ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ብልጣብልጥ ፖለቲከኛ ነው ጀዋር ይላሉ ከጀዋር ጋር የተደረገ አዝናኝ ቃለምልልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 เม.ย. 2022
  • ብልጣብልጥ ፖለቲከኛ ነው ጀዋር ይላሉ ከጀዋር ጋር የተደረገ አዝናኝ ቃለምልልስ
    #Ethiopian

ความคิดเห็น • 87

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 ปีที่แล้ว +16

    ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጀግና ፣በሙያህ እይ ክስ የምትመራ፣ ማንንም የማትፈራ ፣በራስህ የምትተማመን ባለሙያ ነህ ፣ከፍተኛ ባለስልጣናትንም ስትጠይቅ አይተናል በዚህም ጥንካሬህን አይተናል በርታ

  • @destabelay3468
    @destabelay3468 2 ปีที่แล้ว +10

    አገሬ ወስጥ አነዳንተ የሉ ደፋርና በሙያቸው የበሰሉ ሰዎችን ያብዛል። ሰሜነህ በጣም የማደንቅህና የማከብርህ ሰው ነህ። በርታ !!

  • @teferiwoldehawariat7370
    @teferiwoldehawariat7370 2 ปีที่แล้ว +1

    The Best Journalist ever........

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 2 ปีที่แล้ว +8

    ጋዜጠኛ ስሜነህ አድናቂህ ነኝ በርታ ❤️🇪🇹🇪🇹

    • @user-qw5fx7sr6s
      @user-qw5fx7sr6s 2 ปีที่แล้ว

      ጋዜተኛ ስሜነህ አድናቂህ ነኝ እግዛብሄር ይተብቅህ

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 2 ปีที่แล้ว +5

    የድሮ ቃለ ምልልስ

  • @mekuriawbayachew3147
    @mekuriawbayachew3147 2 ปีที่แล้ว +2

    የጠያቂው ከስሜት ነፃ መሆንና ጥያቄዎችን በፈረጀ በፈርጁ የሚያቀርቡበት ስልት በጣም ገራሚ ነወ።አጀብ ያስብላል

  • @20AA766
    @20AA766 2 ปีที่แล้ว

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ጋዜጠኞች እነጀዋር ላይ ጫና ያበዛሉ ግን ለምንድ ነው ለፈጣሪ ትቼዋለው ለማንኛውም ጀዋርን ሳላደንቅ አላልፍም ሀገር መሪ መሆን ሚችል ብቃት ያለው ግለሰብ ነው ግን ጥሎብን ለሀገር ለውጥ ሚያመጡ ሰዎችን መጨፍለቅ እንወዳለን ፈጣሪ ልብ ይስጠን ሌሎችን ጫን ብለህ ጠይቅ አድናቂ ነኝ🙏🏾

  • @getnetgeremew2441
    @getnetgeremew2441 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ጊዜ ይመሰከርልሀል ውድገዜጠኛ

  • @wedajoalemu2952
    @wedajoalemu2952 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ውይይት ነበር። በሳል ጥያቄና በሳል መልስ የተሰጠበት ነው።

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 2 ปีที่แล้ว

    ኣንተ ጀግና ስወድህህህህ

  • @ahmedendris5039
    @ahmedendris5039 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ወንድም ነህ በርታ

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዋር ከኢትዮዽያ ፖለቲካ ውስጥ ባስችኳይ እራሱን ያግልል ከሴረኝነት ውጭ ውስጡ ምንም የሚጠቅም ነገር የሌለው ኢትዮዽያን ለማፍረስ ተግቶ የሚሰራ አሁንም ሃገራዊ ምክክር ላይ አንሳተፍም ያለ ከስር የተፈታበትን አላማ የማያውቅ ግለ ሰብ ነው ፈጣሪ ለሃገራችን ሰላም ይስጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mosesal3846
    @mosesal3846 2 ปีที่แล้ว +1

    Moses

  • @legessedinka1945
    @legessedinka1945 2 ปีที่แล้ว +1

    Look how Jawar has a special talent . Jawar only concentrates on ideas .

