📌በነፃነት እጦት ምክንያት ሰው ሁሉ አጋጣሚውን ቢያገኝ ሃገር ጥሎ የሚወጣ ይመስለኛል ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • አብዛኛው ሰው 300ሺ እና 400ሺ ከፍሎ
    ከሃገር ካልወጣ የወጣ አይመስለውም …
    ሃብት ጭኜ ሳይሆን ዲግሪ ጭኜ for good ብዬ ገብቼ ወይ ጉድ ብዬ ወጥቻለው …

ความคิดเห็น • 254

  • @aleaiacetaest9132
    @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +25

    Ashruka knows how to help himself and this mentality is what brings him forewords. God said help yourself and I will help you and Ashruka did exactly that! I’m proud of him, he doesn’t just dream, he makes his dreams come true. Well done bro, keep being example to all those that await success to fall onto their laps.

    • @supremeleader989
      @supremeleader989 ปีที่แล้ว +1

      God also said "Help others.." 🙄

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว

      @@supremeleader989 But I’m sure he didn’t say help others to make their dreams come true 😂 or did he?

    • @supremeleader989
      @supremeleader989 ปีที่แล้ว

      @@aleaiacetaest9132 Yep! 😏

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว

      @@supremeleader989 In which verse?

    • @maskifastfood6665
      @maskifastfood6665 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +16

    አሽሩካ ኢትዮጵያ አገራችን ስትገባ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር :: ለካ አላሰራ ብለውህ ነው እንደገና የተሰደድከው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ያሟላልህ::🙏🏽😢

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ ปีที่แล้ว +4

    አሽሩካ እኔ ድሮውንም ወደ ሀገር ቤት ስትገባ ምንም አላማረኝም ነበር ምክንያቱም ሁላችንም ከስደት ሀገር እንዲሁ እንዳንተ ፈንጥዘን ነበር የሄድነው ነገር ግን ለውጥ ተብሎ ሄደን ነውጥ ሆኖብን ነው የተመለስነው😢ስለዚህ አንተም እንደምትመለስ አውቅ ነበር😢ለማንኛውም እንኳን በሰላም ወደ ስደት ተመለስክ ህይወትም ማጣት አለ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +20

    እኛ አገር ናፈቀን እንላለን ኢትዮጵያ ገብተን ደሞ መኖር አይቻልም እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን💚💛❤

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 ปีที่แล้ว +4

    አሽሩካ በጣም እናመሰግናለን ኪድዬ እናመሰግናለን ለምሰጭን መረጃዎች 🙏🏼🥰

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን ቅኖች ❤🇪🇷❤🇪🇹

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 ปีที่แล้ว +6

    Kidiy konjo am so proud of you ❤thanks wendmay 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tcdejenewoldgiorgis
    @tcdejenewoldgiorgis ปีที่แล้ว

    ኪዲ መልካም ሰው ነሽ ግን በርቺ ስንት የተቸከረ አለ ከመነካምነትሽ ደስ ይላል

  • @busitube
    @busitube ปีที่แล้ว +4

    ኪዲ ስለ ደግነትሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይግጠምህ እኔም ከአሜሪካ ሄጄ ተመልሼ ወደ አሜሪካዬ ኢትዮጵያ አስቸጋሪ ኑሮው ውድነቱ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 ปีที่แล้ว +1

    ስለመጣህ ደስ ብሎናል ግን አሹካ እኔም ጠርጥሬ ነበር ጂጂ ዝሆን ያዙት ያዙት እያልኩኝ አገር ጥሎ ወጣ ብላ ስትል አሁን በቅርብ ላይቭ ቁጭ ብላ ሰምቼ አይ አንተን አሁን አላሰራ ማለት ያውም የተማረ ሃይል የሌላት አገር አሰደደችህ አይዞህ እራስህን ጠብቅ ❤ኪዱንም እናመሰግናለን

  • @Selamyibiza
    @Selamyibiza ปีที่แล้ว +5

    አሹካ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ አዲሱ አግር የጤና የሰላም የእድገት ያርግልህ

  • @samsungacount2689
    @samsungacount2689 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ታድለህ ጎበዝ ነህ አሹካ የምር ቀናሁብህ እኔ እየሞከርኩ ግን አልተሳካልኝም እስኪ እርዱኝ እግዚአብሔር ሰው ካደረገኝ ብድራቹን እከፍል ይሄናል እርዱኝ የምወጣበት መንገድ ይኖር ይሆን?

