Ethiopia በ30 ሺ ብር መኪና ቀረበ !! በኤሌክትሪክ የሚሰራ መኪና !! Cheap Car Registration

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 261

  • @asegidewazene7177
    @asegidewazene7177 2 ปีที่แล้ว +20

    አቀራረብሕ የተሟሏ አየደለም ለምሳሌ የመኪናውን ዋጋ ሳትናገር 60 ፐርሰንት ከፍሎ ለራሱ የደርገዋል ትላለህ

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

    • @netsanetalemu7133
      @netsanetalemu7133 2 ปีที่แล้ว +1

      ለ5አመት በቀን 8 ብር ይከፈላል ማለት ነው

    • @SirMichaelMengistu
      @SirMichaelMengistu 2 ปีที่แล้ว

      @@netsanetalemu7133 ትችላለህ ቆንጆ አርገህ ነው የገባህለት

    • @abubekerzeyad2720
      @abubekerzeyad2720 2 ปีที่แล้ว

      @@SayiTube l

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 2 ปีที่แล้ว +22

    መኪናው ታክሲ እየሰራ ከአምስት አመት በኋላ ቢያንስ 300,000km ይሄዳል። መኪና ደሞ ከ150,000km በላይ መሄድ ሲጀምር ችግር ማምጣቱ አይቀሬ ነው። ከፍለህ ስትጨርስ ቆንጆ ቆሮቆንዳ እጅህ ላይ ይቀራል። ሊያውም የኤሌክትሪክ መኪና በሊትየም ባትሪ 🔋የሚሰራ ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሰራ ብትል የት ልታሰራው ትችላለህ። የቸገረው ሰው እንዲህ አይነት ዲል ውስጥ ገብቶ ችግሩን በመቶ ያባዛዋል።

    • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
      @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 2 ปีที่แล้ว

      አሪፍ ሀሣብ ነዉ ብሮዬ ደሣለኝ😍👍👍👍👍

    • @itneshethiopia2956
      @itneshethiopia2956 2 ปีที่แล้ว

      Tikikle

    • @biniyamgetaneh7912
      @biniyamgetaneh7912 2 ปีที่แล้ว

      ተራቀሸ ሞተሻል ወገኛ

    • @exodusmedia382
      @exodusmedia382 2 ปีที่แล้ว

      መኪኖቼ በራሳቸው መካኒኮችን ይዘው እንደሚመጡም ማሰብ መልካም ነው።

  • @seyoumwoubshet5188
    @seyoumwoubshet5188 2 ปีที่แล้ว +7

    የመኪናዎቹ ዋጋ ስንት ነው? አቀራረብህ ችግር አለበት።

  • @ስሜቴክ
    @ስሜቴክ 2 ปีที่แล้ว +7

    700 በቀን በወር 21ሺ ብር ራይድ በበዛበት ከተማ ኪሳራ ነው

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 ปีที่แล้ว

    መጀመርያ የህዳሴው ግድብ ኤሌትርክ ማመንጨት ይጀምር

  • @dugawayabiyaf2510
    @dugawayabiyaf2510 2 ปีที่แล้ว

    ስለመኪና እየተወራ ባክግራውንድ ከአውሮፕላን የሚወርዱ ሠዎችን ነው የሚያሳው፣ ለምን?

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ውሽት እባካችሁ ወገኖች እድትበሎ 30000 መኪና ውይይይይይይ 500,00000000 አለግኝም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ2ቘ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ2ቘ 2 ปีที่แล้ว +5

    የመኪናው ዋጋ ስንት እንደሆነ አላወቅነውም ምክንያቱም መጨረሻላይ ስንት እንደምንከፍል እንድናውቀው በቀን 700 ለሚከፈለው በ5አመት 1.260 000 ብር ከፈልን ቀሪውን 60%ለመክፈል መጀመርያ የመኪናውን ዋጋ ቢያሳውቁን አሪፍ ነው ከዛ ያዋጣል አያዋጣም የሚለውን ሂሳቡን ሰርተን እናውቀው ነበር እነደዚ ለመወሰን ይከብዳል ምክንያቱም 4.000000 ብር ቢሉስ?