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 ปีที่แล้ว

    ጃዋር ሳቅልኝ

  • @abomaroro2222
    @abomaroro2222 2 ปีที่แล้ว +2

    ተረኝነት ከተባለ የሚታሰሩት ኦሮሞዎች ለምን ሆኑ? ተረት ተረት ባታወሩ መልካም ነው።

  • @Mimi-qw4tw
    @Mimi-qw4tw 2 ปีที่แล้ว +9

    ጋዜጠኛ ወንድ ነህ አሱ አላማው አገርን ማፍረሰ ነው ወንበዴ ነው

    • @mezgial
      @mezgial 2 ปีที่แล้ว

      ye baltet ware buna lay new ezhe mn taregiyalesh?

  • @Green-bz9pm
    @Green-bz9pm 2 ปีที่แล้ว

    I mean personally I always admire Jawe..since his fast and quick analysis and responces for such complicated question. Appreciate the Jornalist too...we need to expireance such extraordinary interview to all poleticaians and activist so that we will adapt tolerance for diffrent opinion with poletics, religious and othere agendas!

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 2 ปีที่แล้ว +1

      Mes Dan: Don't appreciate a mind game.
      In the final analysis, solution doesn't come from such kind of approach other than breeding misery.
      Twisting and distorting things never brought any mutual benefit. It is even obscures the reality on the ground.

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 2 ปีที่แล้ว

      He is talkative when we come to leadership he can't.

  • @honest241
    @honest241 2 ปีที่แล้ว

    i like jawar

  • @degifenebi4429
    @degifenebi4429 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 2 ปีที่แล้ว +1

