የሞተ ሰው ዱአ ያደርግልናል?ለምን አትከራከሩም⁉️ክፍል3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @sadiyavidyo4470
    @sadiyavidyo4470 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ነኝ በሰማ ነው ምንጠቀም የወገን የረብብ❤❤❤❤

  • @BRTUKANAdem
    @BRTUKANAdem 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሸህ ኢሊያሥ አህመድ አሏህ ከእዝነቱ አይለይህ አሏህ ይጠብቅህ በእዉቀትላይ እዉቀት አሏህ ይጨምርልህ የሀቅሰዉኮነህ አሏህ ይዉደድህ እኛም ለአሏህ ብለን እንወድሀለን እድሜህን አሏህ ሡብሀነሁወ ተአላ ያርዝምልን ያረብብብብብብብብ

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 3 หลายเดือนก่อน

      ሸሕኢሊያስበቁሙየሞተጠሞአጥማሚ፡ውይምላስአረዛዘምአኡዚቢላሕበመጀመሪያተማር

  • @NajateNajate-112
    @NajateNajate-112 6 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ጠመው ካጥማሚወች ይጠብቀን ያረብ ሀያሉ ጌታ በሰው ያውም በሞተ ሰው መገዘዝም አይፈልግ ልቦና ይስጣችሁ አሻራኪወች

  • @RahmaZemwaa
    @RahmaZemwaa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጉድ እውቀት ጀማሪወች እንጠንቀቅ ብዠታ እንዳንገባ እንንቃ የነብያችንን አለሂ አሶላቱ ወሰላምን ሱና ያስከትለን

  • @ኢትዮፒ
    @ኢትዮፒ 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሞተሰው አይረዳም ወገን ከራሱም ዱዓ ይረልጋል

  • @AbasYasin-h6f
    @AbasYasin-h6f 5 หลายเดือนก่อน

    Masalhi

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 5 หลายเดือนก่อน

    ያረብሽሀኽኡመርአላህይጨምርልህ

  • @HawaMOLA-dx6gf
    @HawaMOLA-dx6gf 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና ኢሊአስ አህመድ አላህ እድሜህን ያስረዝምልን

  • @EbrahimEbrahimebr
    @EbrahimEbrahimebr 4 หลายเดือนก่อน

    ዋሽህአባከ

  • @RahmaZemwaa
    @RahmaZemwaa 4 หลายเดือนก่อน +1

    አኡዙቢላህ እንደው የሞተሰው ከኛ እንጅ ዱአ የሚከጅሉት እንጅ ጭራሽ ይረዱናል ኡስታዝ ኤሊያስ አህመድ አምሳያችሁን ያበብዛልን

  • @Rahmajemal-cx5wd
    @Rahmajemal-cx5wd 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለሀውለወላ ቁወተ ኢላቢላህ አይ አቡበከር አላህ ይምራህ

  • @NuredinMohammed-t2j
    @NuredinMohammed-t2j หลายเดือนก่อน

    አህባሽነት ፍልስፍና ነው ፍልስፍና ደግሞ የጅማት ስጋን ማላመጥ ማለት ነው። እነዚህ የአህባሽ መሪዎችም ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ፍልስፍናው የራሳቸው ሃይምሮ ውስጥ ሲጋጭባቸው ይመለሱ ይሆናል የሚየሳዝነው አሁን የሚያጠሙት ህዝብ ነው።

  • @hhgf-gx3om
    @hhgf-gx3om 6 หลายเดือนก่อน +3

    አር አላህን ፊራ የአብዱላ ሀርር ተከታይ የካፊር እምነት የሞተን ስው ጥር ይሰማል ከብት ነህ አቡበከር ሰውን ወደ ሸርክ አላህ ከአህባሽ ጥመት ይጠብቀን

  • @NuredinMohammed-t2j
    @NuredinMohammed-t2j หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ሰወች ትንሽ ቆይተው የሞቱ ሰወች ለራሳቸው ዱዓ ሊያደርጉ ይችላሉ እንዳይሉ ብቻ!

