#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 789

  • @rahemajamal6562
    @rahemajamal6562 2 ปีที่แล้ว +445

    As wa wb ያጀማአ በአሏህ ለወንድሜ ዱአ አርጉለት ሷሊህ ሚስት እንዲሰጠዉ እሱ ለኛ ለየቲም እህት ወንድመቹ ለማስደሰት የሚለፋ ነዉ እንደ እናት የምታስብለት አሏህን የምትፈራ ለሱም ለኛም ሐይር የሆነችዉን እንደ እናት እንደ አባት የምናየዉን ወንድማችንን አሏህ ያስደስትልን እንደሱ ሷሊህ የሆኑ ልጆችን አሏህ ይወፍቅልን ያነበባቹህት ሁሉ ዱአ አርጉልን

    • @haiktube3475
      @haiktube3475 2 ปีที่แล้ว +28

      እሡሥ አላህን የሚፈራ ሷሊህ ነዉ??

    • @haiktube3475
      @haiktube3475 2 ปีที่แล้ว +20

      መልካም ልጂ ከሆነ ጥሩ ልጂ ከሆነ ሚሥት አይወጣለትም በደንብ ዱአ ያዲርግ በማየዉ ነገር ነዉ ከምር

    • @ሀያትእንድሪስከወሎ
      @ሀያትእንድሪስከወሎ 2 ปีที่แล้ว +8

      አላህየውፍቅውያረቢ

    • @sahadah6133
      @sahadah6133 2 ปีที่แล้ว +6

      አላህ ይወፉቀው እህት እሱንም ሷሊህ ያድርግው

    • @seadaaliaden221
      @seadaaliaden221 2 ปีที่แล้ว +4

      ኢሻአላህ እህቴ አላህ ሱበሀነሁወተአላ አይቸግረውምአላህ ይስጠውእናተንእደማስደስት ሁሉ እሱንም እምታስደስት ለናተምእደእናትየሆነችውን አሊሟን አላህ ይወፍቀው

  • @AGgggF-jh7mz
    @AGgggF-jh7mz 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው

  • @adalafar7564
    @adalafar7564 2 ปีที่แล้ว +73

    ኡስታዜ ከልብህ ስለሚታወራ ለአላህ ብየ እወድሃለሁ!❤👌

  • @سعديهياسين-ش2ض
    @سعديهياسين-ش2ض 2 ปีที่แล้ว +49

    ኡስታዝ ጀዛከላ ከይር አላህ መጨረሻቺነን ያካምርልን ሙስሊም ሙስሊማት በሙለ

    • @ስንታየሁሚዲያ
      @ስንታየሁሚዲያ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሰላምአለይኩምእህትበታማኝነትእናበመልካምነት አብረንእንደግቤተሠብአድርጊኝ🌹((((🌹🌹🌹ስንታየሁ ሚዲያ 🌹🌹))"በሚለው ኑኑኑ

    • @እሰኪይሁንለበጎነዉ
      @እሰኪይሁንለበጎነዉ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @MusTofa-yj5oi
      @MusTofa-yj5oi 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንንንንን ያረብብብብብብብብ

    • @MusTofa-yj5oi
      @MusTofa-yj5oi 2 ปีที่แล้ว

      @@እሰኪይሁንለበጎነዉ ይሁንንን ለበጎ ነው አማነው

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @hikmahali6564
    @hikmahali6564 2 ปีที่แล้ว +24

    ሂህን ኡስታዝ ሳየዉ ወላሂ ኡስታዝ አብደል መጂድን ነዉ የማስታዉሰዉ እፉ አይ ዱኒያ አላህ በጀነት ያሉርልን

    • @hawa.youtube6896
      @hawa.youtube6896 ปีที่แล้ว

      እኔም. እሱን ካየሁ. አስተውሰዋለሁ

    • @omerabate
      @omerabate ปีที่แล้ว

      😥ራህመቱላህ አለይክ ኡስታዝ አብዱል መጂድ አላህ በጀነት ያኑርህ

    • @SulaimSulaima
      @SulaimSulaima ปีที่แล้ว +1

      አላህይጨምርልህ

  • @zd1543
    @zd1543 2 ปีที่แล้ว +65

    ሡበሐን አላሕ አላሕ ለድናችን እምንኖር ያድርገን

  • @calebd9456
    @calebd9456 9 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ከምቀኝነት ይጠብቀን ማሻአላህ አላህ ከሳሊሆቹ ያርገን ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 🤲