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 ปีที่แล้ว

    አንደኛ በጣም ውድ ነው ሲቀጥል ሜንተናስ ፓርት የላቸውም ደግሞስ መብራት በፈረቃ በሆነበት😂😂😂 አንዴ ቻርጅ ካደረክ በኋላ ምን ያህል ኪሎሜትር ይሄዳሉ የባትሪው እድሜስ ምን ያህል ነው ? መረጃ ስታቀር እንደሻጭ ሆነህ ብቻ አታቅርብ ደግሞ ለቻይና መኪና😂😂😂

  • @aberadebew4642
    @aberadebew4642 ปีที่แล้ว

    በጣም ትገርማላቸሁ ታዲያ በገቢ ነው የምንሰጠው አትሉም

  • @mekonneseyuom186
    @mekonneseyuom186 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ጥሩ መረጃነው ግን በደንብ አብራራልን ሁለተኛ አድራሻውን አሳውቀን ያቤት ታክሲ የትነው የሚገኘው እባክህ አጣራልን ደግመህ ሰራልን ከታላቅ ትህትና ጋር አመሰግናለሁ በውሰጥም ቢሆን ሰልካቸውን አሰቀምጥልኝ እባክህ ወንድሜ።

  • @atninawabi6541
    @atninawabi6541 2 ปีที่แล้ว +4

    30'000 የሚከፈለው እኮ ለመቀጠር እኮ ነው ምን ማለት ነው? እኔ ከ4ወር በፊት ጠይቃለው በቀን 700 ብር ለነሱ ከፍሎ ስንት ለማግኘት ነው። ደግሞ እኮ 300000 የማይመለስ እኮ ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

  • @habtamu1330
    @habtamu1330 ปีที่แล้ว

    Adrashawo yte newo

  • @asfawfekensa8646
    @asfawfekensa8646 2 ปีที่แล้ว +2

    ርእስህን አስተካክል። ርእሱ በሰላሳ ሺ ብር እንደሚሸጥ ያስመስላል።
    እንዲዳመጥ ብላችሁ ግልፅ ያልሆነ የማጓጊያ ርእስ እና ሀተታ ብቻ
    ሀመኪናውን ዋጋ ሳትናገር ፐርሰንት ታወራለህ።

  • @EYOS777
    @EYOS777 2 ปีที่แล้ว +1

    Mn yahal yekoyaleh processu mekinawen lemkbelh

  • @ትንሳኤቲዩብ
    @ትንሳኤቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው አድራሻው?

  • @AbduuuSiltaw-ol3vf
    @AbduuuSiltaw-ol3vf ปีที่แล้ว

    ኢንዴት ነው መግኛት ሚቻለው

  • @alamin4042
    @alamin4042 2 ปีที่แล้ว +1

    ግልፅ አርገው ለምሳሌ የመኪናው ዋጋ?

  • @tomastadese120
    @tomastadese120 2 ปีที่แล้ว +1

    የመኪናው ዋጋ ስንት ብር ይገመታል 60%ስንከፍል በስንት ታስቦ ነው ?ወዳጀ ብትጠቁመኝ ጥሩ ነው

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ጠቅላላ ዋጋቸው በስንት ይዘጋል 1,260,000 ብር ፣? ከዛ በኋላስ ሞዴሉስ

  • @tube-key
    @tube-key 2 ปีที่แล้ว

    የምታወራዉን በፎቶ ብታሳየን ጦሩ ነበር።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በረታ

  • @bakrehasen6364
    @bakrehasen6364 ปีที่แล้ว

    ምዝገባዉ የት ነዉ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰራ መኪና ዋጋው ይቀንሳል እንጅ አይጨምርም!!

  • @rakrak4060
    @rakrak4060 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ከሆነ ሁሉም ባለመኪና ሆነ በለኛክክክክክ እኔም አለሁ እደት ነው እምናገኘው እ እደገና ብሰማ ከባድ ነው እኔ30 ሺ ብቻ መስሎኝ ሆ አይመለከተኝም

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

    • @ኢትዮጲያዊውሸቶች
      @ኢትዮጲያዊውሸቶች 2 ปีที่แล้ว

      ባለ 26 መቀመጫ ሲሉ ነበር የት አደረሱት

  • @FekruFanta
    @FekruFanta 4 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ አድርሻሁ

  • @hamrawit9155
    @hamrawit9155 2 ปีที่แล้ว

    አያዋጣም ሠውን በሥትረሥ ይገላል እሄ ሚጠቅመው ለድርጅቱነው ለድሀው አይጠቅምም

  • @tesfayenegash6232
    @tesfayenegash6232 2 ปีที่แล้ว

    አትቀባጥር ጠቅላላ ዋጋውን ተናገር

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 ปีที่แล้ว

    የማጅራት ማፈሪያዎች ይህ ቀን ይውጣ እናንተ መኪና ከባንክ ጋር አገናኝተን እንሰራለን የምትሉ ቡድኖች እንጠይቃችኋለን!!

