Aba Yohannes Tesfamariam Part 1347 A ''አልተውህም''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 251

  • @ወለተስላሴየድንግልልጅ
    @ወለተስላሴየድንግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አባዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን እኔና ልጄ ልንግባባ አቻልንም እና በፀሎት አስቡኝ ወለተስላሴ ነኝ

  • @ssss4655
    @ssss4655 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወገኖቸ ምነው ሸር ሸር የማናደርገው በሉ ኑ በሚጣፈጥ አ ደበታቸው የሚያስተምሩት እንስማ ከዛም ሸር ሸር እናድርግ

  • @majh3760
    @majh3760 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን በፀሎት አሰብን እጀን ይመኛል

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 6 หลายเดือนก่อน

    የስደቱ መጽናኛ አባታችን በዚህ ክፉ ጨለማ ዘመን እርሶን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው 🤲🏻ትንሽ ከፍቶኝ ብዙ ደስስስ ይለኛል የወንጌል ገበሬ ልዩ መምህሬ መዝሙርዎን ስብከቶን ስሰማ ደግሞ ነብሴ ተስፋ ታደርጋለች ሺ ዓመት ያኑርልን 🤲🏻🤲🏻እንዲሁም እኔን ወለተ ማርያም እና ጉዋደኛዬን ወለተ ማርያም በጸሎት ያስቡን 🤲🏻አባቴ ጭንቀታችን የራኃማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ያውቀዋል ያትሰዲቱ ማርያም ለምስክርነት ታብቃን 🤲🏻እናቴ እመቤቴ🤲🏻

  • @MohandasHcgcgxgx-rw1bd
    @MohandasHcgcgxgx-rw1bd 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @TilahunUga-ns7tt
    @TilahunUga-ns7tt 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በፀሎት ያስቡኝ የክርስትና ስሜሐብተእየሱስ።የጎደለብኝንጎዶሎዬን እንዲሞላልኝእባክዎትንበፀሎቶያስቡኝ።

  • @GHh-f4r
    @GHh-f4r 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲

  • @ዳይማ
    @ዳይማ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎት አስብኝ ዉለተ የዋሓንስ ብለው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ትግስትካሰቡትያሰርሳል
    @ትግስትካሰቡትያሰርሳል 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባዬ እንኳንበሰላምሡጡልን
    የበረሀውደግና የታሪክአባት

  • @kidistchere2082
    @kidistchere2082 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገነ እካን ደና መጡልን አባታችንን እግዚአብሔር ባሉበት ቦታ ይጠብቆት አሜን በፀሎት አስብን አትርሱን አሜን🤲✝️🙏

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃልህይውት ያስምልን አሜን አሜን

  • @kenubishbedl7517
    @kenubishbedl7517 6 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እንኳንደህናመጡልን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
    አባቴ በፆሎት አሰቡኝ ወለተ ሰላሥ በጠም ተምማ ናው የሉኩ ጀርይ አይርሲኝ😢

  • @Adis-u7h
    @Adis-u7h 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ አባታችን ሺ አመት ያቆይልን አሜን

  • @binyamatnafu-uw8dt
    @binyamatnafu-uw8dt 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ ስለድንግል ማርያም እና ቅዱሳን ስትል ማረኝ ።አባታችን እርሶን በዚህ ዘመን ማግኘት መታደል ነው እድሜ ማቱሳላ ያድልልን አባታችን

  • @Tg21217
    @Tg21217 6 หลายเดือนก่อน +4

    የዘመናችን ቅዱስ ፣አባት

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኴን አደረስዎት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀሎትዊት አይለየን🌻🌻🌻❤❤❤

  • @የትምወርቅመዳኒአለምአባቴ
    @የትምወርቅመዳኒአለምአባቴ 6 หลายเดือนก่อน +26

    በፀሎት. አስቡኝ. አባ. ወለተ ስላሴ. ነው የክርስትና ስሜ ዝም ብሎ ይጨቀኛል. በጭቀት. ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነው😢😢

    • @GhrhyGhggg-vw7op
      @GhrhyGhggg-vw7op 6 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር ያላቅሽ እህቴ እኔ ም እጨነቅ ነበር ኪዳነምህረት ነች ያላቀቀችኝ ለኔ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለሁላችሁ ትድረስ

