ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Dawit. Masinko. YouTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มิ.ย. 2021

ความคิดเห็น • 63

  • @habitamuasimare3897
    @habitamuasimare3897 3 ปีที่แล้ว +6

    Deva its interesting.... do not stop teaching..... በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዴቫችን። ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እኛም የተለማመድነውን ቀርጸን እንልክልሃለን። ረጅም ቪድዮ አድረገህ የብዙ አጨዋወት አይነት ላክልን። በተረፋ ሰላም ብያለው ሰላም!

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 3 ปีที่แล้ว +3

    ዳዊት በጣም ደስ ብሎኛል የማስጨፈሪያ ምትን ለመለማመድ በጣም እፈልግ ነበር ይህ ለእኔ እጅግ ጠቃሚዬ ነው ። አመሰግናለሁ
    ሌላው ባህላዊ የከበሮ ምቶችን ወይም የማሲንቆ ሪትሞችን አውርደን እንድንጠቀም ሊንኮች ካሉ ብታጋራን ወይም አንተው ሰርተህ እዚህ ብታስቀምጥልን ደስተኛ ነኝ ።
    ሁሉም ሰው በቅንነት ጠቃሚ እውቀቱን ቢያካፍል የብዙዎቻችን ችግሮች በቀላሉ ይፈታሉ ዳዊት በርታልን አምስት ኮከብህን ውሰድ ❤❤❤❤❤

  • @danieljemere9126
    @danieljemere9126 2 ปีที่แล้ว +1

    you are teaching us what we do not find it in our universities!!! very very beautiful !!!!!!!

  • @eldaethio5615
    @eldaethio5615 3 ปีที่แล้ว +3

    Nice one Dawit 👍🏽

  • @ethiopiandancecrewyoutube2630
    @ethiopiandancecrewyoutube2630 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ አንደኛ ነዉ ጎንደረኛ እና ጎጃም ማስጨፈረያዋችን ስራልን ሁለቱን በአንድ ላይ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @fasilterefe7739
    @fasilterefe7739 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam new Dave, betam teftehal, be selam new?; lemin tolo tolo atlekilinim, instrumental bihonim. Gin lemindin new huliem vedio sitilek betam achir achir nat???, Arif newdes ylall bertalin.👍👏👌🙏

  • @user-gm6vr7tx4o
    @user-gm6vr7tx4o หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ያዝናናል
    እኔ ግን መማር ፈልጌ አልቻልኩም
    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @jonjob2626
    @jonjob2626 ปีที่แล้ว +1

    Can you please upload this song to your channel? I want to play in my masenqo with the music at home🙏🏽

  • @tomwhaley3335
    @tomwhaley3335 2 ปีที่แล้ว +2

    Whoa this dude shreds!! Left hand is bouncy!

  • @teklitzaid3942
    @teklitzaid3942 3 หลายเดือนก่อน

    Nice 👍 ❤

  • @adidancersora2240
    @adidancersora2240 ปีที่แล้ว

    Yemr betam gobez nek

  • @unknownname8583
    @unknownname8583 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere Daveyee abezahew ???? tinafikenalehko atitifabin, enwodhalen

  • @joakintsegaye9979
    @joakintsegaye9979 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ።በተለይ ቶንህ በጣም ደስ ይላ።እና ሁሌ ስትሰራ የቅኝቱን መነሻና ማረፊያውን ግልፅ ብታረገው ይበልጥ መማር እንችላለን 🙏🙏

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምትህ ደሥ ይኛል ትመቸኛለህ ያሬድ ልሳን ግን አንድ ነገር ላሥታውሥህ የብረሀኔ የሚሉት ማሲንቆ መቺ ነበር እሱ ሰውዬ በጣም ነው የሚነሽጠው ብረሀኔ ሰይድ ይባላል በ1983 በአሳይታ ይኖር ነበር እሱ ሰውዬ የሱን ምት ለመምታት ሞክር በተርኔት ገብተህ እኔግን በንተርኒት አጣሁት

