እመት ሸዋ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Emet Shewa | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • እመት ሸዋ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) |Enatwa Gonder| Emet Shewa| Aschalew Fetene (Ardi) | 2024
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films
  • เพลง

ความคิดเห็น • 849

  • @moraldoronaldo9624
    @moraldoronaldo9624 ปีที่แล้ว +421

    የዚህ ሙዚቃ ትልቁ ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው😍😍

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz ปีที่แล้ว +125

    ከእንጦጦ ተነስቶ በእምዬ ተመርቶ
    ሸዋ አገር አቀና ድንበር ካርታ ሰርቶ
    ከተሜ ከተሜ ሸዋ አለማማጁ
    ባለዜና መዋዕል ያገር መሃል እጁ
    አስቻለው ፈጠነ 🙏🙏🙏 ደሞቼ የት ናቸው

  • @AbelYegebreyes
    @AbelYegebreyes ปีที่แล้ว +570

    ብታውቁም እወቁ ባታውቁም ጠይቁ ሸዋ መጣ ሲባል ወንበሩን ልቀቁ🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @seay2550
      @seay2550 ปีที่แล้ว +28

      💚 💛 ❤ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤

    • @AbelYegebreyes
      @AbelYegebreyes ปีที่แล้ว +26

      ማርያምን ብሎ ሸዋ ከመጣ

    • @seay2550
      @seay2550 ปีที่แล้ว +18

      @@AbelYegebreyes 4 ኪሎ ያለው አራጅ አውሬ አብይ እህያው የሚይዘው የሚጨብጠው ያጣ!

    • @firdos_abdul_aziz
      @firdos_abdul_aziz ปีที่แล้ว +15

      አያፈገፍግ ግንባር አያጥፍ
      የጠላቱን ደም ሳያንጠፈጥፍ
      በእናቴ ቤተ ዐምሓራ በአባቴ ሸዋ ገምዛ ነኝ 💚💛❤ አማራ አማራ​@@AbelYegebreyes

    • @sudeisomer9635
      @sudeisomer9635 ปีที่แล้ว +25

      ​@@AbelYegebreyesሸዋ የነገስታት ሀገር የእምየ ሚኒሊክ የመከታው ሀገር የጀግናው አሰግድ ሀገር 💪💪
      ይሄ ባለጌ ልኩን አያቅም
      ያ የባሪያ ልጅ ልኩን አያቅም
      ሸዋ ገዝቶ እንጂ ተገዝቶ አያቅም
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      የኔ ነህ አሉት ሞኝ መስሏቸው
      የንጉስ ሚካኤል የ መይሳው ሀገር
      የበላይ ዘለቀ የነ ሚኒሊክ ዘር
      እረ አይሸከምም የባርነት ቀምበር
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      እንደ ሻማ ቀልጦ ሀገር ማቆሙን
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ጀግንነቴንማ ማን በነገራቸው
      ሊቀሙኝ ሲመጡ ሱሪ አስፈታኋቸው... በልልኝ አንተ
      ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ💪 ፋኖ ነው ሀይላችን አማራ ነው ማንነታችን💪 በሰፋ ሀገር ላይ ጠበን የማናድረው💪

  • @አስሊራያዩቱብ
    @አስሊራያዩቱብ ปีที่แล้ว +109

    ሸዋ ባለ ብዙ ታሪክ ባለቤት ሸዋ ሀገር መስራች 💚💛❤🦁💪 ሸዋ ከሌለ አማራ የለም ሸዋ የጀግኖች ሀገር እሳቱ ሸዋ 💚💛❤🦁💪 ድል ለአማራ ፋኖ አንድ አማራ 🕌⛪💚💛❤🌺

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว +7

      አማራ አንድ ነው
      የቦታ ልዩነት እንጅ
      አማራ ደሙ አንድ ነው
      ማንነታችን አማራ ነው

    • @Yohannesjohn-iy8nx
      @Yohannesjohn-iy8nx ปีที่แล้ว +1

      ወዳጀ አማራ አማራ ነዉ አትከፋፍለን

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs ปีที่แล้ว +158

    this is the Ethiopian traditional voice 💪💪💪🇪🇹🇪🇹
    አስቻለው 30አመት ወዴ ኋላ የመለስከን ጀግና ድምጻዊ 👏👏👏👏

  • @ቅንልብFano
    @ቅንልብFano ปีที่แล้ว +89

    እረ ሽዋ የሚለው በቪዱዮ ይሁን የምትሉ በlike አሳዩ ቪዲዮ ቢሆን ጥሩ ነው እባካችሁ በቪዲዮ ልቀቁልን ምነው ሽዋ በጣም ደስ ይላል የኔ ሽዋ ከንጉስ እስከ ፃዲቅ የሚወለድብሽ ሀገር መስራች እናታለም ሽዋ ጠቅላይ ግዛት❤❤❤❤❤ እሳቱ ሽዋ❤❤❤

