እነዚህ ቃላቶች ከሴት ልጅ ከሰማህ ፍቅርህ መግለጽ እና የኔ ናት ማለት ትችላለህ በርግጠኝነት |yod house

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @girmadawdali4689
    @girmadawdali4689 ปีที่แล้ว +1

    ሀሳብሽን በደምብ articulate አድርገሽ ነው የምትገልጪው። ጎበዝ ነሽ፣ በርቺ፣ በእውቀትና በምክንያት የሚያስብ ወጣት / ማህበረሰብ በመፍጠር የበኩልሽን ድርሻ እያበረከትሽ እንደሆነ መረዳት ይቻላል። እናመሰግንሻለን

  • @sitotawteruneh3950
    @sitotawteruneh3950 ปีที่แล้ว +1

    ማሬ የምታነሻቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው አስተያየት ባክ ግራውንዱን አስተካክይ ድምፁንም እደዛው ወጭ አትፍሪ ይበጥል ዘመናዊ ለማድረግ ሞክሪ ስለምክሮችስ እናመሰግናለን

  • @taffesseabebe9601
    @taffesseabebe9601 ปีที่แล้ว

    በንፅፅር ያቀረብሽው በትክክል እውነት ነው በሰዎች ሂወት ያለ ነው በአንዱ የሂወት መንገድ ለረዥም አመት ተጉዤ በጣም ተጎድቻለሁ ጥሩ አስተማሪና የሂወት መንገድ ቀያሽ ትምህርት ነው በርቺ

  • @DemisAbebe-l1y
    @DemisAbebe-l1y ปีที่แล้ว

    ❤ የሳይኮሎጅ መምህር ብዬሻለሁ ።በርች አዳዲስ ነገር አምጭልን።❤

  • @BirukBiruk-ew2hx
    @BirukBiruk-ew2hx ปีที่แล้ว

    ትምርትሽን ወድጄዋለው

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 ปีที่แล้ว

    ዝተፈቐረ ኣምላኽ ናይ ፍጥረታት ንጉስ ህይወትኪ ይባርኻ ሓፍተይ በዛ ሓሳብኪ ፈዊስክና ህይወትና ኣለምሊምኪዮ የቐንየልና🙏🙏🙏

  • @AejetaFufa-gp2so
    @AejetaFufa-gp2so ปีที่แล้ว +1

    መልካም ትምህርት ሆኖ አግኝቻለሁ።ቀጥይበት!!

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @bariulfina5616
    @bariulfina5616 ปีที่แล้ว

    I received your teaching. Thanks continue

  • @TeameMehari-dc6sy
    @TeameMehari-dc6sy 11 หลายเดือนก่อน

    Wow thanckyou my sister respect ❤

  • @jemalhassen
    @jemalhassen 9 หลายเดือนก่อน

    ዮዶ ትክክል ነሽ የምር እዉናት ነዉ፡፡

  • @MesayElias-ln8qe
    @MesayElias-ln8qe ปีที่แล้ว

    ጡሩ ትምርት ነወ ❤thankes

  • @AntenehBehailu
    @AntenehBehailu 11 หลายเดือนก่อน

    Fetar kanchigar yehun wub
    Yehone asabe new enameseginalen❤❤❤❤

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 ปีที่แล้ว +1

    ዮዲት እንዴት ነሽ ? በርቺልን

  • @gabeseifden6043
    @gabeseifden6043 ปีที่แล้ว

    Thank you Yod house please keep it going 🎤🎤🎤🎬🎬🎬

  • @nurdinabduu
    @nurdinabduu 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ

  • @AbebeTakele-t4h
    @AbebeTakele-t4h 9 หลายเดือนก่อน

    Thakyou yod❤

  • @tesfayeferede
    @tesfayeferede ปีที่แล้ว

    ❤❤ዮዲየ እናመሠግናለን❤❤

  • @amedieassefa6453
    @amedieassefa6453 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ።