  • @behailutilahun340
    @behailutilahun340 ปีที่แล้ว

    የትነው ቦታው ስልካቸው?

  • @thinkpositive7851
    @thinkpositive7851 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ሙሉ ዋጋቸው ስንት ነው??

  • @RihaHu
    @RihaHu 2 ปีที่แล้ว

    Keshe kfelwe mgzate aychalme?

  • @አህላምሙሀመድ-ፈ2የ
    @አህላምሙሀመድ-ፈ2የ 2 ปีที่แล้ว

    አጠቃላይ ካሽ ቢከፈል ስንት ናቼው ንገረን

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጥልን

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ ዛሬ 😄 የመኪናዉን ነገር ቆይ ልስማ

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

    • @tekestemillion2977
      @tekestemillion2977 2 ปีที่แล้ว

      I want it

  • @SenayitAdmikew
    @SenayitAdmikew 6 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ አሰቀምጥል

  • @ebrahimoumer1738
    @ebrahimoumer1738 2 ปีที่แล้ว

    እሺ ጥሩ አቀራረብ ነዉ ግን አድራሻ አልገለጽክም የት ነዉ አድራሻዉ በምን ማግኘት እንችላለን እባክህን አድራሻ ስጠን

  • @sisayasrat1662
    @sisayasrat1662 ปีที่แล้ว

    Silkachun Ina akafafalun bal 30000sh qabdun thirther Yi lakiliny

  • @bigiman7244
    @bigiman7244 ปีที่แล้ว

    አዲራሻው ወይም ስልክ

  • @yonasdagne1084
    @yonasdagne1084 2 ปีที่แล้ว

    silk yelachu bmin adrasha naw yeminaggnachu

  • @አሙ
    @አሙ 2 ปีที่แล้ว

    አጠቃላይ ዋጋዉ ስንትነዉ እስኪ የገባዉ ካለ ያስረዳኝ

  • @rahmahrahmah6443
    @rahmahrahmah6443 2 ปีที่แล้ว

    አካባቢዉየትነዉ

  • @mohammedsiraj8968
    @mohammedsiraj8968 2 ปีที่แล้ว

    በሰንት ወር እጂህ ላይ ይደርሳል?
    ጠቅላላ ዋጋሰ ሰንት ነው። ባለ ሰባት(7)ወንበር

  • @ተወከልአላህ-ቐ4ዀ
    @ተወከልአላህ-ቐ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ወይ እኔም አለሁ

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว +1

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

  • @ጀሚኒ
    @ጀሚኒ 2 ปีที่แล้ว

    አልከራይ ሲላቹ ሌላ ሲስተም ፈጠራቹ ሃሃሃሃሃ አንከራይም እምቢ

  • @BirassaBaja
    @BirassaBaja 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርመው የመኪናው ዋጋ ስታሰላው ብር 1300000.00ነው። ከዚህ ሁሉ ለድርጅቱ መሥራት ማለት አይሻልም?

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว +3

    በኢትዮጵያ በአዲስ የታክሲ ቢዝነስ የጀመሩ ካምፓኒዎች በጣም በዝባዥዎች ናቸው። በጣም የሚገርም ነው!! አንድ ሰው በየቀኑ 700 ብር በየቀኑ ከከፈለ በኋላ( ለዚያውም ለስምንት ስዓት) ከአምስት አመት በኋላ ሙሉውን የመኪናውን ዋጋ ይከፍላል። ይህ ከፍተኛ የሆነ የብዝበዛ ሲስተም መቆም አለበት። መኪና እያረጀ ሲሄድ ዋጋው ይቀንሳል እንጅ አይጨምርም!!