    • @Gjgdh-bv1le
      @Gjgdh-bv1le 8 หลายเดือนก่อน

      Yes ❤❤❤❤❤

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 3 หลายเดือนก่อน

      ይሰራል ብል ሶሚክ

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 23 วันที่ผ่านมา

      ይሰራል ሀገር ሲረጋጋ አሁን ጦርነት ስለሆነ ክሊፕ ለመሰራት አይመችም 😢

    • @AmeAmelmal
      @AmeAmelmal วันที่ผ่านมา

      አረ ለእንደዚ አይነት ሙዚቃ ሚመጥን video clip መስራት በጣም ከባድ ነው

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 ปีที่แล้ว +136

    Shewa AMHARA many loves your Amhara brother from Gojjam Amhara
    Shewa is the heart of Amhara as well as Ethiopia
    Shewa is the home of kings
    Shewa is the home of heros and warriors
    Shewa is the home of kings
    Long live my shewa

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 ปีที่แล้ว +6

      We love you too more our Goje Amhara brother ❣️

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene ปีที่แล้ว +94

    ስጠብቅ ነበር የምር ፤ የኔ ሸዋ ፣ ተባረክልኝ አስቻለው ። ሸዋን ያላችሁ እስኪ አቤት በሉኝ ውዶቼ እሰይ የጀማን ውሃ የጠጣ 🥰😍🤩

  • @salamdase1599
    @salamdase1599 ปีที่แล้ว +48

    ሽዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር 💚💛❤

  • @rahelmenelik
    @rahelmenelik ปีที่แล้ว +41

    "ጥይት በጀበርና ዝናር ተንተርሶ
    ሸዋ ሰዉ ይሰራ እ'ደ እግዜር አፍርሶ
    ጀግና ለጭንቅ ነዉ ወትሮ ሚፈለገዉ
    ይምጣ የሸንቁጥ ልጅ ጓሳ ዉስጥ ያደገዉ❤

    • @cccccccccccc2711
      @cccccccccccc2711 ปีที่แล้ว +2

      This is just real n the exact image of our people

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy ปีที่แล้ว +86

    ግሩም ነው፡፡ ይህን ጥዑም ሥራ ላበረከቱልን ለአስቻለዉና ለመላው ባልደረቦቹ እድሜ ይስጥልን፡፡

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 ปีที่แล้ว +185

    አጀብ ቅኔ እጅ ወደላይ ብለናል
    ለዚህ ዘፈን ቪዲዎ ያስፈልጋል የምትሉ👍 በክብር ልብሱ በካባው😮❤ሸዋ ንጉሱ ሸዋ ለጋሱ ቅኔውን እጣጣማችሁ ከተሜ ከተሜ ሸዋ አለማማጁ 53 ነገስታስት የፈለቀበት የአፄወች አምባ መነሻ ሸዋ ሀገር ሰሪው✊🏾💚💛❤️
    👑👑

  • @abyssiniabihonegn8707
    @abyssiniabihonegn8707 ปีที่แล้ว +34

    የታላችሁ ዐማሮች ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም💚💛❤️ እናመሰግነዋለን ድምጸ መረዋው አስቻለው🙏🥰

  • @adeytube5297
    @adeytube5297 ปีที่แล้ว +24

    እማመይ ሸዋ የሸዋ ሰዎች እናቶቻችንን ስንጠራ እማመይ ነው የምንለው በጣም ደስ ይላል

    • @Ethiopi134
      @Ethiopi134 ปีที่แล้ว +2

      እኔ አባቴን አባበይ ነው የምለው

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @Fantax-i7m
    @Fantax-i7m 24 วันที่ผ่านมา +5