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 ปีที่แล้ว +32

    ይህን ዳአዋ ካላህበታች ነፍስ ይቀይራል ማሻአላህ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዛችን ኑሩ ቱርኪ የምታደርጋቸው ዳእዋ ሁሉ በጣም አስተማሪ ስለሆኑ በጣም ተመስጬ ነው የማዳምጠው እያዝናናሀን ስለምታስተምረን ለአላህ ብለን እንወድሀለን

  • @ሂባዎሎዬዋ
    @ሂባዎሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +15

    ሱበሀን አላህ አተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን❤❤

  • @BiniDana-j7c
    @BiniDana-j7c หลายเดือนก่อน

    የሚጣፍጥ ትህምርት ነው ለየትኛውም አይማኖት የምጠቅም አስተምህሮት የሚጠቅም ነው ኡስታዝ ኑር ቱርኪ በጣም ደስ ብሎኘ የምስማው የእርሶን ቃል አና የፈጣሪ ቃል ነው ዕድሜ ጤና እመኛለሁ

  • @MusTofa-yj5oi
    @MusTofa-yj5oi 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡሥታዛች በጣም ነው ያሥደሠትከኝ አሏህ ይጠብቅህ ላልከን ሁሉ አሏህ ያግራልንንንንንን

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካላ ኡስታዛችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ኡስታዝ ስወደው የምወድው ኡስታዝ ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ያረቢ እዴሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AGgggF-jh7mz
    @AGgggF-jh7mz 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ በእርግጥ ከአላሕሡብሐነ ወታአላ እገዛጋር እናኡስታዝከየቲም በላይ ናቸው አምስቱም ወንዶች ናቸውመክ ፈልካለብኝኝ አከፍላለሑ በሠፊው መወያየት አፈልጋለሁ ኑሩዬ እባክሕ21:22 21:25 እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው

  • @ሀዊነኝከመርሳ
    @ሀዊነኝከመርሳ ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ጀዛከላህ ኸይር ከፈገግታ ጋ ጥሩ ትምርት እኛም ልጆቻችነም አሏህ የነ ቢላልን የነ ኡሳማን እና የነ አኢሻን የቀደምትት ሷሀቦችን ሱና የምንከተል ያድርገን ያረብ

  • @semiramusa4356
    @semiramusa4356 6 หลายเดือนก่อน

    ማሽ አላህ ኡሰታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ምርጥ ዳእዋ ነው አልሀምዱሊላህ ዳእውክ አልፎኝ አያውቅም አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 ปีที่แล้ว +36

    ማሻ አላህ ምርጥ ደአዋ በጉጉት አለቀብኝ ባላላቀ ሥል ፍትፍት ደአዋ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว +1

      Masallah Masallah Allah with you

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว +1

      ya you are right about that

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว +1

      Masallah Masallah Allah with you ❤ 🙏 ♥ 💖 💓 💕 ❤ 🙏 ♥

    • @khalidhassan2
      @khalidhassan2 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👂👂👂

    • @mujibzeine
      @mujibzeine ปีที่แล้ว +1

      ሀቅነዉ

  • @ትግስትዋጋአለው-ጸ8ገ
    @ትግስትዋጋአለው-ጸ8ገ 2 ปีที่แล้ว +13

    የአላህ ሰላም በሁላችንም ላይ ይሁን አላህ ይውደዳችሁ ለእናቴ ዱአ አድርጉልኝ አላህዬ አፊያዋን እድሰጥልኝ እናቴን ከተለየኋት በጣም ብዙ ጌዜ ሆኖኛል ኑሮን ለማሸነፍ ብዬ አረህማን ጤናዋን እድሰጥልን ይህን የምታነቡ ሁሉ ድአችሁ ያስፈልገኛል

