አዳዲስና ትላልቅ ሐበሻ ቀሚስ ለአዲስ አመት new habesha kemis |habesha kemis

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 39

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  6 หลายเดือนก่อน +4

    አልባሳቱን ለማዘዝ +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።

    • @mershakitawu
      @mershakitawu 6 หลายเดือนก่อน

      mels atisetu leminu new silk mitasqemitut subscribe erasu anesalew

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  6 หลายเดือนก่อน

      Ahun eyanesan new ydewluln . . .

    • @HailuHarko-p9q
      @HailuHarko-p9q 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Zewdnesh.DWodage
    @Zewdnesh.DWodage 5 หลายเดือนก่อน +5

    እባካችሁ ለሸማኔው ክብር ስጡ ዋናው ሸማኔው ስለሆነ ፈጣሪን ፍሩ ከሸማኔው 5 ሺየገዛችሁትን እናንተ 20 30ሺ ትላላችሁ ፈጣሪን ፍሩ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ወሰን ያንቺ ጥለቶች ይለያሉ 👌

  • @abebayhuhaile4931
    @abebayhuhaile4931 5 หลายเดือนก่อน +1

    በውነት ጥበቡ ያምራል ቀጭን ጥለት የለም

  • @asmerettesfamariam8227
    @asmerettesfamariam8227 3 หลายเดือนก่อน +1

    I like it

  • @אדיסעלמו-ג1ג
    @אדיסעלמו-ג1ג 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ነዉ ምታሳይን ምርጥ ነዉ እወድልሺ አለሁ አቅርቦትሺን በርች ጀግና ሴት ነሺ አንች ::

  • @asmerettesfamariam8227
    @asmerettesfamariam8227 3 หลายเดือนก่อน

    Be gold dereja

  • @atinaabebe4251
    @atinaabebe4251 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakish anchi ye lebeshewn new yefelekut

  • @nigistiabbay6168
    @nigistiabbay6168 6 หลายเดือนก่อน +1

    I like your work

  • @gedeytsegay3927
    @gedeytsegay3927 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ብጣም ቆንጆ ደስ የሚል ጥበብ ኣለሺ አና ፈሊጌ ላክልኝ ምጀመርያ ይዘሽ ነበር አስኪ ኣሳይን ❤❤❤

  • @letegebrialtesfamariam279
    @letegebrialtesfamariam279 17 วันที่ผ่านมา

    Me en ena weletay meme mndnew lynetachew

  • @asmerettesfamariam8227
    @asmerettesfamariam8227 3 หลายเดือนก่อน

    Dereja

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ምን ውሸት የሌለበት የሚያስደስት አልባሳት ናቸው

  • @konjetmehertu8284
    @konjetmehertu8284 5 หลายเดือนก่อน

    በክረምት ምነው ዋጋው ተሰቀለ ሽሮሜዳ እሁድ ከጠዋቱ 11 ሰአት ከተሄደ አሁን በምትጠሪው ዋጋ ጨርቁ ሁለት ሶስት ልብስ ይገዛል አረ ዋጋው በዛ ከሸማኔ ላይ ግዙ

  • @asmerettesfamariam8227
    @asmerettesfamariam8227 3 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @firehiwotreta5098
    @firehiwotreta5098 5 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ቀጭን ጥለትም አሳየን: ቀጭን ጥለት ለምንድነው

  • @ברכהמנגסטו
    @ברכהמנגסטו 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 5 หลายเดือนก่อน

    ዋጋችሁ በጣም ውድ ነው !

  • @zerefetekleyes7569
    @zerefetekleyes7569 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክ አታኘሽም

  • @genetkesete5864
    @genetkesete5864 5 หลายเดือนก่อน

    Sysfa sent naw

  • @rahusolomon4745
    @rahusolomon4745 5 หลายเดือนก่อน +1

    አድይራሻ የት ነው ዋናው ቁም ነገሩ እሱ ነው

  • @JameelaJameela-g1m
    @JameelaJameela-g1m 5 หลายเดือนก่อน

    ካታር የት ይገኛል የምታቁ ንገሩኝ

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 5 หลายเดือนก่อน +1

    Meskel yelelew yelem wi?

  • @Mesi-h3t
    @Mesi-h3t 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁን ንገሩን

  • @אטלהמקונן
    @אטלהמקונן 6 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ ባ ትገልፁ ጥሩ ነው ለሁሉ ልክ ላይበቃ ይችላል ሊበልጥ ይችላል።🤔

  • @Mesi-h3t
    @Mesi-h3t 5 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻችሁን ንገሩን

  • @Mesi-h3t
    @Mesi-h3t 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁን ንገሩን

  • @Mesi-h3t
    @Mesi-h3t 5 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻችሁን ንገሩን