    የሀገራችን ፓለቲካ ይላል እንዴ ባለጊዜ ነኝ ሀገሪቷን እኛ ነን የምንመራው ስለዚ እንደፈለግን እንረብሻለን ማለቱ ነው

  • @axamsam490
    @axamsam490 2 ปีที่แล้ว

    Simeneh aqatari gazetegna

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 2 ปีที่แล้ว

    ሀገር በፖለቲከኞች ብቻ አታድግም, ህዝብን ለተሻለ ኑሮና የእድገት ደረጃ ለማድረስ ሀገራዊና ወገንተኛ የሆኑትን ማሳተፍን ይጠይቃል. አንድን, በሰነኑሮ ክኑ የሆነ ነው የሚያሰኘው በብልሃት, በጥበብ ሕዝቡን አስተባብሮ ስራዎችን ችሎታ ላላቸው, አመራር ሊሰጡና እዩ, ተግባራዊ ስራዎች ሲሰሩ ሲታዩ ብቻ ነው.
    ስነኑሮ አውቂ ወይም ፖለቲከኛ አሁን የሚባሉት ቅራኔ, ተቃውሞ, ትችትና ሂስ በማቅረብ ማሳየት መገምገሚያቸው አድርገውታል. ልክ አደለም.
    ስለ ሕይወት, ስለ ዓለም, ስለ ኢትዮጵያውያ አልፈውም የአለምን ፖለቲካ የማያውቁ ሲተቹ ውዥንብር ይፈጥራሉ, ምክንያቱን እነሱም የገባቸው ባለመሆናቸው. በቦለቲካ ሂደት ውስጥ አደለም በታዳጊ ሃገራት ባደጉም ሃገራት እንደታለመው ብዙ ነገር አይፈፀምም, መሰናክሉ ሂደቱን ታክኮ ስለሚከሰት, አስቀድሞ ለመገመት ብዙ ግዜ አስቸጋሪ በመሆኑ. ፖለቲከኞች ይዋሻሉ ሲባል የትም ሃገራት ውስጥ ይሰማል, ይህ ያለ ነው. ጥያቄዎችን, ብሶቶችንና ኩርፊያቸውን አቅራቢዎች አቅም ግዜ ችሎታንና የተደቀኑ መሰናክሎችን ተገንዛቢዎች ባለመሆናቸው.
    ሁሉም ተደራሽና በደቂቃ ውስጥ ምልስ ፈላጊዎች በመሆናቸው, እነሱን ለማስደሰት ምላሽ ይሰጣል.
    አንድ የጥያቄዎቹን, የብሶተቹን መነሻዎች ለማጥናት, ለመገምገምም ሆነ የፍላጎቱን ምንጭና ግብ ለማጥናት. ይህን ለማድረግ መቀላመድ, ቃል መግባት, ግዜያዊ መልስ መስጠት አስፈላጊም ከሆነ መዋሸት የግድ ይሆናል.
    ብዙዎች በጎሳ, ህዋሃታዊ ፍልስፍና የታመሱ አሳፋሪ ከመሆናቸው ባሻገር, ሕዝብ ንቀዋል የማመዛዘንና የማገናዘብ ችሎታቸው የእብደት ነው. አሁን በዚህ የዩክሬይንን ጦርነት ምክንያት አድርጎ ሩሲያን ወደ አውሮፓ ማለት እራሳቸውን ነጭና አለምን የነጭ ብቻ ለማድረግ በሚሯሯጡት ስር ለማድረግ ሲሻኮቱ በሚታዩት የተነሳ በተፈጠረው ጦርነት የዩክሬይን ስድተኞች ወደምእራቡ አውሮፓ ጉርፈው አስደማሚና ወገንተኝነት የተሞላበት አቀባበል ተደርጎላቸዋል. ወገንተኝነቱም የቆዳን ቀለም በመንተራስ በመሆኑ እኛን መሰሎች, በማስባል ከፍተኛ እርዳታ ሲሰጣቸው ያዩ, ኢትዮጵያን አፍራሾች በተለይም የትግርኛና የኦሮምኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን, የፌዴሬሽን አሰራር ገባን ባዮች የሚሰጡትን አስተያየት አዳምጡ, እንዴት ያሳፍራሉ. አውሮፓውያን ትክክል ናቸው በምእራብ አውሮፓና በዓለም አቀፍ ተቅዋማት የሚሰራው አግባብ ነው, ሰው እራሱንና የራሱን ነው መጀመሪያ መርዳት, ማስተናገድና መቀበል የለባቸው ባይ ናቸው. ጉድ ነው. አልፈውም አንድ ህዝቦች ናቸው ይላሉ. በምን ግንዛቤ ነው ዩክሬናዊዋን ከፈረንሳይ ጀርመን ስዊድንና ጣሊያን ጋር አንድ የሚያደርጋት, እግዚአብሔር ያሳያችሁ የአውሮፓን በሀገራት ደረጃ ያለው ልዩነትን ሳይቀር አጥፍተው የሚናገሩትን የተለያዩ ቋንቅዋዎች ሽረው ባህላቸውንና ያላቸውን ልዩነቱ ሽምጥጥ አድርገው ሽረው አንድ ናቸው አንደዚህ ነው መረዳዳት አብሮ ማበር ሲሉ ስሰማ ምን ያክል እንከፍ ደደቦች የወረዱ ውርጋጦች መሆናቸውን የተገነዘብኩት.
    አንድ በቅርብ የማውቀው ሳይቀር ከነኚሁ ተራ ሁዋላቀሮች አንዱ ሲሆን ገረመኝ. የነሱ አንድነት ቆዳን ተመርኩዞ የተሰናዳው, ከገባቸው በምን ውርደት ነው? አንድ ሀገር ውስጥ አብሮ ለመቶና ለሺህ አመታት የኖረ ቅርርብ ወንድምና እህት, በፅሐይ የተነቀሰ ቆዳን ሁሉም ለብሶ የታየውን አንድ አደለንም ሊያሰኛቸው ያስቻላቸው. ጎበዝ በደንብ ታጠቅ ተደራጅ ጦርህን ሳል. ሌላ የምላችሁ የለም. ትእግስት ያልቃል. ታጠቁ ብያችኅዋለሁ! አፍሪካውያን አንድና አንድ ብቻ ነን አንድ ያደገም ቋንቅዋ ተምረን አንድነታችንን እናጠናክራልን. ታጠቁ ብያችሁዋለሁኝ! ባንዳው ክፍል በፍፁም የማይተኙ መሆናቸውን እያየነው ነው, ታጠቅ ብዬሃልሁ, ታጠቂ ብዬ ሻለሁ, መማር ያልችለን መቅበር ብቻ ነው አደጋ ሳያደርሱ. የትም ሰፍረህ የለ ጥቁር ሕዝብ ወገኔ እኔው እራሴ ነኝ ብላችሁ ማመን አለባችሁ. ይህን እኛን ለማደናገርና ለመከፋፈል አልፎም ለዘለዓለም ባርነትና ውርደት ለመዳረግ የሚደረግን ጉዞ ማቋረጥ መስበር ማገድ አለብን. እናሸንፋለን!

