የቃላት ጦርነቱ የተፋፋመበት፣ ጡንቸኞቹ የተፋጠጡበት፣ የኢራን ምላሽ ለአሜሪካ እና የቀጠለው የሩሲያና ዩክሬን ፍልሚያ- ፋና ዳሰሳ (በላይ በቀለ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ค. 2022
  • የቃላት ጦርነቱ የተፋፋመበት፣ ጡንቸኞቹ የተፋጠጡበት፣ የኢራን ምላሽ ለአሜሪካ እና የቀጠለው የሩሲያና ዩክሬን ፍልሚያ- ፋና ዳሰሳ (በላይ በቀለ)

ความคิดเห็น • 44

  • @edenteferi3037
    @edenteferi3037 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለሀያሏ ታላቋ ራሽያ!!!
    ድል ለብርቱዋ ቻይና!!!
    ድል ለጠንካራዋ ኢራን!!!
    በሚገርም ሁኔታ የምእራባውያን የበላይነት አክትሟል።
    መራሹ ኔቶ እና አሜሪካ የብዙ ንፁሃንን ደም ያፈሰሱበትን ዋጋ እሚቀበሉት ጊዜ አሁን ነው።
    በላይ በቀለ ምርጥ ዳሰሳ ነው ይልመድብህ።

  • @ageriemaru6398
    @ageriemaru6398 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ይህን አንደበት የፈጠረ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ትንታኔ : ከመሳጭ አቀራረብ ጋር🙏

  • @animutmesselu2333
    @animutmesselu2333 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ዘጋቢ ...መልካም ዘገባ.....!!

  • @tbhilyEth
    @tbhilyEth ปีที่แล้ว +10

    ለ መረጆችህ ከ ልብ አመሰግናለሁ። ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫡 ሀገሬ ለዘለዓለም ሰላምሽ ብዝት ይበል።

  • @ererc
    @ererc ปีที่แล้ว +3

    ‘ኔቶ የአጋንንቶች ስብስብ’’ አያቶላ ካሚኒ ምርጥ አገላለፅ

  • @GhGh-lm5gx
    @GhGh-lm5gx ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ለአለም ይሁን !!!

  • @gremachewkebede4753
    @gremachewkebede4753 ปีที่แล้ว

    በላይ አሪፍ ዜና ነው በርታልን ምርጥ አቀራረብ ቀጥልበት

  • @gezachewsetegn8758
    @gezachewsetegn8758 ปีที่แล้ว

    I was listen in radio FM 98.1 but I repeat in second times b/c of Incurable sound with Best analysis .Thank you belay bekele

  • @IbrahimIsqi-uc3tw
    @IbrahimIsqi-uc3tw หลายเดือนก่อน

    Allha wakil ☝️

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛ በላይ በቀለ፣ ድንቅ አቀራረብ ነው።ይመችህ።

  • @saved1580
    @saved1580 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ጌታ ኢየሱስ

  • @osmmoha1953
    @osmmoha1953 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇹💚🇪🇹💚🇪🇹

  • @saidahmed5529
    @saidahmed5529 ปีที่แล้ว

    Ethiopia is the most important thing to me

  • @ethiohabesha9033
    @ethiohabesha9033 ปีที่แล้ว +3

    አሜሪካ እስራኤል እና ግብፅ የኛ የኢትዮጵያዊያን ቀንደኛ ጥላቶቻችን መሆናቸዉን አዉቀን ለጥላቶቻችን መቼም ቢሆን ልንተኛ አይገባም ! ሞት ለኢትዮጵያ ጥላቶች ይሁን 🙏🙏🙏!!

    • @bizenkidane8477
      @bizenkidane8477 ปีที่แล้ว

      ስንዴቸውን እየበላ አደብርም ጠላት ስትል መጀመሪያ ከጥገኝነት ውጣ ለመተቸት እድመች

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 ปีที่แล้ว +5

    በኢትዮጵያ ላይ እጁን ያነሳ ሁሉ ሰላም አያገኙም በየተራቸዉ ይጠፋሉ

  • @kutamedia6455
    @kutamedia6455 ปีที่แล้ว

    Best journalist ✌️

  • @ahmedademmakahiil4550
    @ahmedademmakahiil4550 ปีที่แล้ว

    ALLAHU AKBER

  • @TG-44
    @TG-44 ปีที่แล้ว +8

    Koshsh America yesew dema metiteta hegar aferash 👹🤮👎👎👎😡👎lran Russia China long King world 🇮🇷💪🇨🇳🇷🇺🙏❤

    • @judietariku612
      @judietariku612 ปีที่แล้ว

      Jil. Be akemesh awere mendere.