  • @dawitatalay1789
    @dawitatalay1789 2 ปีที่แล้ว

    ከአምስት አመት በኋላ የሚከፈለው 60% ምንድን ነው

  • @AhemdinShifa
    @AhemdinShifa 11 หลายเดือนก่อน

    Hi Aderashawun lakelen

    • @SayiTube
      @SayiTube  11 หลายเดือนก่อน

      yekoye video new

  • @kulanelegesse1250
    @kulanelegesse1250 2 ปีที่แล้ว

    በደንብ አይገባም ፐርሰንት ወይስ ብር

  • @Sam-ud8mc
    @Sam-ud8mc 2 ปีที่แล้ว

    Ena endit magignt echilalehu ebakih

  • @tekestemillion2977
    @tekestemillion2977 2 ปีที่แล้ว

    Where is the place?

  • @zekiyeweynua3653
    @zekiyeweynua3653 2 ปีที่แล้ว

    Be5ዓመት 1.3ሚልየን ነውኮ የሚመጣው ከባድ ኪሳራ ነው

  • @yordanosbekelemethar1133
    @yordanosbekelemethar1133 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋስትና አለው ወይ መንግስት ያውቀዋልወይ ኢንሹራንስ አለው ገንዘብ ይዘው የሚጠፉ እንዳይሆኑ

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว +2

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

    • @maheltgetu4671
      @maheltgetu4671 2 ปีที่แล้ว

      አይከፍትም ፔጁ

    • @zewdnshtesfaye2420
      @zewdnshtesfaye2420 2 ปีที่แล้ว +1

      በዝግ አካውንት ነው

  • @kedejamehamed3926
    @kedejamehamed3926 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻው የት ነው

  • @Ermias-xw8vk
    @Ermias-xw8vk 7 หลายเดือนก่อน

    የድርጅቱ አድራሻ የት ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  7 หลายเดือนก่อน

      የቆየ ቪዲዮ ነው

  • @tonas5596
    @tonas5596 ปีที่แล้ว

    Mesgeba yet new bro

  • @abumobarak2578
    @abumobarak2578 2 ปีที่แล้ว

    Endet new negeru bamin wastina new salafa yemmissexew?

  • @EyobTsegaye-t5i
    @EyobTsegaye-t5i 5 หลายเดือนก่อน

    I need the address

  • @ልዩትዩብ
    @ልዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግልፅ አይደለም።ዋጋው ምን ያህል ነው?
    ድርጅቱን እንዴት ነው እምናገኘው?በቀን የከፈልነው ገንዘብ ከመኪናው ዋጋ ቢያልፍስ ምን ይሆናል? ዋጋውንስ ከተያዘለት ጊዜ በፊት መክፈል ከተቻለ?በአንድ ጊዜ ቻርጅ ምን ያህል ይሰራል?

    • @meron7563
      @meron7563 2 ปีที่แล้ว

      እረረረረረረረ ይቅርብህ

    • @ልዩትዩብ
      @ልዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@meron7563 ምነው

    • @meron7563
      @meron7563 2 ปีที่แล้ว

      gered liyadergu new mifelgut.tkmu lenesu enji ለኛ ምንም ነው

    • @ልዩትዩብ
      @ልዩትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meron7563እንደተባለው ከሆነ ብዝበዛ ነው ትክክል ነሽ

  • @tarikuterefe1180
    @tarikuterefe1180 2 ปีที่แล้ว

    Lamintiwashale?

  • @pastertemesgenyadeta7673
    @pastertemesgenyadeta7673 ปีที่แล้ว

    የቆየ ነው? ወይስ አሁን አለ?

    • @SayiTube
      @SayiTube  ปีที่แล้ว

      የቆየ ቪዲዮ ነው

  • @heyosuk8620
    @heyosuk8620 2 ปีที่แล้ว

    ምን ተሰርቶ ነው በቀን 500/800 ብር የምከፈለው ጉድኮ ነው

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ፣666 እንዳይሆን።አሁንእኮ፣ዘመኑ፣አስጊ፣ሆንዋል።