  • @hanaDani-q9n
    @hanaDani-q9n ปีที่แล้ว +11

    ሁለታችውንም በጣም የምወዳችው ፈጣሪ ይጠብቃችው ይባርካችው❤❤❤❤❤❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +13

    አሽሩካ የምርጦጭ ምርጫ እንኳን ደህና መጣህ በኪዲ ኢትዮጵያ

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 ปีที่แล้ว +6

    አሹዬ ይቅናክ በእውነት ከልቤ😍🙏🙏🙏

  • @gunatube12
    @gunatube12 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተገላገልክ ከኢትዮጵያ አምባገነኖች እና ማፍያዎች 😢

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg ปีที่แล้ว +5

    ኪድዬ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 ปีที่แล้ว +1

    ውጭ በስቃይ በመከራ ከሰው በታች ሆናችው እየኖራችው ምግብ ሆዳችው ስለሞላ ብቻ ስለ ስደት ኑሮ ደረታችውን ነፍታችው ስታወሩ በጣም እንስቅባችዋለን የእናንተ ኑሮ እኮ የመከራ ኑሮ እንደሆነ በቂ ማስረጃ ከሶሻል ሚድያ እናገኛለን በተለይ አብይ ድያስፓራእዝህ ካመጣ ቦኃላ እያለቀሱ ዕድሜየን ጨረስኩ እያሉ የምነግሩን በጣም በጣም ያሳዝናል እናንተ ግን እውነት ከመናገር ተሳካ ተረፈረፈ እኝኝ ትላላችው እዝህ ጉልት የምትነግድ ከእናንተ በላይ ደስተኛ እንደሆነች ከአሜርካ ካናዳ አውሮፓ የመጡ ቁጭ አርገው በማስረጃ በወጣቶች ሊግ ላይ ነግረውናል።አታስመስሉ እውነቱን ተናገሩ አይዟችው እኛ ሰምተናል ማን እንደዝች ደሃ ሀገሬ ኢትዮ ❤❤❤❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ኪድየ & አሹ እኳን ደና መጣቺሁ እዉነት ነዉ እድሉን ቢያገኙ ይወጡ ነበር ከምር ኪድየ አሁንስ ወጣቱ ተስፍ እየቆረጠ እራሱን እያጠፋ ነዉ ያገራቺን ሠላም መቺ ይሆን እሚመለሠዉ ኪድየ እኔ እመሠክራለሁ ስደትን እደማታበረታቺ

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉አሽሩካ በርታ አይዞህ ጎበዝ ነህ ነገሮችን በራስህ ከእግዚአብሔር ጋር እየተሻገርክ ነውና በርታ

  • @directeroffice
    @directeroffice ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ኢትዮጵያውያን ቅኖች ❤

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou sister kidi yedengel Marryam legee abezeto yebarkeshe!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @YoftiTube
    @YoftiTube ปีที่แล้ว +47

    አሹሩካ ተገላግሏል ለእሱ የደረስ አምላክ ለእኛ ይድረስልን ፊትህን አዙረህ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ እንዳትሸና አምልጥ 😢

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n ปีที่แล้ว +3

      🙄🙄🙄🙄ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሰው ሀገር የሰው ነው

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 ปีที่แล้ว

      ቆማጣ ገና ትቀጠቀጣለች

    • @hanahana-kr9bo
      @hanahana-kr9bo ปีที่แล้ว +2

      እረ አይባልም ይልቅ ይሄ አብይ የሚባል መንግስት ይውረድልን እንጅ የሰዉ ሃገር የሰዉ ነዉ ምንም መኖሪያ ፍቃድ ቢኖርህም የሆነ ቀን ዉጡ የተባሉ ቀን ምን ይኮናል እኔ በራሴ የሰዉ ሃገር የሰዉ እንደሆነ ነዉ የሚሰማኚ ። ለሃገራችን ኢትዮጲያን ሰላሟን ይመልስልን

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 ปีที่แล้ว

      @@hanahana-kr9bo እንቅረትሽ ዩረደ ቆማጣ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 ปีที่แล้ว +1

      @@hanahana-kr9bo ገና ልክ ያስገባሻል

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 ปีที่แล้ว +5

    ስላም ለሁላችን ይሁን , እባካችሁ እኛ አረብ አገር በሕጋዊ የምንኖር ሰዎች እንዴት ነው የካናዳ እድል የምናገኘው በዚህ ጉዳይ ላይ አንድ ቀን ብትሰሪልን ?🙏

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 ปีที่แล้ว

      ወደኃላ ሄደሽ እይው ስንት ግዜ ሰርታለች የተለያዩ እንግዶችንም በተለያየ ግዜ አቅርባለች

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 ปีที่แล้ว

      የሁላችንም ጥያቄ ነው

  • @Addistoday
    @Addistoday ปีที่แล้ว +2

    የሚችል ውጭ ወጥቶ መስራቱ ጥሩ ነው!

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 ปีที่แล้ว +7

    አይ ኪዱ አንች መልካም ሰው ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤

  • @tigstTity
    @tigstTity ปีที่แล้ว +5

    ኪዲዬ እኳን ደህና መጣሽ

  • @rahelhaile9925
    @rahelhaile9925 ปีที่แล้ว +1

    God bless you ❤🌹🌹🥰
    Thank you so much for information

  • @nomore8101
    @nomore8101 ปีที่แล้ว +2

    አሽሩካ የምርጦች ምርጫ🙏🙏

  • @belete24
    @belete24 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እራሱ አጋጥሞኛል ጉቦ አልሰህም ተብዬ በደንፉ የግብር መአት ቆልለውብኛል ፍትህ የሌለበት ሀገር:: የት እንሂድ!

  • @besufekad4264
    @besufekad4264 ปีที่แล้ว +2

    Thanks kidi 🙏

  • @kidistn.2203
    @kidistn.2203 ปีที่แล้ว +6

    To be honest I like both of you 🤗🤗

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 ปีที่แล้ว

    በማርያም ኪዲዬ ካናዳ መግባት እፈልጋለሁ በምን መልኩ ነው መምጣት የምችለው በማርያም አሽሩካዬም የዘውትር አድናቂህና አክባሪህ ነኝ እርዱኝ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 ปีที่แล้ว

    እሹክታ ይመችህ ቅዱየ እንችም እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏🏽✊🏾❤️

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t ปีที่แล้ว

    እስኪ ለኔ መረጃ ንገሩኝ ፍቅረኛ የካናዳ መኖሪያ ፍካድ አለው ሚስቴ ብዬ ፕሮሰስ ልጀምር ነው ግን ክፍያ 70000ክፈይ አለኝ ቡሃላ ስትመጭ ተፈራረመን ተጋብተን መሄድ ብቻ ነው አሁን ካልሆነ ከ 5አመት ቡሃላ ስለሆን አሁኑ ግድ ነው አለኝ እኔ ደግሞ ላምነው አልቻልኩም

  • @lilililike9733
    @lilililike9733 ปีที่แล้ว

    Asuka,na eruop hungaria betam konjo selam yebezabat hager nat enkebelahalen.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +3

