"ዱርዬ የሆነ ሰው ነገ ሐዋርያ መሆን ይችላል" ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ "በኛ ቤት" ፕሮግራም ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  4 ปีที่แล้ว +198

    የመምህር ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ዩቱብ ቻናል ነው ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉት : th-cam.com/channels/OaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g.html

    • @ገነትማንደፍሮ
      @ገነትማንደፍሮ 4 ปีที่แล้ว +5

      እሺ ቢኒ በሚገባ አደርጋለሁ እጂ!

    • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
      @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

      አድርገናል ቢኒዬ

    • @lewanawolderufael4304
      @lewanawolderufael4304 4 ปีที่แล้ว +2

      Selam endet nachu agelgelotachu ejeg melkam new kezhi belay yemtagelgelubet edeme ena thega yestachu. 1 asteyayet aleg esum wendemacen yegerem kalemetyeki bemiyaregebet gize ye netela biyaderg mikniatum agelgelotu melkam huno sale ye betkerstianen serate yetebek bihon melkam new lemalet new!!!

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 4 ปีที่แล้ว +1

      Betam tazebkuh, be mastaweqiya adkemken. Never watch your interviews again. Deyacon Henoken berasu channel ayewalehu. Yalehen yasebelah lij Bini....mereqat new.

    • @abushabusj584
      @abushabusj584 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ እውነት ነዉ 💚💛❤

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว +294

    ወይኔ በድንግል ደስ ሲል በጣም የምወደዉ መምህር ነዉ ማርያምን የድንግል ልጂ ከዚህ በላይ እዉቀቱን ይግለፅለት ማርያም ትምህርቶቹ ሠምቸ አልጠግባቸዉም እንደሡ አይነቱን ያብዛልን አዉነት

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት

    • @ሩት-ቈ3ጐ
      @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว

      @@Em.TH-cam. እሽ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሩት-ቈ3ጐ ውድድ የኔ መልካም

    • @መቅዳስፅጌማርያም
      @መቅዳስፅጌማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

      ግን ሄኒ ዛሬ ሌላ ሰው ነው የምማስለሁ ለኔ ብቻ ነው በጣም ጦቅሯል በዛላይ ደግሞ ጺሙ ሌላ ሰው ነው የምማስለው የዳቆን ሄኖክ ትምህርቶች በፉፁም አይጠጋብም የኔ ውድ መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😍😍

    • @ሩት-ቈ3ጐ
      @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว

      @@መቅዳስፅጌማርያም አዉ እወነት ነዉ ሌላ ሠዉ መስሎል እዉነት

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 4 ปีที่แล้ว +217

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አንተ ወጣቱ ነገር ግን በእውቀት ያረጀው የብራና መጽሃፋችን ነህ:: ጸጋህ ይብዛልን::

    • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
      @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ያብዛለት

    • @mesitube153
      @mesitube153 4 ปีที่แล้ว +2

      እጅግ በጣም በእውነት በደንብ እግዚአብሔር አምላክ ወጣትነቱት የተጠቀመበት መምህር ነው አምላክ ይመስገን

    • @azebealemu1711
      @azebealemu1711 3 ปีที่แล้ว +2

      ዲያቆንሄኖክ የጥያቄ መልስ እድሜ ይሥጥልኝ በቤቱ ያቆይልኘ

    • @rahelabebawdkkkkkkkkkkuucc9428
      @rahelabebawdkkkkkkkkkkuucc9428 3 ปีที่แล้ว +3

      ሁሌም የአንተን ትምህርት መሥማት ለነፍሤ ሀሤት ይሠጠኛል ፈጣሪ ፀጋህን ያብዛልህ

  • @shambleapptube
    @shambleapptube 4 ปีที่แล้ว +275

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሁላችሁም እናመሠግናለን

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 4 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ እንቁ

    • @መሳይእህተገብርኤል
      @መሳይእህተገብርኤል 4 ปีที่แล้ว +1

      ሻንቤ ጎበዝ ልጅ

    • @zinshassefa4355
      @zinshassefa4355 4 ปีที่แล้ว

      እደምን አመሻችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች

    • @mulu6793
      @mulu6793 4 ปีที่แล้ว +2

      ሻበሉ ውዱ ወድማችን ስራህን አደቅልሃለሁ በርታልን

    • @ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ
      @ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሻንቤ ምርጥ ልጅ በርታልን😍