    የ ጎንደር ልጂ ነኝ ሽዋወቺ ሙቸ ነዉ የምወዳቹህ ወሎ ጎንደር ሽዋ ጎጃም አድ አማራ🇨🇬💘

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 17 วันที่ผ่านมา +1

      እኛም ውድድ ነው የምናደርጋችሁ እስኪ ጎንደር ወሰዱኝ

  • @MrDiklink
    @MrDiklink ปีที่แล้ว +15

    ሸዋ መልካም ቀዬ ፤ ሸዋ ሰፊ ሐገር
    የተጉለት የቡልጋ፤ የይፋቴ ምድር ፤
    ቅምብቢት ላይ ታየ ፤ ጥሎ ሲፎክር።🎉🎉🎉🎉

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer ปีที่แล้ว +32

    እንግዲ እኛም አያቶቻችን ከሸዌ የሆነው ወዝ.. ወዝ እያልን ሞቅ ሞቅ እናርገው 🤗
    በትንፋሽዋ ጎንደር ደማችንን አሙቀን በካሲናው ጎጃሜ ደረታችንን ነፍተን በሸዋ ተንጎማለን በ ቤተ አማራ ( ወሎ ) ደሞ........ ( በርግጠኝነት ተገማሽረን ) ያዝ እንግዲህ አማራ... እያልን የአባቶቻችን ከተማ በኩራት እንገባለን!! 🤗♥️

    • @kelemsyum9466
      @kelemsyum9466 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 ปีที่แล้ว

      አይደለ😂በጣም ትገባለህ ሲዖል መግባት አይቀልህም ይህቺን በትዕቢትና በትምክህት የደደረች ልብ መተንፈሻዋ ቅርብ ነው

    • @Dani-Harer
      @Dani-Harer ปีที่แล้ว

      ​@@prabdantube3827 ይገባኛል ተጨንቃችኅል 🤗 አባቶቻችን ከተማ በኩራት የመግባቱን ነገር አብረን እናየዋለን!! 😊 🤗

    • @azebberhanu3130
      @azebberhanu3130 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 ปีที่แล้ว

      Your wish
      the mixed blood of Ethiopians built this country we all contribute equally no less no more ጉራ ብቻ ጉራ ብቻ the pure blood Amhara and Oromo including Tigray ሰከን በሉ

  • @dawitdave3755
    @dawitdave3755 ปีที่แล้ว +110

    i am oromo but i can witness amara are the inner core of ethiopia ❤️,thankyou aschegeren you are amazing ❤

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ปีที่แล้ว +1

      ❤🤗

    • @marthaabraham3569
      @marthaabraham3569 ปีที่แล้ว +2

      Thanks bruv for your kind comment 🙏 🥰❤💖💝👏

    • @NatnaelTesfahun-jm9vw
      @NatnaelTesfahun-jm9vw ปีที่แล้ว +1

      convince and confesse

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ ปีที่แล้ว +7

      አንተ ራስክ በዚ በዘር በተበከለ ጊዜ እንደዚ ማለትህ ምርጥ ሰው የሰው ማኛ ነህ። thank you man!!

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 ปีที่แล้ว +1

      🤥 Your wish
      the mixed blood of Ethiopians built this country we all contribute equally no less no more ጉራ ብቻ ጉራ ብቻ the pure blood Amhara and Oromo including Tigray ሰከን በሉ

  • @derejetilahun8618
    @derejetilahun8618 ปีที่แล้ว +63

    ድል ለተገፋው ለጨዋና ስልጡኑ አማራ ህዝብ!!! ድል ለፋኖ🔥🔥💪

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ ปีที่แล้ว +11

    እኔ ወሎየ ነኝ ሸዋወች እወዳችሆለሁ የነሥበር አገር ቃላትየለኚም❤❤❤❤❤❤❤

  • @سحبتن
    @سحبتن ปีที่แล้ว +10

    ወሎ ና ሸዋ ከሥት ግዜ በኋላ ሀሪፍ ሥራ ተሠራ ክበርልን❤

  • @Tena77721
    @Tena77721 ปีที่แล้ว +60

    ሸዋ ለስራ ከሄድኩ 7 አመቴን የደፈንኩ ጎጃሜ ነኝ ምን ታደርጉታላችሁ ፍቅራች ትህትናችሁ ሐይማኖተኞች ብቻ በፍቅራችሁ ወድቂያለሁ።

