"በፍጥረት ታሪክ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሞትን ድል ያደረገው" ነቢይ ጥላሁን ፀጋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @YonatanWoldesenbet-v1i
    @YonatanWoldesenbet-v1i 9 หลายเดือนก่อน +56

    ወንጌል ስለ ኢየሱስ መወለድ ሰው መሆን ስለመሞቱ ስለመነሳቱ እንዲሁም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ ስለኔ ሀጥያት መማለዱ እና ዳግም ስለመምጣቱ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 9 หลายเดือนก่อน +39

    📌አርትስ ቲቪ በጣም እናመስግናለን ይሄን እግዚአብሔር የረዳዉን ስለክርቶስ ብቻ የሚሰብክ ወንድማችንን ነብይ ጥሌን ስለጋበዛቹ ሙሉ የአርትስ ቲቪ የፕሮግራሙ አዘጋጆች እና ሙሉ ቲሙ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ።
    ነብይ ጥልዬ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ❤

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 8 หลายเดือนก่อน +25

    በዚህ ዘመን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በሚገባ የሚሰብከውን ነቢይ ጥላሁን በማግኘታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል።
    ይህ ሰው የወንጌል መልዕተኛ አገልጋይ ነው !!

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 8 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ ወንጌል በተደበላለቀበት ሰአት እግዚአብሄር ያስቀረልን መንገድ ጠራጊ፡ የጠለለ ወንጌል እንድትነግረን ጌታ ያስነሳልን የእርሱ ባሪያ ፡ዘመንህ ይለምልም፡ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @GJPhoebe
    @GJPhoebe 9 หลายเดือนก่อน +17

    “ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።”
    - ማቴዎስ 24፥14
    “ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
    - ሮሜ 1፥3-4

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 8 หลายเดือนก่อน +13

    ጥሌ አንዲሁ የሱስን አየተናገርህ ዘመንህ ይለቅ ፤ተባረክ

  • @fevenfeven8456
    @fevenfeven8456 9 หลายเดือนก่อน +19

    🙏ሞት መጨረሻችን አይደለም ። ሰማይ ነው ሀገራችን 🙏🙏🙏 Hallelujah 😇😇😇🙌🙌🙌🙌እየሱስ🥰

  • @LayTach
    @LayTach 8 หลายเดือนก่อน +6

    ይህን ንፁህ ወንጌል የሚሰማ ሁሉ የተባረከ ነው

  • @israelalge
    @israelalge 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው በኢየሱስ ክርሰቶስ እመኑ የዘላለም ሕይወት ታገኛላቹ ተባረኩ

  • @Zelalemawilyrics
    @Zelalemawilyrics 7 หลายเดือนก่อน

    ትንሳኤ የዘፈን እና የተለያዩ ፕሮግራሞች ማሳያ በአል ሳይሆን ኢየሱስ የሚወራበት ድንቅ መድረክ ነው።
    በርቱ Arts tv world!!

  • @robeltesfaye2052
    @robeltesfaye2052 9 หลายเดือนก่อน +14

    I express my gratitude to Arts TV for inviting such a blessed man of God, and I also extend my thanks to Prophet Tile. May God grant you more grace.

  • @mimimimi-z7y
    @mimimimi-z7y 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሄ ሁሉ የምገባዬ አልነበረም ግን መረታይ ኤየሱስ አባ አመሰግናለዉ ኤየሱስ ኤየሱስ ጌታዬ አምላኬ ማዳንተ ሁልዎተ ሳላመነ 🙏🙏🙏🙏

  • @JoshuaAlex-bf9fd
    @JoshuaAlex-bf9fd 9 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክልኝ ጥልዬ። የሰውን ልጅ የዘላለም ህይወት ማግኛ መንገድ በአጭር ጊዜ ግልፅ በማድረግ ይሄን ለምያይ እና ለምሰማ ሁሉ ሰው ጌታ ኢየሱስ በአንተ በኩል አስተላለፈ ።

  • @Joman-53
    @Joman-53 9 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን

  • @tsinatpetros4398
    @tsinatpetros4398 8 หลายเดือนก่อน

    ሀሌሉያ የታረደው የእግዚአብሔር በግ ይህ አምላኬ ነው።
    በልጁ ያመነ የዘላለም ህይወት አለውና ኑ ወድዚህ ፍቅር ወደሆነው ጌታ በእሱ አምናችሁ የመንግስቱ ወራሾች ሁኑ ጌታ ይወዳችኃል ይፈልጋችኃል

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 9 หลายเดือนก่อน +10

    ልክ ነው እኛ ልናብራራው ከምንችለው በላይ ሀሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አስደናቂ አስገራሚ ከአእምሮ በላይ የሆነ ፍቅር ሰው ፍጡር ሊያብራራው አይችልም ግሩምና ድንቅ የሆነ ፍቅር ነብይ ጥሌ ተባረክ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ወንድማችን ጥሌ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን እያበዛ ያብዛል እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliasmengiste6334
    @eliasmengiste6334 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ፣ እግዚአብሔር ኃጢያት ያላወቀውን ኢየሱስን ስለ እኛ ኃጢያት አደረገው። የመስቀሉ ሥራ ሁሌም ድንቅ ነው ❤❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 9 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስዬ ውድዬ❤❤ ፍቅር እጅግ ድንቅ ነው ቃላቶች ሊገልፁት የማይችሉት