  • @ZemaritTirhas
    @ZemaritTirhas 4 ปีที่แล้ว +69

    የጠቢቡ ዓይኖች ወደ ራሱ ላይ ናቸው።
    እግዚአብሔር ያስናቅነው እኛ ነን በትክክል.
    ተባረክ ወንድሜ ዲ/ን ሄኖክ
    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡ ያደለህ

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 4 ปีที่แล้ว +160

    ዲ/ን ሔኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጉጉት እንጠብቃለ ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን።

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቘ8ዘ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቘ8ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህራችን ዴ/ን ሔኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜከጤና ያድልልን

    • @danielmelese9229
      @danielmelese9229 4 ปีที่แล้ว

      @@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቘ8ዘ amen 🙏

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 4 ปีที่แล้ว

      መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ይጌ እናመሰግናለን

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว +608

    እስኪ ዲያቆን ቴድሮሰ የወሴፍን አቅርቡልን የምትሉ

  • @bezaabebe6689
    @bezaabebe6689 4 ปีที่แล้ว +67

    በጣም ደስ ይላል በእውነት የወላዲተ አምላክ ፍቅሯ ያደረበት እመ አምላክ ከቤቷ አታውጣህ እድሜህ በቤቱ ይለቅ እንቁ መምህራችን ቢኒ ተባረክ ይገረም እግዚብሔር በቤቱ ያጽናችሁ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 4 ปีที่แล้ว +177

    ቢኒ ዘማሪ ገ/ዮሀንስ ገ/ፃዲቅን አቅርብልን
    ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 4 ปีที่แล้ว +1

      አወ ደምሪኝ እህት በቅንነት

    • @ayalkbetayalkkifle4221
      @ayalkbetayalkkifle4221 4 ปีที่แล้ว +11

      አዎ ቢኒ በማርያም ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ፃዲቅን አቅርብልን በእግዚአብሔር

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 4 ปีที่แล้ว +6

      ልበብረሀኑ ዘማሪ ይቅርብልን

    • @bikiltuguteta1699
      @bikiltuguteta1699 4 ปีที่แล้ว +1

      Awo ebakihin Zemari gebreyohannesin akrebilin.

    • @ribkatadele217
      @ribkatadele217 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏እባክህ የተቻለህን ጣርልን

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 4 ปีที่แล้ว +60

    "ተናጋሪ የበዛው የመናገሪያ መድረክ ስለበዛ ነው " የአንተና የዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ልዩ ብቃት ሁሌም ያስደምመኛል ....... ህይወቴን በብዙ የለወጣቹ ባለ አዕምሮዎች ናችሁ። ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @ኢትዬYab
      @ኢትዬYab 2 ปีที่แล้ว

      Betikikl Deacon Henok Haile ena Deacon Yaregal Abegaz nachew betam lyu memhroch nachew!

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +56

    እጂግ የምንወድህ እና የምናከብርህ የተዋህዶ ብርቅዬ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹህን ያስርዝምልን አሜን ፫

  • @አለምአለም-ነ7ገ
    @አለምአለም-ነ7ገ 4 ปีที่แล้ว +62

    ወይኔ ዳቆን ሀይሌ እንድቀርብ እፈልግ ነበር እግዚአብሔር ያክብራችሁ ስለ እመቤታችን ተናግሮ. የማይጠግበው. ስሰማ ብውል ባድር ደስ የሚለኝ.

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 4 ปีที่แล้ว

      አወ እመብርሀንን ደምሪኝ እህት በቅንነት

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

  • @natanemezana7246
    @natanemezana7246 4 ปีที่แล้ว +52

    ዲ ሔኖክ ምን ግዜም ሲናገር ሲያስረዳ ያስደንቀኛል የሚገርም ፀጋ ነው እረጅም እድሜ ከፀጋጋ ያድልልን

    • @robelabebe7570
      @robelabebe7570 2 ปีที่แล้ว

      Kalehywet. yasemaln. tsgegawn. yabthaln

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ 4 ปีที่แล้ว +82

    ከፈተልኝ ተመስገን በቀጣይ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁን አቅርብልን የምቱሉ እደኔ ላይክ 👈

  • @ermiasdemeke2048
    @ermiasdemeke2048 4 ปีที่แล้ว +17

    ግሩም ነው ምን አይነት አንደበት ነው አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን
    በጸጋው ያቆይልን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +37

    በእውነት እናመሰግናለን የኛቤቶች ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል መምህሬን ስለጋበዛችሁልን የኛ እንቁ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አስበ መምህራን ያድልልን ያገልግሎት ዘመንህ ይርዘምልን የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +177

    ዲያቆን ሄኖክ በሁለቱም የተሳለ የተዋህዶ እንቁ ነው
    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም

  • @woseneyeyis12
    @woseneyeyis12 4 ปีที่แล้ว +20

    ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 4 ปีที่แล้ว +40

    *መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ ሳኦልን ከአሳዳጅነት መልሶ ሐዋርያ ያደረገ ጌታ ሁላችንንም ከክፉ ግብራችን ይመልሰን አሜን።ቤርያ ቲዩብን ይጎብኙ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ*

  • @መቅደስየተዋሕዶልጅሠውንበ
    @መቅደስየተዋሕዶልጅሠውንበ 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ አንተ የኢየሱስ ክርስቶስ ወታደር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    ላንተ ምንም ቃላት የለኝም!

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 4 ปีที่แล้ว +19

    ዳቁን ሄኖክ ማርያምን በጣም ምወደውና ማከብረው መምህራችን ነው የድግል ልጅ ጠጋው ያብዛለት ብንዬ ይገረም እዲሁም መምህራችን ሄኖክ እናመሰግናለን በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 4 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ መምህር ብሰማው ብሰማው ብሰማው .... ትምህርቱን አልጠግብም ...በእውነት እንደ አንተ በመንፈስ ቅዱስ የተሞለ መምህር ያብዘልን አሜን!! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን አሜን ፀጋው እግዚአብሔር ይብዘልህ መምህር ሄኖክ ሐይሌ የሚወድህ የማከብርህ ወንድም 💚💛❤👏👏👏

  • @dagemarsema8414
    @dagemarsema8414 4 ปีที่แล้ว +9

    እርጋታው ብስለቱ ማስተዋሉ ሁሉን ያደለው ወጣት መምህር ደስ ሲል በረከቱን ፈጣሪ ያብዛልህ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 4 ปีที่แล้ว +9

    እንደዚህ ታስቦበት ምርጥ ምርጥ ጥያቄ የተጠየቀበት ቃለ መጠይቅ አይቼ አላውቅም! መምህራችን በእውነት ሁል ጊዜ ያንተን ትምህርቶች በያሉበት እየፈልገን ነው ምንሰማቸው፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 4 ปีที่แล้ว +315

    እስኪ ዲያቆን ዪርዳኖስ ይቅረብልን ምትሉ

  • @samhasamha7612
    @samhasamha7612 4 ปีที่แล้ว +11

    ሄኒዬ የኔ አባት ብርቅዬ የኦርቶዶክስ ፍሬ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ሄኒዬ የድንግል ልጅ መልካም ፍቃዱ ሆኖ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ የሁልጊዜም ምኞቴ ነው።አንተን የሰጠኝ የድንግል ልጅ ስሙ ይባረክ ዕንቁ መምህሬ ፀጋውን ያድልህ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናክ ረጅም ዕድሜን ይስጥልኝ ።

    • @edenteferi3037
      @edenteferi3037 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen ❤❤❤

    • @samhasamha7612
      @samhasamha7612 4 ปีที่แล้ว

      @@edenteferi3037
      አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ 4 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን
    ልጅ ቢኒ እንዲሁም አርቲስት ይገረም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 4 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ሄኖክ ዘመንህ ይባርክ ደስ የሚል ፅጋ ነው ያለክ አገላለፅክ ፍትው ያለ መታደል ነው መስስ ብሎ የሚገባ ዋዉ ደስ ይላል ይጌም ተባረክ ወንድማችን