    • @ruti4164
      @ruti4164 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽረቻው ያረብ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ አፍያ ያድረግልሺ እህቴ ከባድነው በሰደት በቻልሺው አቅም ሂጂ ኢትዮጵያ መኖሬ ፍቃድ ካለሺ እዱኒያ እደሆነ አይሞላም አዱን ሰትይው አዱው ይጎላል እና ሂደሺ እያት ቡኋላ ይቆጭሻል አላህ እረዝቃችንን በሀገራችን ያድረግልን

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሙሉ አፊያወን ይመልስላት ያረብ

    • @ትግስትዋጋአለው-ጸ8ገ
      @ትግስትዋጋአለው-ጸ8ገ 2 ปีที่แล้ว

      @@Sami-zf1zc አሚን አሚን ያረብ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 ปีที่แล้ว

      insallah you r mom she will be OK Allah with you mom l will peray for you mom OK insallah don't think alot just peray for you mom tanks

  • @hddg2622
    @hddg2622 2 ปีที่แล้ว +12

    ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ከይራን አለሀ ማጫራሸችን ያሰሚሪልን

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
    @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና ปีที่แล้ว +5

    ሱባሀንአላህ ያረብ አይ ዱኔያ አላህ ከምቀኝነት ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን

  • @hdhhdgd
    @hdhhdgd หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ አላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያርገን

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ወሏህ ።
    በተለይ በሰራተኛ በኩል ያለዉ ነገር ሊታሰብበት ይገባል በሀገራችን።
    አረቡ አለም አላህምዱሊሏህ ለሰራተኛ የተሻለ አመለካከት አላቸዉ ከኢትዮጵያ አሰሪዎች።
    አሏህ ይምራን

  • @HikuKuti
    @HikuKuti ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ አላህ እድሜያችውን ያርዝምልን ወላሂ ጥሩ አንደበት ነው ያላችሁ ማሻ አላህ ደስ ስትሉኝ

  • @HhddhsgsgHdhd
    @HhddhsgsgHdhd ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወላህ እሄ ሀደሰ በአረበኘ ቢተረገም ለመዳሜ አሰማተ ነበር አላህ ሁላቸነም ሳለህ ተዳረ የወፈቅን ያረቢ

  • @ማንእደናት-መ1ጰ
    @ማንእደናት-መ1ጰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ ኡሰታዝ ኑሩ ቱርኪ ጀዛኩም አላህ ክይር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መዲወሎየዋቀበጥ
    @መዲወሎየዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱባህን አላህ ብስማው ብሰማው የማይጣገብ ዱአዋ የት ነቸሁ ሙስሊም እህቶቸ ወንደሞቸ እስታዝ ጅዛኩም አላህ ከይረ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝና አላህ እርሚያችሁን ከጤና ጋር እርዚቅ ጋር ያሥረዝምልን

  • @SeyaKing-y1m
    @SeyaKing-y1m 25 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ጀዛካለሁ ኸይር ወላሂ ራሴን እንዲፈትሽ ነው ያደረገኝ(አልሃምዱልላህ)🙏🙏🙏

  • @AminaatMuhammad-mp7hi
    @AminaatMuhammad-mp7hi ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ኡስታዜ ማሻ አላህ እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን

  • @lhikmahussan2527
    @lhikmahussan2527 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም ኸቢቢና ሞኸመድ☝☝☝☝

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛኩም አላሁ ኽይርን ኡስታዞቻችንን ያረብ ሙስሊም ወገኖቻችንን ካሉበት አውጣልን እኔ የኡስታዞቻችንን ደርስ የሚከታተለውን ሳየው እጅግ በጣም ነው የማፍረው እውነትግን እኛ ሙስሊሞች ??????

