የምትቀኝው ለዚህ ነው| How to deal with jealousy and insecurities
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- @Ahadumedia @kirubelahadu #ahadupodcast #kirubelahadu #relationship #insecurity #jealousy In this video, we dive deep into jealousy and insecurity, exploring both the healthy and toxic sides of these emotions. Discover why a balanced level of jealousy can actually strengthen relationships and encourage personal growth, while excessive or toxic jealousy can lead to self-doubt, conflict, and emotional strain. We’ll cover the psychology behind these feelings, reasons they arise, and practical tips to manage them in a healthier way. If you’ve ever struggled with jealousy or insecurity, this video is here to help you understand these emotions and turn them into forces for positive change!
ትገርመኛለህ ደም ሳይነካህ ሰው ልብ ውስጥ ገብተህ የምትወጣ ልጅ ነህ ❤
ere saks haha
😂😂
ደስ እያለኝ የመሰማው ቪዲዬ በዛ ላይ በሂወታችን ያጠነጠነ ነገር ነው በርታ🎉
ባካችሁ ይህን የበሰለ የአይምሮ ምግብ በነፃ አትብሉ ላይክ አርጉ አትከፍሉበት ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በጣም እናመሰግናለን ዎንድሜ ❤️🙏👌
🎉🎉 ዋው ኪራ ሁሉም የተናገርካቸው ትክክል ናቸው እኔ ከዚህ ነፃ ነኝ እሚቀናበት ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላል ኪራችን በርታ በጣም መልካም ሰው ነህ ተባረክ🎉🎉
well ወንድምነቴ ዛሬ 100k ትገባለህ ያንስብሃል ኪራዬ❤❤
ተባረክልን መምህራችን ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ❤
ካይን ያውጣህ አምላኬ ይጨምርልህ ❤
እናመሰግናለን ኪራዬ🥰እሄን የመሰለ የሚጠቅመን ትምርት እንዳያመልጣቹ ኑናስሙ👏
ይገርመኛአል. ትክክል ነው የሚያአወራሃው 😊
እናመስግናለን ❤
ደስ ብሎኝ ነው ምስማህ በፍቅር እቀናለው ቅናተኛ ነኝ ከልቤ ስለምወደው❤
ምረጥ ትምህረት እሰኪ ወድሜ ሰለ እረቀት ትዳረ ቪደወ ሰራልን ከባድነወ የረቀት ትዳረ ትግሰትን ይፈታተናል 😢😢😢😢😢😢
Wuy kiraye bante sntachn tenkara eyehonk endalen btawk nurln wendmachin ❤❤❤❤❤❤❤
Tebarek wondime gobez lij neh edme ena tena yistih
ያንተን ቪዶ እያየ ላይክ ሳያረግ እሚያልፍ ግን አለ😊
ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ክበርልን መምህራችን😊
♥♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘እሚገርም ትምህርት ነዉ ኪራ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
