በጣም አዝናኝ ቆይታ ከቲክቶከሮቹ አቤል እና በእምነት ጋር | Habesha blind date
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 ก.พ. 2022
- Bemnet Instagram - bemnet_kk?...
Abel Instagram - abel.et?...
Abela Entertainment- / @abelaet
መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ
forms.gle/gEiFVvtpAG2cVtae7
አዳባሪ Entertainment
contact us via telegram @adabaripromo
ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳን ብቻህን የቲክቶህ ህብረተሰብም አልቻላት😂😂
ልጅትዋን ቀለል ያለች ነች በሳቅ ገደልሽኝ እኔም እዳች ጠላ ጠጅ እወዳለሁ
ይቺ እብድ ልጅ ደስ ትለኛለች😂😂የሆነች ግርግር ነገር❤
አረ በፈጣሪ ስንት ምላስ 😛 ነው ያላት በፈጣሪ ይችን የጠበሰ በሳምንቱ እራሱን ያጠፋል
አቤል እንደዚህ የተረጋጋ ልጅ ነዉ ለካ
I Love her energy
ልጅቱ በጣም ጥባራም ንቀቷ ገደብ የለውም የሌለ መቀወጥ ትወዳለች አቤላ ግን ዋው ነው
በፈጣሪ እብድ ነሽ ደህና ነካ ያረጋት ትመስላለየ😂😂😂😂😘😘😘😘
I love this girl💟
አቤላ ምርጥ ሰው
My fav episode so far ..kelale aznanugh
ለሷ አለመጣቱ ነበር ቅጣቱ መሆን የነበረበት😂😂😂 ግን የሌለ ትመቺኛለሽ
😂😂
ለካ አረቄ እየጠጣሽ ነው ቲክቶክ ላይ እንደዚያ ሚያስወነጭፍሽ
😂😂😂😂👍
ሴትልጂእረጋሰትልነው እረወዳ
ለገንዘብ ብላችሁ ፥ የምትጋብዟቸው እንግዶችን .. በመጠጥ .. ጤናቸውን ባትጎዱባቸው መልካም ነው፡፡
እኛን ለማስደሰት እንግዶችን ማሰቃየት አይጠበቅባችሁም!
መጠጥ ምንድነው መልዕክቱ?
ሁሉም ወጣት ፥ የፍቅር ጅማሬውን .. በመጠጥ እንዲያደርግ ነው?
በዚያ ላይ ፥ ለኛ ትምህርት ሊሰጡ የማይችሉ ፥ የእንግዶችን ገመና .. ማስተላለፉ ተገቢ አይደለም፡፡
ሁላችንም ፥ ልናስታውሳቸው የማንፈልጋቸው ፥ አስቀያሚ ያለፈ ታሪክ ይኖረናል፡፡
ያንን ታሪክ ደሞ ፥ ተጋባዡ እንግዳ ካላወራው ፥ ትቀጡታላችሁ... ልክ ነው?
ሀገራችንን እንዴት ሰላም ማድረግ እንደምንችል ፥ ሕዝቡን ሊያነቃ የሚችል program ማዘጋጀት በቻላችሁ ነበር፡፡
ከመሐል ከተማ ብዙ ሳይርቅ የሚኖር ወጣት .. እንደቅጠል እየረገፈ ፥ ለሀገር እየሞተ!
መሐል ከተማ ላይ ያለው ወጣት ደሞ .. በየሚድያው ፥ ራሱን ሲያጀዝብ እንመለከታለን፡፡
በ youtube ገንዘብ ስላገኛችሁ ብቻ ፥ .. የሀገር ሕመም አይሰማችሁም?
ቢሰማችሁ ኖሮ .. አንድነትን የሚሰብኩ + ዘረኝነትንና ብሔርተኝነትን የሚያወግዙ ፕሮግራሞችን ባዘጋጃችሁ ነበር፡፡
ስትመከሩ ፥ አዋቂ ነን + ሕፃናት አይደለንም ትላላችሁ..
ይህ ነው ብስለት..?
ለመብሰል መሸበት አይጠበቅባችሁም!
ወጣትነት ማለት ፥ ራስን መካድ ማለትም አይደለም!
ሕዝቡ ስለሀገሩ ሕመም እንዳይሰማው ፥ በእንደዚህ አይነት program እያደነዘዛችሁት እንደሆነ ፥ እንዴት ማስተዋል አቃታችሁ?
አቤላ ረጋ ያልክ ሰው ነክ… …
Abela yetmechew aymeslim
አቤሎ !! አይናፋር ነህ !!