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 9 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱስ ስለ ወደድከኝ እወድሃለሁ ❤ ወንድም ጥሌ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 9 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ የጌታችን የአምላካች የኢየሱስ ክርስቶስ ፍጥረቱ የሆኑትን የሰው ልጆች (እኔን) የማዳን ድንቅ እና ልዩ ስራ ነው።! ኢየሱስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የዓለም ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ የእግዚኣብሄር አብ ልጅ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ጥበቡ የተገለፀበት ነገሩ እንጂ የፍጥረት ታሪክ አይደለም

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሌ የጌታ ፀጋ ይብዛለልህ

  • @GeshaAde
    @GeshaAde 9 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ ነብይ እንዴ ሁልግዜው በልብህ የነገሰውን እየሱስን ለሎች ሰብከሃል

  • @yitbarekfikadu1595
    @yitbarekfikadu1595 9 หลายเดือนก่อน +5

    Thank You God for Precious Son, Jesus Christ. Thank you prophet Tilahun. Thank you Arts TV. Happy Easter!!

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 9 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ ሰው አቀረባችሁልን❤❤❤

  • @SpenserXo-ci7wj
    @SpenserXo-ci7wj 9 หลายเดือนก่อน +5

    Blessed our beloved prophet Tile

  • @solomondawitkentiba1868
    @solomondawitkentiba1868 9 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you Jesus for saving me 🙏 Eyesus hoy sladankegn amesegnalehu.

  • @MesfinNure
    @MesfinNure 9 หลายเดือนก่อน +18

    ጥሩ ስራ ነው ። ግን ለወንጌል አማኞች የምትሰሩት ስራ ገና ይቀራል ❤

  • @petroswondimu8472
    @petroswondimu8472 9 หลายเดือนก่อน +4

    Wow beloved phropet Tile. God bless you again and again 🙏

  • @zematad8797
    @zematad8797 9 หลายเดือนก่อน +3

    Be blessed nebiy tile. Great explanation

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 9 หลายเดือนก่อน +5

    May God bless you tile
    Anten yseten geta smu ybarek

  • @ebsabekako7226
    @ebsabekako7226 9 หลายเดือนก่อน +4

    STAY BLESSED, WELL NARRATED

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 9 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሌ🙌✝️✝️✝️✝️😘😘😘

  • @tigi886
    @tigi886 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 8 หลายเดือนก่อน

    Geta yesus yadinale yimesgen hulem tebarakilen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardosteka1333
    @nardosteka1333 8 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ❤❤❤

  • @penealtewodros8882
    @penealtewodros8882 9 หลายเดือนก่อน +3

    የማቴዎስ ወንጌል 11.28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
    ymiyasarfen geta new yalen❤❤❤

  • @diborazewdu3746
    @diborazewdu3746 9 หลายเดือนก่อน +5

    Prophet tele we love and respect you ❤❤

  • @hayluneda
    @hayluneda 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሙ ለኔ አፍስሶ አዳነኝ

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wooow....you are really blessed.

  • @bereketdesalegn2654
    @bereketdesalegn2654 9 หลายเดือนก่อน +6

    Kale hiwot yasemalin

  • @NaolAsefa-v7d
    @NaolAsefa-v7d 9 หลายเดือนก่อน +3

    Jesus❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much pro ❤

  • @evageorgesami8784
    @evageorgesami8784 9 หลายเดือนก่อน +3

    god blessed you pastor

  • @YoDa0725
    @YoDa0725 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa 9 หลายเดือนก่อน +2

    geta Eyesue yebareke ❤❤❤❤

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስለኢየሱስ ስታወራ በጣም ይጣፍጣል

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 9 หลายเดือนก่อน +2

    Tile❤❤❤

  • @natnaeliyasu8925
    @natnaeliyasu8925 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ❤

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ለዘለዓለም ህይወት የሆነን ይሄን የሚያህል የተከፈለለትን ትልልልልቅ ዋጋ ቸል ቢል ፤ በእውቀት በማስተዋል በመሆን ከልቡ በእምነት ባይቀብል
    የዘለዓለም ሞት መጨረሻው መሆኑ ምን ይደንቃል ??????
    ምክንያቱም የአንድ ነገር ''ውጤት'' ወይም '' የጉዳት መጠን'' ; ቸል ካልነው '' ጉዳይ መጠን'' ጋር እኩል ነው ።

  • @Behyilutesfaye
    @Behyilutesfaye 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከፍጥረት ተብሎ ለጌታ እይነገረም ወንድሜ አምላክ ፈጣሪ ነው እና

    • @addisalemshiferaw6667
      @addisalemshiferaw6667 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኢየሱስ ፍፁም ሰው ነው ፍፁም አምላክም ነው!!!