  • @ethiopiaraya717
    @ethiopiaraya717 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ወደጀዋለሁ ፍቅርኛዬ ውጭ ሃገር ናት ቃል ተግባብተናል ነገር ግን ድንገት የኔ አለመሆኗን ነገረችኝ እራሷን ዝቅ አድርጋ ትወቅሳለች እንደገና ራሴን ፈልጊ ያላገኘሁ ነኝ ሰለዚህ ተወኝ ትላለች ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሀሳብሽን በግል አካውንቴ ስጭኝ

  • @RtgCbh
    @RtgCbh ปีที่แล้ว

    ትለያለሽ ❤

  • @ConfusedCat-zx4tl
    @ConfusedCat-zx4tl 6 หลายเดือนก่อน

    Temechtognal❤❤

  • @AmbayKebede
    @AmbayKebede ปีที่แล้ว

    አንችም እስኪ ሰለ ፍንጪት ሴት ምን ፈላጊ ናት ?ንገሪኝ በተረፈ ለምትሰጩ ትምህርት አድናቂሽ ነኝ።

  • @RtgCbh
    @RtgCbh ปีที่แล้ว +1

    በአካል ከማላውቃት ፍቅረኛዬ ጋር ረጅም ጊዜ ብናሳልፍም በቤተሰብ ምክንያት ልርቃት ብወስንም እድትርቀኝ አልፈልግም በማለቷ ድጋሚ ወደሂወቷ መለሰችኝ ከብዙ ቆይታ ቡሀላ ቤተሰብ ሽማግሌ ላክ ካልተቀበሉክ ወደነሱ ነኝ አለችኝ ምን ላድርግ

    • @mohammedghareeb3801
      @mohammedghareeb3801 ปีที่แล้ว +1

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון ปีที่แล้ว

      ተዋት የሴት ሞልቶ ተርፎ ችግሩ የወንዱ ነው ከሴቶች ወንዶች ቁጥሩ በጣም ያነሰ ነው

    • @Yiehyes
      @Yiehyes ปีที่แล้ว

      የኔ ደግሞ ሁለት ወልደናል ነገር ግን እሷ በጾም ወቅት እኔ መሬት ከተኛሁ ይንቀኛል አብረን በመኪናዬ ስንሄድ አያናግረኝም በምርቃቴ አበባ አልሰጠኝም የሚሉ ነገሮችን በሽማግሌዎች ፊት ተናገረች እናም እኔም ለተወሰነ ግዜ ለብቻዬን መሆን አለብኝ አለች እናም የሷን ምርጫ ተቀብዬ እየኖርኩኝ
      ምን ተመክሪኛለሽ በዛም ላይ የልጆቼ ነገር ያሳስበኛል ከዘ

  • @DANIEL-j2p1e
    @DANIEL-j2p1e ปีที่แล้ว

    Realy

  • @berhanearayaselasie9913
    @berhanearayaselasie9913 ปีที่แล้ว

    ኣስፈላጊ ትምህርት ነው ደግሞ ለምግለጽ የምትጠቀሚበት ጥበብ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት
    ከኣስመራ

  • @jimy1069
    @jimy1069 ปีที่แล้ว

    U Ladies,be honest and tell your man whatever u feel direct instead of going around which men don't like in most cases,to love is not for men to express, don't make mistake, by always expecting men to understand u,u need to understand him too.

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  ปีที่แล้ว

      አዋ ልክ ነህ....!!!

  • @RabiHussein
    @RabiHussein 8 วันที่ผ่านมา

    እኔማከማንጋእደንትገናኝለማወቅነበር

  • @Ethiopiamusicmasters
    @Ethiopiamusicmasters ปีที่แล้ว

    Y❤❤❤ this inside love of me idea

  • @AbdisaHussa-up7rg
    @AbdisaHussa-up7rg ปีที่แล้ว

    ዳስ ይላል በታም ትያቀ ግን እየዋደደችም የበተሰቡዋ ሃሰብ ብቻ ምትቀበል ከሆነችስ???

  • @befekadumoreda1841
    @befekadumoreda1841 ปีที่แล้ว

    U are VIP !!!

  • @hiderali8678
    @hiderali8678 ปีที่แล้ว +1

    ጎረቤቴ ጋ አንድ አመት ሞላን ሀለታችንም ተፈራራን ባሏ ውጭ ነው የሚኖረው ምልክቶቹ ከብዙ ብጥቂቱ ይታዩባታል ከባሏ ጋ በስልክ ሰላም የላትም ምን ላድርግ??

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  ปีที่แล้ว +1

      Yesw kehonch yesew nech.....aleke❤❤

    • @germaapp317
      @germaapp317 ปีที่แล้ว +1

      ስልኳን ለኔ ስጠኝ

    • @eimanlove
      @eimanlove ปีที่แล้ว +1

      የሰዉ ቆጆ ማየት መካሪ ማጣት ነዉ ምን አልባት ባተ ምክኒያት ይሆናል ትዳራቸዉ ሰላም የለላቸዉ

  • @edriissiraaj40
    @edriissiraaj40 ปีที่แล้ว

    Arif

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك ปีที่แล้ว

    አንድ የሴ ጋኛ አለኝ እኔ እፈልጋለሁ እስከፔረዳ ትነግረኛለች በዛው መሀከል ወንድሜ ትለኛለች መንገድ ላይ በመሀል በጡቶቻ መታ ጠጋ ታረገኛለች ማንኛው ቦታ የምንሄደው አብረን ነው የምትሄድት ትነግረኛለች በየቀኑ ሪፖርት ታቀርብልኛለች ችግር ከገጠማት ታክረኛለች በዚህ ሁሉ ወንድሜ የሚለው ቃል አስጨንቆኛል በምን ስሜት ውስጥ እንዳለው ላስቀይማትም አልፈለኩኝም የፍቅር ጋደኛም መፈለግ አልቻልኩም የት ጠፋ የት ዋልክ ማለት የደወለችው የሚል ጥያቄ አለባት ምን ላርግ ?

    • @SnitSenayt-uz4ub
      @SnitSenayt-uz4ub ปีที่แล้ว +2

      ኣንድ ቀን ረጋ ቆፍጠን ብለህ ስሜትህ ወደ ፍቅር እየተቀየረብህ መሆኑ ንገራት እና የሷን ሀሳብ መስማት እንደምትፈልግ ንገራት ግን ካልፈለገቹ መቅረት እንደሚችልና ልክ ኣሁን እንዳላቹት በእህትና ወንድምነት መቀጠል እንደምትችሉ ቢሆንልህ ግን ደስ እንደሚልህ ንገራት እና ተሎ መልስ እንድትሰጥህ እንዳትገፋፋት ግዜ ስጣት እንደውም ኣንዴ ካልካት በኋላ እንደረሳሀው ሁን ከዛ ኣሁን ከምታሳይህ ፍንጭ የበለጠ ታሳይኋለች በቃላቶቻ orተግባርዋ እንደኔ ሀሳብ ነው

    • @dekboAlemayehudekboAlemayehu
      @dekboAlemayehudekboAlemayehu ปีที่แล้ว

      የኔህት እንዴት ነሽ የገርምሻል ከተከታዮችሽ በጣም የምወድሽ እና አይኔ እስኪ ደክም የማይሽ አንዱ ነኝ ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ነው እናም አሁን ከምነግርሽ ነገር አብሽ ምክርሽን ታካፍዪኛለሽ አንድ ፍቅረኛ አለችኝ ልበልሽ ቀልድ አይደለም የምንተዋወው የዛሬ ሶስት አመት ካምስ ውር ሆኖናል ይሄን ስልሽ በፍቅር አይደለም በፍቅር ከተዋወቅን ሰባት ውራችን ነው ከ7 ወር ከዛበፊት የሉት አመታት ግን ስለፍቅር ስለሰላም ግኑኝት ወዘተ ምንም ነገር የለንም ግን ባይን እንተዋወቃለን አንድ ግቢ አብረን ነበር ተከራይተን የምንኖረው እዛግቢ እነሱ 10 አመት በላ ሆኖቸዋል እኛገን 6 ወር በቻ ተቀምጠን እንደድል ሆነና ወጪ ወጣን ግን እኛ ከሜሄዳችን በፊት እሷ ጆርዳን ሄደች አሁንም እዛ ነው ያለችው ከቤተሰብጋር እና ከናትየዋጋር ግን ብዙም ባይባልም እንግባባለን እና እሷ ጆርዳን ሆና በናትየዋ አማካኝነት ክእህቴጋ በስልክ ማውራት ጀመሩ ቤተሰብም ይወዷታል ገን እኔም እወዳታለው በፉትም እዳልኩሽ ባይን እወዳታለው ባናወራም አሁንግን እኔ አፈቅራታለው ወደዚም ፈጣረ ከረዳኝ ወስዳታለው እያልኩ ነው እና ግን አፈቅርሃለው እወድሃለው ትለኛለች የበላችውን የሚማትን የዋለችብት የሆነችው ሁሉ ተነግረኛለች በቃ በጣም ብዙ ትደውላለች በጣም እና የውነት ፍቅር መሆኑን እንዴት ማወቅ የቻላል እንደ ሴትነትሽ ምክር ስጭኝ

  • @tesfaytesafy2122
    @tesfaytesafy2122 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @solomonhaile4360
    @solomonhaile4360 7 หลายเดือนก่อน

    ቄስ,ብትሆኝ ኖሮ ሁሉም
    ወንዶች ሚስት አጋብን እያሉ ያሰቸግሩሽ ነበር,በጭሩ ምክርሽ,ዘላቅና ቀና ነው ተበረክ::

  • @berhanuabebe4273
    @berhanuabebe4273 ปีที่แล้ว

    ምችት ብሎኛል

  • @afartoday
    @afartoday ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @temuman4966
    @temuman4966 ปีที่แล้ว

    yodit and neger liteyksh koy gin anch baletidar aydeleshm mlt hule endezh aynet videio sitlek ??

  • @miftaabdo3297
    @miftaabdo3297 ปีที่แล้ว

    ዉነትሽኖ አነን የግተመግን ነገር ነው ❤❤ ከልበኖው የምሎው

  • @adamwube5256
    @adamwube5256 ปีที่แล้ว

    የሞትያት ሴት ስለሌለች አንቺ ዝግጁ ነሽ?

  • @abdelakelifa1959
    @abdelakelifa1959 ปีที่แล้ว

    መባዳትደስሲለኝ😮😮😮😮

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 ปีที่แล้ว

    💞💞💕💞

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 ปีที่แล้ว

    Tiru hasab new

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    🥰❤👏👍

  • @Ethiopiamusicmasters
    @Ethiopiamusicmasters ปีที่แล้ว

    Thus road

  • @tenawtadesse6153
    @tenawtadesse6153 ปีที่แล้ว

    Be wust melish

  • @abdilazizbeshir1530
    @abdilazizbeshir1530 ปีที่แล้ว

    yodi abo yemechesh menegnay yamare content new metakerbew selamena tenashen yabzaw MKU IS 2009

