አስተውሎት 4፤ በኤፌ ምዕራፍ 4፡17-5፡20 ላይ የተደረገ ውይይት - ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሮቤል። Deeper Reflection - Ephesians 4 & 5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታን ሁሌም ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ እጅግ በጣም ተጠቅሜያለሁ የጌታችን ፀጋና መንፈስ እስከ መጨረሻው ያበርታችሁ

  • @naold8002
    @naold8002 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ትምህርት ነው የሚያስፈልገን በእውነት ጌታ ኢየሱስ ፀጋን አትረፍርፎ ያብዛላችሁ በጣም ተጠቅሜያለሁ እንደ ማር ሚጣፍጥ የአስተውሎት ትምህርት ❤❤❤

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawww...,ሁል ጊዜ ስለናንተ ጌታን እጅግ ኣርጌ ኣመስግነዋሎህ, ጌታ በናንተ ኣድርጎ ሂወት እየሰጠኝ ነው'ና ጌታ የሱስ በብዙ ይብዛላቹ መላልሶ መለምለም ይሁንላቹ, ሃለሉያ.

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንን እሰይ አሌሉያ በውነት ተባረኩ በኢየሱስም ይግባኝ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 ปีที่แล้ว +2

    በትምህርታችሁ በጣም ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ ነኝ፡እግዚአብሄር ይባርካችሁ፣ በርቱ እባካችሁ እንዳታቋርጡ የሚያስፈልገን የእግዚአብሄር ቃል ትምህርት ነው፡ነፃ የሚያወጣንም እሱነው፡ፀጋው ይብዛላችሁ ደግሞ ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ።

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🏾

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta ybarkachu betam new yetbarkut
    Dr. Abraham timrth betam ybrkenyal tsyga ybzalh🙏🙏🙏🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
    " በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። "
    (መዝሙረ ዳዊት 65:11) HNY.

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ትምህረት ነው

  • @israeldesta8359
    @israeldesta8359 ปีที่แล้ว

    I love this time alot ❤❤❤❤

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 2 ปีที่แล้ว +1

    Owww that was my question all the time now it has been answered. Thank You guys. Bless you more and more 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @zinashworku859
    @zinashworku859 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @ማስተዋልየደሙፍሬነኝ
    @ማስተዋልየደሙፍሬነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @repentjesuschristiscomings5595
    @repentjesuschristiscomings5595 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku wogenoche!!!

  • @gentekonjo5453
    @gentekonjo5453 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkulgn

  • @danieltekle479
    @danieltekle479 2 ปีที่แล้ว

    HAVE BEEN ALREADY BLESSED WITH THIS SESSION !

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed brothers

  • @kali2839
    @kali2839 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @AshiTegistu
    @AshiTegistu 9 หลายเดือนก่อน

    Tbarikuuuu

  • @mihretbentitenkr
    @mihretbentitenkr ปีที่แล้ว

    blessed

  • @gm4775
    @gm4775 2 ปีที่แล้ว +1

    love how this doesn’t specify who is at fault. To God, who is at fault is not the question. It is about making things right, regardless of who is at fault. It doesn’t mean that we are taking the blame, but instead, taking the initiative to live in peace with that person. I know-it seems impossible. But, as believers, we are called to a higher standard. Called to love others as we would like to be loved-not as we are loved. A much different thing.

  • @rekikdegefu6254
    @rekikdegefu6254 2 ปีที่แล้ว

    Yeyikirta neger tilik challenge new it was nice discussion. Fikir package new Corinthians lay endemilew fikir betetekesut negeroch Hulu yemigelet new. Sew eko yalefikir yalewin liyakafil linesa yichilal. Ena yebedelenin sew yikir lemalet bininesa fikir sayihon gibiznet lihon yichilal

  • @jesusislord7569
    @jesusislord7569 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እባካችሁ አድራሻችሁን ንገሩኝ?

    • @robrob6673
      @robrob6673 2 ปีที่แล้ว +1

      አድራሻቸው ካዛቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽስ ባሻገር ገባ ብሎ ከኡራኤል መካነ ኢየሱስ ጀርባ ነው።

    • @yeshiworkbeyene37
      @yeshiworkbeyene37 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም መሰረታዊ ጠቃሚ ትምህርትስላስተማራችሁን ተባረኩ እኔም ትምህርቱን በመከታተል በጣም ተጠቅሚአለሁ ተባረኩ::

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ሁሉንም በእንግሊዝኛ አታስትምሩም ? ጉራይመሌ ከምታደርጉት? ። ህዝቡ ሁሉ እንግሊዘንኛ እንደ ስም ነው ብእንግሊዘኛ ሁላችሁም የምታወሩት ምን ማለት እንደሆን ፈጽሞ አይገባኛም። ለምን ህዝቡን አትጠይቅም
    ሁሉ ነገር ይገባቸው እንደሆነ? በጣም ትለፋላችሁ ጌታ ይባርካችሁ ግን ሁሉም በደንብ የሚረዳው ቢሆን እጅግ መልካም ነው።
    ምነው ቋንቋችን ምን ተገኘብት። እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ በየቋንቃው የ ተረጎመው ሰው ሁ ሉ ብሚገባው ቋንቋ እንዲረዳው አይደለምን? እባካችሁ አስቡብት።
    ጌታ ይባርካችሁ።

  • @tizitazewdie7709
    @tizitazewdie7709 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ድንቅ ትምህርት ነው