  • @gechowerk6721
    @gechowerk6721 2 ปีที่แล้ว

    Wondem dawit ebakih ye zinet muhaba seraw

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 ปีที่แล้ว

    እጅግ የምትመስገን ነህ። እኔ በኢትዮጵያ የሙዚቃ መሳርያ የተለክፍኩ ብሆንም መሳርያውን ለመማር ክፍተኛ ፍላጎት አለኝ። ክርክር ብዙ ባልችልም ሃሳቡ አለኝ። ማሱንቆ ለመማር ከየት ፣እንዴት ልጀምር። ? ዋሽንት እወዳለሁ። ግን ችግሬ ለምን በፍጥነት የምሞክራቸው መሳርያዌች ሁሉ እይገቡኝም በማለት ጀምሬ እተዋለሁ። ማድመጥ ግን ነፍሴ ነው። እስኪ ዴቭ ሃሳብ እካፍለኝ። የምኖረው ውጭ አገር ነው። በቅርብ አገሬ እመለሳለሁ። ማሲንቆ ገዝቼ ለመለማመድ እፈለጋለሁና በግል ሙዚቃ መኖራቸውንየሚያስተምሩ ጭምር ጠቁመኝ። አመስግናለሀ።

  • @davidasgedom8834
    @davidasgedom8834 2 ปีที่แล้ว

    First of all I love your video and and thanks for the tutorial. So I live in Canada and I bought masinko online from ethio. I just have a question, I’m using rosin the one used for violin to rub the string but it’s not working well for my masinko, after few minuets the sound fades away really quickly plus the rosin is too dusty. Do you know any other I can use aside from rosin? Thanks!!

  • @gechowerk6721
    @gechowerk6721 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif timhert new bertalen

  • @GetnetMelaku-dn5rm
    @GetnetMelaku-dn5rm ปีที่แล้ว +1

    አለማድነቅ አይቻልም ልዩ ነህ።
    የት ነህ የት መጥቸ ልልመድ

  • @netsanetbelay1339
    @netsanetbelay1339 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊትዬ አምበሳዬ ግሩም ነው

  • @abalsefefe7076
    @abalsefefe7076 ปีที่แล้ว

    በጣምያምራል

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነህ የምር

  • @tsionendale5367
    @tsionendale5367 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ኔህ ዳዊት; ትምህርትህጥሩ ነው ግን ሁሉንም ተመልካች ዌይንም አድማጮችህን በእኩል ለማስተማር እንድትችል ለአይነስውራን አድማጮችህ ይህን አድርጉ፣ ይህን ያዙ እያልክ በምልክት ብቻ ሳይሆን እኛም እንድንረዳህ 1ኝ ጣት 2ኝ ጣት እያልክ ብትገልፅ በጣም ይረዳናል። እኔ ማየት የተሳነኝ ነኝ ግን ትምህርትህን እየተከታተልኩ ነው።

    • @DawitMasinko
      @DawitMasinko  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አስተካክላለው አመስግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @tsionendale5367
      @tsionendale5367 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

  • @Axumandbiruk
    @Axumandbiruk 3 ปีที่แล้ว +1

    more plz

  • @tesfayeyehualaw1055
    @tesfayeyehualaw1055 2 ปีที่แล้ว

    ደቭ በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ የአሰብክበት ያድስህ ተመችተኸኛል

  • @cherumulat2047
    @cherumulat2047 2 ปีที่แล้ว +1

    Kimem neh!!!

  • @tsionendale5367
    @tsionendale5367 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔት ኔህ ዳዊት; መሰንቆ እና ክራርን ከአምፕሊፋዬር ጋር ለማገናኘት ምን ማድረግ አለብኝኽኽ እባክህ ማድረግ ያለብኝን ንገረኝ። አመሰግናለሁ።

  • @dessaleeyasu1142
    @dessaleeyasu1142 ปีที่แล้ว

    Hi dawit, enamesegnalen. And masinko megzat felgalehu American new yemnorew ltredagn tchilaleh?