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን መምህር ዲ/ን ሔኖክ ምርጥ ትምህርት ነው የመገብከን ትምህርትህ ሁሌም ልዬና አጥንት ድረስ የሚደርስ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወደእማሆይጉዞ
    @ወደእማሆይጉዞ 4 ปีที่แล้ว +24

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደ ሀሳብ ትምህርቶችህ ለወጣቱ በጣም ጥሩ ስለሆኑ ለምን አንድ ላይ አትሰሩም just like መምህራችን ምህረተአብ ጋር በማንቂያ ደውል ባይህ ደስ ይለኛል

  • @tizitaalayu8261
    @tizitaalayu8261 4 ปีที่แล้ว +8

    የቤተ ክርስቲያን የስስት ልጅ ወንድማችን ዲ. ሄኖክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ፤ ፀጋውን ያብዛልህ፡፡

  • @TheNameOffathare
    @TheNameOffathare 4 ปีที่แล้ว +14

    ቢኒዬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ውዱ ወንድማችን በቤቱ ያፀናህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!።

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 4 ปีที่แล้ว +30

    ልጅ ቢኒ ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስን ጋብዙልን በፈጣሪ ስም በጣም ይህን ያህል በዝማሬ ያገለገለ ሰው ትንሽ ጠፍቶብናል ወዳሁኑ

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገረም በጣም አስተዋይ ሰው ነህ በዚሁ ቀጥል እድሜ ከጤና በሰላም በደስታ ያበበዘመን ፈጣሬ ያድልህ

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว +3

    ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ እንዲሁም ዘማሪ ይገረም ደጄኔ ቃለ ህይወትን ያሰማል እናመሰግናለን የኛ ተወዳጆች

  • @werkensh91
    @werkensh91 4 ปีที่แล้ว +1

    _ይሄን ምግም የሆነ ቃል ነው የመገብከን መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ። ቢኒ ወንድማችን በርታልን በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ስለምታቀርብል_

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 ปีที่แล้ว +12

    ይህን ፕሮግራም ላዘጋጃችሁልን እግዚያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜንንን

  • @adanechegulema8229
    @adanechegulema8229 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው የማከብረው መምህሬ ስላቀረባችሁልኝ በጣም ነው የተደሰትኩት ቢያስተምር ውሎ ቢያድር የማይሰለቸኝ አንደበቱ የሚጣፍጥ መምህር ነው በእውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 4 ปีที่แล้ว +19

    ❤""ወይኔ እንዴት እንደምወደው ድንቅ መምህራችን ❤አምላክ❤ይጠብቅህ ትምህርቶቹ ሁሉ እንዴት ደስ እንደሚሉ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @የገብርኤልፍሬየብርዙልጅነ
    @የገብርኤልፍሬየብርዙልጅነ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የኛ ቤቶች በርቱልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ በጣም የምወድህ የማከብር መምህር ነህ እመ አምላክ ትጠብቅ
    የአባቶቻችን ፀጋ በረከትን ያብዛልህ አንደበት
    ርቱ "እማ አዶ ናይ" ፈፃሜን ታሳምርልህ ❤🙏

  • @selamkonjo1478
    @selamkonjo1478 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሄኖክ ሃይሌባንተ መንፉሳዊ ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቻለው ብዙ ጥያቄ ተመልሶኛል እግዛብሄርን ይባርክ ቃል ህይወት ያስማልን🙏🏾🙏🏾

  • @ogubuuhgug6786
    @ogubuuhgug6786 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችንን ዲ/ን ሄኖክ ሀይል እመቤቴ ትጥብቅህ

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔበስላሴ ይህንንመምህር እዳይኔ ብልን የምሳሳለት መምህር ነው ከአፉለሚውጡሁሉ ለምስማት በጉጉት ነው እምጠብቀው
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

    የማከብርህ የምወድህ ብዙ ነገር የተማርኩብህ መምህሬ በፀጋ ኑርልን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜንን🙏🙏🙏

  • @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን
    @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
    ይጌ ላንተም እንዲሁ የኔ ትሁት