    • @kelemsyum9466
      @kelemsyum9466 ปีที่แล้ว

      ነይ እንሂድ

    • @እዩነኝያባቴ
      @እዩነኝያባቴ ปีที่แล้ว

      ሸዋ የት😉😉😉

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 ปีที่แล้ว

      👌💖💖❣️🥰

    • @azebberhanu3130
      @azebberhanu3130 ปีที่แล้ว +3

      አማአራ አንድ ነው ወንድሜ ሁሉም ሰው አፍቃሪ ነው

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 ปีที่แล้ว +1

      አዲስ አበባ የኢትዮዽያ መስተዋት ነው ሸዋን ያደመቀው አአ ነው ደበሎ ለባሽ አማራና ኩበት ጠፍጣፊ ኦሮሞ ወደፊት አላስኬድ አሉን

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 ปีที่แล้ว +11

    ሸዋ የምዬ ምኒልክ እና የነ እሸቴ ሞገስ እና የሌሎች ጀግኖች ናቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ሽዋ የአማራ እምብርት የብዙ ታሪክ ባለቤት የጀግኖች መፍለቂያ
    የሽዋ ወዛዝርት ተኙ እባካችሁ
    ህልም ታዩ እንደሆን እንደ እጅጋየሁ
    የጀማን ወንዝ ውሃ የጠጣ ማህፀን
    እንደት ያለ ጀግና ይገላገል ይሆን
    ከ እጦጦ ተነስቶ በ እምዬ ተመርቶ
    ሽዋ ሀገር አቀና ድንበር ካርታ ሰርቶ
    ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ ምርጥ የጥበብ ሰው ክበርልን ❤

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 ปีที่แล้ว +8

    ሸዋ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ የአማራ ህዝብ ይጠብቅልን ሸዋ አላቹ

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 ปีที่แล้ว +20

    ሸዋዬዉ ድንኳኑ ስለሰፋበት
    ጎጆም አልቀለሰ የሚኖርበት 👌👌👌 እኔ ከአስቻለዉ ስራዎች ብስለት አንፃር ከባድ አድናቂዉ ሆኛለሁ በርታ ዋዉዉዉ

  • @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
    @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር ปีที่แล้ว +10

    እኔስ እንደልቤነኝ ከሸዋና ከጎንደር የተገኙሁት በብዙ ዘመድ የተከበብኩ ሸዋ በጣምነው የምውደው ክርምት የማሳልፈው በሸዋ ነው የማሮች ሸዋ❤

  • @ረድኤት
    @ረድኤት ปีที่แล้ว +51

    የኔዋ ሽዋ የጀግኖች መፍለቂያ👌👌💚💛❤

  • @kirubelfikre3024
    @kirubelfikre3024 ปีที่แล้ว +30

    አንዳንድ ዘፈን ደግሞ ትልቁ ችግሩ ቶሎ ያልቃል❤

  • @yabibal4788
    @yabibal4788 ปีที่แล้ว +19

    ሽዋ ጠቅላይ ግዛት 💚💛❤️ እምየ ዓጤ ምኒልክ የሠው የውሃ ልክ ። ሽዋ የነገስታት ሐገር

  • @dan-opia
    @dan-opia 24 วันที่ผ่านมา +1

    #አማራዬ ድንቅ ህዝብ ነው ❗️😍🔥
    #ሸዋ የአማራነት መነሻ እና ውበት !🙏😍🔥

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 ปีที่แล้ว +11

    "ሸዋዬው ድንኳኑ ስለሰፋበት " "ጎጆም አልቀየሰ የሚኖርበት "👌ገልፀህዋል ተባረክ ጀግናው ወንድሜ አስቻለው 💖❣️👌

  • @UmmuMohamed
    @UmmuMohamed ปีที่แล้ว +12

    እኔመቸው የዚህ ሰው ድምፅ ተለየብኝ ግጥም ዜማ ሁሉን ያሟላ በርታ አማራየ ሁሉ የሚያምርበት ህዝብ ❤❤ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @bereketmebratu4263
    @bereketmebratu4263 ปีที่แล้ว +20

    አንደኛ ነው
    😍 ዘፈኖቻችን ላይ ግን ሸዋ ፤ ጎንደር ፤ ወሎ ፤ ጎጃም ከማለትም ውጪ ዐም፤ሐራ'ነትን መግለፅ አለብን 💪AMHARA first 💪

  • @KalabDesalegn-sr6sz
    @KalabDesalegn-sr6sz ปีที่แล้ว +10

    በዚህ ሙዚቃ ውስጥ ያየሁት የጥበብን ትልቅነት እና እንዴት ሀሳብን መግለጽ እንደምትችል ነው ጀግና በርታታ🎉🎉ቴ🎉❤❤👍👍👍🙏🙏

  • @lubabasharef7330
    @lubabasharef7330 ปีที่แล้ว +15

    እማማ ሸዋ የጀግኖች አገረ💚💛❤✊✊✊ይመችህ❤ሸዋ ጎጃም ጎደረ ወሎ💚💛❤✊✊

  • @adr4013
    @adr4013 ปีที่แล้ว +10

    እማመይ ሸዋ የኔ ሸዋ የጀግኖቹ የመኳንቶች ሀገር🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gicgirma198
    @gicgirma198 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም እኒህ ጎጃሜዎች ቅኔ ይዘርፋሉ! ሸዋ! ከዜማም በላይ ታሪክና ትንቢት አጣምሮ የያዘ ድንቅ ስራ።

