ኮርስ 12፦ ኢየሱስና ተዋህዶ 1ኛ ክፍል ኢየሱስ ለምን ሰው ሆነ ? (የሚስጥረ ሥጋዌ ኮርስ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 94

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว +1

    Lememihirachin Kalehewetin Yasemalin EGZIABHER Tsegawin Yabizalih Amen Amen Amen

  • @AddisWitayew
    @AddisWitayew 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤ ተባረክ መምህር🎉🎉🎉
    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን ተስፋይቱን መንግስት ስማያትን ያውርን ዕቁ መምህራችን ሺአመት ኑርልን

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 ปีที่แล้ว +11

    መምህር በእውነት በጣም እንቁ የሆነ ትምህረት ነው ቃለ ህይውት ያሠማልን መንግስት ሠማያት ያዋረሥልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን(፫)

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ከማርና ከወተት ይልቅ የሚጣፍጥ ትምህርት ነው የምታስተምር በርታ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እየተማርኩብህ ነው እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር ❤🙏🙏🙏

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ደስ የምል ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛ በልባች ያሳድርልኝ ዘንድ ፊቃድ ይህኒ 😘😘😘😘😘

  • @ferehewtmakeda1723
    @ferehewtmakeda1723 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memehera Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale heywet yasemalen bedme betsga yetbekeln eg/r yebarkhe tebarek yagelglot zemnhen eg/r yebarklhe

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርችን❤❤❤

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በአተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን።

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta5671 4 ปีที่แล้ว +6

    በርታ መምህር ተስፋዬ ጥሩ ነው
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 ปีที่แล้ว +2

    የልድያን ልብ ከፍተ ቃልህን እንድተስተውል የደርክ ቅዱስ እግዚአብሔር የልቡናዬን አይን ክፍተልኝ ቃልን አስተውል ዘንድ መስተወል ጥበብን አድለን👐

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏

  • @naomiberhe1118
    @naomiberhe1118 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን

  • @babys7570
    @babys7570 4 ปีที่แล้ว +2

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን የአግዚአብሔር ፍቅሩ ሰው ማዳኑ በጣም ረቂቅ ነው ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ይሁን!

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @capabouchc940
    @capabouchc940 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያስማልን መምህራችን አሜን

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ከፍ ይበል 💚💛❤️

  • @tsghefekd2113
    @tsghefekd2113 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያስማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ ኢስጥልኝ

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen memeher kale hiwot yasemlen tsegwun yabzlot ewunet yegnan hiwot ende keyru egziahber yerson hiwot be berket yigobgnot kene melwu betsbo

  • @emuugirma9913
    @emuugirma9913 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 4 ปีที่แล้ว

    MEMEURE,,KALHIOWET,,YASEMALEN

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን።

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ደስ ሲል እፍ እናመሰግናለን መምህር

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron2615 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwote yasemalne

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልክ

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ደስ የሚል ትምህርት

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @selam-ng4ib
    @selam-ng4ib 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግንለን መምህርየ❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    *ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን*

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህዎት የሰማልን መምህር

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 2 ปีที่แล้ว

    እቁየ🙏🙏🙏

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi806 4 ปีที่แล้ว

    egziabher yimesgen

  • @እሌኒእናቴንናፋቂ
    @እሌኒእናቴንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰሜልን ነፍሴ ለመለመች ያገልግሎት ዙሙንህን እመብርሀን ትባርክልህ

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን
    @የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን፫ 🙏🙏🙏

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว

    ተመላልሼ ነው ትምህርቶቹን የማዳምጣቸው፡፡ ቸሩ መድኃኒያዓለም ሁላችንን ይርዳን፡፡

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋውንያብዛለውት አሜን ተመስገን አምላኬ ስደት አምጥተህ ሁሉን ላስተማርክኝ

  • @tgdyememhrgrmaferengn5729
    @tgdyememhrgrmaferengn5729 4 ปีที่แล้ว

    Memhire Kale Hiwote Ysemaln Ehen Bemsmate Ewnet Edligna Negn

  • @T27-r2x
    @T27-r2x 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መምህር ሚስጥረ ስላሴና ስጋዌ ለዩትዩብ ተማሪዎችህ በማህረ ቅዱሳን ቻናል ላይ በትልልቅ መምህራን እጅግ በርቀት "ር ጠብቆ ይነበብ "የተሰጡ ትምህርቶች ማጠናከሪያ ሪፈር ብለህ ብትጠቁማቸው

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ትግስትየፃድቃኔልጅ
    @ትግስትየፃድቃኔልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 4 ปีที่แล้ว

    የህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት ለኛም አይነልቦናችንንያብራልን⛪⛪⛪

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ይሰማልን

  • @ama7624
    @ama7624 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fikaduatrago8511
    @fikaduatrago8511 4 ปีที่แล้ว

    ጀምሮ ለማስጨረስ እግዚአብሔር ያብቃህ

  • @mesrtedani5574
    @mesrtedani5574 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal ehiwte yasemaleni memehirachen tagaune yabezalehi

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በጉጉት እንጠብቃለን ለሚቀጥለው እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ለሁላችንም አሜን ፫👏👏👏👏

  • @banchiwesenmengesha-l5e
    @banchiwesenmengesha-l5e 9 หลายเดือนก่อน

    enkuan dehan metah memher Egziyabiher yeseten memehr

  • @mahilattim7300
    @mahilattim7300 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ
    @አሚትነኝየእናቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @fanabekele7014
    @fanabekele7014 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwot yasemaln
    Ijig amesegenalew 🙏

  • @Gete-fw6ky
    @Gete-fw6ky 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 ปีที่แล้ว +3

    የትዋህዶ ልጅች ሼር ሼር ሼር ላይክ አርጉ አይከፈልበትም

  • @solyanaasfaw4423
    @solyanaasfaw4423 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቡዳ የሚለው ትምህርት ቀጣይ ክፍል ለምን አትለቅልንም መምህር?