    • @AllBaad-nb2mg
      @AllBaad-nb2mg 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን አህታችን

    • @HdhfuHfhdh
      @HdhfuHfhdh 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እህቴ ጭቀት ጥሎብኛል ልተውው ሥል አውቆ ዳቢልሶ ያሥጨንቀኛል😢

    • @miram-ed4dr
      @miram-ed4dr 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን(3)

    • @gvvcccc1938
      @gvvcccc1938 6 หลายเดือนก่อน

      ፆሎት አዲሪጊ

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ናፍቆታችን እንኳን ሰላም መጥሉን በጸሎታቹ ኣስቡን ወለተ መድህን እያላቹ ቡረከት የለኝም ስድስት ዓመት ሰርቼ ምንም የለኝም እህ😢

  • @gery7671
    @gery7671 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳ ደህናመጡልን ላስተማሩን ለመከሩልን ለገስፁን አባታችን እድሜና ይስጥልን አሜን በጸሎትአስቡኝ አባዬከነቤተስቦቸ ባልተቤቴን አስቡልኝ አባዬ

  • @የወንቅሸቱቅዱስገብረኤል
    @የወንቅሸቱቅዱስገብረኤል 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
    በአሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የስደተኞች አባት

  • @Samsunga345g-k9f
    @Samsunga345g-k9f 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የተዋህዶ ባለግርማችን እምባና ፀሎተውት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጠና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tibletsintayo9135
    @tibletsintayo9135 6 หลายเดือนก่อน +1

    Abate.ekan.basalam.matulen.rajim.edime.yadilot❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ElllllllllllllllllllllllllllllllllElllllllllllllllllllllllElllllllllllllllllllllllllllllllllllElllllllllllllllllllllllllllll

  • @maryshamtoot1529
    @maryshamtoot1529 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኛ ስስት አባት እንኳን ሰላም መጡልን በአሉበት ሰላመዎት ይብዛልን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ ስጦታ አባት ዘላለም ኑሩልን

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    አልተውህም☝️🤲አባታችን በእንባ በፀሎትዎ አስታርቁን ከአምላካችን ተለይተናልና በሰራነው ኃጢአት ርቀናልና 😢

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe 6 หลายเดือนก่อน

    የኛ አባት ዮሀንስ የአለም ብርሀን ናቸው አልጫውን አለም ያጣፈጡ ናቸዉ።አባታችን በውነት ናፍቀናል አምላክ ሆይ እባክህን ፈተናቸውን አርቅላቸው።

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባዬ የወንጌል ገበሬ የሰላም የፍቅር አባት ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አባዬ እንኳን አደሮሱት 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @yerosidatagnew
    @yerosidatagnew 6 หลายเดือนก่อน +1

    egzaber yemasge lazichsati yaderasen amlak amen abatachin enkuwan badana matachulin tsalotachuna ebachu ayilen enkuwanla emamat baselam adaresachuyatwayido ijoch

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 6 หลายเดือนก่อน +4

    Abtchene enqane beslame metelne yegae jegnae yegae leyue yesdtegae abtchene bewente edmewene yarezmelne amen kale hiwte yasemalne amen segewene yabzalute balbte egzabhrea egzibhreae yetebkelne amen amen amen berktute yedrebene

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 6 หลายเดือนก่อน +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ልዩ ስጡታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፅን ለበረሀው መናኝ ለአባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለዘላዓለም ያኑርልን ባሉበት እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን እኛም የተማረነውን የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳደርብን መጨርሻችን ያሳምረልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለማርያም

  • @AprdAamad
    @AprdAamad 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን አባታችንቃለህይወትያሰማልን በድሜወትንያስረዝምልን ፀጋወትንያብዛልንአሜን❤

  • @Titt-y1x
    @Titt-y1x 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weldetyks-qr7ys
    @weldetyks-qr7ys 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እታየ እኩዋን ደህና መጡ ፈጣሪ ላዉደምርቱ ያብቃዎት ያለ እርሶዎ ደብሩ አያምርም ወንቅሸት😢😢 በጥብቅ ይፈልጋል እርሶዎን ኑልን የሚያፅናናን አባት እንሻለን ይመለሱልን ወደወቅሸት እመቤት በሰላም ወደቦታዎት ትመልስልን😢😢 እታየ እኔ ደካማ ሀጢያተኛ ስደተኛ ከሰዉ የማንስ ሴትነኝ በፀሎት ያስቡኝ እህተስላሴ ከሀዛብ ሀገር ስደተኛዋነኝ 😢😢😢😢 አቤቱ እለምንሀለሁ አምላከ የዉሀንስ አንተዉ እርዳኝ