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለወድማችን ቢኒ እዲሁም ለዘማሪ ይገረም ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እዳንተ ያሉ መምህሮችን ያብዛልን እንዲሁም እደናንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube82 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዳቆን ሄኖክ ሃይሌ በእውነት ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም ፍትት አድርገህ ነው እኮ የምታጎርሠን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @adanechmitiku2108
    @adanechmitiku2108 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ወንድሞቻችን ይገረምና ቢኒ እናንተንም እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱ ቀጥሉበት

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን መምህር

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ
    @ኢትዮጲያትቅደም-ዘ7ኘ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!
    በጣም ብዙና ወሳኝ የሆነ ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው ያገኘሁበት የሰማሁትን የእግዚአብሔር ቃል እንድኖርበት ቅዱስ መንፈስ ይርዳኝ

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ 4 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ በእውነት ስለእመቤታችን ሰያሰተምር ውሎ ቢያድር የማያሰለች እንቁ የተዋህዶ አርበኛ በጣም የማከብረው ዳቆን ሄኖክ ሃይሌ እኔ ሁሉንም መምህር አከብራለሁ ግን ሰያሰተምር በጣም ጎበዝ ነወ ሰለቀረባቹሁት በጣም ደሰ ብሎኛል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን biniye " እናመሰግናለን 🤡🤡🤡🤡🤡####(

  • @Mekdi-tx5kh
    @Mekdi-tx5kh 4 ปีที่แล้ว +28

    ቢኒዬ እናመሰግናለን ወድማችን ስለምታቀርብልን ሁሉ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ጠንክርልን በርታልን 😍

  • @ethiopiawins3262
    @ethiopiawins3262 4 ปีที่แล้ว

    ለደቂቃ ሳላስበው ያለቀ፤እንዲያልቅም ሳልፈልግ ያለቀ እጅግ ቁምነገር የበዛበት ዝግጅት ነበር። የዲ/ን ሄኖክ የእውቀት አድማስ እና ብዙ ጉዳዮችን እንደቀላል የማቅረብ ፀጋው ሁሌም ግርም ይለኛል። ሄኖክን የማስበው በያዘው ነገር እጅግ የተራቀቀ መምህርና መካሪ አድርጌ ነው። በዚህ እውቀቱና አንደበተ ርቱዕነቱ ላይ ሁሌም የማይጠፋው ትህትናው ደግ አማኝም፤ምሳሌ የሚሆን እንደሆነ ነው። ደግሞ እኮ ገና እንደ ፍሬ ልጅ ነው። መመረጥ ማለት እንደዚህ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይጠብቅህ፤አገልግሎትህንም ያርዝምልን ወንድሜ። 💚💛❤

  • @kiyornach4458
    @kiyornach4458 4 ปีที่แล้ว +11

    ዲ/ን ሄኖክ...ረጅም እድሜ ይስጥህ!

  • @yoditezemen151
    @yoditezemen151 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሄኖክ አንደበትን በጣም ይጣፍጣል ድንግል ማርያም ከዚህ የበለጠ እውቀትንና ጽናትን ትስጥልኝ

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 ปีที่แล้ว +7

    ቢኒዬ ይጌ በጣም እናመሰግናለን መምህሪ ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንክን አብዝቶ ይባርክልክ በቤቱ ያፅናክ ክበሩል 🙏💚

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
    @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว +6

    ትምህርቶችክ አይጠገቡም ማርያምን ደስ ይላል በተስፋ እንጠብቃለን

  • @Wisdomhunter1
    @Wisdomhunter1 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዲያቆን ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤ በጣም የምወድህ መምህሬ💚💛❤️
    መሰረት መብራቴን አቅርቡልን እግዚአብሔር ይስጥልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫✝️💒💚💛❤️👏

  • @tigistjemal3062
    @tigistjemal3062 4 ปีที่แล้ว +19

    ደስ ሲል እናመስግናለን ቢኒ በቀጣይ መምህር መስፍን ሰለሞን አቅርብልን እባክህ

  • @Abatech2
    @Abatech2 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የነብስ ዋጋ ያርግላችሁ ያርግልን
    ቃለህይወት ያሰማልን እረዥዥዥም እድሜ ያድልልን