  • @wandefrawtesfaye2313
    @wandefrawtesfaye2313 ปีที่แล้ว

    10q

  • @vahaksakadjian4271
    @vahaksakadjian4271 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት !!! ይሄ ሁሉ ድብብቆሽ እውነት አስፈላጊ ነውን ? ::
    የህንድ ፊልም እንኳን በዘፈን ይገልፁታል :: ይሄ የነጭ ለባሽ ስራ እንጂ የፍቅር ነገር ጨርሶ አመስልም ::
    ቤተሰብን ደብቆ አመሉን ደብቆ ከሚኖር ሰው ጋር ኑሮ ባይኖር ገደል ይግባ :: መውደድ ወይም ፍቅርን መግለፅና ማሳየት እንዲህ ነውር እስከሚመስል ድረስ complicated አበሳ ከሆነ !? ይሄንን ሁሉ ጣጣ የማያበዙ ሲወዱም ሲጠሉም ሳይፈልጉም ሲፈልጉም ለሰው ልጅ ድካም ግዜና ጉልበት የሚያስቡ የሚጨነቁ የሚያዝኑ ትሁትና ግልፅ ህዝቦች በአለም ዙሪያ ሞልተዋል ::
    አበሳ ችግርና ፈተናን ማን ይወዳል ::
    ነገር ግን ...
    ይሄኔ የሆነች ከብጫቂ ጨርቅ የተሰራች ቀሚስ ሲያዩ አድናቆትን እንደሚወድሱ ለዛ ቀሚስ ስንቱን ይዘከዝኩት ነበር ::
    ነገር ግን የፍቅር ነገር ሲሆን እራስን መዋሸት የራስን ግዜ ማጥፋት ሳያንስ የሌላውንም ማበላሸት የመሳሰሉ ውስብስብነትን መፈፀም ጨርሶ የነበረውን ፍላጎትና የፍቅርን ስሜትን ገድሎ ጭራሽ ከተወሰነ ግዜ በኻላ እልህ የሚባል ዝንባሌ ውስጥ ይገባል :: ያኔ ውሸቱ ስብከቱም ማስመሰሉም ወ.ዘ.ተ ይንጋጋል ::
    Love is pure !!! Love is something to embrace love is decorated with honesty !!!! አብዛኛው ግዜ የኛ ነገር መሰረቱም መነሻውም መድረሻውም " ውሽትና እርስ በእርስ መፎጋገርን ማጦፍ የመሳሰሉት ከማካሄድ ምነው እንደዛች ብጫቂ ጨርቅ የተደሰትነውንና ስሜታችንን እንዲሁም ያለንን ፍቅር ጥንቃቄ ባለው ውሳኔ በግልፅ ብናደርገው ብንናገረ ስሜታችንን ብንገላለፅ ምኑ ላይ ነው ችግሩ ?::
    በቃ ካልተወሻሸን ካልተደባበቅን ምንም ነገር አይጣፍጠንም አይጥመንም ማለት ነው ?
    Honestly speaking after few days it gets So boring and frustrating.
    ይሄ ሁሉ ውጣ ውረድ ለምን ያስፈልጋል ?::
    ፍቅር የጋራ ነው እኮ ::
    “ሆንሽብኝ የቤት ስራ “
    የሚለውን ዘፈን በጣም ነው ትዝ ያሰኘኝ የዛሬው ንግግርሽ ::
    By the way This is I believe my first I hear you , honestly speaking you really pinpointed everything clearly . This is what I experienced.
    ፍቅር ካለ ከቆዳ ዘልቆ ይታያል ይህ የግድ እንዋደድ አይነት የchallenging ድርጊት ይመስላል :: ከፍቅር ይልቅ::
    ይሄ የዘመኑ ፍቅር ሳይሆን
    አይቀርም ::
    እኔ እንዲህ አይነት አበሳ ውስጥ ገብቼም አይቼም በእድሜ ልኬም ሰምቼም አላውቅ ::
    in my አፍላ እድሜ ladies or girls were classic don’t have so much complication , girls were girls ladies were ladies in a moderate cultural influence with lots of class.

  • @aschalewmengistie1394
    @aschalewmengistie1394 ปีที่แล้ว

    ጢሩ ኖ

  • @tilahunabate7577
    @tilahunabate7577 ปีที่แล้ว

    አይን አፋር ወንዶች እንዴት እናናግር በዚህ ብትሰሪልን

    • @eimanlove
      @eimanlove ปีที่แล้ว +1

      ዋዉ ፈጣጣ በበዛበት ላይቭ አይናፋር ወድአለ እኔ አላምንም😂😂