ምታወራው ልክ ነው ምታሳዝነኝ በዚ መንግድ እንዳታስቡ ብለህ ኢንርጂህን ምጨርስው ነገር ነው ከኛ ከአበሻ ባህሪ የተነሳ
😂
ደስስስስስ ብሎኝ የምሰማው ቴኪው ኪራ ወንድሜ🎉
Thank you kira❤❤❤
ይመችህ አቦ አንተብቻ ተናገር 👍👍👍❤❤❤❤ወንዲሜ 100k
Malee mo thanks bro
አልሀምዱሊላህ ተዛሬው በሽታ ነፃ ነኝ ኪራየ እናመሰግናል ትለያለህ❤
ያሠላም የልቤን እያነበብክ የምትነግረኝ እኮ ነዉ የሚመሥለኝ❤❤❤❤❤
Kirachen❤❤❤ nebs eko neh ye lij awaki
አመሰግናለሁ❤❤❤
ኪራነት❤🙏
ኡፉ ኡፉ ቤተሰብ 100k ለንገባነዉ ደስስል እዝጋ ሞነዉ ያንች መሰለሽ እንዳቱሉ ከሱ በላይ ይህ ቻናል ለኔ ነዉ የጠቀመኝ 😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Thank you ,! Appreciate it 🙏 stay blessed 🙌
Thank you kiraye 😮
Ye unat mtaweraw ngr wusxn hinekgnl tebarek
ኪራቺን ወንድምኔት ክብሪልን Thank you so much ❤❤ ቅመሞቼ እስት እሄን ወንድማቹ 100K አስገቡት Sher Sher Guys
Yegeremal zare 1degn gobeze lji negna 🎉🎉
Thank you Kiru
Thank you ❤
Kira tanks ❤❤❤❤
Thanks bro
ስለ ቅናት ሳስብ የ አበባ ደሳለኝ ሙሲቃ ነው ትዝ እሚለኝ አረረ በለው እንደኔ ቅናተኛ አልነበረም ኪራ የምር አሁን ተሻሽያለው ብዬ አስባለው ፋሚሊዎቼ ራሱ ውይ አንተን ያግባች ሚስት ነው እሚሉኝ እነሱ አሁንም እምቀና ነው እሚመስላቸው እኔ ግን ራሴን ሳየው በጣም እንደተሻሻልኩ ነው እማስተውለው የወደፊቱን አላውቅም ሳልቀና ስቀር ግን ኮንፊደንስ ይሰማኛል ለማንኛውም አመሰግናለው ኪራ ስለ ቅናት ብዙ ቪድዮ አልሰራክም ነበር በርታ
ከከከከከከሀሀሀሀሀ
Thankyou kira
Thanks kiraye
👏👏👏🤩🤩thank you
ክበርልን ወንድማችን❤❤
you touched a good topic
ጥሩ መረጃ ነበር ግን የባክግሪውንዱ ድምፅ ክፍ ብሎ ይረብሻል
Thank you
egzabeher yexabeqeke wademachin❤❤❤❤
እኔ በፍር ቅናትማ ከሌለ ደስ አይልም ብዬ የማምን ሴት ነበርኩ ግን በቅናቱ ምክንያት ቁም ስቃይ በላሁ ከባድ ነው ጌታን ኡኡ😢
ላይክ ይገባዋል❤❤❤
Thank you kira ❤
wow yemirem nw enamsegln❤❤❤
የኔ ምርጥ ሰው ❤ የልብ ።።።።
ኧረ የኔስ ባለቤቴ አልቀና ብሎ ነው የተቸገርኩት ከራሴ በላይ አምንሻለሁ አለ ደመደመ😅ለነገሩ አኔም የሚያስቀና ነገር አድርጌ አላቅም ስራ እና ስራ ላይ ብቻ ነው ፎከስ እማደርገው ምናልባት ያ ነገር ይሆን እንዳይቀና ያደረገው ነው አያፈቅረኝም ግራ ገባኝ
ስወ ድክ አኮ በጣም ማማከር እፈልጋለው እዴትላግኝክ
Thank you so much ❤
Alhamdulilah videohn semche begze dereskubey alah anten sebeb aregelgn enji welahi kemwedat ga teleyayche neber tolo ykrta teyke meleskuwat ensha allah kezih buhala yhen bahriyen astekaklewalehu esuwanm yaskefahuwatn mekas efelgalehu
Kiraye enkane dena metahe🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
that's true
Love it ❤
አንተ የልቤ ሰው መጣህ ልስማህ በልቤ ጆሮ❤❤❤
የባግራውንድ ድምፅ እየረበሸ አስቸገረን እንጂ በእውቀት የተመሰረተ ምክር ነው በርታ ወገናችን
ኪራ ብልጥ❤
Kira❤
Yeleban tenagerekeleg mareyamen😊
እኔ ለባሌ በጣም ታማኝ ነኝ እዉነት ሴትም ወንድም ስተዋወቅ ባለትዳር እንደሆንኩ እናገራሁ በባሌም በጣም ትልቅ እምነት ነበረኝ ሰዎች ስለ ባሌ ብዙ ቢሉኝ አላምናቸዉም ከራሴ በላይ አምነዉ ነበር ስልኩን ጠልፌ ካየሁት ወድህ ግን ባሌ በጣም አነሰብኝ ለሱ ብየ ብዙ ፈተናን ተጋፍጨ ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ተሰበርኩ እምነት አጣሁ ለሱ ያለኝ ቦታ ቀነሰብኝ ታማኝ ሆኖ መኖር ትርፉ ጉዳት ነዉ😥😭😭
ሰልክን የት የማግኝዉ
ወይ ቅናት😂😂😂
እኔም በጣም ቀነተኛ ጨቅጫቃ ነኝ ግን አፈቃረ ሰለሆኩ ነው ምን ላድረግ ኪራየ ለመቀነሰ እሞከራለሁ
Wow yemr tilayelih ❤❤
ቅናት ቆንጆ ነዉ
እባክ ሰልኩን
ከልክ ያለፈ ቅናት በሽታ ነው እኔ ባሌን የፈታሁት በቅናት ነው ምንም በሌለበት እብድ ይሆናል የመንግስት ስራ እዳልሰራ መረጃየን እስከማቃጠል ከባድ ነው 💔
እባክህ አግዘኝ በጣም ነዉ ማፈቅረዉ ግን በጣም አሰቃየሁት እየተጨቃጨኩ በጣም ታገሰኝ መከረኝ አስመከረኝ ግን አሁን ወሰነ አመረረብኝ ያወራኛል ለ ሰላምታ ብቻ እና ግን አሁንም አፈቅርሻለሁ ግን ተስፋ ቆርጪብሻለዉ መመለስ አልችልም አለኝ 😭😭ምን ላድርግ እዴት ልመልሰዉ ላች ያለኝ ፍቅር ሳይሆን ተስፋዬ ነዉ የጠፋዉ አለኝ 😭😭😭😭 ወደ በፊቱ ልመለስ ሞከርኩ ግን እቢ አለኝ ውስጤ እና ላስመስልብሽ አልፈልግም የሆነ ቀን ይጎዳሻል አለ😭😭😭😭
Omg so true
ኡፍ ሂወት😢
Yen janga 🫶👍👌👏🥰🌹🙏🏿
ቅናት የልብ ካንሰር ነወ
የሚገርም እይታ ነው እንደወትሮው ኪሩ ብሮ። በተለይ እራሱን መግራት የሚችል ሰው ይህን ነገር ለመቋቋም አቅም አለው።ገደብ የሌለው ቅናት ተላላፊ በሽታ በለው.. ከራስ አልፎ ሌላውን ይበክላል።ማጣት ማትፈልገውን ሰው ያሳጣል።
U call my name❤
የኔ ኪራ ❤
ኪራ ኬኛ
😂😂😂😂😂😂የሁላችን@@hanna4751
አንደኛ ነኝ ዛሬ 🥰
ወይ የኔማ ሁለታችንም እንቀናለን😂
Wey kira ahunu wend asamesaue selehunum bikenum baykenum maletache aykerm
ቅናት ጭቅጭቅ ካልበዛበት ደስ ይላል 😂😂😂😂😂
ግን ፍቅር ምንድነዉ አንድ ሰዉ ፍቅር ይዞኛል የሚለዉ ምን ሲሆን ነዉ ኪራየ አስረዳኝ በኮመንትም ቢሆን 😂
እእእ ፍቅር አላቅም ለማለትነው ይሄ ሁላ😂😂😂
@ggghhh-cr5jt አይደለም ግን ገብቶኝ አያዉቅም አንድም ቀን ወንድን ልጅ አምኘ አላዉቅም
ጡሩነበር. የሁሉ ግንዛቤ አተእደምታስበውቢሆን ኑሮ ፣ግን-----
wow 99.6 k come on guys to reach 100k
😅😅😅😅😅😅በጣም ነው ምቀናው እኔነኝ በሽተኛ የሆኩት
እኔ ይህን ቅናት አለብኝ ማለቴ በፍቅር ጉዳይ ያንሳልኝ አላህ😂😂😂😂😂
Selam ❤
🙏🙏
Ahadu hi fiker kante yazen men yeshalal???
እረ ትለያለ ኪራ😂😂😂
👍👍👍👌
የኔ ወንድም በአላህ አትለፈኝ ለወንድ ልጅ ስሜትን መግለፅ እንዲሸሺ ያደርገዋልን? ማለቴ ሲናፍቀኝ ናፍቀኸኛል ላጣህ አልፈልግም አፈቅርሃለሁ እና መሰሉን በብዛት ማለት ችግር አለው
ዋዉ100K
Kidayee
❤❤🎉
በቃ እኔ ህክምና ያስፈልገኛል ቅናት የሚባል በሺታ ለጨጎሬ ህመም አጋልጡኛል ❤❤❤😊😢
በግዜ ታከሚ😂😂😂
👍👍👍👍👍👍👍👍
ቀየርከኝ
😊
❤❤❤❤