የአለማችን ዕጣ ፈንታ የወደቀው በሚመጣው ንጉስ በኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ብቻና ብቻ ነው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 107

  • @MitikeMulu
    @MitikeMulu 5 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ብያለው እኔ ተዋህዶ ነኝ የፓስተር ትምህርት ልቤ ውስጥ ነው እግዝያብሔር ይባርክልን እንደናተ ያለውን ያብዛልን።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጌታ ሆይ አስበን በምህረትህ በክንፍህ ጥላ ዉስጥ ሰዉረን ሸሽገን

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving 5 หลายเดือนก่อน +7

    የእግዚአብሔር ቃል እዉነት ነዉ ትምቢቱም እየተፈፅመ ነዉ 🙏

  • @mulugetahun4101
    @mulugetahun4101 5 หลายเดือนก่อน +14

    ፓሰተር ጌታ ይባርክህ ዋው የእውነተኛው እዚአብሔር ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ነፍስን ያረሰርሳል የምንጠብቀው ተሰፋችን የተባረከ ይሁን

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 5 หลายเดือนก่อน +1

      ራእይ ምእራፍ 2 እና ምእራፍ 3 እናንብብ
      በጣም አብሮ ይሄዳል ተ ባ ረ ኩ❤😮

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx 5 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 5 หลายเดือนก่อน +9

    ፓሰተር ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ማራናታ!!!❤

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፓ/ር ቃሉን ያበራልህ እግዚአብሔር ይባረክ ዕድሜ ይስጥህ የኔ ወንድም የጌታ ባሪያ

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ኣሁን የሆንው ሁሉ ሳይሆን ነው ይሄን ቃለ መጠይቅ ያደረገው ይገርማል ( የጎግ ማጎግ ጦርነት ድንገት ነው የሚሆነው ያልከው ገርመኝ ተባረክ)

  • @HappyBakedBread-iy5hv
    @HappyBakedBread-iy5hv 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት በደንብ ግልፅ አድረገህ ያስተማርከን በደንብ ተምሬያለው ጌታ ይባርክህ

  • @pastordesta6175
    @pastordesta6175 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ይባርካችሁ ደሞዛችሁ ፍጹም ይሁን ደስ ይላል

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ሁላችንንም ከክፉ ሁሉ ይሰውረን ይጠብቀን ❤❤❤❤

  • @mesfinalemu1635
    @mesfinalemu1635 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሞቼ ተባረኩ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ።አሜን ጌታእየሱስ ቶሎ ና።

  • @desse-1583doc
    @desse-1583doc 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፓስተርዬ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen ! Glory to God .

  • @EliyadGerje
    @EliyadGerje 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ ተባርኬያለዉ
    ኢየሱስ በድንገት
    ይመጣል

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @DestaWoldemeskel
    @DestaWoldemeskel 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ የታመነላችሁ ይባረክ!እንቅልፍ ላይ ላለን ራራ፤ፀጋውን ያብዛላችሁ ይጨምር ይጨምር!

  • @stegatsr3739
    @stegatsr3739 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @SinetibebYitbarek
    @SinetibebYitbarek 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ አለህላት ❤❤❤የእስራኤል አምላክ ይባረክ

  • @DanielGebreslase-g1z
    @DanielGebreslase-g1z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማረናታ አሜን ጌታእየሱስ ተሎና አሜን አሜን አሜን

  • @TadeleTade-q5r
    @TadeleTade-q5r 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርከ ከኢትዮጵያ ቡታ ጅራ

  • @kassahunbayisa2992
    @kassahunbayisa2992 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር

  • @EmebetSaji
    @EmebetSaji 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ Amen Maranat Geta Eyesuse Yemetal

  • @eskhel2671
    @eskhel2671 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎና❤❤❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዝአብሔር አይጥለንም አይተወንም አሜን

  • @DanielGebreslase-g1z
    @DanielGebreslase-g1z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፓሰተር ጌታ ይባርክህ ተባረክ

