♦️የጠፋች ነፍስ ወደ ቤቷ ተመለሰች♦️ሄርሜላ ክብረት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @mercy9108
    @mercy9108 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህታችን በርቺ በቤቱ ያፅናሽ ማታ ማታ ወንጌልን ተማሪ እነዲያቆን ዘላለም ድንቅ ትምህርት አላቸው!! ከዘፈን ዓለም ተመልሶ ወዲያው ዝማሬ ከመግባት መዘግየት ይገባል

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 3 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጣች በሚቀጥለው ዘማሪ ሃውዛ ጋብዝልን ወንድም ያሬድ ዘልደታ።

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 2 วันที่ผ่านมา

    ኪዳነምሕረት ትጠብቅሽ ሁሌም ቤተክርስቲያን ውስጥ እንድትኖሪ ታድርግሽ

  • @roserose5889
    @roserose5889 2 วันที่ผ่านมา +1

    የእኔ ውድ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @GetuBirhanu-xf7kh
    @GetuBirhanu-xf7kh 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያያ ዘልደታ ወንድማችን በርታ ለሕይወት ያድርግልን የምታቀርበው ፕሮግራም ለአንተም ለሚቀርቡትም

  • @zelwdzelwd1668
    @zelwdzelwd1668 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ ወደ ቤቱ መልሶ ልጁ እንድትባይ ሰለፈቀደ እናመስግነዋለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት በቤቱ ያፅናሽ በርቺ ክርስትና ጎርባጣ ነው አይመችም ያንን ተቀብለሽ በፍቅሩ በቸርነቱ በአባትነቱ እቅፍ ስር ሆነሽ ቀሪውን ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ወንድሞቻችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በተቻለሽ መጠን እጉን ጠብቂ ወደዘፈን ህንዳይመራብሽ ተባረኪ

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya8968 วันที่ผ่านมา

    Egziabher ymesgen❤bebetu yatsnash yene konjo mezmurshn entebklen

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እንዳ እግዚአብሔር ቡሩክ ማሪ ማን አለው ተሜስገን አምልኬ

  • @SaraMamu-f3k
    @SaraMamu-f3k 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤትሽ ተመለስሽ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 วันที่ผ่านมา +3

    እኳን ደህና መጣሽልን

  • @Her_m_e_lla
    @Her_m_e_lla 3 วันที่ผ่านมา +4

    ክብሩን በሙሉ እርሱ ይውሰድ ❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 วันที่ผ่านมา

    Enkon dehna metashe Ehtachen Egziabher yimesgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kalu8560
    @kalu8560 3 วันที่ผ่านมา +9

    ለላ ሰው ቃለ መጠይቅ ብያደርጋት ደስ ይለኝ ነበር ፣

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 2 วันที่ผ่านมา

      ለምን

    • @TesfayeMelaku-y7i
      @TesfayeMelaku-y7i 2 วันที่ผ่านมา

      mekniyatum alaswera alat​@@ኣዙጓልትግራይ

    • @serawitneberegn3971
      @serawitneberegn3971 2 วันที่ผ่านมา

      ኪዳነምሕረት አስቢን

    • @tenagnefiseha1143
      @tenagnefiseha1143 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሚገርመው ነገር ብዞች ዘፋኞች ከሰንበት ት/ቤ የወጡ ናቸው እምነታችንን መደበራያ አረጋችውት ።ሲጀመር የሰንበት ተመሪዎች ምንም የመጻፍ ቅዱስ እውቀት የላችውም ታዛዝናላችው

  • @adanecheshetu218
    @adanecheshetu218 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ኮፊያህን አውልቀህ ቃለመጠየይቅ ብታደርግ ደስ ይለኛል ለምን የምታሰማው ቃል የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ነው በጣም ይቅርታ

  • @blenalemu3128
    @blenalemu3128 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳነረ እግዚአብሄር ተዳሽ

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e วันที่ผ่านมา

    bebetuu yasenshi ❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamGebre-r2r
    @HabtamGebre-r2r 3 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን እንኳን ተገኘሽልን

  • @marymery4899
    @marymery4899 3 วันที่ผ่านมา

    Egzihabher ymesgen Betam des ylal Betam 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @biniam_hailu
    @biniam_hailu 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ

  • @AaAaa-xj1hw
    @AaAaa-xj1hw 3 วันที่ผ่านมา +10

    የመጀመሪ ኮማች ነኝ ደምሩኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤

    • @slimhslimh-zz6qu
      @slimhslimh-zz6qu 3 วันที่ผ่านมา

      ለኛ ለ ዴመርኒ❤

    • @mare7241
      @mare7241 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @roserose5889
    @roserose5889 2 วันที่ผ่านมา

    ያያየ ስወድህ በምክንያት ነው

  • @dessiemengiedagnew
    @dessiemengiedagnew 2 วันที่ผ่านมา

    Degmo kfatu sibeza eko yihe kilras duketam azegaju sihon...yihe leba

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 3 วันที่ผ่านมา

    እንኳ ደህና መጣሸ እህታች ❤❤❤

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን,ደህና,መጣሽ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 3 วันที่ผ่านมา +1

    welkam❤🙏🙏🙏

  • @bezakonjo3196
    @bezakonjo3196 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yaya Wendme Debrlibanos Wesedeng Bedingilll

  • @bt6062
    @bt6062 2 วันที่ผ่านมา

    ደሞ ሲመለሱ በነጠላ ሲያምሩ

  • @hanamequanint1940
    @hanamequanint1940 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Temesgen

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