  • @WerFgh-u2o
    @WerFgh-u2o 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገፀፁን ቃል ህውትን ያሰማልን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን❤

  • @werkneshiAragaw
    @werkneshiAragaw 6 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤❤❤❤❤አባ በፅሎት አስቡኚ እሕተ ማርያም ነኚ በስደት ላይ አሰሪወቸ ፍቃድ አላሰራልሽም ብለውኚነው

  • @Asa-yh2be
    @Asa-yh2be 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል አባቴ ቤተሰቦቸንበፀሎት አስቡልኝ እ ውድሜን በሰላም ወደሀገሩ እድገባልኝ በፅሎት አስቡልኝየወቅሸቱ ቅድስ ገብሬኤልድራስልኝ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @mimidamtew7352
    @mimidamtew7352 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በፀሎት አይርሱኝ አባዬ ወለተ እየሱስ🙏

  • @3124aa
    @3124aa 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእኛ አለኝታ ናፍቆታችን አባትነት የንታየ እንኳንም በሰላም መጡልን ባሉበት የአለም ሁሉ ቤዛ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @MelatMelat-w1w
    @MelatMelat-w1w 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማል በ አባታችን በፀሎት አሰብን አፀደ ማርያም ሴተሰን በት አይርሱኝ አባዬ

  • @uukk1271
    @uukk1271 6 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ሰላም መጡልን የሰለም አባት ምዕመናን ላክ እያዳርግን ሰንገባ

  • @Tg21217
    @Tg21217 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ናፍቆት የበረሀው መናኝ ልዩ አባቴ ኑሩልኝ በአሉበት

  • @alamark1631
    @alamark1631 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብርይመስገንአሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜጤናያድልል አሜን አሜን አሜን የኝተስፈአባዩዩዩዩ የበሀዉመናኝአባታችን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን
    አሜን አባታችን በፀሎት አሰቡን እህተ
    ገብርኤል ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Nuhemit-qf6rr
    @Nuhemit-qf6rr 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ባሉበት ሰላም ይሁኑልን የኛ ሂወት፡፡ በመንፍስ ይዩኝ ፍተናዬ በዛ እኔ ደካማ ነኝ፡፡

  • @tigsttitigst
    @tigsttitigst 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በፀሎትሑ አስቡኝ እህተሚካኤል ስሜ በጣም አሞኛል የምኖረው በስደትነው አስቡኝ አባ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እንካን ደና መጡልን ዬኛ ተናፋቂ አባት ዬኛ ልዩ መፅናኛ ኑሩልን ሺ አመት አባዬ በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ❤

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አባቴ ወለተ ማርያም እያሉ እኔንና ቤተሰቦቼን በፀሎት ያስቡኝ በትንሹም በትልቁም ነገር ያስጨንቀኛል አባቴ ፀሎቶት አይለየኝ

  • @yohansyohans101
    @yohansyohans101 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ab teletkum zekurna ABA

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባት አለሜ የኛ ተናፋቄ እኳን ደህና መጡልን እግዚብሔር ባሉበት ይጠብቅልን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሞኛን እደዉ በአህዛቦች ምድር እዳልቀር ፈርቻለሁ በፀሎት አስቡኝ አባየ ወለተ ማርያም እያሉ እደዉ ጭንቅ ብሎኛን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
    @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይክበርይመሰገን አሜን ለአሰተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸገውንያብዛለወት እርጂምእድሜናጤናንሰጥልንአሜን
    የወንቅሸቱቅዱስገብርኤል ሰው አርገኝ

  • @Mesedejane
    @Mesedejane 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወለቴ ምካኤል ያስቡልን