  • @BejaUae
    @BejaUae 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @bizualemshiferaw5443
    @bizualemshiferaw5443 5 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v 5 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ በጣም ትልቅ ትምርት ነው

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።አስገራሚ የትንቢት ፍፃሜ ትንተና።ያረክሰናል አሉ እውነት ነው።የአለም ቅራቅንቦ ማየት ጌታን ማስተዋል ያስቸግራል።

  • @saved1580
    @saved1580 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ✝️❤️🔥💚🙏

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እሥራኤላዊያን ይባርካት❤

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 2 หลายเดือนก่อน

    GLORY TO GOD! JESUS COMING SOON!

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 5 หลายเดือนก่อน +1

    It is very true amen 🙏 elohim adonaye

  • @meriwameskele1304
    @meriwameskele1304 5 หลายเดือนก่อน +1

    Geta hoy maranatha❤❤❤

  • @retaabiyerahel7708
    @retaabiyerahel7708 5 หลายเดือนก่อน +1

    Maranatan lord

  • @wubishetadane5016
    @wubishetadane5016 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 5 หลายเดือนก่อน

    እእእእእእእእእእእእእየየየየየየየየየየየየየየሱሱሱሱሱሱስስስስስ የነገስታት ንጉስ ማራናታ ከዚህ ዘመን ልጆችህን አድን ትውልድ ስማ ጆሮ ያለው ይስማ አእምሮ ያለው ያስተውል

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የመዳን ቀን አሁን ነው ኑ ዳኑ

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless Esrael

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ

  • @kiflomfeday1757
    @kiflomfeday1757 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድመ የሚገርም ነው አእሙሮ ተባርኮ ይኑር

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen 🙏 amen amen 🙏 lord amen amen 🙏 amen amen 🙏 lord amen amen 🙏 amen amen 🙏 lord amen amen

  • @tinbit4064
    @tinbit4064 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wooo 😢

  • @Tsionweldegiorgis-pn2hx
    @Tsionweldegiorgis-pn2hx 5 หลายเดือนก่อน

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎና!❤🙏❤

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 5 หลายเดือนก่อน +1

    አውነት ነው ይገርማችኃል ተበልቶ የሚደፋው ምግብ አንድ ሀገር ያስተዳድራል የጥጋብ ሀገር ነው እሱም ቃልኪዳን ስላላት ነወ ፍራፍሬው ልዩ ነው

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 5 หลายเดือนก่อน +1

    GOD bless you and your family bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku❤❤❤❤

  • @YeabsiraFekadu-nk2ck
    @YeabsiraFekadu-nk2ck 5 หลายเดือนก่อน +2

    Tebaraku ❤❤❤

  • @ayo19874
    @ayo19874 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለክርስቶስ ሞኝ ልሁን።

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 5 หลายเดือนก่อน

    Pastor Asfaw Bekele, be filled with Divine Knowledge from above your father GOD ever and ever. Evangelist Teklu Temesgen. too. Yes, and AMEN ❤❤❤

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፖስተር

  • @HenokAsfaw-j5s
    @HenokAsfaw-j5s 5 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጥሩ ትምህርት እንደምታስተምር አውቃለሁ፥ ይሁን እንጂ እስራኤልን የሚጠላም ሆነ የሚቃወም ይደቅቃል ይጎሰቁላል የሚለው ትርክት ግን ልክ አልመሰለኝም። አረቦች እስራኤልን እየረገሙና እየጠሉ በሀብት ማማ ላይ ናቸው። ጀርመንና ሌሎች የአውሮፓ አገራት ውስጥ ዛሬም ድረስ ፀረ ሴማዊነት በሰፊው አለ፤ ይሁን እንጂ፥ ጀርመን የዓለም 4ኛ ኢኮኖሚ ናት። በተቃራኒው በአንጻራዊነት ለእስራኤል በጎ አመለካከት ያላቸው አብዛኛው ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች የአፍሪካ አገራት ሲባረኩ አላየንም። ብዙ ብዙ ማስረጃዎችን መጥቀስ ይቻላል። እናም በዚህ አቅጣጫ ትርጉሙ የተዛባና የተለጠጠ ይመስለኛል። ተባረክ!