    • @firaol2517
      @firaol2517 8 หลายเดือนก่อน +1

      @user-xl4fq9id9v
      “ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥21
      ስለዚህ ቃል ምን ታስባለህ?

  • @GraceDaniel-xx6ru
    @GraceDaniel-xx6ru 9 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you

  • @ethiopiancomandospecialfor1426
    @ethiopiancomandospecialfor1426 9 หลายเดือนก่อน +5

    Tle
    God bless you

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 8 หลายเดือนก่อน +1

    Waww Eyesus❤❤❤

  • @michamotemesgen
    @michamotemesgen 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤

  • @AbelJime-f5o
    @AbelJime-f5o 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገር አለን

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @abenezerdanielofficial7
    @abenezerdanielofficial7 8 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @aniakmel8172
    @aniakmel8172 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Amen

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 8 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመናችን ጳውሎስ ነብይ ጥሌ

  • @netsanetlukas8680
    @netsanetlukas8680 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ye egzaber sew egzaber yitebk yibark

  • @manofmanutd7545
    @manofmanutd7545 8 หลายเดือนก่อน +1

    Eyes

  • @abelo6917
    @abelo6917 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ እንደተናገረው ተነስቷል.....ሃሌሉያ

  • @topten2031
    @topten2031 8 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት መገለጥ ነው ወገኖቼ🤔🤔🤔

  • @naoltadesse5881
    @naoltadesse5881 8 หลายเดือนก่อน +1

    nebiy tile egzhabher yiberkik! arts tv inamesegnalen bebailu ken iyasus inditasib silaregachu

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 9 หลายเดือนก่อน +3

    Sile Metelalefachin Qosele sile Bedelachin Deqeqe Eyesus yadinal

  • @Sky_D_Sky.
    @Sky_D_Sky. 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያቀረባችሁት የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም የጌታችንን ስቃይ በደምብ አያሳይም ቀልድ ነው የሚመስለው። ሆን ተብሎ ሰው ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው አመለካከት ቀለል አርጎ እንዲያስብ የተሰራ ፊልም ነው ።
    The passion of Christ ግን በደም የጌታን ስቃይ የሚያሳይ ፊልም ነበር ለምን ኤዲት አርጋችሁ አላቀረባችሁትም?

  • @ZenenbZena
    @ZenenbZena 9 หลายเดือนก่อน +5

    Tiru sew nk

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሌ ለምልም

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 9 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ፡ የማስተማሪያ ፡ ረእስህ ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስን ፡ አምላክነት ፡
    አልተቀበልክም። አታምንም ፡ ፡
    ይቅርታ።

    • @dagi6055
      @dagi6055 9 หลายเดือนก่อน +1

      you misunderstand the context

    • @NafarraSA
      @NafarraSA 9 หลายเดือนก่อน +1

      ማስረጃህ ምን ይሆን?
      ስለ አንድ ተቋም አባልነት ቢሆን መመዝገቢያ ደብተር አይተህ 'የአንተ ስም አልተመዘገበም፣ አታምንም' ማለት ትችላለህ። በደቦ 'በዚህ ተቋም ስር ያለ ሰው ድኗል፣ በዛኛው ያለው አልዳነም' የሚል ፍረጃ በመዳን ስፍራ የለውም...ተው እንጂ አቶ ፈረጀ

    • @davidaddis2525
      @davidaddis2525 9 หลายเดือนก่อน +2

      17:42 ስለ አምላክቱ ።

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 9 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ምታዎራው??????

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 9 หลายเดือนก่อน +1

      የሀዋርያት ፀሎት ሀይማኖት አንተ ቤተክርስቲያን ብባለውን ሙሉውን እናምናለን

  • @MoriGmich
    @MoriGmich 9 หลายเดือนก่อน

    ነብይ ነው አሁን ይሄ አንድ ተራ ሰው?

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 9 หลายเดือนก่อน +4

      እና ከሰዉ ዉጪ ሌላ ነለነብይነት ሚመረጥ ፍጥረት አለ?

    • @jesusislord6861
      @jesusislord6861 8 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ነብይ ለመሆን ደበሎ ለብሶ ቅጠል እየበላ ጫካ ለጫካ መንከራተት ነበረበት: ነው ወይስ ልብሱን አስረዝሞ ቆብ ደፍቶ መታየት አለበት! መፅሐፍ ቅዱስ ብታነብ/ቢ ክርስቶስን ተከትለው በወንጌል አለምን ያንቀጠቀጡ ተራ የተባሉ፡ የተናቁ የሚመስሉ ነበሩ። ዳሩ ግን የተወደደ የእግዚአብሄር ባሪያ ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ አንቺ/ተ እንደምትለው ተራ ሰው ሳይሆን የተመረጠ እና የከበረ ሰው ነው።