  • @abdulemjidbedewi
    @abdulemjidbedewi 2 ปีที่แล้ว

    sheqela be jawar

  • @ayalnehtirfe4541
    @ayalnehtirfe4541 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትም ጅዋር ታስሮ ከወጣ በሓላ አጨብጫቢ ሆናል ድጋሜ እረብሻለዉ ቢል ያስገቡታል ስለዚህ ያጨበጭባል በግሩም ጭምር አማራጭ የለዉም

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጺያ አምላክ የሥራሕን ይስጥሕ ሕዝቡን አባላሀው መጨረሻሕ አይመር ቄሮ ቄሮ ብለሕ ሕዝብ ሠላሙን ነሳሕው ሐገር ለማፍረስ እንዲሕ እርቆ መሔድ ለምን አስፈለገ

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete9320 2 ปีที่แล้ว

    Growth & development should be synchronized in ones life. Jewe has the 1st, but z 2nd phase is absent.

  • @hailmariammossie5297
    @hailmariammossie5297 2 ปีที่แล้ว

    ጀዋር ጎበዝ ነበር በተለይ እስከ አፍንጫው ታጥቆ ከኔ በላይ ኢትዮጵያን የሚያቃት የለም የሚለውን የወያኔን የጫቃ ስብስቦች ያፈረሰው አንዱ ሰው ነበረ ግን ችግሩ ከአጋሮቹ ጋር ተናቦ መስራት አልቻለም ያ ማለት በወቅቱ የአማራ ፋኖና ወጣቶች በተመሳሳይ እንደ ኦሮሞ ቄሮ ልጆች በባህርዳር በቀን 60 ወጣቶች የተረሸኑበትን ትግል ጀዋር መዘንጋትቱ ነው ለኔ ጥያቄው?

  • @mathdeme5060
    @mathdeme5060 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለየቱ ለዉጥ ነዉ የምታወሩት እባካችሁ?

  • @yaredyeshitlla793
    @yaredyeshitlla793 2 ปีที่แล้ว

    How can you compared highly developed country like America to the poorest country in the world ethiopia under what conditions,Mr,jawar

  • @derejemesfin5418
    @derejemesfin5418 2 ปีที่แล้ว

    What's the problem with the sound? Shame on you! Two different sound effects with the journalist and Jawar

  • @mekuriawbayachew3147
    @mekuriawbayachew3147 2 ปีที่แล้ว

    He can say anything .No more limit for his saying

  • @salehudiresmarew6705
    @salehudiresmarew6705 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ጀዋር መብሰል ጀመረ

    • @degefamamoofficial8452
      @degefamamoofficial8452 2 ปีที่แล้ว

      የቆየ ቃለ መጥይቅ ነው። አንተ እራስህ በስለህ እንዳይሆን😂😂😂😂

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 2 ปีที่แล้ว

    ጀዋር ጌታ ይባርክ ኦገርን ሏማዷን ጌታ እግዚአብሔርይዳ።

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ብልጣብልጥ ነው ለኦሮሞ እታገላለሁ
    ይላል የኦሮሞ አይን የሆነውን
    ሀጫሉን የጦስ ደሮ አስደሰገ

  • @bashiribrahim5859
    @bashiribrahim5859 2 ปีที่แล้ว +2

    ዓላማ የለሽ አክቲቪስት ሆኗል የሚናገረው ያለእሱ አዋቂ የሌለ እስኪመስል መረን ለቋል
    አላህ አደብ ያስይዝህ

  • @AAa-kn4om
    @AAa-kn4om ปีที่แล้ว

    🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💔💔🐅💔💔🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐯🐯🐯🐯🐅🐯🐯🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💔💓💕💕💓💓💓💓💓💓

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 2 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ጀዋር እንደ ምሁር ማለት ይወዳል ግን ምሁር ማለት በቄሮ መታጀብና ሠው ማስገደልና መንገድ መዝጋት ነው እንዴ ። ምሁር በራሡ አእምሮ ተማምኖ ማሠመን ሲችል በጠረፔዛ ዙርያ ሲፈታ ነው በብእር ብቻ ።ይሔ የብሔር ፓለቲካ አምላኪ የተማረ ነው ማለት አሳማ ንፁህ ምግብ ብቻ የምበላው ካለስ ። ሰውየዉ ከብሔር ፓለቲካ ዉጣ በለዉ ከተማረ አሜሪካ ይላል እንዴ አሜሪካ የብሔር ፓለቲካ አለው እንዴ

  • @kedirmohammed8187
    @kedirmohammed8187 2 ปีที่แล้ว

    ጁሀር ጀግና ነህ ትችላለህ

  • @seidebraheim4030
    @seidebraheim4030 2 ปีที่แล้ว

    Dedeb

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 2 ปีที่แล้ว

    Kifatina ena tenkol tegenagnu. Oh yet? Jawar Mohammed wusx.