  • @adgjoyhkfrd8148
    @adgjoyhkfrd8148 4 ปีที่แล้ว

    memihircheni kale hiyoti yasemaleni Ersoni medameti kejemerku Ande Saminte honengali meni yakile nebisen des indalati gin iresoni magengeti ifelegalehu buzu yemawe neger Aleng ibako irdeng🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ከዚህ ትምህርት አስቀድሞ ነገረ ነብያትን ከዚያም ነገረ ማርያምን ብታስተምረን ጥሩ ነበር።

  • @ወለተሰማይትየድግልማርያም
    @ወለተሰማይትየድግልማርያም 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ግን ሌላውን ስፈልገው አልመጣልኝ አለ በኮሜት ብታስቀምጥልኝ 👏➕♥

  • @meseret2813
    @meseret2813 4 ปีที่แล้ว

    ቃይ ግን አዳምጣችሁ ነው ቃለሂወት ያሰማልን እምትሉት ወይስ የመጣው አሁን ነው

  • @Etwo-s8p
    @Etwo-s8p 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እንዴት ስልክ ቁጥርህን ማግኘት ይቻላል??

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ ፌስቡክ ላይ መልእክት ላኩልህ አልመለስክልኝም ስልክህን ስሞክር እምቢ አለኝ እባክህ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ ?

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ዋትሳብ ኢሞ ቫይበር አይጠቅምም ወይ አልወጣልኝ አለ ቁጥረወ የሆነ መጸሀፍ ላሳየወትነበር የጥትነው. በጣም እና በግእዝነው ሳየው የደብተራ መጸሀፍመሰለኝ

    • @solyanaasfaw4423
      @solyanaasfaw4423 4 ปีที่แล้ว

      ኢሞ አለው ግን አያነሳም እኔ እንኳን መልእክት ልኬለት አላየም

    • @kelemsisay7018
      @kelemsisay7018 4 ปีที่แล้ว

      @@solyanaasfaw4423 እሲት ስልኩን ላኩልኚ እኔም በጣም ምፈልገው

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  4 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ በቴሌግራም ደውይልኝ(ላኪልኝ)

    • @masikabada4405
      @masikabada4405 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ የመምህር ተስፋየን ስልክ ቁጥር ላኪልኝ ??

    • @ayinalemyoutube7722
      @ayinalemyoutube7722 4 ปีที่แล้ว

      @@memihirtesfayeabera 00971561629544በዚህ ቁጥር አናግረኝ መምህር እኔ አልመጣልኝም. እንዳይጋለጥ ፈርቶ ነው መሰን እሚያጠፋብኝ

  • @Only1God777
    @Only1God777 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የክርስትና ድፍረት ነው እካ እግዚአብሔር ስጋ ለብሳል ብላችሁ ስታስተምሩ ፣ እግዚአብሔር እንደ መናቅ ነው እግዚአብሔር የስውን ልጀ ስጋ ለበስ ብላችሁ ምታስተምሩት😳🙄

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  4 ปีที่แล้ว +1

      እና ወደስጋነት ተለወጠ ልበለው ?

    • @Only1God777
      @Only1God777 4 ปีที่แล้ว +1

      @@memihirtesfayeabera እግዚአብሔር ለማንም አይታያም አይዳስስም ፣ለሙሴ እንደተገለጠ መፅሐፍ ቅዱስ ይላል ፣ስጋ ሆነ ምናምን የግሪክ አማልክት ፆኦታት ሴራ ነው ፍልስፍና። 😳😏

    • @addiskalberihun3992
      @addiskalberihun3992 4 ปีที่แล้ว

      @@Only1God777 አይሁድ ወይ የዘመኑ ሀሰተኛው ኤልያስ ማህበር አልያም የእስልምና ተከታይ ነዎት መሰለኝ፥ በድንግል ማሪያም ልጅ በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሳያምኑ ድህነት የለም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት።

    • @Only1God777
      @Only1God777 4 ปีที่แล้ว

      @@addiskalberihun3992 እያሱሱ የአይሁድ መምህር የነበር ነው ግን ለመንግስት ስማያት ለመግባት ማን ደላላ አደረገው እ
      ፣ዝምብለህ እግዚአብሔር አምላክ እንድሆን አንድ አምላክ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ምስክር ነው ፣ይሄን የግሪክና የሮም የፆኦት ትንሽ የኦሪት ዝንቅ ትምህርት ፆኦት እዚህም እዚያም ተለቃቅም ሳስትዮሽ አርግኸው ፍጣሪን 😳🙄

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ🤲🤲🤲

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 2 ปีที่แล้ว

    መምሕር ቃለሕይወትያሰማልን

  • @ባርችባርች-ኘ3ቀ
    @ባርችባርች-ኘ3ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @محمدحسين-غ6ب1ث
    @محمدحسين-غ6ب1ث 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mohihadeendeen6232
    @mohihadeendeen6232 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @embetabebe169
    @embetabebe169 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር