አላህ ምኞቷን አሳካላት || ልብ የሚነካ ታሪክ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2022
  • በጋራ ... ከእውቀት መኣድ እንቋደስ!!
    ቴሌግራም :- t.me/elaftube
    በዚህ በሁለተኛ ቻናላችን የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች በፍጥነት ይደርሶዎ ዘንድ ቤተሰብ በመሆን የደውል ምልክቷንም መጫን እንዳይረሱ።

ความคิดเห็น • 217

  • @makiehhosen1380
    @makiehhosen1380 ปีที่แล้ว +15

    እህቶቼ ያረብ ላላገባችሁት መልካም ትዳር ላገባችሁም መልካም ሧሊህ ልጆች የሚሉ ሥጣችሁ ያረብ ልጅም ላለን አላህ ያሣድግልን ያረብ እህታችን አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k ปีที่แล้ว +27

    ሱብሀነክ ረቢ ጥራት ይገባህ አላህየ ያላገቡ እህቶቻችንን ሷሊህ ዘዋጅ መልካም ልጆችን ይወፍቃቸው ያረብ

    • @user-tl7wu5jl2w
      @user-tl7wu5jl2w ปีที่แล้ว +1

      አላሁመ አሚን ያረብ

    • @user-qf5ld6ek1s
      @user-qf5ld6ek1s ปีที่แล้ว +1

      አሚንን ያረቢ

    • @kenzmobile740
      @kenzmobile740 ปีที่แล้ว +1

      ኣሏሁማ ኣሚን ያረብ

    • @Samira-hd7co
      @Samira-hd7co ปีที่แล้ว +1

      አላሁመ አሚን ያረብ

    • @user-fq1fq9vz4f
      @user-fq1fq9vz4f 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co ปีที่แล้ว +29

    ሱብሃነላህ የሚገርም ነው ለአላህ ምን ይሳነዋል
    አላህ ሆይ የምኞቴን የልቤን አንተ ታውቀዋለህና አሳካልኝ ጌታዬ በሁሉም ነገር ላይ ሶብርን ስጠኝ.

  • @SemiraSeid-xn6gw
    @SemiraSeid-xn6gw หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀኢለላህ
    ወሏሁ አኩበር
    ጀዛኩም አሏህ ኸይረን አላህ ከሶብረኞች ያርገን አላሁመ አሚን👆👏👏👏

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 ปีที่แล้ว +4

    ምንኛ ያማረ ታሪክ ነው ባአላህ እንደው እስልምናን የወፈቀን ጌታ ጥራት ይገባው

  • @asnumubarek6295
    @asnumubarek6295 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ የአላህ እዝነት ሠፊ ነው ይሄን ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው አላህ ይጠብቅህ ወድማችን ልጅ ላጣ ሁሉ ትዳርን ይወፍቅልን አሚን

  • @user-wj1ly7xn2v
    @user-wj1ly7xn2v หลายเดือนก่อน

    አሏሁ አክበር ምስጋና ለ አለማቱ ጌታ የተገባ ይሁን

  • @user-cv3oz4uk6d
    @user-cv3oz4uk6d ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ።ሱብሀን አላህ አላህ ምንይሳነዋል...አይ ዱኒያ ፈተና በዛብኝ

  • @Hiku980
    @Hiku980 หลายเดือนก่อน

    Mgnote betam esun atbeke medegef esu endiwedegn esun endmeka esun bcha endfera esun bcha endgeza esun mekreb allahyen bcha ❤❤❤

  • @mnmnnasra6764
    @mnmnnasra6764 ปีที่แล้ว +10

    ወአለይኩም አሰላም አህለን ዉዱ ወዱ ወንድሜ ለዛዉም በጉጉት ምጠብቀው አላህ የበርተህ የንን ተሪክ ይመስለኛል 🥺🥺ኢፍን የምትወዱት ለይክ አድርጉ

  • @kadumuneermuhamnedkavanoor7330
    @kadumuneermuhamnedkavanoor7330 ปีที่แล้ว

    አሚንን ያረቢ😭😭

  • @KeneniEE-cw1mq
    @KeneniEE-cw1mq 9 หลายเดือนก่อน

    Masha allha ❤

  • @newdevice2939
    @newdevice2939 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ሆይ መጨረሻቺንን አሳምርልን እህት ወድሞቸ መልካምንነት እንስራ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saidahmohammad-rp7nl
    @saidahmohammad-rp7nl ปีที่แล้ว

    ሡበሀናላህ ይገረማል❤❤❤❤❤

  • @NewVip-dt2rc
    @NewVip-dt2rc 13 วันที่ผ่านมา

    አሚንያረብ

  • @semurseid4419
    @semurseid4419 ปีที่แล้ว +1

    Ya'rabe Everything from Allah it amazing oh Allah forgive me
    I wish to all ya'rabe❤
    Allah Bless you

  • @user-yt6rb2kb2u
    @user-yt6rb2kb2u 7 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀንአላህ ያረብ

  • @user-cw8gw7et7p
    @user-cw8gw7et7p ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርልህ❤❤❤

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 ปีที่แล้ว +1

    ኢሻአላህ አላህአይረሳንም ጀዛክላህከይርወድማች ተሰምቶየማይጠገብነው

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ጀዝካላህ ኽይርን

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ካአላህ በታች ስብብ ለምትሆነነ ኡዝታዛችን አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማን እምንጠቀም ያድርገነ ፣

  • @MadinaMahmodi
    @MadinaMahmodi 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረብ 😢😢😢😢😢😢

  • @aminatyimam4357
    @aminatyimam4357 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ የዉስጥ አዋቂዉ አንተዉነህ እህ

  • @user-wv5pq4ni7i
    @user-wv5pq4ni7i 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሂረብአለሚን

  • @tube-nn1lw
    @tube-nn1lw ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን የኢላሂዬ

  • @user-jr2iy6iq3n
    @user-jr2iy6iq3n ปีที่แล้ว

    ሰበን አላህ

  • @hoden2686
    @hoden2686 ปีที่แล้ว +4

    Masha-Allah, beautiful ending . May Allah grant us righteous spouse.

  • @emancom7292
    @emancom7292 ปีที่แล้ว

    ሱብሀ ናአላ

  • @sikosilo1336
    @sikosilo1336 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @mardiyahanan1224
    @mardiyahanan1224 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንንንንንን የረብ

  • @user-lr8sl1gu1s
    @user-lr8sl1gu1s 24 วันที่ผ่านมา

    ያርብ

  • @AaaAaa-rq9vu
    @AaaAaa-rq9vu ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ዎዳኣቴ እድንጣጋ
    እርዳን ያራብ

  • @user-kl1ij8jy5p
    @user-kl1ij8jy5p ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
    ምርጥ ታሪክ ነው ጀዛኩሙላሁ ኽይረንንን
    አላህ መልካሙን ትዳር ይወፈቀን ኢላሂ
    የኢላሂ እንዴት ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb ปีที่แล้ว

    ኢሻላሕ ያረብ

  • @user-fq1fq9vz4f
    @user-fq1fq9vz4f 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ ምን ይሳነዋል እኞንም ይወፍቀን

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o 28 วันที่ผ่านมา

    ሱፓን አለሀ አለሁ አክበር

  • @khadejaabdallah4103
    @khadejaabdallah4103 ปีที่แล้ว +1

    ዋአሌይኩም አሠላም ውራማቱላሂ ውባራከቱሁ ዎላሂ ይሄን ትርክ ሳምቻዋሌዊ አልሀምዲሊላሂ ያረብ ያኔንም ባሌ ሰሊሂ አድርግልኝ የእህቶችም ጡሩ ባሌ ስጣቻዉ ከስደት ነፀበላን ያረብ ጀዛክ አላህ ኡስታዜ

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam ปีที่แล้ว +30

    ሱብሃን አላህ ወላሂ ጌታዬ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው ሱብሃክ ሊላሂ😭😭😭😭😭አላህ ይወፍቅልን መጨረሻችንም ያሳምርልን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይሩን

    • @cbbvvcg885
      @cbbvvcg885 ปีที่แล้ว +1

      ☝☝👂👂

    • @user-kp2bc2pg1x
      @user-kp2bc2pg1x ปีที่แล้ว +1

      አሚን ዉድ በቅነት ስብስክራይብ አድርጊኝ

    • @samsungmafuza6198
      @samsungmafuza6198 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲🤲🤲😭😭☝☝

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว +1

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you and your life will make you happy

    • @saedibinetseid3599
      @saedibinetseid3599 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

  • @Eman-if8od
    @Eman-if8od 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 yaa Alah.Yaa.Allah.😢😢😢

  • @mahadimahadi933
    @mahadimahadi933 ปีที่แล้ว

    Subhana allah ya allah sira masha allah

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz 6 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አንተው ነጃ በለን

  • @zemzemmohammed
    @zemzemmohammed ปีที่แล้ว

    وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته
    ሱበሀን አላህ

  • @user-bl6hq3hi3w
    @user-bl6hq3hi3w ปีที่แล้ว

    ሱበሀንአለህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛክ አላህ ከይረን🥰🥰🥰

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k ปีที่แล้ว +6

    የአላህ መሻት ሆኖ ብዙወች እንደቀላል የምናየው ወይም ብዙም ሳንለፋ የምናገኘው ማግባት ና መውለድ ላጡት ሰወች ግን ትልቅ ዋጋ አለው

  • @atmdxb538
    @atmdxb538 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭ያረብየአላህ

  • @user-cn3rg7wb5e
    @user-cn3rg7wb5e ปีที่แล้ว +3

    ሡብሀን አሏህ ያረብ አሏህ ምን ይሳነዋል አሏህ ሶብር ይስጠን ደሥሥሥሥ የሚል ታሪክ ነው ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @tayiba-jr8be
    @tayiba-jr8be 8 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ አላህ ምን የሳነወልሊ ሁለ በእጅ ነው አላሁ ከ ሰቢራኞች ያደረገና የሩብ

  • @Tube-vc4kv
    @Tube-vc4kv ปีที่แล้ว

    ሱበሃን አላህ
    ይህ የብዙወቻችን ታርክነው

  • @emumuaz9494
    @emumuaz9494 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ!!!!ጀዛኩምአላህ ኸይራ

  • @hamdiyashure786
    @hamdiyashure786 ปีที่แล้ว +1

    Subahan allah inshaa Allah

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ወንድማችን በርታ በዚሁ ይቀጥል ትምዕርቶችህና ምክርህ በጣም ጠቃሚ ናቸው🙏🙏

  • @munaademmunaadem703
    @munaademmunaadem703 ปีที่แล้ว +1

    insha Allah

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 ปีที่แล้ว

    እውነት እያነባሁ ነው የሰማሁት አላህ ምን ይሳነዋል ለኛም ላላገባነው አላህ ይወፍቀን

  • @salasala5700
    @salasala5700 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @user-li8su4ou1s
    @user-li8su4ou1s 11 หลายเดือนก่อน

    ya allah

  • @user-bw7id6kb3f
    @user-bw7id6kb3f ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነዉ ሱብሀን አላህ

    • @user-bw7id6kb3f
      @user-bw7id6kb3f ปีที่แล้ว

      ማሻላህ ደስ ይላል ጥሩ ሶብር አላህ ይስጠን

  • @mssamera7593
    @mssamera7593 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንን ያረብ አሏህ በሰማው ተጠቃሚዎች ያድርገን ጀዛኩሙሏሁ ኸይራን ጀዛ 💐💐💐

  • @rahmamm8800
    @rahmamm8800 ปีที่แล้ว

    ያረብደስየሚልታሪክ🙏🙏

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t ปีที่แล้ว

    ሱብሀነሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ያረብ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ 😭

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 ปีที่แล้ว

    صبحان الله

  • @hawasulaiman9674
    @hawasulaiman9674 ปีที่แล้ว

    Jezakumullah khire አላህ መልካም ምንዳን ይመንዳክ ስራህን ይዉደድልክ ……… እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገል !!

  • @user-jq1km8uw9j
    @user-jq1km8uw9j ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህ ያኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አላህ ትእግስተኛ ያዲርገን ያረብ

  • @firdosfeki6321
    @firdosfeki6321 ปีที่แล้ว

    እኛም በሰማንው አንተም በተናጋርከው የምንጠቀ ያድርገን

  • @zahramohammad3433
    @zahramohammad3433 ปีที่แล้ว

    Wa.wa.sw.wb 📚📚📚🌺🌺❣❣❣

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ
    ሱበሀን አለህ አለህ ያሰባችንን ያስክልን
    መጨረሻችንንም ያሰምርልን ያረብ
    አሚንንን ያረብ
    ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m ปีที่แล้ว

    ሱብሀነክ ያረብ አንተ ምን ይሳንሀል ያረብ የዉስጣችንን አንተ አዋቂ ነህ እና የልባችንን አሳካልን

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 ปีที่แล้ว

    Subhan allah allah subhanehuwetaalla chay new jezakelah

  • @user-yg2rs1mg5i
    @user-yg2rs1mg5i ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @rehmethusen7004
    @rehmethusen7004 9 หลายเดือนก่อน

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلى الله عليه وسلّم تسليماً جزاكم الله خيراً وبارك الله فيكم ❤

  • @jemillalu8758
    @jemillalu8758 ปีที่แล้ว +8

    እኛእኮ እንቸኩላለን ለኛያለው ግን ቦታውንነው ያለው አለህ ሀላላችንን ይስጠን

  • @user-rv4pz1wt7b
    @user-rv4pz1wt7b ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ወንድማችን አሏህ ሀጅርህን ይክፈለው

  • @SaraMohammed-ql6ee
    @SaraMohammed-ql6ee ปีที่แล้ว

    አላህ መጨረሻችነንያሥምርልን ያረብ

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 ปีที่แล้ว +14

    እሥኪ ዱአ አርጉልኝ በሥደት ከፍቶኛል ግን በአላህ ተሥፋ አልቆርጥም ወንድሜን በወታደርነት ላሀገሩ አጣሁት እናቴም ወደ አኼራ ሄደች ለሥምንት አመት አልተያዩም ነበር መቸም እማይቻልየለም በሥደት ከባድ ነውእህቴን አሟታል ብለውኝ ተጨነኩ ምን ልበል ካሁን በኃላ