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ🙏🏽❤️🇪🇹

  • @SelamaGonfa
    @SelamaGonfa ปีที่แล้ว +1

    To be honest appreciate ur desicion

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 ปีที่แล้ว +1

    kidu Konjo God bless you❤

  • @user-bs6uk1ps5y
    @user-bs6uk1ps5y ปีที่แล้ว +2

    ወደ ካናዳ ለመውጣት ምን ማድረግ አለብኝ የምኖረው ጆርዳን ነው ማዳም ቤት።

  • @DanielGebrehanna
    @DanielGebrehanna 6 หลายเดือนก่อน

    Kidi I really need info pls

  • @Exodus2547
    @Exodus2547 ปีที่แล้ว +3

    እንደው በመድሃኒአለም ይሁንባችሁ እሩዱኝና ፕሮሰስ ላድርግ ከአረብ ሃገር ልገላገል ሀገር ለመግባትም ከባድ ነው

  • @FiyametajusepeViloni
    @FiyametajusepeViloni ปีที่แล้ว

    Kidiye yemer egeziyaber yesetesh keleb melekam sew nesh berechi❤❤❤❤

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 ปีที่แล้ว +1

    Thanks a million kidi

  • @Selamyibiza
    @Selamyibiza ปีที่แล้ว +4

    ኪድየ ከዚህ በፊት ፅፌልሽ ነበር አሁንም መልሼ ልፃፍልሽ አሁን የምኖረው ደቡብ ሱዳን ሲሆን ማለትም በስደት የስደተኛ ወረቀት አለኝ የምሰራው ሎደር ኦፕሬተርነት እና ዳም ትራክ ሽፈር ነኝ ወደ ተሻለ አገር ለመውጣት እፈልጋለህ ምን ትመክርኛለሽ

    • @yelgademoz8839
      @yelgademoz8839 ปีที่แล้ว

      በኢትዮጵያ መሄድ አለብህ በኦንላይን በትምህርት ካልሆነ በ5ጉሩፕ ሰዉ ከለህ ዮጋንዳ ሄደህ ነዉ ምትጀምር

    • @Selamyibiza
      @Selamyibiza ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ እህት

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 ปีที่แล้ว +2

    Kedu enamsegnalen Ashrukanem amsegyelen

  • @abenezer888
    @abenezer888 ปีที่แล้ว

    Kidye thanks for the info I'm proud of u. and one thing to ask about conference in canada and eza lemehed and lmnor edel alwu or ... betserilen plz if u have info.

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 ปีที่แล้ว

    Ashuka melkam sewu Medhane Alem abizito yebarkih!

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 ปีที่แล้ว

    Kidi .I follow your your TH-cam channel.
    you are really helpful person so, .
    I was told my brother & my friend to aplaying.but, I don't no detail information.

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 ปีที่แล้ว +8

    በብር እጦት ነው ....ሰው የሚወጣው

  • @R_1893
    @R_1893 ปีที่แล้ว +1

    አሹሩካ እግዚአብሔር ያስተካክልልህ

  • @dagnachewteferi5232
    @dagnachewteferi5232 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 ปีที่แล้ว +2

    Ashruka my favorite person 😍😍😍😍

  • @SamsTwentythree-m5s
    @SamsTwentythree-m5s ปีที่แล้ว +1

    Enameseginaln.wendimachin
    Ashukaa❤❤❤

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 ปีที่แล้ว +1

    Kidi and Ashruka....the best❤

  • @sahaysahay7425
    @sahaysahay7425 ปีที่แล้ว

    kidiyy yena kunu libe e/r ytbkish 🙏
    ena huliye new ymekatatelish tiyakam eteykashlhu gin atimlishligme bmariam mliseligna Canada memtati flgi editagizgna flige please ehtiye

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 ปีที่แล้ว

    Many thanks kidi 🙏

  • @Anyhairr
    @Anyhairr ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂 to be honest እንደጉድ ሲደጋገም ተመቸኝ አሽሩካዬዬ

  • @makiyirga8263
    @makiyirga8263 ปีที่แล้ว

    ኪዲዬ እንዴት ነሽ በናትሽ በጣም እፈልግሻለሁ አናግሪኝ እባክሽ

  • @Denametube
    @Denametube ปีที่แล้ว

    እኔስ የምመጣበት እድል አለኝ ኪዱሁ ከዱባይ?