  • @Zynab07
    @Zynab07 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንን ያርበን አለሚንንንን ኡዝታዜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerimaeshdtu2300
    @kerimaeshdtu2300 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዜ እረጅም እድሜ ይሥጥህ ኑርልን

  • @Jshs111Medi
    @Jshs111Medi หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ😢

  • @rehimarehim2122
    @rehimarehim2122 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ ሀያታችን በዲን የምንጨርሳት ያርገን
    ኡስታዙና ጀዛኩሙላህ ኸይረን
    አላህ መልካም ስራህን ይውደድልክ
    ምርጥ የሚገርም መልእክት ነው
    ወላሂ ፈገግም አልኩበት
    አስለቀሰኝም ብሰማው የማልጠግበው ንግግርነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 7 หลายเดือนก่อน

    ስለላህ አለይህ ወሰለም❤ ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር በሰማነዉ እምንጠቀም የዲርገን❤❤❤

  • @ሱሱነኝተስፋያደከመኝ
    @ሱሱነኝተስፋያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረከሏህ በጣም ልብን የሚገፍት ደዕዋ አሏህ ይጠውል ኡምርክ ኡስታዜ

  • @جميلةالجميلة-ن6ق
    @جميلةالجميلة-ن6ق ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @made5148
    @made5148 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ሀሪፍ ዱእዋ ነበር ጀዛኩም ከአላህከይረን

  • @mohammedAbdu-ez1bx
    @mohammedAbdu-ez1bx ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጥሩዋን ይስጠው እንሻ አላህ ለሁላቺንም አላህ ይስጠን የልቡን አላህ ይምላለት

  • @Awol1124
    @Awol1124 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አላህይጨምርልህ
    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
    መጨረሻችንንአሳምርልን

  • @zehrajemal4159
    @zehrajemal4159 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlNejoum-k3e
    @AlNejoum-k3e ปีที่แล้ว

    ያረብ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ ከሆሳነገር አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን
    ሀቁን ጠባቂ ሀቀንጠባቂ የሆነውን ባልይስጠኝ ዱአአድርግልኝ ኡስታዝ

  • @مومنهاحمد-و3س
    @مومنهاحمد-و3س ปีที่แล้ว +2

    አላህ እረጅም እድሜ ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ ኡስታዜ ወላሂ ዱኣ አድርጉልኝ ልጀ ሷሊህ እንድሆንልኝ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኡስታዝና እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 5 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ኡዝታዜ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ😢🤲

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 6 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን አሚንንንንን ጀዘክ አለህ ኸይር ❤❤❤

  • @maryem9100
    @maryem9100 2 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዜ ጀዛከላህከር እደወ የኢማራት አሰሪዎችን አይተህ ቢሆን በዝህ እዝነትህ እባህን መቆጣጠር አትችልም ያለወ ጫና እና ሞራል የሚነካ ንግግራቸወ ኡፍ ዛሬስ ስደትን እምላቀቅበት ቀን ነወ የናፈቀኝ ብቻ አልሀመዱሊላ አለኩሊሀል

    • @habibaredi8201
      @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ጠንከር በይ እህት።

    • @ስንታየሁሚዲያ
      @ስንታየሁሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

      አሰላምአለይኩምእህትበታማኝነትእናበመልካምነት አብረንእንደግቤተሠብአድርጊኝ🌹((((🌹🌹🌹ስንታየሁ ሚዲያ 🌹🌹))"በሚለው ኑኑኑ

    • @MominaEssa
      @MominaEssa ปีที่แล้ว

      Alah yesha ken ingebalen hagerachn selam yadrgln insha alah

  • @nametube4493
    @nametube4493 2 ปีที่แล้ว +10

    ጀዛኪላሁ ኸይርን አልሀምዱሊላህ ምሰጋና ይገበው ለአለማተ ጌታ ለሆነው ለሱ ምንይሳነውል አላህ ፍረጃውን ያቅረብልን ከሰደትም ይገላግለን እሰከመቸ ጭቀት እሰመቸ ስደት ፍትህ ለእሰረኞች በውጭምያለው አሳቡ ጎዳን ረዶአንደራረግ ወገኖቸ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @MominaEssa
      @MominaEssa ปีที่แล้ว +1

