ዛር መቼ የት እና እንዴት ይነሳል!ትውልድን እናድን ክፍል 3።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 65

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  ปีที่แล้ว +12

    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

  • @workbres8245
    @workbres8245 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን
    እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰💐💐🌷🍇

  • @danielmesay2951
    @danielmesay2951 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን እናመሰግናለን በጉጉት የምንጠብቀው ትምህርት ነበር እናየዋለን።

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አባታችን

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ ปีที่แล้ว

    ይገርማል አሁን ብዙ ነገር ሳይ ነበር የእሳቸውን ቪዲዮ ስከፍት ማዛጋት ጀመረኝ ሁሌ ቪዲዮዉን ጀምሬ አቋርጠዋለሁ ዛሬ ጨርሼ አያለሁ ብየ ስከፍት 😅😅ከጀመርኩት 2ት ዲቃ አልሆነኝም አራት ጊዜ አዛጋኝ እባየ ፈሰሰ ይገርማል 😅😅ፈጣሪየ ሆይ ማረኝ አባ ስላሴን ሳቄመጣ እባየ ሲፈስ ገርሞኝ ለማንኛውም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው በረከትዋ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etheth4380
    @etheth4380 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን የሁል ገዜ ጥያቄየ ነበር እኔ ሲከፋኝ አይለኛ መንፈስ ይነሳብኛል ፀበል ላይ ለፍልፎ አያቅም ግን ሳዝን፣ ዘመድ ሲሞትብኝ እራሴን መቆጣጠር አልችልም ሚስጢሩ አሁን ገባኝ ይገርማል በጥር ወር ቢተሰቦቼ በአላቸው አቅም ይገብሩታል እኔ ጋር መቁጠሪያ ነው የሚያገኘው ለኔ ወሩ በፊት እጅግ ፈታኝ ወር ነበር አሁን ከነቀው በዋላ እግዚአቤር ይመስገን ደና ነኝ

  • @ManderasSisay
    @ManderasSisay ปีที่แล้ว +3

    አባ ፈታሪ እረጅም እድሜ ይስቶት

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን፡ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና፡ጤና ይስጥልኝ የእገልግሎት ዘመንዎ ፈጣሪ ይባርክሎትን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ramiuklove6532
    @ramiuklove6532 ปีที่แล้ว +3

    ❤🙏amen amen amen

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @askala3516
    @askala3516 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egzaber mezgen Abatachin🤲🙏💯💯💯💯💯❤❤❤❤

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 ปีที่แล้ว +2

    Mameherachn egzhabeher Amlak kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen mamerachin SILK KUTIR ASKEMITULEN MAMEHERACHN

  • @aynalemworku3767
    @aynalemworku3767 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 🙏

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin Qaliyot yasemalin Tsegawun yabzalin Amen Amen Amen

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 ปีที่แล้ว +2

    💘💘💘 Egzeabehare yemasgan!!!💯💯💯💯 tekekele bwnt!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊😊😊😊😊😊

  • @wuditu
    @wuditu ปีที่แล้ว +2

    አባታቸን እንኳን ደና መጡ አንድ ምክር ምከሩኝ ፆሎት ስጀምር አዙሮ ሊደፋኝ ይላል አዜብ ነገር ይጥልብኛል እና ጣት ጣት ሁለየም እራሴን ያመኛል ምን ላርግ

  • @getachewkebede4084
    @getachewkebede4084 ปีที่แล้ว

    አበታችን እባክዎን አድራሸዎን ያሰውቁን ዬት ነዉ ያሉት

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ይሄ ሁሉ እኔ ላይ የማየው ነው ፀሎት ቶሎ ልጨርስ ሲያዛጋኝ ፀሎቱን ሌላ መቁጠሪያ መዳም የሌለች ቀን ነው ምጠቀመው

  • @HikmaJemal-o9g
    @HikmaJemal-o9g ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @Weletgiyorgis
    @Weletgiyorgis ปีที่แล้ว

    Galataa waqqayoo
    Galataa waqqayyoo
    Egziabher yimesgen
    Ameen ameen ameen 🤲🏻
    Mamirachin kelihiyotn yesemaln mangist semayetn yewersiln mamirachin

  • @Lily93491
    @Lily93491 ปีที่แล้ว

    አሜን የኔ አባት 🙏🙏🙏

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 ปีที่แล้ว +1

    Zegawean yasamalean amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kleyt ysmlen abatcen 🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️🙏❤️

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin wud memeherachin 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @GufgXryg
    @GufgXryg ปีที่แล้ว +1

    Amen abatachn amesegnalew.