  • @RehatLove
    @RehatLove ปีที่แล้ว +3

    እንግሊዘኛ የማይችሁ ይሆናሉ ሀገራችን እኮ ፒኤችዲም ድግሪም ይዘዉ የእንግሊዘኛ ትርጉም አያዉቁም ለዚያ ነዉ ብር የሚበሉት

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 ปีที่แล้ว +2

    Kedy selam lanece yehun

  • @ejesera
    @ejesera ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ስላም መጣሽ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ይብዛላችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ኢትዮጵያ ስራ ለመስራት ብንፈልግም እናግዛለን እያሉ ሌላ ችግር ውስጥ ነው የሚያስገቡን በተለይ ቀበሌ ምናምን እኔም ባገኝ እሰድዳለሁ ። ምክንያቱም ሀገሬን ብወዳትም አኗኗር በጣም ከባድ ነው ከመንግሥት ጨምሮ እግዚአብሔር የልባችንን መሻት ይፈፅምልን ።አሹካ እና ኪድዬ አድናቃቹ ነኝ❤❤🙏🙏🙏

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 ปีที่แล้ว +6

    You basically told us it's not political, rather economic interest that made you left

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +2

      Most leave because of economical issues and not political. Even those that are economically well off leave to be even better off so what’s your point?

    • @Lucy-km4zi
      @Lucy-km4zi ปีที่แล้ว +1

      ፖለቲካውስ ለማሳደድ ምን ያንሰዋል።

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +1

      @@Lucy-km4zi ምንም የኔ ቆንጆ ግን ምክኒያቱን የሚያዉቅ ተሰዳጅ ነዉ እኛን ወሳኝ ማን አርጎን በሰዉ ሂወት ታሪክ እና ምክኒያት?

  • @MohammedShafi-i7h
    @MohammedShafi-i7h ปีที่แล้ว +1

    ስለ ኢትዮ ከጥሩ ጎኗ ይልቅ ስለችግሯ ተወርቶ አያልቅም ፣ አጠቃላይ ህይወት በኢትዮጵያ * ሱሪ በአንገት ነው* እና ለኔ ኢትዮጵያ ስም እንጂ አገር ናት ማለት ይከብደኛል ......በውሸት ዝና የገነነችና አንድ ጠብ የሚል ፍሬ ነገር የሌለባት ፣ ሚሊየኖች ለሺዎቹ የሚኖሩባት .......በቃላት የማይገለፅ ችግር ይዛ ለዝንተዓለም የምትኖር ..............

  • @samuelyared7870
    @samuelyared7870 ปีที่แล้ว

    Kidi ከካናዳ ወደ Usa እንዴት ነው መግባት ሚቻለው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm ปีที่แล้ว +4

    አዎ ቢቻል የኢትዮጵያ ህዝብ 85 ፐርሰንት ይሄዳል

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 ปีที่แล้ว +21

    Stop laying!! There was nothing you were afraid of ,you intentionally made that video and released it after you left!! Ebakachu atewashu

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +2

      What’s your point? Just getting rid of your frustrations? How about consulting a psychiatrist? I recommend that to be the best decision in your case 😂 some of y’all smh

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 ปีที่แล้ว +4

      @aleaiacetaest9132 it's not that I am unhappy he left ,I live in canada, by the way !! But I just don't like the idea of lying about the whole situation!! Just be honest

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 ปีที่แล้ว

      @@aleaiacetaest9132 and fu.k of, !! He can respond to my comments !@ your psychiatrist comments

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว

      @@ethiofriendship4909 The truth lies in the eyes of the beholder and you my friend doesn’t sound reliable at all 😂 I don’t give a flying rat where you live, as long as your mentality stays primitive, your idea will be exactly that in the eyes of the civilised

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +4

      @@ethiofriendship4909 And hell yes you are unhappy about a person coming out proud and straight telling y’all how life works in the civilised world. You couldn’t have shared your experience as well but you choose to degrade his instead

  • @tigi3780
    @tigi3780 ปีที่แล้ว

    Bexam enameseginalen kidi❤❤

  • @SofiyaseidSeid
    @SofiyaseidSeid ปีที่แล้ว +1

    Ashuikay yeney Mert saw

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 ปีที่แล้ว

    የኔ ኪዱ እንዴት ነሽ?

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu ปีที่แล้ว

    Wey Ashiruka
    Enquan dehina metah ❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 ปีที่แล้ว

    🎉selam bekenenet demerugn 🙏

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 ปีที่แล้ว +1

    Netsanet ende Ethiopia 🇪🇹 yetim yilem

  • @AkALECH
    @AkALECH ปีที่แล้ว

    በውስጥ አውርኝ 👍👍👍👍🥰

  • @fesshahabtay4226
    @fesshahabtay4226 10 หลายเดือนก่อน

    They bout it certificate

  • @woubristbinalf5080
    @woubristbinalf5080 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲል ዩትዩቡ ማን ይባላል አሹሩካ ነው?