  • @Wossen-wr2nc
    @Wossen-wr2nc ปีที่แล้ว +16

    ❤❤❤❤❤❤❤ ሸዋ ባላመጠ በአመቱ ይውጣል ምርጥ ስራ

  • @abebetaye6003
    @abebetaye6003 ปีที่แล้ว +9

    ዝምተኛው ሸዋ ሁሉ በልቡ ሸዋ የጀግኖችና የልባሞች ምድር! ማንን አንስተን ማንን እንተው? I can’t stop listening this music! ሙዚቃው በልኩ ተመጥኖ የተሰራ ነው። እናመሰግናለን!! ወንድማችሁ ከቤተ-አምሓራ

  • @yonathankidane2149
    @yonathankidane2149 ปีที่แล้ว +23

    ዋው ዋው ብቻ!!! እጅግ ድንቅ ሥራ:: ማንነቴ አማራነቴ!! Thank you አስቼ!! 💚💛❤️

  • @blen8691
    @blen8691 ปีที่แล้ว +18

    ሸዋ ልቤ ክብረት ይስጥልን እጅ ነስተናል😊 ክሊፕ ቢሰራለት ደግሞ❤❤

  • @SolomonKhlie-gj5qn
    @SolomonKhlie-gj5qn ปีที่แล้ว +11

    ብታውቁም እወቁ ባታውቁም ጠይቁ. ሽዋ መጣ ሲባል ወንበሩን ልቀቁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamanegne4143
    @ruhamanegne4143 ปีที่แล้ว +6

    ሸዋ የአጼወች መናገሻ እንወዳችሗለን❤

  • @messerettadesse2901
    @messerettadesse2901 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ያምራል የምንሊክ ሀገር አገራችን ሰላም ያርግልን ድል ለፋኖ

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 ปีที่แล้ว +10

    " ዓምሐራ " የታሪክ ፣የጥበብ፣የእመነት ፣
    የጀግኖች ምድር 💚💛❤

  • @ማንዴምኒልክ
    @ማንዴምኒልክ ปีที่แล้ว +9

    ከእንጦጦ ተነስቶ በእምዬ ተመርቶ ሸዋ አገር አቀና ድንበር ካርታ ሰርቶ💚💛❤🙏 አምሓራዬ✊

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 ปีที่แล้ว +74

    I Oromo, but I love Amhara they are real human. I wish my wife is Amhara.

    • @alemtsehaydesta1380
      @alemtsehaydesta1380 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemtsehaydesta1380
      @alemtsehaydesta1380 ปีที่แล้ว +3

      We love you too

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 ปีที่แล้ว

      Good luck

    • @ethiopianculturalfoodanddr761
      @ethiopianculturalfoodanddr761 ปีที่แล้ว +4

      Egna degimo betam keftonal endehizb amhara sitared andim oromo amharan atigedelu yale yelem selezih ezawu betsebelachihu victory for fano

    • @genenesemayat2795
      @genenesemayat2795 ปีที่แล้ว +4

      አይዞን ጥሩ ቀን ይመጣና እንደ አባቶቻችን እንሆናለን::

  • @sinidu472
    @sinidu472 ปีที่แล้ว +6

    የእምዬ ምንይልክ ልጆች አለን
    ✊ፋኖ💚💛❤ፋኖ✊

    • @nebiyutenaw2930
      @nebiyutenaw2930 ปีที่แล้ว

      ኑሩልን ሺ አመት🥰🥰🥰

  • @Yeሀገር
    @Yeሀገር ปีที่แล้ว +15

    Proud of my shewa ancestors who built modern-day Ethiopia 💚💛❤️
    ሸዋ ሀገር አቀና፣ ድንበር ካርታ ሰርቶ፣
    ጎጆም አልቀየሰ የሚኖርበት👌
    ከቡልጋ፣ ሀረርጌ፣ እስከ አዲስአበባ

  • @zem696
    @zem696 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ምርጥ ሸዋ የምንሊክ ሀገር የጀግኖች ሀገር የአማራ ፋኖ ጀግኖች በርቱ ወገኖች ድሉ የእናንተ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @animawmanaye8517
    @animawmanaye8517 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ሸዋ የዘመናዊነት የስልጣኔ የመሪነት የፍልስፍና የጀግንነት የሁሉ ነገር ምሳሌ