  • @mekdishetaye8162
    @mekdishetaye8162 2 ปีที่แล้ว +2

    ግልዕ አይደለም ወንድሜ የመጀመሪያ ክፍያ ማለት 30=50=60 ሺበከፈልክበት ለት ትረከባለህ ወይንስ የመጀመሪያውን ( ቅድሚያ ክፍያውን ) ከፍለህ መኪናውን እጅህ ለማስገባት ሌላ አምስት አመት ትጠብቃለህ እባክህ ግፅ አርግልኝ እዚያ ላሉ ቤተሰቦቼ ማድረግ ፈልጌ ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      Mezgebawu altejemerem gen yalut ...30shi ale 50shi ale keza 60shi ale ende mekinawu ende merchash lemesale 50shiwu le 5 amet beyekenu 700 birr mekefel alebesh be 5 ametu 50% tekefelo mulu lemulu yewesedal

    • @hollywoodmovies3589
      @hollywoodmovies3589 2 ปีที่แล้ว

      Mezegebaw sijemer endet new mawek yemichalew

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

    • @yemeserachwegayehu
      @yemeserachwegayehu 2 ปีที่แล้ว

      ጠቅላላውን ለመክፈል የሚፈልግስ ካላ ዋጋው ስንት ነው

  • @meskeremeshetu3832
    @meskeremeshetu3832 ปีที่แล้ว

    40persentun atkeflm malet newu ,?

  • @ኢትዮጲያዊውሸቶች
    @ኢትዮጲያዊውሸቶች 2 ปีที่แล้ว

    ባለ 60 ሽ ብሩ ስንት መቀመጫ ነው ያለው? አልተሰማኝም

  • @ayanaregasa3574
    @ayanaregasa3574 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው ቦታው

  • @solonicsom2380
    @solonicsom2380 2 ปีที่แล้ว

    weledu sent new waym be sint percent new ?

  • @-shekla
    @-shekla 2 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ዋጋውን ተናገረህ ከዛ ስለ አከፋፈሉ ብታብራራ ጥሩ ነበር ሌላው መረጃውን ስታቀርብ በጣም ዝግ ብለህ ነው የምታወራው ይሄ ለመስማት አሰልቺ ነው

  • @hussenseid3731
    @hussenseid3731 2 ปีที่แล้ว

    ሰልክህን ስጠን እባክህ፡፡

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

  • @fekadudegu7088
    @fekadudegu7088 2 ปีที่แล้ว +1

    እዲ እያወራቹ ሰውን ባታስበሉ ጥሩ ነው

  • @HenAddis
    @HenAddis 2 ปีที่แล้ว +3

    ባትሪውና መለዋወጫው ዋጋውን ብትነግራቸው ሌሎች የክፍያ ሆኔታዎችን ሁሉ ግልጽ አላደረከውም በግሌ ተሽቀዳድሞ መግዛቱ ከፍተኛ ኪሳራ ነው አብሶ ባትሪው በጣም ውድ ነው

  • @rahelayele2578
    @rahelayele2578 2 ปีที่แล้ว

    Thier is electric shortage in Ethiopa

  • @netsanetdebebe8093
    @netsanetdebebe8093 2 ปีที่แล้ว

    የት ናቸው ?

  • @henoktesfaye6612
    @henoktesfaye6612 2 ปีที่แล้ว

    kifele hager lay tetekami mehon enchilalen?

  • @tegestgodana321
    @tegestgodana321 2 ปีที่แล้ว

    yeha merja ayebalem gelse satareg

  • @danmamo5849
    @danmamo5849 ปีที่แล้ว

    Let me understand this, so we have too much electricity available all day every day to make food, run businesses etc... now we believe there is extra electricity available for the electric car? I undestand we are talking about semi-electric car here.

  • @samuelalemayehu2094
    @samuelalemayehu2094 2 ปีที่แล้ว

    Yet new minagegnachew

  • @AlliAlll-y8w
    @AlliAlll-y8w ปีที่แล้ว

    ስልክ ላክል ን

    • @SayiTube
      @SayiTube  ปีที่แล้ว

      የቆየ ቪዲዮ ነው

  • @jemilajemilanuru7078
    @jemilajemilanuru7078 2 ปีที่แล้ว

    Gen men ahil ewunat naw

  • @seblegecho8628
    @seblegecho8628 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻው እና ስ.ቁ አስቀምጥልኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

