St. Michael He is Set Apart || ይለይብኛል ሚካኤል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- Original Song: Yeleyebignal Michael
Singer: Zemari Abel Mekbib
Lyrics: www.ahadustudi...
Website: www.ahadustudi...
Instagram: / ahadu.studios
Tiktok: / ahadu.studios
Facebook: / ahadustudios
#EnglishOrthodoxTewahedo #eotcenglishmezmur #ethiopianyouth #EOTC #ethiopiankids #ethiopianmezmur #mezmur #ethiopian #eritrean #orientalorthodox
There is nothing in our world as proud as being born orthodoxy🤩🤩🤩
Amen 🙏
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል 🤍🤍🤍ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!! 🙏
May God bless you!
May you hear the hymns of the Angels, ወንደሜ!! እግዚአብሄር በቤቱ ይጠብቀህ። Thank you Ahadu Studios for bringing out a gem!
እግዚአብሔር አምላክ በጸጋው ክልል አድርጎ ይጠብቃችሁ።
ጸጋውን ያብዛልህ ማትያስ በርታ ጎበዝ ተባረክልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት የሰማልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይብቅህ🙏🙏🙏
አሜን
The fact the picture is from the St. Michael church I was raised in ❤
እልል እልል እልል...
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
💚💛❤️
Amen! Kidus Michael yibarken!❤❤❤
ዪለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ❤❤ ዝማሬ መላዕክት የሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክታት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወደከፍያለ ደረጃ ያድርሥህ ለክህነት ❤❤❤,
He Is My Strength And Secure Shelter
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !! ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቃችሁ ጎበዝ በርታ (ትንሹ)❤❤🙏🙏🙏
ዲ/ን ማቲያስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቅን ወንድም
May you hear the hymns of angels ♥️🙏🏻 my guardian angel ST.MICHAEL my father ♥️👏🏻
Beautiful ❤ Zemare melakt yasemalin 🙏
Glory be to God
May you hear the hymn of angels
I Love this mezmur
❤❤❤
ማትዬ ጎበዝ፤ በርታልኝ።
Zmare melaekti yesmialna
Amen Amen Amen Zmari melakti yesmolna
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ትንሹዬ እድግ በልልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ደስታው ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May you hear the hymns of angels ululate to the host of Lord...
May you hear the Hymns of the Angels my brother. Keep shining!
May you hear the hymns of angels🙏
Natured me with guidance the swift protector my guardian angel St.Michael my father
Amen Amen may you hear the hymns of Angels ❤❤❤ ST.MICHAEL Protect all of us❤❤❤❤
እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
እሰይ እልልልልልልልል🙏🏾 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
Amen 🙏🏾 May you hear the hymns of Angels 😇
May you hear the hymns of angels❤❤❤
ዝማሪ መላአከትን ያሰማልን❤❤❤ ቅድስ ሚካኤል ይርዳን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በርቱ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ትንሹዬ እድግ በልልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ደስታው ልዩ ነው
ማቲዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
So beautiful!
Yasadigih!🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት የሰማልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይብቅህ
ዝማሬ መላእክት ያማልን 🤲❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️🙏🏽
May you heart the hymns of angles
God Bless you !
Reach out children's in their language .
እልልልልልልልል አሜን ለእኔስ ልዩ ነው ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤
ዲያቆን ማቲ እግዚያብሄር አገልግሎትህን ይባርክ
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ❤
Amen❤❤❤ eyhenn ymtayo kunacho ybra,, ❤❤❤,,
Ow Amen
Ahen mezmor toro no
May you hear the hymns of the angels Dn Matthias 🙏
May you hear hymns of angels. God bless you
Zmare melaekt yesmealna 😊😊😊
May you hear the hymns of Angels!
beautiful song
God bless you 💝
zimare melahikt yasemaln
አሜን
I love u guys u sing so good
ትኑሽዬ ዝማሪህ ውስጤ ዘልቆ ነው የገባው ቀዱሰ ሚካኤል ይባርክህ!!
I love you and this song I love this song I love this go go this is the best
Zimari melaekt yasemaln mengiste semayat yawarsilin
May God hears the voices of angels
ይለይብኛል ይለብኛል ቅዱስ ሚካኤል
I love this song
I love this haym.
Zimare melakti yesmalna amen
My you hear hymns of the Angels
አሜን
keep shining
We need more and more please keep up making 🙏
May God bless you forever
God bless everyone's health and life
Ow it's great full ❤❤❤❤❤❤
Kale hiwot yasemalen
Zemare Melaaket yasemelaen
ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ
አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል(፪)
በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎኛል (፪)
አያምርብኝ ብዘነጋው ታሪኬን
ሚካኤል ነው ያስጌጠልኝ ህይወቴን
አረሳብኝ እርሱ አትርሳብኝ ያልኩትን
ለካስ ሰምቶኝ ኖሯል የልጅነት ጸሎቴን
ሚካኤል ያን ሁሉ ዘመን የታገሰኝ
ሚካኤል===ፍሬ ጠብቆ ያልቆረጠኝ
ሚካኤል===የከፍታዬ መሰላል
ሚካኤል===መነሻዬ ሆነሀል
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን
እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን
እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል
ካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል
ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ
ሚካኤል===ና ድረስልኝ ሳልልህ
ሚካኤል===እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን
ሚካኤል===አሳምረው ፍፃሜዬን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ውድቅ አረገው የጠላቴ ክፉ እቅድ
አራመደኝ በከፍታዬ መንገድ
ሊያስቀረኝ አልቻለም ሊጎትተኝ ባላጋራ
ተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
ሚካኤል===እሳታዊ ነው ነበልባል
ሚካኤል===ጠላቴ ፊትህ ይቀልጣል
ሚካኤል===ለኔ አይኔ ነው መከታዬ
ሚካኤል===የዘለዓለም ጠባቂዬ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን
እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን
እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል
ካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል
ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ
ሚካኤል===ና ድረስልኝ ሳልልህ
ሚካኤል===እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን
ሚካኤል===አሳምረው ፍፃሜዬ
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን ቅድስት አፎሚያ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ከቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ፣ ከእናታችን ቅድስት አፎሚያ በረከት ተካፋይ ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My favorite ❤❤❤❤❤❤
Zemari melakti yesmalna amen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልLet all of you hear the hymns of all the angles.ST.Michael is always set apart!
Bless you
Zemari mneakt yasemaln❤❤❤
This is a blessing❤❤❤🎉
Eleelllleeeeeeeee ❤
ስወደው ❤❤🎉🎉🎉
segawin yabizalih❤❤❤
I love the song ❤ 🎉🎉
may you hear the hymns of the angels
You are the best
Amen God. Bless you❤️
❤️
God loves this even I do
May you hear the hymns of the angels 😄😃😀😁🙂👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
May you hear the hymns of angels
Bless you❤❤❤
May You Hear The Hymns Of The Angels.❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉❤❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
He Is Set Apart❤❤❤🎉
ጎበዝ በርቱ ውጭ ያላችሁ ልጆች በርቱ ካለው ክፉ ለማምለጥ እናንተ ወደ ቤተክርስቲያን መቅረብ ያስፈልጋል ቤተሰብም ይህንን መደገፍ ያስፈልጋል❤❤❤
እውነት ነው!
God team ❤❤😇😇
አመሰግናለሁ
Amen, Amen, Amen❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤😊
Amen amen 🙏