጥልን ጌታሆይ አድነኝ 😢😢😢 ከዚህ ከክፉ አውሬ 😢😢😢

  • @eftah21
    @eftah21 8 หลายเดือนก่อน +1

    ረቡኒ❤❤❤
    እንኳን አደረሰዎት አባቴ❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት አባቴ እረ አልቀናል ሳናውቅሰ እሺ እያወቅን ተቸገርን እችን ዓለም ለምንም አትመችም

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጦት

  • @MliteGidey
    @MliteGidey 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን አንድ ቀን በርሷ እጅ እመቤቴ ብርሃን አለሜ ትምረኛለች

  • @elsasemere5436
    @elsasemere5436 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በጾሎት ኣስቡን እንካን ኣደረሰን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @natnaeldemile9840
    @natnaeldemile9840 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @hani-konjo
    @hani-konjo 8 หลายเดือนก่อน

    ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠወት!!

  • @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
    @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BifuifjGifuikkiikk
    @BifuifjGifuikkiikk 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አባታችን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በምህርቱ ይማረን ድንግል ማርያም በሀይማኖታችን ታበርታን❤🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EnatMamo-sz7yb
    @EnatMamo-sz7yb 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ
    @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባ❤❤❤

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዝብሔሬ ይመስገን አባታችን❤❤❤

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 หลายเดือนก่อน

    አባ ስልክ አስቀምጡልን በስደት ለምንሰቃየው 😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 8 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ለመናገር እኔ አንዳነዴ ጩሂጩሂ የሚል ስሜት ይሰማኛል ወይ የሰው ልጅ ቆመን ስንሄድ ጤነኛ እንመስላለን የኔ አባት በስልክ ማግኘት የሚቻል ከሆነ ባገኞት ደስ ይለኝ ነበር❤

  • @Gete-do2mq
    @Gete-do2mq 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amene klehywet ýasemalñe

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን፡ወለተሃና በፀሎት አስቡኝ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ወለተማሪያም ብለው ያስቡኝ

  • @asmamawbelachew8893
    @asmamawbelachew8893 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @AlemAsrat-lk3jj
    @AlemAsrat-lk3jj 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያስማልን እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልዎት

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልኝ 🤲🤲🤲😢😢😢

  • @shams9208
    @shams9208 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @AsdDad-uc1zd
    @AsdDad-uc1zd 8 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ሰንበት በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 8 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እዉር ሆንን አባታችን እናመሰግናለን❤

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን❤😢😢

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ በረኸትዎ ይድረሰኝ

  • @Repzp
    @Repzp 8 หลายเดือนก่อน

    ፅጌ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢😢😢

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 8 หลายเดือนก่อน

    Zegawean yabzewalet amen amen amen kelhewaty yadamalean ❤️❤❤.

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቀሲስ ምን ልበል ቃል አጣው

  • @AalamBazazin
    @AalamBazazin 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጌ ማርያም በጸሉት አስቡኝ እባካቹ አባታችን የት ነዉ ሚገኙት በማርያም ንገሩኝ🙏

  • @DaniOrthodox-lo7id
    @DaniOrthodox-lo7id 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @ሶሶ
    @ሶሶ 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ይፍቱኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን፤ ቃል ህይወት ያሰማልን ፡፡
    አባታችን የጥምቀት እና የፈውስ አግልግሎት እየተሰጠ ነው?

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አብባታቺን

  • @hbeesan2297
    @hbeesan2297 5 หลายเดือนก่อน

    ቁጥራቸውን የምታውቁ በማርያም ተባበሩኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 8 หลายเดือนก่อน

    🎚አሜን🤲
    የክርስትስ ሰላም ለሚያምኑት ሁሉ ይድረስ🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
    ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @Amy-d990
    @Amy-d990 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እንኳንለእመቤታችንልደትበአልአደረሰንአደረሳችሁ

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን😢😢😢😢😢😢😢

  • @hit2579
    @hit2579 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kale heyewet yasemalen abatachen

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኳንደህናመጡአባታችን ይሄውየኔጎረቤት የመግስትሰራተኛነበር አብዶአዴአላሆክበርይላል አዴማሪያምንይላል እግዚአብሄር ይማረው አባጥያቄልጠይቀዎት እኛክርስቲያኖች የሙስሊሞችበአል ሲመጣእኳንአደረሳችሁ ማለትበሀይማኖታችን ችግርአለውዴ ሙስሊሞችእኛንእኳንአደረሳችሁሲሉን ኡዝታዞቻቸው ክርስቲያኖችን እኳንአደረሳችሁአትበሉ ሀራምነውቁረአናችንአይፈቅድም ብለውክርክርላይነን አባጥያቄዬንእዲመልሉልኝአደራ❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃል ህይዉት ያሰማልን