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 2 ปีที่แล้ว

    Gana ahun tamachahany!

  • @axamsam490
    @axamsam490 2 ปีที่แล้ว

    Aqatari gazetega

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 2 ปีที่แล้ว

    ye gala arada aytal new.

  • @josbel710
    @josbel710 2 ปีที่แล้ว +1

    የምስኪኖች ደም ያደለበህ ክፉ አጋንንት! አንተ ምን ታደርግ ተረኛው መንግስት ነው እንድትፏንን ያረገህ!

  • @ademaasele784
    @ademaasele784 2 ปีที่แล้ว

    Still his mind is not reaching on z intellectual stages; use your mind to FREE the human kind; we trust you when you are starting that way.

    • @AAa-kn4om
      @AAa-kn4om ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅❤❤❤❤🐅🐅❤❤❤❤❤❤🐅❤❤❤❤❤

  • @tarekegnyohannes
    @tarekegnyohannes 2 ปีที่แล้ว

    Vedio Editors...ere shame new

  • @aemrolaketube1745
    @aemrolaketube1745 2 ปีที่แล้ว

    Yemeche new?

  • @debelae
    @debelae 2 ปีที่แล้ว

    Like I said he is trouble maker😒

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 2 ปีที่แล้ว

    የመቼ ነው

  • @axamsam490
    @axamsam490 2 ปีที่แล้ว

    Lemagne gazetegn

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 2 ปีที่แล้ว

    Ketafe neger naw

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 ปีที่แล้ว

    የህዝብ መብት ተሟጋች ? 🤣
    የኦሮሞ ህዝብ ተሟጋች

  • @AAa-kn4om
    @AAa-kn4om ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣

  • @elias_tube2115
    @elias_tube2115 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉሸታሞች: የቆየ ቃለመጥይቅ!

  • @pee2694
    @pee2694 2 ปีที่แล้ว

    POS!

  • @yirgayilma3509
    @yirgayilma3509 2 ปีที่แล้ว

    ምናባቱ ስራ አለው ስይጣ ምድነው ስራህ ይባላል ይሄ እኮ ስጋ ለበስ ስይጣን

  • @mulatudessie7819
    @mulatudessie7819 2 ปีที่แล้ว

    You said I can work with devil. The same as zetachew Reda upto Heil .How do you know devil working with you? How ? Where? Describe with example!!

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y 2 ปีที่แล้ว

    ጀዋር ከንግዲህ ለኦሮሞ ስልጣን በቃ ሰባበራችሁት ከእግዲህ ቅዠት ነው እንዳታስቡት

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 ปีที่แล้ว

    sound tirat yeleum ye jawar

  • @danawitsirak5103
    @danawitsirak5103 2 ปีที่แล้ว

    አንተን መግሰት ብሆን እግርሕን ወደላይ አድርጌ ነበር በርበሪ እማጥንህ

  • @tirngoabebe1221
    @tirngoabebe1221 2 ปีที่แล้ว

    እሄኮ የቆየ ቃለምልልስ ነው ለምን ትዋሻላችሁ?????????????!?!?!?!

  • @danawitsirak5103
    @danawitsirak5103 2 ปีที่แล้ว

    የወሮሞ ሕዝብ አታማሀኜበት ኦሮሞ ከሁሉም ኤትዮጰያ ጋር የሜኖር ነው አንተ እንደዝንብ ካሰሩጋር አትግባ አርፈህ ተቀመጥ

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 2 ปีที่แล้ว

    አብይ ለማ ገዱ ደመቀ ማለትህ ነው።

  • @johntom4061
    @johntom4061 2 ปีที่แล้ว

    jewer🐈👈👎

  • @temamakmelhussen6702
    @temamakmelhussen6702 2 ปีที่แล้ว

    የውሸት ሳቅ

  • @danawitsirak5103
    @danawitsirak5103 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዎር ከሰይጣን ጋርም ቢሆን እሠራለሁ ትላለህ አንተ እራሰህ ሰይጣን ነሕ በወያኜ ጌዜ እንኳንሰ ኤትዮጰያን ውጭ ሁነህ ነበር እምታቋርረው አንተ ቄሩ ነህ አንተ በወሮሞ ሕዝብ ትነግዳለህ

  • @mosesal3846
    @mosesal3846 2 ปีที่แล้ว

    Moses

  • @AAa-kn4om
    @AAa-kn4om ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