    • @sadiassdsadia8295
      @sadiassdsadia8295 ปีที่แล้ว

      አይዛህሺ እህት ሁልም ነገር ለበጎነው ማሬ

    • @zuzummff8279
      @zuzummff8279 ปีที่แล้ว

      አብሺር ውደ የሞቱትንም አላህ የጀነትይባላቸው እህትሺንም አላህ አፊያ ያርግልሺ ውደ

    • @khadejaabdallah4103
      @khadejaabdallah4103 ปีที่แล้ว

      አላህ ሰብር ይስጣሽ

    • @zkassawtube3078
      @zkassawtube3078 ปีที่แล้ว

      @@sadiassdsadia8295 አሚን

    • @zkassawtube3078
      @zkassawtube3078 ปีที่แล้ว

      @@sadiassdsadia8295 ኢንሻ አላህ

  • @mtkspd7386
    @mtkspd7386 ปีที่แล้ว

    አላህሆይአተመጨርሻችንአተአሳምርልን☝☝

  • @hykeljemal9380
    @hykeljemal9380 ปีที่แล้ว

    Wedemi allhe yewedadeke

  • @leilahusein1225
    @leilahusein1225 ปีที่แล้ว

    Amen ya alah ya kerim

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ እኛንምአላህይወፍቀንያረብ ጄዛከላህኸይርኡሥታዝ

  • @user-yu2rx6cy8s
    @user-yu2rx6cy8s 11 หลายเดือนก่อน

    የረቢ ለኔስ መቸ ይሆን ይልጅ መውለድ ብስራቱን የሚያበስረኝ ያረብብብብብብ ልጂ መውለድ በጣም ስፈልግ ግን ይሄው እስካሁን አላህ አልፈቀደልኝም ያረብብብብ ፍቃድህ ይሁንና በልጅ አበስረኝ ያረብብብብ

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e ปีที่แล้ว +2

    አሠላሙአለይኩም ዉድ የኢላፍ ተከታታይ ወድም እህቶቸ ወላሂ በጣም አሞኛልም ከፍቶኛልም ያለሁትበሠዉሀገርነዉ ዱአ አድርጉልኝ መቸምቢሆን በአላህተሥፋ አልቆርጥም 🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብብብብ

    • @user-uk3ed8cv3n
      @user-uk3ed8cv3n 7 หลายเดือนก่อน

      አለህ ይሽፊክ የአለህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏሁ ኸይርን የኛዉዲ ኡዝታዝ

  • @jfghjgh9278
    @jfghjgh9278 ปีที่แล้ว

    ሱባሀናላህ አላህምንይሳናዋል

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህወበረካቱሁ🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺

  • @ZinetMohamed-uz3os
    @ZinetMohamed-uz3os 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @susutoub
    @susutoub ปีที่แล้ว

    ሱበዓነ አላህ❤❤❤❤❤

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc ปีที่แล้ว

    Subuhaln Allah

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ ጀዛክላይሩን

  • @semiraabas344
    @semiraabas344 ปีที่แล้ว

    Subahan allah allah eko sechiy nwe yareb manm set b tdara b lj atesekay yareb wefkn lehulachnm ate cher geta neh eshallah bkrbu

  • @latehzeninlahamaasabirin5160
    @latehzeninlahamaasabirin5160 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ጀዛአ ኩሞላህ ኸይር

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 ปีที่แล้ว

    ሱበሐን አላሕ ያርብ ከሶብርኞችሕ ባሮችሕ አድርገን ጀዛኩም አላሑ ኸይርን ወድማችን በሰማነው ተጠቃሚያድርገን አላሕ ለኝም መልካሙን ትዳር ይወፍቀን

  • @user-jr2iy6iq3n
    @user-jr2iy6iq3n ปีที่แล้ว

    ሱበን አላህ

  • @Islam449
    @Islam449 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @nebiyathussen7714
    @nebiyathussen7714 ปีที่แล้ว

    Subhan Allha alhauma ameeen 🤲🤲🤲🤲

  • @hbedhjddf1541
    @hbedhjddf1541 ปีที่แล้ว

    Subhan Allah yeallah chlota sefi new la teknetu mn rahmeti Allah ylenal aydel erasu

  • @Lobaba-rt8hi
    @Lobaba-rt8hi ปีที่แล้ว

    ያአላህ መጨረሻችንን አሣምረው

  • @amiyahusa8594
    @amiyahusa8594 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ምን ይሳነዋል

  • @BamrikaQ
    @BamrikaQ ปีที่แล้ว

    ያርቢ የኔኒምአሰከዉ ኢኔም አሰቤ ቡዚነዉ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