በህገ ወጡ የፒራሚድ የንግድ ስልት ላይ የመንግስት አቋም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @faizabillionaire2072
    @faizabillionaire2072 4 ปีที่แล้ว +6

    ፋና ቴሌቪዥን በሙስና የሚሰራ ነው።

  • @SenayitAssefa-bu3md
    @SenayitAssefa-bu3md ปีที่แล้ว +4

    Etcare በተመሳሳይ ሁኔታ መጥቷል

  • @nardosyoutube1428
    @nardosyoutube1428 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም ለኢትዮጵያ ይሁን ውድ ኢትዮጵያዊ አለም ስለ ኢትዮጵያ ምን ይላሉ በአሁን ግዜ በአለም ላይ ምን እየተፈፀመ ነው የሚለው ማወቅ ከፈለጉ በዝህ ልክ ተጭነው ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልክቶችን ያዳምጡ አለምስ ስለ ተዋህዶ እምነት ምን ይላሉ የኢትዮጵያ እውነተኛው ትንሳኤth-cam.com/video/6hXo4kTqVYU/w-d-xo.html

  • @nigussierc8377
    @nigussierc8377 4 ปีที่แล้ว

    ምርመራና ክስ አቀራረብ ዳይሬክተር። ሰውየው የተነጠቀውን የምርመራ ስልጣን ስለማስመለስ ነው እያወራ ያለው። ሸማቹን ስለማንቃት ማሰብም የፈለገ አይመስልም።

  • @faizabillionaire2072
    @faizabillionaire2072 4 ปีที่แล้ว +2

    ፋና ቴሌቪዥን ቱልቱላ ቱሪናፋ ናችሁ ትክክለኛ መረጃ አቅርባችሁ አታውቁም።

  • @Heniathei
    @Heniathei 4 ปีที่แล้ว +1

    አልፋ የተባለ አዲስ ኔቶርክ ማርኬት ኢትዮጵያ ውስት ህጋዊ ነኝ ብሎ እየሰራ ምነው ታዲያ ቲያንስ ብቻ ወይስ ስንት ተቀብላችሁ ነው? ??? ከቻላችሁ እና እናንተ ፍታሀዊ ነን የምትሉ ከሆነ መልስ ስጡኝ

  • @GafatStudio2127
    @GafatStudio2127 10 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ግን ችግራችሁ ምንድነው? ለስንት ወጣት የስራ እድል ስለተፈጠረ ከፋችሁ አይደል?

  • @faizabillionaire2072
    @faizabillionaire2072 4 ปีที่แล้ว +2

    በመጀነሪያ ስለ ፒራሚድ እና ስለ ቀጥተኛ ሽያጭ ለይታችሁ እወቁ ሙስነኛ ሀገር አጥፊ ናችሁ

  • @multezemsiraj7224
    @multezemsiraj7224 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እምለው ፒራሚድ የሚለውን በደንብ እምታውቁ አይመስለኝም እሽ እዚህ ላይ የሙስና ስራ የመስራታቹሁ ምልክት አንድ ሰው አልጠቀሳቹህም ተከፍላቹህ እንደሆነ ይሰማኛል እናንተ ሙሰኞች ናቹህ ይህን ማን አድርጉ እንዳላቹህ እና እናንተ ብር ላለው ሰው ብቻ እንደምትቆሙ አቃለሁ በተለይ ፋና ቲቪ ሌቦች ናቹህ አላህ የስራቹህን ይስጣቹህ ፈጣሬ እንደናንተ አይደለም ሙስና ስርታቹህ ዛሬ ይህን የተናገራቹህበትን አፋቹህን ጡሩ ነገር እንደምትናገሩበት አልጠራጠርም አትፍሩ እናንተ ሆዳምች

  • @tigsttigst1891
    @tigsttigst1891 4 ปีที่แล้ว +1

    Awo teins laba new gezen ena genzben chrsobgnal kebtsbm gare alyaytognal endgna wed sedt h beya be teins becha 300she birr chrshalw.1amet demo Sudan lay kuch bey eysraw ye bet kiray becha nebr yemawtaw
    Aynu yetfa teians laba laba leba new

    • @belitilaye6189
      @belitilaye6189 4 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄 qofoo Endet sartesh neber waga yaskafilali siluu samtesh naw

  • @meubul
    @meubul 10 หลายเดือนก่อน

    Snt Sew Ketebela bewuhala New mideresbet bethiopia ay yeagere sew enasaznalen

  • @SerkeBaye
    @SerkeBaye 6 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ ሌላውስ ሌላ ነው ግን ስራው መፈጠሩ ጥሩ ነው ግን 666 ብቻ እንዳይሆን ነው የምለው እንጂ ከዚያ ውጭ ከሆነ እኔም መስራት እፈልጋለው ግን ውስጤን ቅር እያለኝ ነው

