የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው !! በነብይ ዘካርያስ ወንድሙ @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024
  • gofund.me/97bd... Support Us
    www.gloryofgod...
    www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
    በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    gofund.me/97bd...
    +251903474849 +251901008888 +251911146598
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

ความคิดเห็น • 18

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu  6 หลายเดือนก่อน +2

    ወድ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን አገልግሎት የምትወዱ በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጪ የምትገኙ እንደሚታወቀው በተለያዩ ቦታዎች ላይ የእግዚአብሔርን ወንጌል አገልግሎት እያገለገልን እንዳለ ይታወቃል። በዚህ አገልግሎትም በርካቶች ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እየመጡ ነው።
    ይህንን አገልግሎት ከእኛ ጋር በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ከታች በምታዩት Gofundme link gofund.me/5dc546de በመጠቀም እግዚአብሔር በሰጣችሁ ገንዘብ አገልግሎታችንን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

  • @hundeyadessa3703
    @hundeyadessa3703 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you phrophet Zaki

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EskalatOroe2
    @EskalatOroe2 9 วันที่ผ่านมา

    ameen ameen ameen ameeen ❤❤❤❤❤❤

  • @Hawwiiiyesuus
    @Hawwiiiyesuus 6 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ❤️🙏🏾❤️

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ ለእየሱሴ ይሁንለት!!!!!!!! ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Brekenesh
    @Brekenesh 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen amen amen

  • @Salamnechtadessee
    @Salamnechtadessee 6 หลายเดือนก่อน

    Amén Amen Amen hallelujah

  • @adisutemesgen6931
    @adisutemesgen6931 4 หลายเดือนก่อน

    Ameen

  • @thaljetod6970
    @thaljetod6970 6 หลายเดือนก่อน

    Amen 💖 🙏🙏🙏🙏

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 6 หลายเดือนก่อน

    Ameeen ameeeen ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማብራት
    @ማብራት 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ተባርክ ፈጣሪ ይባርክ ❤❤❤

  • @miramirates4217
    @miramirates4217 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @Sara-fn7ko
    @Sara-fn7ko 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen ❤📖📖😘😘

  • @Salamnechtadessee
    @Salamnechtadessee 6 หลายเดือนก่อน

    be eysuse sim Amen Amen Amen tabarak abizito geta yibaareki abizito Amen hallelujah 🎉🙌🙌🙌🙌🙌🙏

  • @GhGg-cd2tz
    @GhGg-cd2tz 6 หลายเดือนก่อน

    👍🏻

  • @MimiHallab
    @MimiHallab 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 หลายเดือนก่อน +1

    የመላእክት፡ ስም፤ የቅዱሳን፡ ስም፤ ቢሆን፡ የመላእክት፡ ስም፤ አደናገሪያ፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ የኢየሱስን፡ ስም፡ እንዳንጠራ፡ አሳተን። በስሙ አጋንንት፡ ይወጣሉ! በሽተኞች፡ ይፈወሳሉ!!!