  • @besu_1221
    @besu_1221 ปีที่แล้ว +98

    ሸዋ የጀግኖች ሃገር🥰
    እስኪ በፍቅር የት ናችሁ ሸዋዎች: ደሞቼ😍
    አንድ አማራ💚💛❤

    • @Gente977
      @Gente977 ปีที่แล้ว

      አለን ደሜዋ 😘😘😘😘

    • @abdasamabkmal2257
      @abdasamabkmal2257 ปีที่แล้ว

      አለን ❤

    • @TgestBilelegn
      @TgestBilelegn ปีที่แล้ว +1

      አለን አለን ሸዋ የጀግና ሀገር ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

    • @bulchdemeksa4692
      @bulchdemeksa4692 ปีที่แล้ว

      @@TgestBilelegn ሸዋ ማለት አማራ አይደለም

    • @esame1414
      @esame1414 ปีที่แล้ว

      አለን

  • @addismasresha
    @addismasresha ปีที่แล้ว +7

    የዚህ ሙዚቃ ትልቁ....
    ችግሩ ማለቁ .....

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 ปีที่แล้ว +10

    በምን ቃላት ላድንቅህ አስቻለውዬ 😍
    ቱባውን የባህል ዜማ፣ በሚመጥነው የግጥም ቃላት አዋህደህ አቅርበኸዋል። ተባረክ አቦ!

    • @M.ነኝ
      @M.ነኝ ปีที่แล้ว

      ወሎን ብወድወም ቃሉን ግን አታገኝው ም ዛሬ የተናገረውን ነገ አይደግመውም የአማራ ባህሪ ትንሽ የሚጎለው አዚህ ላየ ነው ከየቅርታ ጋ ሀቁን ለማስረዳት ብዬ ነው ::

  • @Mmm-t9c7b
    @Mmm-t9c7b ปีที่แล้ว +3

    ሸዋ ባለ ብዙ ታሪክ መሪቱ ለምለም ሁሉ የሚበቅልበት ቅጠሉ ሳይቀር መዳኒት ነው የህዝቡ ደግነት አጠይቁኝ የማታውቁት እየመጣችሁ ጎብኙ ትደሰታላችሁ❤🥰🤗🇨🇬

  • @Tofik6898
    @Tofik6898 ปีที่แล้ว +4

    ማመይ ሸዋ ማመይ ሸዋ የጀና ህገር

  • @alehegnbeza
    @alehegnbeza ปีที่แล้ว +5

    ወንድምአለም ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ ቆሜ አጨብጭቢያለሁ። ❤ ሸዋ።

  • @biniyammulugeta7995
    @biniyammulugeta7995 ปีที่แล้ว +14

    በቃ ትችላለክ ቀኔን አሳመርክልኝ. ቀን እየቆጠርኩ ነበር የጠበኩክ finally ከጠበኩት በላይ አግኝቻለው thank you👏👏👏👏👏

  • @brooktilahun4078
    @brooktilahun4078 ปีที่แล้ว +2

    እማመይ ሸዋ . . .
    የሸዋ ወይዛዝርት ተኙ ባካችሁ
    ህልም ታዩ እንደሆነ እንደ እጅጋየሁ
    እጅጋየሁ የምኒልክ እናት ናቸው

  • @yonasmebrat4661
    @yonasmebrat4661 ปีที่แล้ว +15

    ከሙዚቃ የገዘፈ የታሪክ ነፀብራቅ ❤❤❤❤

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 ปีที่แล้ว +10

    ሸዋዬነት ጎጃም ውሎነት ጎንደርነት❤❤❤

  • @BilenSalomon
    @BilenSalomon 4 หลายเดือนก่อน +2

    አስቼዋ እኛ ሀረርጌዎች እንወድሃለን አንደኛ ነው አቦ ከስንት ያአህያ ጩኸት 😂 መሰለህ ጆሮ አችንን ያሳረፍክልን እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሃኒያለም ያድልልን ❤❤❤

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m ปีที่แล้ว +2

    የሸዋ ጀግኖች እልፍ-አእላፍ ቢሆኑም
    የአድዋዉ ጀግና ራስ መኮንን የሴት አርበኛዋ ሸዋረገድ ገድሌ የኢትዮጵያ የፊደል ገበታ አባት ተስፋ ገብረስላሴ የዘመናችን የጀግንነት ዉሃ ልኮች አባትና ልጁ እሸቴ ሞገስና ይታገስ እሸቴ እዚህ ዉዳሴ ላይ
    ቢዜምላቸው መልካም ነበር :: ቀጣይ ሥራ ላይ እንደሚወሱ ተስፋ እናደርጋለን:: በተረፈ ይሄን የሸዋ ዘፈን እጅግ ወደነዋል ::
    ተባረክ ወንድማለም 🙏

    • @et1780
      @et1780 ปีที่แล้ว

      good point

  • @habibmehari9278
    @habibmehari9278 ปีที่แล้ว +5

    መለኛው ሸዋ እንደፈሩህ አልቀረህም መተሀል። በል ካንሰሩን ከምትወዳት ኢትዮጵያህ እምብርት ላይ ንቀለውና ሸዋን መልሰህ ትከለው። አባ ዳኘው!!!