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  4 ปีที่แล้ว +259

    ለገና ፆም መፍቻ ነደያንን እናበላለን እንደው በልደትዬ የቻላችሁትን ያቅማችሁን ተባበሩን:
    በዚህ አካውንት አስገቡ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000315521452 yisak nuguse
    የሰጣችሁ ልጆች በውስጥ መስመር የላካችሁበትን ደረሰኝ ላኩልኝ::

    • @mekdes2815
      @mekdes2815 4 ปีที่แล้ว +3

      እሺ ቢኒዬ 😍

    • @aledanaaledu4883
      @aledanaaledu4883 4 ปีที่แล้ว +1

      Eshe beni

    • @woseneyeyis12
      @woseneyeyis12 4 ปีที่แล้ว +3

      ቢኒ የውስጥ መስመር አላቀሁም ንገረኝ እና ዛሬ ልልክ ነበር አልተመቸኝም ነገ እልካለው

    • @aledanaaledu4883
      @aledanaaledu4883 4 ปีที่แล้ว

      @@woseneyeyis12 be insatageram meselegn beza new yemetagegnune yilale hulu geze

    • @woseneyeyis12
      @woseneyeyis12 4 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @mseyoutube8290
    @mseyoutube8290 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ አንተን እምገልፅበትኮ ቃል የለኝም እውነት
    ፀጋህና እድሜህ ይብዛልን
    እስኪ የመምህር ሄኖክ ወዳጆች በላይክ ግለፁት

  • @hakitv7561
    @hakitv7561 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በጣም ነው ሚወደው ለ መምህር ሄኖክ እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስልኝ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    አተ ጥዑመ ልሳን መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን አሜን።

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 4 ปีที่แล้ว +4

    ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ በጣም የማከብርህ እና የማደንቅህ ነኝ ተባረኩልኝ

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 ปีที่แล้ว +1

    እውቀት ከትህትና ጋር አሟልቶ ሲሰጥ ይገርማል አብዝቶ ይጨምርልህ ዲያቅን ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን:: የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን::

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 4 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ቢኒ ይገረም ደጀኔ መምህር ሄኖክ እንዲሁም የክርስትና እምነት ተከታይዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል በጣም ትርጉም ያለው ለብዙዎች ተምሳሌት የምትሆኑ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች የቤተክርሲቲያን አርበኞች ናችሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @MFC572
    @MFC572 4 ปีที่แล้ว +7

    You are so so so so and so smart👏👏👏👏 ረጅም ዕድሜ ይስጥህ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴለኔህይወቴናትልኑርለ
    @እናቴለኔህይወቴናትልኑርለ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ማነው እንደኔ መምህር ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌንና መምህር ዲ/ን ዮርዲያኖስ አበበን የሚውድ እመቤቴ ሁላችሁንም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን በእናንተ ትምህርት ብዙ ነገሪን ተቀይሮልኛል ንስሃ እንድገባ ሁኛለሁ ተመስጊን አምላኪ

  • @amrantube4521
    @amrantube4521 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚልና አእምሮን የሚያንፅ ውይይት ነው

  • @እመብርሐንአትለይኝስደተኛ
    @እመብርሐንአትለይኝስደተኛ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን ይጌም ፀጋዉን ዪብዛልህ

  • @oneloveethiopia7941
    @oneloveethiopia7941 4 ปีที่แล้ว +24

    በስመአብ አንደበትህ እንዴት ይጣፍጣል ቃለ ህይወት ያሰማልን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዳቆን ሔኖክ እንቁ የሆነ መምህር ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንደው በግልፅ ለህዝብ ተገልጣ ብትመሰክር ዳቆን ሔኖክን እንደልቤ የሚያስተምር ብላ የምትመሰክርለት ይመስልኛል በርታ እግዚአብሔር እገልግሎትህን ይባርክልህ::

  • @nathanmike4884
    @nathanmike4884 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ኑሃሚን
    @ኑሃሚን 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የምን ወድህ እንቁ መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ይባረክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿✅️✅️✅️✅️✅️✅️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @adenaden1121
    @adenaden1121 4 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ዲ/ሔኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 4 ปีที่แล้ว +3