  • @tewodroschuchu5849
    @tewodroschuchu5849 2 ปีที่แล้ว

    መጀመርያ ስለተሽከርካሪ እውቀት የላችሁም 5አመት የሰራ መኪና ዋጋው ስንትስ ቢሆን 60ፐርሰንት እንዴት ይከፈላል ገናለገና መኪና አገኛለው ብሎ ምስኪን ደሀዉን ወገኔን ልትጫወቱበት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተጭበርብሮ ካለቀ በኃላ ደረሳችሁ የሚያዘው ብር ምንድነው 60 ፐርሰንት ምንድነው 5አመት ምንድነው ሲጀመር የዚህ ቢዝነስ ባለቤትካለው ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ይመስለኛል መግለጫ ሰትሰጡ በራሱ ስለቢዝነሱ የገባችሁ አይመስለኝም በደንብ ስለዚ ቢዝነስ ፕሮፖዛል አጥኑ በኃላ በሩ እንደመግባት እንዳይመስላችሁ መውጫ ቀዳዳነው የሚጠፋችሁ ጥንቃቄ ጥንቃቄ ጥንቃቄ !!!!!!!!!!!!!!!!! የብዙዎችን ተስፋ እንዳታበላሹ ።

  • @zulmekashemsu6240
    @zulmekashemsu6240 2 ปีที่แล้ว

    እኮ የት new

  • @Khalidsee
    @Khalidsee 2 ปีที่แล้ว

    Che akerabek yastelale yezegal astekakel

  • @hardsg
    @hardsg 2 ปีที่แล้ว

    4ወር ሆኗል የት አሉ?

  • @kedirabedia3543
    @kedirabedia3543 ปีที่แล้ว

    Selkahew selk merga askmt

  • @ashenafitadese5253
    @ashenafitadese5253 2 ปีที่แล้ว

    Please, its' adress bro

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 ปีที่แล้ว +1

    saiy ኢትጵያ ነው

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว

      Awo አቤት ታክሲ yebalalu

  • @mezgebeworke1768
    @mezgebeworke1768 2 ปีที่แล้ว

    ምን እየተናገርክ እየሰራህም እንዳለህ እወቅ አቁም

  • @hanisayitob465
    @hanisayitob465 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ አተልጅ እድህ አይነት ሥለቅ ደም ግፊት ሡኳር ምናምን ጠይቅ ሆ 30ልኮ አሥደነገጥከኝ

    • @SayiTube
      @SayiTube  2 ปีที่แล้ว +1

      facebook.com/48789244586/posts/10160469713009587/

    • @rakrak4060
      @rakrak4060 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ እኔም መስሎኝ ነበር

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh 2 ปีที่แล้ว +4

    Why are you showing us planes when you're talking about electric cars? You have been on TH-cam for some time, but still you're well behind on preparations.

    • @abigaelkassahun
      @abigaelkassahun 2 ปีที่แล้ว

      Ikr

    • @terefebekele8936
      @terefebekele8936 2 ปีที่แล้ว

      በየግዜው ሲስተሙን ቀይሮ የሚመጣው ዘመናዊ ወይም ቴክኖሎጂው ያመጣው የማጭበርበር ሲስተም ነው ።
      እኔ ኤለውቶ ታክስዬ የሚባል የግል ከፓኒ ሰላሳ ፐርሰንት ቅድመ ክፍያ ከፍዬ ይኸው እስከአሁን ድረስ አልሰጡኝም ሁለት አመት አልፎኛል ከከፈልኩከ መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ብር ከፍለናል አሁን ወደ ህግ ልንሔድ ነው ከኛ ትምርህት ውሰዱ

  • @KB-ij8ic
    @KB-ij8ic 2 ปีที่แล้ว

    Letaxi becha hono ante...mekina kerebe telale...please say for only taxi

  • @workuhailutube
    @workuhailutube ปีที่แล้ว

    visa be netsa ale efeligalehu

  • @danielfaseil2107
    @danielfaseil2107 2 ปีที่แล้ว

    Yayenow adersh

  • @abiymahedre2881
    @abiymahedre2881 2 ปีที่แล้ว

    hi

  • @abeselomab5902
    @abeselomab5902 2 ปีที่แล้ว

    Adis abeba bcha new ?

  • @sayetsayet9336
    @sayetsayet9336 2 ปีที่แล้ว

    Wushet nw

  • @ጠአ
    @ጠአ 2 ปีที่แล้ว

    800 ብር በቀን?

  • @abdulkaf404
    @abdulkaf404 ปีที่แล้ว

    Yatnw..bero..ymegiw