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 ปีที่แล้ว

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናቹሁልኝ ሁላቹሁንም እንኳን አደረሳቹሁ❤

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጦት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቆት ቤተሰቦዎን ሁሉ ከክፉ ይጠብቅሎት

  • @alemiyebayene7881
    @alemiyebayene7881 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አበትችን በጽሎት አስቡኝ አባ ወለት ማርያም ቢልቹ

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 ปีที่แล้ว

    አሜን: አሜን: አሜን::

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachen 🙏🙏🙏

  • @ባህራን480
    @ባህራን480 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln abatachn

  • @nobelgomida5488
    @nobelgomida5488 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 abatachen Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @AwetTesfahans
    @AwetTesfahans 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @LiyaLiya-ff7xg
    @LiyaLiya-ff7xg ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yasemalin Abatachin be Ewinet. Temesasilon menoru yiftun

  • @MekedesZebene-cd4lu
    @MekedesZebene-cd4lu ปีที่แล้ว +2

    Enamesgenale ❤❤❤

  • @kokomalaeb1551
    @kokomalaeb1551 ปีที่แล้ว +1

    Abatachn enpuan dena metu egziabher ymesgen betselot asbugn welete slase ❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረኩ በረከታችሁ ይደርብን❤

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 ปีที่แล้ว

    ኣባትችህን አንካን በስላም መቲቾ አፍታን

  • @samrawityohanis3549
    @samrawityohanis3549 ปีที่แล้ว +2

    Please ngreag makutrieay lamsamitat flag new ya ageagleaw yatbreack makotrieay yamamherea yabteachen mamhrea gream yet new yamgeageaw please 🙏

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw ปีที่แล้ว

    Kale heyewet yasemalen kasise

  • @Weletgiyorgis
    @Weletgiyorgis ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @tru9125
    @tru9125 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን
    የአባታችንን አድራሻ የሚነግረኝ??????አ
    እናቴ ታማብኛለች ምእመን ንገሩኝ

  • @እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ

    ኣባታችን ቀለ ህይወት የስማልን🙏 How about seizure ካሸገረን ንሱ ምንድነዉ?

  • @MeleZemariam
    @MeleZemariam ปีที่แล้ว

    Abatachin adrashachewun yemtaku ebakachihu yet newu agelglot yemisetut

  • @LiyaLiya-ff7xg
    @LiyaLiya-ff7xg ปีที่แล้ว

    Egziabiher Yimesgen Enkwan le birhane mesqel le desta absariw kidus GEBRIEL werhawi beal endihum le E Rnatachin MEBEACHIN le KIDISIT GISHEN MARIAM ametawi kibre beal. BEslam. Adereswot aderesen

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 ปีที่แล้ว +2

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aroza5670
    @aroza5670 ปีที่แล้ว

    ዛሬ አባቴ ቅዱስገቡርሔልደረሰልኝአባአሶጥቶኝነበርሰራልኝቴሌግራሞት ተመስገን

  • @Weletgiyorgis
    @Weletgiyorgis ปีที่แล้ว

    Mamihr ene yeromia kilil twalegi negni betesabochem seytan beti yihedalu minim menfeswi neger yelechum gin ye egziabher sim terto seytan yes chohal sexan ehe endet honenew? Andi sew manfesawi timirt saynor endet buda, setan yenaselu endet endeza yihonal mamir😭ene gin egziabher yimesgen sigdet ley hulunim yeseytan sira awikelew yenanten timirt eyetakatlku🤲🏻

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 ปีที่แล้ว

    ዛር በሰውልጅ ውስጥ የሚጫወተው ሚና አስተማሩን መፍትሔው ፆም ፀሎት ነው እያፆመ ነገር ግን መስገድ አልችልም ሰውነቴ ይተሳሰራል እንግዲህ አምላክ ይገላግልሽ በሉኝ የእኔ ተነግሮ አያልቅም ሁሉንም ስራውን ስለተገለፀ መፍትሔውን ለሰው ልጅ አቅም ይሁነን

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj ปีที่แล้ว +1

    Bee wunet Abbatachin Kala hiyewoten yasemalen Erejim edemen kee xena gar yisexelin❤

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 ปีที่แล้ว

    አሜን ቀ ሲስ ሄኖክን እንዴት መግኘት ይቻላል? ስልክ አላቸው?

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 ปีที่แล้ว +1

    እኔማ ጥቅምት ወርን ባይመጣ እላለው

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰Amen Amen Amen ❤❤❤❤