  • @sofiasalim3246
    @sofiasalim3246 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia wist Zergninet.Labineti yitifa betam newi myasitelawi

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +1

      Teach the different ethnic groups that love wins by loving back those that you feel hate you. Look for a solution not a problem and a cause.

  • @selamawitselamawit5737
    @selamawitselamawit5737 ปีที่แล้ว

    Kidi erjegn silish esikawn menm melis alisetshgnm be tiktok tsifelishalew be fb menm mels alisetshgn betam new meketatlishk begeta awerign pls

  • @BiruktawitGetu
    @BiruktawitGetu 4 หลายเดือนก่อน

    awo ezi siol hager new wey mebtk aykeber ethiopia malet ye tenkolgnoch hager nat

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 ปีที่แล้ว +16

    እናንተ 100 ጊዜ "በዚ ሂዱ ፤ በዛ ሂዱ" ትላላቹ, እኛ እሺ ብለን ቪዲዮውን ማየት, in reality ግን ሲሞከር አይሰራም!🙄

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +1

      Why do you have to gladly listen to people who say go this or the other way? Is it because you don’t know which direction to go? 😂 Get a compass and find your way, nobody else can do it got for you!

    • @yelgademoz8839
      @yelgademoz8839 ปีที่แล้ว +1

      ቋንቋ እና ቅልጥፍና ካለ ካናዳ በአንድ ወር የመጡ አሉ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 ปีที่แล้ว

      @@yelgademoz8839እስቲ አስረጅን ከቻልሽ ኪዲ ላይ ቀርበሽ እባክሽ ? እኔ እዛ ነኝ እውነት ለመናገር ቋንቋና ቅልጥፍና ሲባል እንዴት ነው ካናዳ ሆስቴስ ሆነሽ መተሽ ትቀሪያለሽ በውሸት ጋብቻ ወይ አርቲስቶችን ባለድርጅቶች ስፖንሰር አድርገው ለስራ ይመለሳሉ ብለው አምጥተው ሊቀሩ ይችላሉ በስራ ከመንግስት ወይ ከድርጅቶች መተው እጅ ይሰጣሉ ነጋዴ ከሆንሽ ብር ይዘሽ ከመጣሽ ጥሩ እውቀት ካለሽ በስራ ወይ ከፍለሽ ለመማር ከነዚህ ውስጥ እስከማውቀው በአንድ ወር ሊመጣ የሚችለው እሱንም አሁን በቅርብ የተፈቀደላቸው ልጅን እናት አባትን ወይ ሚስት ባል ወይ እጮኛን እናውቃለን እሱንም እዚህ ገብተው ፕሮሰሳቸውን ይጨርሳሉ በማለት ከዚህ ውጭ ቋንቋ መቻል አለመቻልን አልገባኝም

    • @HabibitiEkram-wp4ur
      @HabibitiEkram-wp4ur ปีที่แล้ว

      Endet blew ngerin

    • @WelansaAbay
      @WelansaAbay ปีที่แล้ว

      ​@@yelgademoz8839 endat adrgo ?

  • @SebleWork-kt2pr
    @SebleWork-kt2pr 6 หลายเดือนก่อน

    Ena Ahun Edinaya Hamsa YihoOna Bsgera Enikun Bezich Bemakerayew Bet New Yemitedaderaw Ahun gin Yiham Yiferisibiyal Eyliku Besiga New Yalehut Fetaren Bekerech Zemna Edat Ehonalew Adefetun Sidet Yishal Yakimen Sericha Enoralew Fetare And Mela Beregiliy Gira Gebitoyal Wegonacha