  • @AwolSeid-p7o
    @AwolSeid-p7o 6 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ ከሞተ ስራ ሁሉ ይቋረጣል ዱአ ማድረግ አይችልም ማለት ነው ለማንኛውም

  • @seadatofik9720
    @seadatofik9720 5 หลายเดือนก่อน

    ay elias alah edme ena tena ysth

  • @HawaMOLA-dx6gf
    @HawaMOLA-dx6gf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ከሞተ ቡሀላ ስራ ቤኑራ ማን ጀሀንም ይገባል ስራው ጋር ብቻ ነው የሜገናኛው

  • @zd-555
    @zd-555 4 หลายเดือนก่อน

    ከሙሺሪክ ምን እንማራለን

  • @nejmyseid2477
    @nejmyseid2477 3 หลายเดือนก่อน

    መልዕክታቸውን ሳይሆን ሁኔታቸውን ገምግሜ።
    ተረጋግቶ ማስረዳት =>> ሱፊዮች 100% ሰለፊዮች 0%
    በፈገግታ መናገር =>> ሱፊዮች 100% ሰለፊዮች 0%
    መቆጣት የግብዝነት =>> ሱለፊዮቹ በጣም ይቀርባሉ
    ለአድማጮች ቤተሰባዊ ወይም ወድዳጃዊ አቀራርብ =>> ሱፊዮቹ ይመቻሉ
    ትዕግስት =>> ሰለፊዮች ትግስታቸው ከመጨረሻው ደረጃ ላይ የደረሰ ይመስላል
    ደስታ =>> ሰለፊዮቹ ከውስጥ ደስተኛ አይመስሉም
    የሰዎች ሁኔታቸው ከቃላቸው በላይ አስተማሪ መሆኑን አትርሱ

  • @امسليمان-غ2ر
    @امسليمان-غ2ر 6 หลายเดือนก่อน +3

    እነዚህ በቁማቸው የሞቱ ናቸው
    ከሞተ ሰው ምን ትፈልጋላችሁ ለራሱ ከቆመ ሰው ግዱአን እየፈለጉ

  • @Help-sn8nv
    @Help-sn8nv 6 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ አቡበከር እባክህ የፈጠረህን አምላክ ፍራ ጭራሽ ብለህ ብለህ የሞተን ሰው ጉዳያችሁን ጠይቁ ትላለህ?እባክህ አምላክህን ብቻቻቻ ጠይቅ የሞተ ሰውማ በቃ ጥሩም ይሁን መጥፎ ከስራው ተገናኝተዋል አንተ ወንጀለኛም ሁን ንፁህ ፈጣሪን ጠይቅ

  • @KerimaHussan
    @KerimaHussan 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቀን ጠመው ከሚያጠሙ ሰዎች

  • @CRISTIYANO111
    @CRISTIYANO111 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ዩቲብ የከፍልሀል

  • @jfr4080A
    @jfr4080A 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምን አይነት እብደት ነው ያአቡበክር ንግግርነው ጤኔኛነህግን ወደአላህ ተመለስ ደካሞችን አታጥምም

  • @KamilaKamila-f8b
    @KamilaKamila-f8b 4 หลายเดือนก่อน

    አቡበከረ ጃሂል መሆኑን የሜያሰረዳ ነው ኤሊያሰ አላህ ይጠብቅህ

  • @zd-555
    @zd-555 4 หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢላህ በላህ አረ የዚህ ሰውዩ ደምፅ አታምጡት

  • @UmerGetachew
    @UmerGetachew 7 วันที่ผ่านมา

    አይ የሰውልጅ መረጃ ከማስቀደም በፊት የጥመት አቅልህን ትጠቀማለህ ኢሊያስአህመድ እስቲ ሌላውን ቶወው እና ያንተኑ ሽህ የኢብኑል ቀዩምኪታብ ተመልኩት

  • @SeifuRametu
    @SeifuRametu 6 หลายเดือนก่อน

    አንቴ ደደብ አቡበከር የኣዳም ልጅ ከሞተ ስራው ተቀቋርጦዋል።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 6 หลายเดือนก่อน

    አላህን ትቶ የሞተ ሰው ይሰማል ይላል ይሄ ደደብ ቀብር አማላኪ ጃህል ሱፊ