Bemnet ❤
ልጅቷ ደሰ ትላለች እራሷን ሆና ነው የቀርበችው
Part 2 pls
Tleyalesh anchi
Betam nebere des yemitilut😂😂😂thank u
I was crying when I watch this 🤣🤣🤣 she is funny!
ስወደው ይሄን ልጅ አ ቤ ላ አዝግ 😀
ብራቮ ወድጄሻለሁ
ወይኔ በእምኔ ተሾመ😂😂😂
Wawa. Timutii abela,timecheghalachuu
አርብለት 🤣🤣🤣ስወዳት
ኸረ ሰከሩ እኮ 😇😇
እስኪ ልያችሁ 💚💛❤️💚💛❤️
I love abella
አትጃጃይ
weye migerm nw yezarew bemniii minm alwedatim neber zare gn yelele nw yewededkush
Sekiralech 😄
ቀላል ሴት ፎ
getan temechteshgal 😄😂😂😂😘lat be tifi😅
Das teyalesh😍
ገና አሁን አረጋገጠሁ መጨለሏን
Wowwww wwwwowwwwwo ባጣም ባጣም አሳቁይ ካምር 2የኔ ውዶቺ wwwwwddd
ልጅቱ ቀውጤ ናት
Manat gn
yetesasate bota new yemetachut..abela yizehat wita
Beza Lay simesilegn wustu eina wuchu yemiyamir konjo Nesh
i thought she turned 18
ያለ ሜካፕ ያለ ዊግ ቆንጆ ነሽ የምር መሽኛሽ ወርቅን ደሞ ጠበቅ አርጊያት
የምር ሰክረዋል
Er contcatwan lakilgn betam temchegnalche felgulgn yarda ljoche
Weya aenci lij aetimechignm neber gin zara desi new yalishign
Des sitil eswa
Rofam school I know u😇
Abelo kemer you are so funny bro
እኔንም ጥሩኝ እስኪ
Asimesay ayidelechim berasu yemitamin eiminetu lesewu yemigerim yenitsu bahiri balebet nat
Ds tilalachu
Adebadbwachew enezin
እዚህ ፒሮግራም ለመሳተፈ አንታደ
contact us via telegram @adabaripromo
ልጅ አይናፋር ይመስላል ልጅቷም ዴስትላለች
Ende echi lej endezih neche ende
ልጇ ትመየኛለች
re wuuuu eytetetachu
Yemchesh
Entertaining!
Ketatu yabede naw
Lejochu eko kes ba kes moke alachaw betly abel hahhahaaa
Eso gen bet arif lemed agegnita naw yamatachiw...
Tamachitognal....
aref new
Siwedish begeta
achi sitqebx des tilengalech
ሳይጠጡ የሠከሩ ናቸው
This episode is stunning 😂😂😂😂😂
የሴት ገልብጥ ኦኦኦ 🤣
Min alebet
abel btame ytnadedy ymslal hodu bskoal kmera tdeknobet now anje woy msken tktel😂😂🤣
ene rasu menem alteredahuatem actwa hulu ya kid naw menem kum nager alayehubatem
አረ ልጅቱ ቅሌትዋ ሲያስጠላ ቀላል
Eche lej gn mcha nwe xnaya ymthonwe
ናጅ ወንድ ልጀ አይደለህ 😂
Lijtu betam tasetalalche ufff 👹
😃😃😃😃
Esu yelele sekruwal 🤣
ጭራሽ ኮክቴል እየሰራች መጠጣት ጀመረች እቺንማ ባሬስታ ማረግ ነው
😂😂😂😅👌👍
ገራሚ ናት የኔ ቀበጥ የሌለ ነዉ የተመቸቺኝ 😂😂😂
ልጂቷ አልተመቸኚም ከይቅርታጋ
🤣🤣👌👌
Abeda yemetasabede chick nat
Gn merkate nberbat
🤣🤣🤣
Ufff ds atyim getan tklebelbiyalsh
the worst blind date ever😁😁
እረምንአይነት ቀልቃላነሺ ቱ ሴትልጂ ስከንስትል ነውደስእሚለው
ከምር ሰክራለች
Insecure in her own body.
ጠጭ ናት ልጂቶ አይይይ ትለያለች
🛑የ ባለሀብቱ ጉድ እና የሳምንቱ ጨዋታ🛑
ፀጋ ተልከሰከሰች
th-cam.com/video/ct4DEPPHpM4/w-d-xo.html