  • @BlueSky-zn8wp
    @BlueSky-zn8wp 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሸዋ የአማራ ቁንጮ የትክክለኛ ጀግኖች ሀገር ❤ በፉከራ ሳይሆን በተግባር ያሳየ ❤ የነገስታት ሀገር ሸዋ ❤ከዘረኝነት ነፃ ሸዋ ❤

  • @BirteBogale
    @BirteBogale ปีที่แล้ว +5

    የኔ ሸዋ የነገስታት ምድር 👑❤️

  • @GebruMelake
    @GebruMelake ปีที่แล้ว +2

    እንደኔ ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ የሸዋ ልጅ

  • @kiflemandefro4594
    @kiflemandefro4594 ปีที่แล้ว +6

    የጀግና ሀገር ሸዋ 💚💛❤️

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku ปีที่แล้ว +42

    ሸዋ ደሞቼ እህታቹሁ ከወሎ ቤተ አማራ❤❤❤❤

    • @kelemsyum9466
      @kelemsyum9466 ปีที่แล้ว

      🥰

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 ปีที่แล้ว

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 ปีที่แล้ว +1

      አለን ቤተዐማሐራዎች❤❤❤

    • @tomas-brkneh
      @tomas-brkneh ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤

    • @GuxFrom
      @GuxFrom ปีที่แล้ว

      አልን ከሸዋ❤❤🎉🎉

  • @HanaShiferaw-yb8zf
    @HanaShiferaw-yb8zf ปีที่แล้ว +2

    በሸዋ የንጉሶች ባርኖስ ካባ ተደርጎ ቪዲዮ ቢሰራለት በጣም ልዩ ነው በጣም ድንቅ የሆንክ ሰው ነህ አስቻለው❤❤❤

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ ปีที่แล้ว +22

    ሸዎወች ቃል የማይገልፀው ስራ ተሰራልን ❤❤❤❤

  • @totototo-g2t
    @totototo-g2t ปีที่แล้ว +27

    Finally Ye'minjar Muziqa...... I love it .... your music is exceptional Uniquely Ethiopian!!. The lyrical maturity, the melody and the harmony everything is wonderful. Wish you all the success Man!

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 14 วันที่ผ่านมา

    ብዙ እይታ የለውም እሳ ይህንን የመሰለ ሙዚቃ አንድ አመት ሁኗቷል እስካሁን እንኳን 1ሚሊዮን አልገባም የት ናችሁ ሸዋዎች💚💛❤️ 😱😱

  • @nebiyutenaw2930
    @nebiyutenaw2930 ปีที่แล้ว

    በዚች ቅኔ በቋጠረች የሸዋ እንብርት ያፈለቀቻቸውን ጀግኖች ና ምሁሮች ዘርዝረሀል እነ እምዬ ሚኒልክ ፣አፈወርቅ ተክሌ፣ዘርያዕቆብ፣አስማረ ዳኜ፣ ፕ/ር አስራት፣ራስ አበበን በጣም አናደንቃለን ።

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele ปีที่แล้ว +12

    ግሩም ነው❤ ሰሞኑን ደጋግሜ የምሰማው የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ❤

  • @samisisay8956
    @samisisay8956 ปีที่แล้ว +16

    የሸዋልጆች ስወዳችሁ የኔዘምተኞች

  • @ማርያም-በ2ኀ
    @ማርያም-በ2ኀ ปีที่แล้ว +3

    ብታውቁም እወቁ ሸዋ መጣ ሲሉህ ያባቱን ቤተመግስት ልቀቂ💪💪💪💪አቤት ሸዋ ስንቱን ጀግኖች አፈራሽው🐅🐅🐅🐅🐅👌👌👌👌

  • @KasaKasa-y6d
    @KasaKasa-y6d ปีที่แล้ว +1

    ሸዋ የጀግና አገር

  • @birhanumengistu8833
    @birhanumengistu8833 ปีที่แล้ว +1

    የሽዋ ወይዛዝርት ተኙ እባካችሁ
    ህልም ታዩ እንደሆን እንደ እጅጋየሁ፡፡
    .
    ከተሜ ከተሜ ሸዋ አለማማጁ
    በለ ዜና መዋዕል የእግዜር መሃል እጁ
    .
    .
    ድንቅ መልዕክት