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว

    Ashruka mihetebehi enideti desi yilali melikami sewu

  • @Bibletal
    @Bibletal ปีที่แล้ว +4

    እባክህ ለካናዳ ፕሮሰስ ብለህ ነው ኢትዮጵያ የገባህው እንጂ አንተ ማነህና ነው ሊያስሩኝ ይላል እንዴ

  • @LetshMicheal
    @LetshMicheal ปีที่แล้ว

    Hi kidi selam newu endet nesh kidiye Canada meto beketita asylum meteyek yishalal or temiro asylum meteyek difference alewu wey

  • @Zion-x3s
    @Zion-x3s ปีที่แล้ว +9

    ጫና ሲበዛብኝ አትበል , ኑሮው አልቻልኩትም ብትል ቀለል አድርገህ,, አንተኮ ከአቃጣሪዎቹ አንድ ነበርክ,, #NoMore እያልክ ስትውል ነበር,, ማቃጠር አመል ሁኖባቹ እንጂ🤔🤔🤔🤔

    • @Lucy-km4zi
      @Lucy-km4zi ปีที่แล้ว +1

      ማን ጫና ያልበዛበት አለ።

    • @mahletamahleta8170
      @mahletamahleta8170 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት ኑሮ ይከብደዋል? ከዩቱብ የሚያገኘው ገቢ ብቻ አንቀባሮ አያኖረውም ብለኽ/ሽ ነው?

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +1

      @@mahletamahleta8170እሱን ማወቅ እንዴት ቻልሽ 😂 ዩቲዉቡ ሒሳብ አርጎ ላከልሽ ገቢዉን አሽሩካስ ወርሀዊዉን ወጪ ሂሳብ ላከልሽ? 🤣

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +2

      @@mahletamahleta8170you seem to be the guru that TH-cam sends the papers to and Ashrukas accountant that knows what he spends 😂 gosh how can anyone even live among people like you as a society? Thats the million dollar question

  • @KifiyaክፍያTube
    @KifiyaክፍያTube ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው contact የማደርጋችሁ ሁለታችሁም?

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እንክዋን ገላገለህ ከ Italy ::

  • @hayu684
    @hayu684 ปีที่แล้ว +5

    አሹየ እኛ የመዳም ቅመሞችስ ቤተሰቦቻችን ተሳቀው ነው የሚኖሩ የት እንሂድ እኛስ ከ10አመት በላይኑረን ሀገር ለመግባት ተሳቀቅን

    • @tube1549
      @tube1549 ปีที่แล้ว +1

      ወሏሂ 11አመቴ ስደት እኔ እራሱ ቤተሰቦቼ ናፍቀውኛል ግን ሀገራችንን ሳስበው ምን አለ እዛ ሀገር ባልወለድ ያስብለኛል

    • @aleaiacetaest9132
      @aleaiacetaest9132 ปีที่แล้ว +1

      ታድያ ምን ያርግ አሽሩካ?

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 ปีที่แล้ว +2

    Lebawn zerafiwn fanon skemtdegf new yemtfera denqoro

  • @dawud359
    @dawud359 ปีที่แล้ว

    Sent ber new

  • @ethiopia3237
    @ethiopia3237 ปีที่แล้ว

    አሽሩካ❤❤❤

  • @YoftiTube
    @YoftiTube ปีที่แล้ว

    kideye anchin be mn ayenet way magegnet ena contact maderg yechalal

  • @kidistabrha3577
    @kidistabrha3577 ปีที่แล้ว

    እኛ እዚ ቁጭ ብለን ስራ አተናል እናንተ ኑ ትላላቹ

  • @targetmulti-media5262
    @targetmulti-media5262 ปีที่แล้ว

    Hi
    Could you please check ‘Pepper Spray’ available in your country Canada?
    If the item is available, please check the price too
    Waiting your response i remain with kind regards

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  ปีที่แล้ว

      አይፈቀድም ። If you are found in possession of pepper spray, you can be charged with a criminal offense and will face severe punishments.

  • @Makdi-e6r
    @Makdi-e6r ปีที่แล้ว

    አሹዬ👍👍👍

  • @genetayele990
    @genetayele990 ปีที่แล้ว

    Asheruka yemechek einwedekalen wendemachen

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d ปีที่แล้ว +2

    to be honest እረ ላሽ በይ