  • @mesfen7463
    @mesfen7463 2 ปีที่แล้ว

    Betam new mewodew masinko ebakehe zenbeleh eytchawotk lekek

  • @assatube9696
    @assatube9696 3 ปีที่แล้ว +1

    Dev Betam feligeh nebere . Kechalik comment lay silkhn text adrigilign .

  • @sentayehukidane1495
    @sentayehukidane1495 3 ปีที่แล้ว +1

    Dav yet new yalehew? Ethiopian Addis Ababa neh?

    • @DawitMasinko
      @DawitMasinko  3 ปีที่แล้ว +1

      ስታየው አሜሪካ ነው ያለውት

    • @sentayehukidane1495
      @sentayehukidane1495 3 ปีที่แล้ว +1

      @@DawitMasinko እሺ ይመችህ ተማሪዎች ስታስተምር ዩቲዩብ ላይ ስላየሁ አአ ከሆንክ ብዬ ነው ለመማር ነበር

    • @unknownname8583
      @unknownname8583 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sentayehukidane1495 Dawitn yemiyahil banagegnim memar kefelekna filagot kaleh memar tichilaleh.
      1.Bati music school, (megenagna & qera)
      2. alpha music school (Mexico K kare building)
      3. Abysiniya art school
      .
      .
      .
      etc

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ነህ ትችላለህ

  • @yohansmehari9991
    @yohansmehari9991 2 ปีที่แล้ว

    Ymer gobze nhe wondme bartalne gen tolo tolo lekakeln eytbkenhe nwe e

  • @gojamewmelie693
    @gojamewmelie693 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፁን እንዴት ነው ማስተካከል የሚቻለው?

  • @DNMikyasDergu
    @DNMikyasDergu 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ከቻልክ እባክህ የቅኝት እስከሎቺን ቁጥር ልቀቅልን.

  • @gebrehiwotambelu6113
    @gebrehiwotambelu6113 2 ปีที่แล้ว

    golden boy

  • @danaz6200
    @danaz6200 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊት በጣም ደስ ሲል:ይችን ቅኚት እባክ አስተምረወኝ

  • @yeyifatlij
    @yeyifatlij 2 ปีที่แล้ว

    Do you sell masnkio please?

  • @abogidamusic7664
    @abogidamusic7664 2 ปีที่แล้ว

    e major

  • @abalsefefe7076
    @abalsefefe7076 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ ያምራል ጀግናነህ

  • @jjggjjgg2968
    @jjggjjgg2968 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስየሚለው

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb 2 หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ጎጃም ትግራይ ሰቆጣ beat feligalew

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 3 ปีที่แล้ว

    ምስጢሩ አገራረፉ ላይ መሰለኝ።
    በጣም እናመሰግናለን።

  • @abalsefefe7076
    @abalsefefe7076 2 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉ የሚመቸዉ

  • @fasilmayamasinko8155
    @fasilmayamasinko8155 ปีที่แล้ว

    ዳዋ

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችህ ዳዊት

  • @natnaelstesfagiorgis3077
    @natnaelstesfagiorgis3077 ปีที่แล้ว

    deva ምቱን ላክለን እንድናጠናበት

  • @tillawdanaw2743
    @tillawdanaw2743 3 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ልቀቅ በጣም ምትደነቄ ነህ

  • @abrhamleweye7081
    @abrhamleweye7081 4 หลายเดือนก่อน

    መማር እፈልጋለሑ

  • @BrhanuMtke
    @BrhanuMtke หลายเดือนก่อน

    መጀር።ላክ

  • @wondwosenfente4952
    @wondwosenfente4952 3 ปีที่แล้ว +1

    Dawit do u do person training on Skype

  • @abyisaktenna2831
    @abyisaktenna2831 2 ปีที่แล้ว

    ማስጨፈሪያዎቹ ካሉክ ጠቁመን

  • @girmayyohannes4376
    @girmayyohannes4376 3 ปีที่แล้ว

    Nice bro i like it ❤