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሸር ላይክ አድርጉ እህቴ ወንድሞቼ

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ አባች❤❤❤❤

    • @TilahunUga-ns7tt
      @TilahunUga-ns7tt 6 หลายเดือนก่อน +1

      አባቴ በፀሎት አስቡኝ የክርስትና ስሜ ሐብተ ኢየሱስ ነዉ።

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA 6 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ እባታችን የበራሃው መናኝ እንኳን በሰላም መጥሉን
    እባታችን. በፀሎቶት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን እንይ ሃጥያተኛና ድካማ ነኝ ና

  • @genetugebremeskel222
    @genetugebremeskel222 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ገብረ ሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ እኔ ሀጢያተኛና ደካማ ነኝ

  • @tymordoha
    @tymordoha 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በፀሎታቹ አስቡኝ አመተ ሥላሴ ብላቹ ትንሽ ፈተና ነበረኝ 🙏🙏🙏

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe 6 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን መኩሪያየ አባቴ።

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 6 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን በረከተዎ ይደርብን አሜን

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን ገዳማችንን ይጠብቅልን

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 6 หลายเดือนก่อน

    የተከበሩ ውድ አባታችን የወጌል አርበኛ የታሪክ ባለቤት እንኮን ደህና መጡልን ❤ናፉቆታችን ፀሎትዎ አይለየኝ እስከነ ቤተሰቦቸ ወለተ ሀና ያሰብኝ

  • @zed96
    @zed96 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን አባ በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ🤲🤲

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 6 หลายเดือนก่อน

    በእወነት ሥለሁሉም ነገር እግዚያቢሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ላሥተማሩን ለመከሩን ለገረፁን የሂወት ምግብ ለመገቡን በእውነት ቃለሆይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመኖት ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    እኛም የሠማነውን በሥነልቦናችን 30,60,100 ያሥቀምጥልን ቃሉን ሠምተን ቃሉን ለመተግበር ያብቃን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አባታችንን ሀገራችንን ህዝባችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አለማየሁ ሀይለ መሥቀል እያለችሁ በመንፈሥ ቅዱሥ ድረሱለት በእውነት ለምስክርነት ያብቃኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እንኳን ደህናመጡልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን የስደት ስንቄ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት❤❤❤

  • @tamnaabebe896
    @tamnaabebe896 6 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ልዩ አባታችን ሽ አመት ኑርልን

  • @RiditRidit-f5s
    @RiditRidit-f5s 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በፀሎትዎት አይርሱኝ😢

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 6 หลายเดือนก่อน

    አባታቺንን የበርሀው መናኚ የወጊል አርበኚው እስከዘላለሙ ዲርስ ከፉወትንን አያስማንን የዘላለም አምላከ ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል በጡሎተው አይርሱን አባታቺንን አሜን አሜን አሜን

  • @ዶክተርአብይነኝሰብስክራይ
    @ዶክተርአብይነኝሰብስክራይ 6 หลายเดือนก่อน

    አባዬ እኔ ድካም ነኝ እግዚአብሔር ቅዱስ ገብርኤል ከቤተስቦቼ ፍቅር ሰጠኝ እግዚአብሔር ሆይ አንተ እረዳኝ

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ😢

  • @SghsgsZggzg
    @SghsgsZggzg 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
    አባየ በጸሎት ያሰቡኝ ሁለተ ሰንበት
    እያሉ ያሰቡኝ

    • @StarCell-hw6kl
      @StarCell-hw6kl 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንን

  • @kassahunnigusie3406
    @kassahunnigusie3406 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በጸሎትዎ ያስቡኝ ገብረስላሴ

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 6 หลายเดือนก่อน +8

    አባታችን የተዋህዶ አርበኛ የበረሐዉ ለምለም የወንጌል ገበሬ የኛ ናፍቆት እንኳን ደና መጡልን🎉 ዘዉትር ፅሎት ልመናቹሁ አይለየን እንኳን አደረሳቹሁ ለማማት የተዋህዶ ልጆች በሙሉ በሰላም ለተንስኤዉ ያድርሰን😢የጌታየ ፍቅሩ በረከቱ እረዴቱ አይለየን😢

    • @AlemKassaye-g8l
      @AlemKassaye-g8l 6 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen ehetachen🙏

    • @GhrhyGhggg-vw7op
      @GhrhyGhggg-vw7op 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🎉