  • @maruwerku
    @maruwerku หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ድምጥህ ማራኪ ከነጋሽ ሙሃመድ በላይ በቀለ የምፈልጋቸውጋዜጠኛጋር ድሮ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜና

    • @maruwerku
      @maruwerku หลายเดือนก่อน

      kene britukan haregeweyin gar

  • @africasun8587
    @africasun8587 ปีที่แล้ว

    Western oriented naration and dormant journ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 ปีที่แล้ว +4

    ኔቶ የሰይጣን ሰብሰብ ናቸው።

  • @bekeribekeri4880
    @bekeribekeri4880 ปีที่แล้ว

    ፋና ቀጥሉበት

  • @kedirkiddo3738
    @kedirkiddo3738 ปีที่แล้ว

    ድል ታላቋ ኢራን!!!

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 ปีที่แล้ว

    Where are you from u
    There times

  • @gerrywelderufael2481
    @gerrywelderufael2481 ปีที่แล้ว

    🤝🇪🇷✊🇪🇹💪👍👍👍👍👍👈🌍

  • @tadebelete8780
    @tadebelete8780 ปีที่แล้ว

    Mereja

  • @bizuayehuassefa4560
    @bizuayehuassefa4560 ปีที่แล้ว

    እንደው ምን ብትላት ነው ኢራን እንዲ ልበ ሙሉ የሆነችው ሳዓዓዓዓ አቦ አንተስ አለምን ጎብኝ የእዚም ቤት እሳት አለለለለ አለቃ ፑቲን💝💝💝💝❤

  • @mr.h6854
    @mr.h6854 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ አቦ

  • @judietariku612
    @judietariku612 ปีที่แล้ว

    Tornet nafaki media Ende Fans yelem.

  • @andytubemeet7057
    @andytubemeet7057 ปีที่แล้ว

    ከፎቶ የተሻለ ለምን ቪዲዮ አትተጠቀሙም የተሻለ እይታና አቀራረብ ይኖረዋል

  • @abdumohammed174
    @abdumohammed174 ปีที่แล้ว +7

    የውጭ አገር ፖለቲካን እንደዚህ አጣፍጦ ከመዘገብ ይልቅ። የአገር ውስጥ ፖለቲካን በእውነተኛው መንገድ ተመርኩዛችሁ እንደዚህ ብትዘግቡ ጥሩ ነበር።

    • @abelsolomon4656
      @abelsolomon4656 ปีที่แล้ว +5

      ወንድም የትኛው አስደሳች የሃገር ውስጥ ፖለቲካ ነው ....''አንድ ታጣቂ ሙሉ ቤተሰብ ጨረሰ የሚለው'' አሰቃቂ ወሬ ነው የሚመችህ. እኛ እኮ የፈጣሪ ቃል-ኪዳን ያለበት ሀገር ላይ ስላለን ነው እስከ አሁንም ያለነው እንጂ......

    • @arayahailu8762
      @arayahailu8762 ปีที่แล้ว

      Abdul, have you heard a proverb.
      " Yerasua eyirere , yesew tamasilalech "

    • @shemimawolhussein9923
      @shemimawolhussein9923 ปีที่แล้ว +2

      እዚህ ምን የሚዘገብ ነግር አለ ? ከዘር ፖለቲካ ውጭ ? እዚህ አንዱ ዘር አንዱ ላይ ግደለው ጨፍጭፈው ቁሩጠው ደምስሰው ነው ?

    • @samsong6746
      @samsong6746 ปีที่แล้ว +2

      @@abelsolomon4656 ዜናን ለመደሰት ነዉ እንዴ ምትሰማዉ?😅 news is for you to get informed..good or bad so you can form your own conclusion..

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 ปีที่แล้ว +1

      State sponsored media ስለህነ ጥሩ ጥሩውን ነው የሚደሰኩሩት....ይሄ የጋዜጠኝነትን መርህ ይጣረሳል። ሁሉንም እውነታ ህዝቡ መስማት ይፈልጋል but ጥሩ ሚዲያ የለም እዚህ ሀገር