  • @ጋሻናጦር
    @ጋሻናጦር ปีที่แล้ว

    ሸዋ የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ምሰሶ💪

  • @sev7634
    @sev7634 ปีที่แล้ว +3

    ወዳጄ ሆይ! ራስህን ሆነህ ስትቀርብ እንደ አስቻለው ትሆናለህ:: ተወዳጅ

  • @seay2550
    @seay2550 ปีที่แล้ว +5

    💚 💛 ❤ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል ሸዋ ነት ኩራት ነዉ ሸዋ ጅማ ወዝ ያበቀላቸዉ እቁወች እረስቱ ኩራቴ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤የእየ ሚኒሊክ ልጆች

  • @AnleyWudu
    @AnleyWudu ปีที่แล้ว +2

    Asche jegnaw mirt sira new,, berta. we love you so much our bro, big respect!!!

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ለጎንደር ለጎጃም ለወሎ ለሸዋም ያዜመ ጀግና❤አሁን ደግሞ ጠቅለል አርገህ አንድ አማራ ብለህ ዝፈንልን አማራዬ 💚💛❤ሰላማችን ይመለስ 😭😔

  • @Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty
    @Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty ปีที่แล้ว +5

    Im from shewa ❤
    One Amhara ❤

  • @sabAyd712
    @sabAyd712 ปีที่แล้ว +10

    I love Generally Amara ❤ ❤ from my bottom of my ❤ God protect Ethiopia 🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @bisrat.melese2861
    @bisrat.melese2861 ปีที่แล้ว +4

    ኦፍፍፍፍ አማራየየ ውድድድድድድ❤❤❤👍👍👍💚💛❤

  • @ጋሻናጦር
    @ጋሻናጦር ปีที่แล้ว +2

    ሸዋ ሀገሬ ስወድህሸዋ ጠቅላይ ግዛት አዲስ አበባ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 ปีที่แล้ว +5

    Simply Amazing 😻 what a wonderful Art ❤️ Thank you love and respect ✊ 🙏
    ሸዋ ባላመጠ ይውጣል በዓመቱ 👍

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 ปีที่แล้ว +28

    I am impressed 😍😍😍 thank you for presenting us with another favorite 🥰🥰🥰 just like the two beloved prequels 💖💖💖 Shewa 💚💛❤️ finally your Grace as the Court of Kingmakers 🤴👸 known for its Best Banquets 🍱🍲🍯🥛 is narrated in this lyrics which revealed your bedazzling Beauty 🌹🌹🌹Raised my Toast on behalf of all the Dreamer Women 💃💃💃 the song is dedicated to #Cheers 🍾🥂 Bestowed Ladies, Here's to Another 👑 in the Making 😘😘😘 p.s pleaseee bring us the music video ASAP 🙏🙏🙏

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 ปีที่แล้ว +1

    ምን ጉድ ነው ሸዋዬዬዬዬ 🟩🟨🟥 የማይጠገብ ሙዚቃ የናፈቀኝን አገሬ ሰተት አድርጎ አደረሰኝ ኡፍፍፍ ❤

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 ปีที่แล้ว

    የ2016 ምርጥ አልበም ሲሆን የኣመቱ ምርጥ ዘፈን ደግሞ እመት ሸዋ ነው። ይህን የኢትዮጵያን ኦስካር የሚያዘጋጀው ጉማ አዋርድ ኮሚቴ ልብ ሊለው ይገባል።

  • @doobaa
    @doobaa ปีที่แล้ว +6

    Birbaux Records has done it again. For the next few weeks, I will be here at least once a day :) This is powerful in every way. thank you. ትንሽ 'ረዘም ቢል ደግሞ እንዴት ደግ ነበር።

  • @Tube-qu4tu
    @Tube-qu4tu ปีที่แล้ว +2

    የኔብርቅዬ My ሸዋ ❤❤❤ሰላምሽን ይመልሰው

  • @GudG8f
    @GudG8f ปีที่แล้ว +2

    የሙዚቃው ደቂቃ በጣም አጭር ነው እያንዳንዱ ግጥም ቢተነተን ውሎ ያሳድራል አማራ ባለ ቅኔ ❤

  • @getachewasmamaw9900
    @getachewasmamaw9900 8 หลายเดือนก่อน

    እስከ ሮም ይሰማል ባለመለከቱ የሸዋ ድግስ👌

  • @fjfbmbn3293
    @fjfbmbn3293 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ቃል የለም ሸዋን የሚመጥን ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የረካሁት በዚህ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @HaileTilahun-
    @HaileTilahun- ปีที่แล้ว +1

    ይለያል የሚገርም ስራ
    እናመሰግናለን
    🖍🖍