  • @RoseHaddad-hn1sombre
    @RoseHaddad-hn1sombre 5 หลายเดือนก่อน

    Unet tebareku beniket eyeketelku nu

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤

  • @TarikuTadesse-s1x
    @TarikuTadesse-s1x 5 หลายเดือนก่อน

    ተበረኩ

  • @bezatamiru983
    @bezatamiru983 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @danielbekele-r8u
    @danielbekele-r8u 5 หลายเดือนก่อน

    Enamasaginalen

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @ilenfre3129
    @ilenfre3129 5 หลายเดือนก่อน

    Guyta juss jbrka ❤❤🎉🎉

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 5 หลายเดือนก่อน +1

    [Zakaariyaas Raajichaa: 12:1
    Dubbiin Waaqayyo waa'ee Israa'eliif dubbate kanatti fufee jira; Waaqayyo inni waaqota diriirse, inni hundee lafaa kaa'e, inni hafuura nama keessatti uume,, Zakaariyaas Raajichaa: 12:2
    "Ani kunoo, Yerusaalemiin xoofoo saba naannoo ishee jiran hundumaa gatantarsitu nan godha; yommuu Yerusaalem marfamtu Yihudaanis akkasuma in marfamti. , Zakaariyaas Raajichaa: 12:3
    Yeroo sabni lafa irraa hundinuu Yerusaalem irratti walitti qabaman, ani immoo akka dhagaa ulfaataa ishee nan godha, warri ishee garagalchuu yaalan hundinuus in caccabu.]

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing this I like to listen your teaching.
    However, sometimes I questioned my self, if Esrael is rich country why she request fund from United States especially recent days.

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፖስተር እውነት ነው የገለፁት አይሁዳውያን ቴሌቬ።ከቀረ የላቼውም ሌላው ሴቶች እና ወዶች አብረውም አይፀልዩም ሴቶች ከላይ ሆነው አሜን አሜን በማለት ይቀበላሉ❤

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 5 หลายเดือนก่อน +1

    gata yebarkhot des yelal .eyesus gata nwe!!!

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 5 หลายเดือนก่อน

    Amenn Amenn Amenn ❤❤❤😂😂

  • @davewole1725
    @davewole1725 5 หลายเดือนก่อน

    welcome

  • @ayelehuka592
    @ayelehuka592 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደቀ መዝሙርት ትምህር መማር እፈልጋለሁ።

  • @davewole1725
    @davewole1725 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤

  • @tecnopova1384
    @tecnopova1384 5 หลายเดือนก่อน

    Yehrwu Ahun Tenstewubatali😮

  • @FanosWubishet
    @FanosWubishet 5 หลายเดือนก่อน

    7

  • @shimelisayele9331
    @shimelisayele9331 5 หลายเดือนก่อน

    Amen, a very big message! God bless you! Lord Jesus is coming soon! With due respect, I have a question for you; Are you sure that these people (the current Jews) are the indegenous Israelites?

  • @TarikuTadesse-s1x
    @TarikuTadesse-s1x 5 หลายเดือนก่อน +1

    7

  • @ZeruMan-wq8mo
    @ZeruMan-wq8mo 5 หลายเดือนก่อน

    gat bzamant holo sawe alwe pastare antame andgwe nhe tewled makate albate zamano eytafsam naw gata mamicaw darsowal tabarkelene

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ እስካሁን የገረመኝ አንዱ ጓደኛችን የዛሬ ስድስት አመት አካባቢ አብይ አህመድ ስልጣን ከመያዙ በፊት አንዷ እህታችን እንዴ እናንተ ኦሮሞ ኦነግ የተባሉት ስልጣን ሊይዙ ነው አሉ ስትል ልጁ ኦነግ ስልጣን ከያዘ እመኑኝ የመጨረሻው ዘመን ነው በቃ ያለው አይረሳኝም 😭😭😭አረሳውም የወገኖቼን ስንት ደም አፍስሳችሁ ጌታ ጌታ ስትጫወቱ አታፍሩም😭😭😭😭😭እ?

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 5 หลายเดือนก่อน +2

    በየትኛው ሜድያ ነው በተከታታይ የምታስተምሩትን የምትልኩት ብትፅፋልን ላላገኘነው ጥምህርቱ የግዜው መስታወት ስለሆነ
    ተባረኩ

    • @Jesus_is_love7777
      @Jesus_is_love7777 5 หลายเดือนก่อน

      Pastor asfaw bekele ብለው የይቱዩብ ቻናላቸውን ያገኙታል

    • @tekashawash9742
      @tekashawash9742 5 หลายเดือนก่อน

      ኦኬ ተባረኩ አመሰግናለሁ ስለ ፈጣን መልሳችሁ እግዜር ያክብርልኝ

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 5 หลายเดือนก่อน

    ቴሌቪዦን አይዩም እረ ብዙ ነገር

  • @shalomagape5457
    @shalomagape5457 5 หลายเดือนก่อน

    Who is the person that brought the Hebrew language back? Who revived it?

  • @habtamutilaye6969
    @habtamutilaye6969 5 หลายเดือนก่อน

    ሶስቱ መናፍስት እነማን ናቸው

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 5 หลายเดือนก่อน

    የተናገርከው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ጠሉህም ወደዱህም ምንም አያደርጉም የሚሻለው የእግዚአብሔር ን ሃሳብ ደግፎ እንደሩት ደግሞ እግዚአብሔር ን መርጦ በመጠጋት ከክፉ ማምለጥ ለሁሉም ዓለም መዳኛ መሥመር ነው።

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 5 หลายเดือนก่อน

    23:53 12:05 እራስህ ነህ ከእግዛብሄር የተጣላክ ራእይ ዮሀንስን ምእራፍ ሁለትን አንብብ ሌላው እነሱ በየሱስ አያምኑም ስለ እየሱስ ከሰበክ ቅጣቱ አንድ አመት ነው ።እየሱስን የሚያዳላ ንጉስ አታድርገው እውነተኛ አምላክ ነው እየሱስን ጌታ አምላካችንን አያምኑትም ።ኡኡኡኡ ስማ አንተ ኩንታል እንዴት የማያምኑትን 14:31 የማይቀበሉትን ይወዳል? መልስልኝ ለማንኛውም ጎግ ማን እንደሆነ ከራሳቸው ስማ th-cam.com/video/TDcmS9ruxhs/w-d-xo.htmlsi=KM9TC9PxaPEELIKR 13:08

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  5 หลายเดือนก่อน

      ዮሐንስ ወንጌል 3:16
      በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  5 หลายเดือนก่อน

      ሉቃስ 23:34
      ኢየሱስም፦ “አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው፡” አለ። ልብሱንም ተካፍለው ዕጣ ተጣጣሉበት።

    • @getentwoldmariam7548
      @getentwoldmariam7548 5 หลายเดือนก่อน

      እና ምን አገናኘው እኔ ምለው ነጮች እራሳቸው እኛ ነን ጎግ ማንጎግ እያልን ይህ ሰው ይደብቅላቸዋል ያሳፍራል ሊንኩን ተመልከት 2ኛ ዛሬ እስራኤል ውስጥ ስል እየሱስ ከሰበክ ቅጣቱ አንድ አመት ነው ጠይቅ ዘመድ ፈልግና እስራኤል ።እስራኤል የእየሱስ አገር ናት ምንም ጥያቄ የለውም አሁን ግን ስልጣን ላይ ያሉት የሴጣን ማህበራት ናቸው ማወቅ ከፈለክ ዮሀንስ እራይ ም፪አንብብና እነዚህ ሰዎች ጎግል ላይ የእስራኤል መሪዎች ከየት እንደመጡ እወቅ ምትናገረው በማስረጃ ይሁን።

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 5 หลายเดือนก่อน

    አርማጌዶን ጦርነት ሀሳይ መሲው ከመጣ በኃላ ነው ኤሊያስና ሄኔክ መተው የሚዋጉት

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክም እስማርት ፎን አይጠቀሙም

  • @solomonbekele3582
    @solomonbekele3582 5 หลายเดือนก่อน

    ጎግ ነው ወይስ አርማጌዶን የሚቀድመው
    የሚነግረኝ ካለ ???

    • @RoseHaddad-hn1sombre
      @RoseHaddad-hn1sombre 5 หลายเดือนก่อน +1

      Gog yikedimal

    • @RoseHaddad-hn1sombre
      @RoseHaddad-hn1sombre 5 หลายเดือนก่อน

      Tesasitahal libona yisti​@@monarchian1

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@monarchian1የዘንዶ ትምህርት

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 5 หลายเดือนก่อน

      ጎግ ነው የሚቀድመው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 5 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ዛሬ እስራኤል ያሉት ትልልቅ ቦታ ይዘዉ ያሉት አዉሮፓ ቀርጻ ያስቀመጡዋቸዉ አይሁዳዊ ሳይሆኑ አይሁዳዊ የተባሉናቸዉ ይሄን ለማዉቅ ትክክክለኛ አይሁዳዊዮችን ጠይቆ መረዳት ነው በነጮች በተሰጣቹህ ትምህርት ሀሰተኛን ደግፉ እያላቹች ዋ እያላቹህ ታስቦካላቹህ ይሄ ምስኪን ህዝብ ደሞ ትቆረጣለህ ትፈለጣለህ እየተባለ አምላኩ ቸር እና መሀሪ መሆኑን ከምንገር ይልቅ እናተ ምርጥ ልጆች ሆናቹህ ሌላዉ የጀራ ልጆች እንደሆኑ እየሰማ ያደገን ህዝብ ዋ ባትሉ ጥሩ ነው

  • @tateffer
    @tateffer 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው የተናገረው ስለ አርማጌዶና ስለ ጎግ ትክክል ሆኖ ሳለ። ሰአቱን አለማስተዋል አለበት። ዛሬ እስራኤል እየተመራች ያለችው እየሱስ ክርስቶስን በገደሉ በፈሪሳውያንን በሰዶቃውያን ልጆች ነው። ዛሬ አንድ ሶሰተኛው እስራኤላዊ በኢየሱስ ክርስቶስ አያምንም። እነዚህ አንድ ሶስተኛው አይሁድ ነን የሚሉ ነገር ግን አይሁድ ያልሆኑ የሚላቸው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶ ይጠፋሉ። ሌላው አንድ ሶስተኛው በእግዚያብሄርም በስይጣንም መሃል የሆኑ ናቸው እስራኤል አገር ዛሬ ሰዶማውያን የሚፈነጩባት ምድር ሆናለች። ዮሃንስ በእራ ይላይ የጻፈውን አላስተዋለም ይህ ሰው። እስራኤል ቴልአቪቭ የሰዶማውያን መናሀሪያ ነች። የዛሬዋ እስራኤል ውስጥ ያሉ የሰይጣን ልጆች ናቸው የሚበዙት። በመንፈሳዊው አለም ጦርነቱ የነዚህን ነፍሶች ለመታገድ ነው። በእርግጥ አንድ ሶስተኛዎቹ መስያኒክ አይሁድና ክርስቲያኖች ናቸው። እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው። እንደናተ ካናዳ ተቀምጠው ዩቱብ ገንዘብ አይሰበስቡም። ነፍስ ማዳን ላይ መሬት ላይ ወርደር በጣም እየሰሩ ነው።ጌታ እሚያተርፋቸው ማለት ነው እነዚህ። ጌታ እነዚህ በሱ ላይ ያመጹ አሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን የሚሉት ያጠፋል በጎግ ጦርነት። ዛሬ እስራኤል ያሉ ከዩሮፕ የመጡ አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን ያሉ ናቸው በአብዛኛው ትልልቅ ቦታን የያዙት። በሚገባ ምድሪቱ ላይ ምን እየተሰራ ነው ብሎ አንድ ሰው መጠየቅ አለበትና ማጥናት አለበት። እሱ እያወራ ያለው ነጮች የክርስቲያን እስኮላር ነን የሚሉትን አንብ ቦ ነው ይህ ሰው። ያ ግን ፍጹም ትክክለኛ ትግሩም አደለም። እነዚህ ከጠፉ በሁዋላ ግን አንድ ሶስተኝው እውነተኛ አይሁዶች ሲቀሩ አለም በነሱ ላይ ይነሳል ይህም አርማጌዶ የሚባለው ጦርነት የሚሆንበት ሰአት ማለት ነው። ያኔ አለም ሁሉ በእውነተኛዎቹ ላይ ይነሳል ሊያጠፋቸው ማለት ነው። ያኔ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሱ ስለሆኑ እስራኤል አገር የቀሩት ከነሱ ጋር ይቆማል። ሰይጣን እነሱን ለማጥፋት ይነሳል። ይህ የሚሆነው በነገራችን ላይ ከመነጠቅ በሁዋላ ነው። ይህ ሰው የሳተው ደሞ ሃስተኛው ክርስቶስና ሃሰተኛው ነብይ ከራሳቸው አይሁድ ነን የሚሉ ነገር ግን ከሰይጣን መሃበር ከሆኑት ዛሬ ስልጣን ላይ ካሉት ዘር ከፈርሲዋያንና ከሰዱቃውያን ዘር እንደሆኑ እንኩዋን ይህ ሰው አልተረዳም። በሚገባ መጽሃፍ ቅዱስን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ማጥናት ነው ሰው ያለበት። ነጮች የጻፉትንና የተናገሩትን ይዞ ያንን ማስተጋባት አላዋቂነት ብቻ አደለም። በነዚህ ሰዎች ላይ መንፈስ ቅዱስ አለመኖሩን ነው በዚህ የምታቁት። ይህ ሰውዬ የሚናገረውን ምናልባትም ሺ ግዜ ከነጭ የክርስቲያን ስኮላር ነን ከሚሉ እኔ ሰምቸዋለሁኝ አንዳንዶቹን መጽሃፋቸውን አንብ ቢያለሁኝ። ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እንደሳቱ ነው ለኔ ያሳየኝ መጽሃፍ ቅዱስን እያስተማረኝ ማለት ነው። እነዚህ በምድር ላይ አይናቸውን የተከሉ ሰዎች ስለዚህ የመናገር እወቁትም ችሎታውም የላቸውም። በነገራችን ላይ ሁለቱንም በሚገባ አቃቸዋለኝ እኔ። እነዚህ ምድር ላይ አይናቸውን የተከሉና ስለጌታ መንግስት መስፋፋትና ስለ ነፍስ መዳን ደንታ የሌላቸው ናቸው። እዚህ ካናዳ ያሉ ኢትዮጵያውያን እንዲድኑ እንኩዋን ምንም ጠረት የማያረጉ ናቸው። ደርሶ ስለ አርማጌዶንና ስለ ጎግ አስተማሪ ሆኑ ዛሬ ደሞ። አጀብ ነው።

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  5 หลายเดือนก่อน +1

      ሮሜ 11:25-32
      25: ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው፤
      26: እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦
      “መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል።
      27: ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው።”
      28: በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤
      29: እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና።
      30: እናንተም ቀድሞ ለእግዚአብሔር እንዳልታዘዛችሁ፥ አሁን ግን ከአለመታዘዛቸው የተነሣ ምሕረት እንዳገኛችሁ፥
      31: እንዲሁ በተማራችሁበት ምሕረት እነርሱ ደግሞ ምሕረትን ያገኙ ዘንድ እነዚህ ደግሞ አሁን አልታዘዙም።
      32: እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  5 หลายเดือนก่อน