  • @EmuHailu-pu3pn
    @EmuHailu-pu3pn 6 หลายเดือนก่อน

    ወ/መስቀል ነኝ በፀሎት አስቡን የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል የበረህኞው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፍማርያም አምላክ ይርዳኝና ስለትሽን ይስማሽ በሉኝ ታምሩን ለመናገር ያብቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 6 หลายเดือนก่อน +6

    አባ በፀሎት አስቡን ፅጌ ማርያም ወለተማርያም አስካለ ማርያም ወልደ ዮሐንስ ወልደቂርቆስ ሐይለስላሴ ወለተዮሐንስ እህተሚካኤል ተክለ አረጋዊ

    • @tsehaygebrehiwet5147
      @tsehaygebrehiwet5147 6 หลายเดือนก่อน

      አባ እኻን በሰላም መጡ አባየ በፀሎት አስቡኝ አመተማርያም

  • @w.G7017
    @w.G7017 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የኛ የሀጢያተኞቹ አለይታዎች ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ጠላቶቻቸውን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን
    ገዳማችንን እስከ ምፅአት አይፍታብን አሜን
    ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @KenubishBedele
    @KenubishBedele 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KenubishBedele
    @KenubishBedele 6 หลายเดือนก่อน +2

    0:37 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 6 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን በፀሎት ኣስብን አተርስን ወለተ ስላሴ ኣተርስን አባዬዬ🙏🙏🙏🙏

  • @alamark1631
    @alamark1631 6 หลายเดือนก่อน

    አባዩዩበፀሎትአስብኝ አባቴ ወለተ ማርያምብላችሁ አባዩዩ

  • @mulumalak
    @mulumalak 6 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን የበለም አበት ምዕመናን ላክ ያዳርግን ሰንገባ

  • @እግዜአቤሔርይመስገንአመተ
    @እግዜአቤሔርይመስገንአመተ 6 หลายเดือนก่อน

    አባዬዬዬዬ አይናችሁን ለማይት ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ አመተ እየሱስ ብላችሁ😢😢😢😢😢

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን አልተውህም☝️በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን ባሉበት ቦታ በረከታቸው ይደርብን እኛም የሠማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ለበረከት ለፍሬ ይበልልን በቃሉ 30//60//100 ያማረ ፍሬ ለማፍራት የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ሠሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ጥበብን ያድለን ከሚድኑት ከተመረጡት ያድርገን መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን አባታችን ገዳማችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያን ህዝባችን እግዚአብሔር ሠላም ያድርግልን ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲
    አንተ የግፍ የመከራ ቦታ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አልተውህም ከስደት መልስህ ለደጅህ እስከ ቤተሠቦቼ አብቃኝ የአንተ ፍቃድ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በፀጋያቆይልን አሜን አሜን አሜን😊

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
    @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡልን ቅዱስ አባታችን በፀሎት አስቡኝ በትዳሬ ሰላም አጥቻሎ በፀሎት አይርሱኝ ወልደ ሰንበት &አፀደ ማርያም አይርሱን አባዬ😢

  • @BetAbebe
    @BetAbebe 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባይዬ በፀሎትዎ ያስቡኚ ወለተ ማርያም ብለዉ

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
    @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን👏ፀሎቶት አይለየን አሜን👏

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልኝ ናፍቆታችን በአሉበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @malika1140
    @malika1140 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @Masarat-t6f
    @Masarat-t6f 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን እኳን አደርሱት
    ለህማማት የኛ ትሁት አባት
    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን ❤❤አባዬ በፆሎቶሁ እሰቡኝ ወለተፃድቅ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @jsb6824
    @jsb6824 6 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በፀሎት አስቡኝ፡አባቴ በጣም እየተፈታተነኞ፡ነው

  • @FekaduTiku
    @FekaduTiku 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃልወት ያሰማልን የስምንተኛ ሐዋር ያ የተዋህዶ አርበኛ

  • @hulagerishlegesseteshome1689
    @hulagerishlegesseteshome1689 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin Abaye endafachu yehunilign yederegelign🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @EmuHailu-pu3pn
    @EmuHailu-pu3pn 6 หลายเดือนก่อน

    አባ እኔም ቤተሰቦቼም የተመሰቃቀለ ህይወት ውስጥ ነው ያለነው ወ/መስቀል ነኝ።