      امين يارب العالمين

  • @ami_su
    @ami_su 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻኣለህ ጣፈጭ ዳእዋ አስተማሪና አዝናኝ
    ጃዛሁላህ ከር

  • @erahimajamal9593
    @erahimajamal9593 9 หลายเดือนก่อน

    ማሺአላህ ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ኸይር ሱለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @EmanMohammed-uz4hz
    @EmanMohammed-uz4hz 2 หลายเดือนก่อน

    ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሱበሀን አላህ አላህ ለድናችን የምንኖር ያድርገን ያርብ

  • @hddg2622
    @hddg2622 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ከይራን ለዱአዉ አለሁመ አሚን

  • @kediradame8452
    @kediradame8452 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ ኑሩ አላህ ይጣብቅ እራዥም ዕድሜና ጤና ይስጥ አንቴም ባስታማርካዉ እኛም ባሳማነዉ ዬምንጣቃም አላህ ያድርገን

  • @አክመል-ለ3ኸ
    @አክመል-ለ3ኸ 22 วันที่ผ่านมา

    አላሁታአላ ለዲናችን የምንለፍ ያድርገን ያረብ እዘንልን💝💝

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @Rabiah-s5t
    @Rabiah-s5t หลายเดือนก่อน

    ያረብ ወላሂ በጣም ጠቃሚ ት ት ጀዛካላህ ኸይር❤❤❤❤❤

    • @cvGh-o2m
      @cvGh-o2m หลายเดือนก่อน

      ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 2 ปีที่แล้ว +5

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ስላደረገን አላህ ከነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር እና ከእነ ቢላል የመላው ሳሀባዎች ጎረቤት ያድርገን በጀነተል ፍርደውስ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራን

    • @AlNejoum-k3e
      @AlNejoum-k3e ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን ያረብ

  • @MhGt-dj8dh
    @MhGt-dj8dh ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላውሥታዝ መራወቻች አላህይጠብቃችሁ

  • @MominaHussen-x7h
    @MominaHussen-x7h ปีที่แล้ว

    በተማረነው የምንጠቀም አላህ ያረገን ኡስታዜ አላህ ይጨምረልህ

  • @FhrTyr
    @FhrTyr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju ปีที่แล้ว

    ኡስታዜማሻአላህ፡በሰማነው፡ተጠሚ፡ያርገን፡፡

  • @AGgggF-jh7mz
    @AGgggF-jh7mz 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ በእርግጥ ከአላሕሡብሐነ ወታአላ እገዛጋር እናኡስታዝከየቲም በላይ ናቸው አምስቱም ወንዶች ናቸውመክ ፈልካለብኝኝ አከፍላለሑ በሠፊው መወያየት አፈልጋለሁ ኑሩዬ እባክሕኡ21:22 21:25 እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 ปีที่แล้ว +3

    በሰማነው የምንጠበቅ ያርገን ጀዛ ከላል ውስታዝ

  • @MnMn-b3w
    @MnMn-b3w ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ከይረን ኡዝታዙና

  • @semiramusa4356
    @semiramusa4356 ปีที่แล้ว

    አላህ ሀያትህንን ያሰረዝመው ኡስታዝ ኑሩ ቲርኪ ወላሂ ምርጥ ዲእዋ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ziyadawjra7198
    @ziyadawjra7198 2 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ከጤና ይስጥህ ኢማንህም ይጨምርልህ

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱባሀን አላህ ሰምተን ተጠቃሚ።ያድርገን

  • @AGgggF-jh7mz
    @AGgggF-jh7mz 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ በእርግጥ ከአላሕሡብሐነ ወታአላ እገዛጋር 21:22 21:25 እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +1

    ያ ሰላም ምንኛ የሚጣፍጥ ዳዕዋ ነው ኡስታዝ ባረከላሁ ፊክ ጀዛኩም አላህ ኸይር እድሜህን ያርዝመው ያረብ

  • @zedtube5574
    @zedtube5574 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የአይታሞች አባት

  • @alimaothman9700
    @alimaothman9700 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ህይር ኡሥታዝ አሚንንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲

  • @AGgggF-jh7mz
    @AGgggF-jh7mz 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ አረባገር ነው ያለሁ እና ከባሌጋር ተጣልቸ ተፋትቸአለሁ እና ልጆቸን ጥየ ወጣሁ እናእባክሕ ታደገኝ ለአላሕ ብለሕ ዉሠድ እና ሀፊዝ ሙሕር ዳኢ በእርግጥ ከአላሕሡብሐነ ወታአላ እገዛጋር እናኡስታዝከየቲም በላይ ናቸው አምስቱም ወንዶች ናቸው21:22 21:25 እናለኢስላም የሚሠሩ ወታደር አርጋቸው

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡሰታዝ ሁላቺንንም ቀጥተኛወን መንገድ ይምራን

  • @zkzzkz8222
    @zkzzkz8222 2 ปีที่แล้ว +1

    جذاك الله خير الله يحفظك استاذي

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube ปีที่แล้ว

    ወአሊኩምሠላም ወራህመቱአላህ ወበረካተሁ አህለን ኡስታዛችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 5 หลายเดือนก่อน

    ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህሐቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጀዛከላሁኸይር አልሀምዱሊላሂ

    • @AsdDdsaassddd
      @AsdDdsaassddd 11 หลายเดือนก่อน

      አሰላሙ አለይኩም

  • @khadijahsharjah8189
    @khadijahsharjah8189 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እድሜህን ያርዝመው ያኡስታዝ

  • @hikmahali6564
    @hikmahali6564 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ

  • @KamilUsmane
    @KamilUsmane 5 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @kalidtube4704
    @kalidtube4704 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙሏ አላህ ያግራልን !

  • @AaaFffr-ov9du
    @AaaFffr-ov9du 5 หลายเดือนก่อน

    وءليكم السلام ورحمةالله وبركا ته ماشاءالله تبركاالله جزءك الله خيرا

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አሏህ

  • @samsungmob7540
    @samsungmob7540 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍ምሻአ አላህ ጀዛኩ አላህ ኽይረን ኡስዛችን አሚንንንንአሚንንንን ያረብ 🌺🌺

  • @FatemaFa-k6n
    @FatemaFa-k6n 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህአላሀ ኡሠታዝ አላህ ይጠብቅ❤❤❤❤❤

  • @ሳላ
    @ሳላ 7 หลายเดือนก่อน

    ኡስተዝ ደብሮኘል በአለህ ብይሀለው ዱአ አርጊልኝ ለነንተም አለህ እድም ይስጥህ

  • @grandprime2715
    @grandprime2715 ปีที่แล้ว

    ጀዘከለይ ከህር ኡስታዝ

  • @KaruBasirh
    @KaruBasirh 3 หลายเดือนก่อน

    MASH..ALHA❤❤❤❤❤❤

  • @najeepaahmed1628
    @najeepaahmed1628 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمه الله تعالى وبركاته شكرا جزاك الله خير بارك الله فيك يا استاذ شكرا لك لا دنيا لا اخيره

  • @zalkamohamed
    @zalkamohamed 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለላዉአለይወሠለም ያረሱለላ

  • @BiljaAlly
    @BiljaAlly ปีที่แล้ว

    መሻአለህ፣ኡስታዝ. ጀዘከለህኸይር❤❤❤❤❤

  • @عمرحسن-ز7ع
    @عمرحسن-ز7ع 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝች አላህ ኽይር ስራህን ይውደፍልህ ጀዛከላኽይረን

  • @aminaabdu7515
    @aminaabdu7515 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاكالله خير اسثاز نورو

  • @ሀገሬኮራቴ
    @ሀገሬኮራቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሚንን የረብ ኡስታዝ😍

  • @lhikmahussan2527
    @lhikmahussan2527 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ውስታዛችን👌👌👌☝☝

  • @azizaahmed2636
    @azizaahmed2636 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜከልብህስለምትናገረለአላህብየእወድሀለሁ

  • @philips5757
    @philips5757 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር