ጥቅል ጎመን በድንች ቀይ ወጥ ልዩ ጣዕም ያለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም yeritaye እጅግ ልዩና ቆንጆ አስራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ like share ውዴ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 👌👌👏ሼር😋💯👇

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የሪታዬ ቆንጆና ቀለል ያለ ጤናማ ምግብ እጅሽ ይባረክ 👌🙏😍

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርበሬ ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን👌👏‼️🥰

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ምሳዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጅዋለሽ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ለአይን የሚስብ ብሉኝ ብሉኝ የሚል አርገሽ ነው የሠራሽው ለጤና ተስማሚ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ እናመሠግናለን 🙏🙏👍👍👌👌💞

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው ማርትዬ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    ሩትዮ ሰላምሽ ብዝት ይበል በስመአብ እንዴት ያስጎመጃል በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ ።👌👌👍👍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ነፅዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የጥቅል ጉመን አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ፍቅርዬ ከልብ አመሰግናለው

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዪ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባርክ like like 👍👍👏❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬበጣም ቆንጅ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለው 🥰👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ሄሉዬ ከልብ አመሰግናለው

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ዬርድዬ ከልብ አመሰግናለው

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ
    ደስ የሚል የጥቅል ጎመን አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
    Like and share: )

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      እሙዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሪታ አጅሸ ይባረክ ቆንጆ አድርገሸ ነው የሰራሸው

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 ปีที่แล้ว

    ሪታየ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ።አንቺ በሰራሽው መንገድ ሰርቸ እሞክረዋሎህ በርቺ የኔ ውድ ፡😍ላይክ ሼር

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ጄሪዬ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የሪታዬ ቆንጆና ቀለል ያለ ጤናማ ምግብ እጅሽ ይባረክ 👌🙏😍

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የሪታዬ ቆንጆና ቀለል ያለ ጤናማ ምግብ እጅሽ ይባረክ 👌🙏😍

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    ዋው የሪታዬ ቆንጆና ቀለል ያለ ጤናማ ምግብ እጅሽ ይባረክ 👌🙏😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  3 ปีที่แล้ว

      መቅዲዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