      ሮሜ 11:25-32
      25: ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው፤
      26: እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦
      “መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል።
      27: ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው።”
      28: በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤
      29: እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና።
      30: እናንተም ቀድሞ ለእግዚአብሔር እንዳልታዘዛችሁ፥ አሁን ግን ከአለመታዘዛቸው የተነሣ ምሕረት እንዳገኛችሁ፥
      31: እንዲሁ በተማራችሁበት ምሕረት እነርሱ ደግሞ ምሕረትን ያገኙ ዘንድ እነዚህ ደግሞ አሁን አልታዘዙም።
      32: እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።

    • @tateffer
      @tateffer 5 หลายเดือนก่อน

      @@awajnegariawajnegari ምን እንደጻፍኩኝ እንደገና አንብ በው። እነዚህ እስራኤል አገር ያሉ እስራኤል ነን የሚሉ እስራኤላዊ አደሉም ለምን እስራኤል ማለት የእግዚያብሀር ልጆች ማለት ነው። እነዚህ ግን በእግዚያብሄር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አያምኑም። አይሁድ አደሉም እስራኤላዊ አደሉም ስለነሱ ነው እማወራው አንድ ሶስተኛው ብዬ ስል። አለበለዛማ እስራኤል ማለትም የእግዚያብሄር ልጆች ሁሉም ይድርናሉ ይህንን ነው ጳውሎስ የተናገረው እዚህ ቃል ላይ።

    • @tateffer
      @tateffer 5 หลายเดือนก่อน

      @@awajnegariawajnegari ኢየሱስ ክርስቶስ የበኩር ልጅ ሲሆን እኛ በኢየሱስ ክርስቶስ የምናምን ደሞ የእግዚያብሄር ልጆች ነን በሱ የተነሳ። እነዚህ ግን እራሱ ጌታ ብሎዋቸዋል ማቲዉ ሃያሶስት ላይ አንብበው። እናተ አባታችሁ ሰይጣን ነው። ስለዚህ እኔ የምለውን አትሰሙም አላቸው። አባታችን አብርሃም ነው አሉት። አባታችሁ አብረሃም ቢሆን ኖሮማ እኔን ትቀበሉ ነበር ለምን እሱ እኔን ስላየ ደስ አለው አላቸው። እነዚህ እስራኤላዊያን አደሉም አይሁዳውያንም አፈሉም ፈጽመው ከአውሮፓ የመጡ የፈሪሳውያንና የሰዱቃውያን የልጅ ልጅ ልጆ ልጆች ናአውና። ነገርኩህ እኮ ጌታ እራሱ ምን ይላቸዋል እነዚህን አይሁድ ነን የሚሉ ነገር ግን የሰይጣን መሃበር የሆኑ ይላቸዋል እራይ ሶስት ላይ።

  • @markosalemayehu
    @markosalemayehu 5 หลายเดือนก่อน

    7 ማርክ back slide

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @bezatamiru983
    @bezatamiru983 5 หลายเดือนก่อน

    7

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተናገርከው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ጠሉህም ወደዱህም ምንም አያደርጉም የሚሻለው የእግዚአብሔር ን ሃሳብ ደግፎ እንደሩት ደግሞ እግዚአብሔር ን መርጦ በመጠጋት ከክፉ ማምለጥ ለሁሉም ዓለም መዳኛ መሥመር ነው።

  • @SamrawetEshetu-z8h
    @SamrawetEshetu-z8h 5 หลายเดือนก่อน

    7

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 5 หลายเดือนก่อน

    የተናገርከው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ጠሉህም ወደዱህም ምንም አያደርጉም የሚሻለው የእግዚአብሔር ን ሃሳብ ደግፎ እንደሩት ደግሞ እግዚአብሔር ን መርጦ በመጠጋት ከክፉ ማምለጥ ለሁሉም ዓለም መዳኛ መሥመር ነው።