    • @hadijamuhamed5964
      @hadijamuhamed5964 5 หลายเดือนก่อน

      ምንድን ነው ቅር ያላችሁ ነገር

  • @mamiblack1950
    @mamiblack1950 2 หลายเดือนก่อน

    እረ አትፍሩ etcare ነው አንዱ

  • @GirmaAsresahagn
    @GirmaAsresahagn ปีที่แล้ว

    Betam akisary derejet

  • @Birtukan-h6y
    @Birtukan-h6y 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢sorry

  • @alimazedareb3210
    @alimazedareb3210 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ያገሬ ልጆች እኔም የምሰራው ትያንስ ነው እሽ ትያንስ ቡዙው ነገቲብ ነገር ይበዛበታል ሰወቹው ናቸው እንጅ ትያንስ ምንም ያጠፋው ነገር የለም ደግሞወ ፕራሚድ ማለት ቅርፅ ማለት ነው እሽ ዝም ብላችሁው አታውሩው ትያንስ ገና ይቀጥላል መቸም አይወድቅም ያድገል እናተ ወረኞች ቁጭ ብላችሁው ነገቲብ ነገር ከማውራት ስለስኪት ስለለውጥ አስቡ

  • @multezemsiraj7224
    @multezemsiraj7224 4 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ሶስታቹህ ስንት ነው የተከፈላቹህ ማነው የከፈላቹህ እናንተ ሙሰኞች አንች ሞዛዛ አንተ መላጣ እራስ አንተ የምትሰጠው የተጠየቀህን እንካን በደንብ አልመለስክም ይህን ያመለከቱት ገለሰብች ናቹው ስልህ ለምን ትክክለኛ መልስ አልሰጠህም የሙስና ስራ የመስራትህ ምልክት አስመሳይ ነህ ፈጣርህን ፍራ እሽ ነገ ትተህው ለምሞተው ስለዚህ ሙስና

  • @salmaahmed7550
    @salmaahmed7550 4 ปีที่แล้ว +2

    እንደው እናተ መቸ ነው እውነት የምትናገሩት ሁለየም እደዋሻችሁ ሌባች ሙስና እየበላችሁ ፈጣሪን አትፈሩም የለለ ፔራምድ ነው እያላችሁ አታውሩ በቃችሁ አትዋሹ ያበቃችሆል ሌባች

  • @rahmanuru1153
    @rahmanuru1153 4 ปีที่แล้ว

    ፋና ግን መቼ ነው እውነት ነገር የምታቀርቡት ሁልግዜም አስመሳይ ናችሁ ግቦኛ ናችሁ የማታውቁትን ከመቀባጠር መጀመሪያ ስለ ቲያንስ መረጃ ማወቅ ያስፈልጋል ፒራሚድ ምናምን እያላችሁ አትቀባጥሩብን ሰልቻችሁን።

  • @rahmanuru1153
    @rahmanuru1153 4 ปีที่แล้ว

    ቲያንስ ብር እንዲሰጣችሁ ፈልጋችሁ ስለ ቲያንስ የማታውቁትን ታወራላችሁ አይደል አይናችሁ እስከሚቀላ ታወራላችሁ እንጂ ቲያንስ ብር መቼም ቢሆን አይሰጣችሁም ሌቦች ናችሁ ስታስጠሉ ኮተታም ሁሌ

  • @fikirngnyoutube6135
    @fikirngnyoutube6135 4 ปีที่แล้ว

    እኔኮ ግራ ገባኝ ይሄ ነገር በየfb አባል ካልሆንሽ እያሉ የሚጨቀጭቁኝ ነገር ነው በጣም እየተስፋፋ ያለው እንደውም አውን ነው😕

    • @salmaahmed7550
      @salmaahmed7550 4 ปีที่แล้ว

      ዝም በይ ወረኛ

    • @faizabillionaire2072
      @faizabillionaire2072 4 ปีที่แล้ว

      በታደልሽ ቲያንስን በሰራሽው አትፈላሰፊ ትክክለኛ መረጃ ሳትይዥ
      ሚድያዎች በብዛት ለብር ነው የሚሰሩት በተለይ ፋና

    • @multezemsiraj7224
      @multezemsiraj7224 4 ปีที่แล้ว

      አንች አሺቃባጪ አንችም የነሱ ተመሳሳይ ነሽ ሙሰኛ ስንት ከፈሉሽ ላንች ደግም አስመሳይ እንዳንች አይነት ቲያንስ አይደለም መስራት ሲጀመር አታገኝውም እሽ

    • @nateualm1657
      @nateualm1657 4 ปีที่แล้ว

      😢

  • @GafatStudio2127
    @GafatStudio2127 10 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ግን ችግራችሁ ምንድነው? ለስንት ወጣት የስራ እድል ስለተፈጠረ ከፋችሁ አይደል?