አፄ ቴዎድሮስ : ትረካ - ክፍል 1 The story of the life of Tewodros II : Emperor of Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg ปีที่แล้ว +3

    አፄ ቴዎድሮስ የእዉነት ገዝተዋል ወደፊት የሚገዙ ናቸዉ ይላሉ

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ
    የታሪክ ፁሁፎች ናፍቀውኝ ነበር

  • @tigisttesfaw
    @tigisttesfaw ปีที่แล้ว +2

    አፄ ቴድሮስ በጣም ለአን ኢትዮጵያ የሞተ ጀግናነው የውም የጀግናሞተ ነው የሞተው ቢያንስ አሁን ካለው የወረደና የቆሸሸ ስርአት በጣም ውድ ኢትዮጵያዊይ ነበር ምንያደርጋል የኛህዝብ አንድነት አያውቅም ሁሉም ለኔለኔ ብቻ ስግብግብ ህዝብ

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ነበር በርታልን

  • @የቦረናዋነኝ-ኀ1ጰ
    @የቦረናዋነኝ-ኀ1ጰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው🥰🥰🥰

  • @yaredobuna12
    @yaredobuna12 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል በርቱ በዚሁ ቀቀጥሉበት

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 ปีที่แล้ว +2

    ብርቱልን

  • @lijwube2966
    @lijwube2966 ปีที่แล้ว

    ይመችህ አባቴ

  • @habtamuaderaw2166
    @habtamuaderaw2166 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድማችን ❤

  • @HappyHummingBird-ju4hy
    @HappyHummingBird-ju4hy 6 หลายเดือนก่อน

    Ewehalew

  • @FanayeAlebachew-dz8ef
    @FanayeAlebachew-dz8ef ปีที่แล้ว

    አፄ

  • @GtCell-g3z
    @GtCell-g3z 7 หลายเดือนก่อน

    ቅማንቱ መይሳው ካሳ❤❤❤

  • @ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ
    @ሰላምሁኚሀገሬ-ጸ3ሰ ปีที่แล้ว

    History is written by those who win and those who dominate

  • @salamsa9966
    @salamsa9966 ปีที่แล้ว

    በርተላልን ዉድም

  • @shibiruwondimu3595
    @shibiruwondimu3595 7 หลายเดือนก่อน

    Tewodros has confirmed that he was from humble family in a letter to queen Victoria please read his letter.

  • @HailemariamSisay-r7y
    @HailemariamSisay-r7y ปีที่แล้ว +1

    ስለ እዉነት አፄ ቴዎድሮስ እዉን ቅማንት ናቸዉ????

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 ปีที่แล้ว

    አረ ታሪክ አስተካክሉ ሙሉ ታሪኩን መስማት የፈለገ አንድ ለእናቱ የሚለውን ስሙ

    • @ethiopia-d8e
      @ethiopia-d8e 10 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ነው ትክክለኛ ታሪክ

  • @fanomedia1912
    @fanomedia1912 ปีที่แล้ว

    አጼ ቴዎድሮስ የተወለዱት ቋራ ቸርጌ አቦ ነው፡፡ ምን የሚሉት ታሪክ ማዛባት ነው?

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 ปีที่แล้ว

    author name metsaf atirsa edit argew please

  • @dadhibekele7417
    @dadhibekele7417 หลายเดือนก่อน

    የሚኒሊክና የአፄ ቴድሮስ ታሪክ ብቻ ነው ያካተተከው። እነ አፄ ዮሃንስ ምነው ፀነጋኸው? ለኢትዮዽያ ብዙ ታሪክ የሰሩ ኢትዮዽያዊያዊንስ?

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  หลายเดือนก่อน

      ውድ አድማጫችን የአፄ ዮሐንስን ታሪክ ጨምሮ የተለያዩ የሀገራችን ነገስታት ታሪኮችን በቅርብ ግዜ በተጨማሪው አዲሱ ዩቲዩብ ቻናላችን መልቀቅ እንጀምራለን
      አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books
      www.youtube.com/@Abribooks

  • @יעקבקנדה-ת8ב
    @יעקבקנדה-ת8ב 19 วันที่ผ่านมา

    Todrwos juess on crstani the is fake video

    • @pageofbirana
      @pageofbirana  9 วันที่ผ่านมา

      ውድ አድማጫችን፡
      በሀገራችን ከተፃፉ ታሪካዊ ልብወለዶች መሀከል እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶች የአማርኛ ስነፅሁፍ ማስተርፒስ የሚሉት በሀገራችን በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ ከተፃፉት 2 ታሪካዊ ልብወለዶች አንድ ለናቱ እና የታንጉት ምስጢር የተሻለ ቦታ የሚሰጠው የታንጉት ምስጢር የተሰኘው ይህ መፅሀፍ እነሆ በሌላኛው አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books በተሰኘውቻናላችን በሚያምር አቀራረብ ተሰናድቶላችኋል እያደመጡ እንዲዝናኑ ጋብዘኖታል
      th-cam.com/channels/HOAFJNImbZzrft6SbQxJ3w.html

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 ปีที่แล้ว +1

    አፄ ቴድሮስ የቅማንትና የትግራይ ናቸው ።

    • @masaratfriend6874
      @masaratfriend6874 ปีที่แล้ว

      Ethiopian 💚💛❤💪💪💪becha nachewu

    • @sadiamohammed1902
      @sadiamohammed1902 ปีที่แล้ว

      @@masaratfriend6874 ayegude emgerme eko new

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 ปีที่แล้ว

    አረ ታሪክ አስተካክሉ ሙሉ ታሪኩን መስማት የፈለገ አንድ ለእናቱ የሚለውን ስሙ