    እንቁ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በሁለት ጎን የተሳለ ድንቅ ሰባኪ ዘመንህን ይባርከው ኑርልን❤❤❤

  • @ETechMedia1
    @ETechMedia1 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ። ጀግናው ይገረም ም ነጭ ልብስ ብትለብስ አቤት ውበትክ። መንፈሳዊ ጉባኤም ስልሆነ ነጠላ ብትለብስ ብዙ ሰው ካንተ ይማራል። ይቅርታ። እስኪ ከተቻለ " ዘማሪት ሲስተር ፋሲካን " አቅርቡልን። ሲስተር ፋሲካን የምትሉ በላይክ /Like ግጩ

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 4 ปีที่แล้ว +3

    ቤተክርስቲያን ሆይ እነዚህን ወርቃማ መምራንን ጠብቂልን አብዢልን እኔንም በቤተክርስቲያን በማደጌ ድስታዬ ከመጠን በላይ በጥቅሉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meeeraaa4048
    @meeeraaa4048 2 ปีที่แล้ว +2

    ዲ/ን ሔኖክ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ እውቀትና ጥበቡን ይግለፅልህ ፤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @andushatube9731
    @andushatube9731 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ የተዋህዶ ልጆች መዳኃኔዓለም ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ኑሩልን 🙏❤

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @topefa271
    @topefa271 4 ปีที่แล้ว +9

    ሊቀ ጠበብት ዘሪሁን ሙላቱን አቅርቡልን ኧረ በጣም ጠፍቶብናል! ምርጥ ተጠያቂ ሰው የመናፍቃን ውጋት!!!

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 4 ปีที่แล้ว

    እማትጠገብ መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ኑሪልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማቹ ብዙት ይበልልኝ በአስራ አድ ልዮ የመፅሐፍ ቅዱስ ምርቃት በአዋርያው ቅደስ ፊሊጶስ ይከበራል በጣም ደስ ብሎኛል

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว

      መምህራችን ሄኖክ ህይለ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለሁላችሁም እናምስግናለን

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላችሁም እድሜ ይስጥልን ምርጡ መምህራችን የምናከብርህ የምንወድህ ተድፋችን ነክ በተስፋ እንጠብቃለን የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @ህይወትወለተሃና
    @ህይወትወለተሃና 4 ปีที่แล้ว +96

    በቀጣይ መምህር ሳሙኤል አስረስ አቅርብልን

  • @meseret5753
    @meseret5753 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዳ/ን ሄኖክ በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋወን ያብዛልህ እንዳንተ እንቁ የሆኑትን መምህራን እግዚአብሔር በጥበቡ ያብዛልን

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 4 ปีที่แล้ว +3

    ቢኒ ባለህችበት መዳኒያለም ይጠብቅህ ወንድሜ ብሮግራሙ እጅግ በጣም እወደዋለሁ

  • @enatmegra9989
    @enatmegra9989 4 ปีที่แล้ว

    ስለድንግል ማሪያም ተናግሮ የማይጠግብ መምህራችንፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ይባርክልን እናመሠግናለን
    ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
    ይገረም እና ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥልን በስደት መፅናኛችን ናችሁ😍❤

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማል ዲ/ን ሔኖክ ሀይሌ በጣም የማከብር መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ያአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምል አሜን

  • @deluxe9350
    @deluxe9350 4 ปีที่แล้ว +5

    the right person for tewahdo in this tense season, Thank you God for giving us him
    God always save his people in amazing way, Brilliant and Blessed

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 4 ปีที่แล้ว

    ዲ ያቆን ሄኖክ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ በዚህ እድሜህ ለብዙዎች ተምሳሌ ት የምትሆን ብቁ መምህር ነህ ያማረ እድሜና ጤና ፈጣሬ ያድልህ

  • @areejphonex7990
    @areejphonex7990 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምወደው መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅህ ውድድድ

  • @yonitube9584
    @yonitube9584 4 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሄኖክ እጅግ በጣም ጎበዝ የ ኦርቶዶክስ ልጅ ሕግዛብሔር ጽጋውን ያብዛልክ።