Ghion TV / Amhara News - Ethiopia."የትግሉ እንቅፋቶች ታውቀዋል::ትግላችን እየጠራ ነው አንድነቱ የማይቀር ነው" አርበኛ አሰግድ መኮንን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over TH-cam , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    TH-cam - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @AbayMulusew
    @AbayMulusew 2 หลายเดือนก่อน +105

    አርበኛ አሰግድ መኮንን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የማይተኛዉ የአማራ አምላክ ።።።

    • @ZenebeGony
      @ZenebeGony 2 หลายเดือนก่อน +10

      ወድማችን አሰግድ አላህይጠብቅህ

    • @ZenebeGony
      @ZenebeGony 2 หลายเดือนก่อน +5

      ወድም አሰግድ በዚህ ድድብና አትከታተል ወደፊት አተኩር

    • @ZenebeGony
      @ZenebeGony 2 หลายเดือนก่อน +1

      አጠቅነው

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን፡ጀግኖችን፡አላህ፡ይጠብቃቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @wawagobie9755
      @wawagobie9755 2 หลายเดือนก่อน +2

      Fano should come as one if we have to win this war.

  • @mumuye5
    @mumuye5 2 หลายเดือนก่อน +49

    አርበኛ አሰግድ ጀግናችን የአማራ መኩሪያችን ነህ በሆነው ነገር አዝነን ነበር ተስፋ የሚያጭር ነገር ስለነገርከን ኑርልን

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሰገድ ሲያወራና ሲከፋፍል እንጂ ሲዋጋ መቸአይተኸው ጀግና አልከው

    • @mumuye5
      @mumuye5 2 หลายเดือนก่อน

      ⁠ቆሻሻ ባንዳ የት ታውቀውና?

    • @tigabueskeziya
      @tigabueskeziya 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@Mulugeta-w8q ebet zim bel esew bet gebitew yihen sira misera fano yelem yihema shene new ,,,meketaw tewarede,,

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 หลายเดือนก่อน

      @@Mulugeta-w8qታዳ ሸዋ ላይ የሚዋጋው ማነው😂😂😂

  • @Alex-2121-a
    @Alex-2121-a 2 หลายเดือนก่อน +81

    ጋሽ አሰግድ በጣም ነው የምናከብርህ የኛ ጀግና !!

    • @wawagobie9755
      @wawagobie9755 2 หลายเดือนก่อน +5

      Fano should come as one soon. The more time we give, the more time our enemy will have to train new armies.

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 2 หลายเดือนก่อน +1

      የት ሲዋጋና ሲያዋጋ አይተኸው ነው ጀግና ያልከው ዘመነን ስለደገፈ ነው።

    • @Alex-2121-a
      @Alex-2121-a 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@Mulugeta-w8q አብርው እየታግልሁ ነው ውንድም አለማወቅህ አያስገርመኝም ያወ ፊደል ዘሎህ ይሆናል!

    • @محمدعلي-ي5ض4ج
      @محمدعلي-ي5ض4ج 2 หลายเดือนก่อน +4

      እዉነትነዉ ወድሜ ከልብ እናከብረዋለን
      👍👍💪💪💪💪

    • @chd444
      @chd444 2 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮው ሂድ ሸዋ ጠይቅ ​@@Mulugeta-w8q

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 2 หลายเดือนก่อน +34

    ፋኖ አርበኛ አሰግድ ጀግና የማከብርህ ከፋኖች አንዱ ነህ ድል ለፋኖ ወገኖቼ❤❤❤

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 หลายเดือนก่อน +36

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ 💪🔐 ክብር ለጀግናው አባታች ❤

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 2 หลายเดือนก่อน +41

    ምናላቸው አርበኛ አሰግድን እንደጠየቅህው መከታውንም አነጋግረው።

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ayadergewum kitregna eko new

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @abel3312
      @abel3312 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@debelasefereቅጥረኛው እስክንድርን ከማነጋገር ግንባሩን ብሎ መድፋት ነው። እስክንድር ነጋ ማለት ለአማራ ህዝብ ትግል ሾተላይ ነው።

    • @ymamshimelash1748
      @ymamshimelash1748 2 หลายเดือนก่อน +1

      መከታው አይኑ ታውሮል በሥክዲር ብር

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 2 หลายเดือนก่อน

      We need to hear both sides of the story.

  • @YosefZewude-q6o
    @YosefZewude-q6o 2 หลายเดือนก่อน +46

    የእውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዛብሄር ይጠብቅህ

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 2 หลายเดือนก่อน

      በ 15 ቀን ውስጥ ያገኙታል

    • @TheMequanint
      @TheMequanint 2 หลายเดือนก่อน

      እውነትህን ነው? ይህን ባንዳ አድር ባይ ትልቅ ሰው ነህ አልከው?
      ለአብይ እጁን ሰጦልሃል የኔ አባት?

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 2 หลายเดือนก่อน

      @@TheMequanint አየህ በ 1 ቀን ሰጠ ፍኖ ሳያገኘው

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 หลายเดือนก่อน +50

    እሂን ነገር አረግቡት የጠላት መሳቂያ አትሁኑ በመነጋገር ፍቱት

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጎጃም ተገላገለ እስክድርን አባሮ ይሄ ሰው አቅበጥብጦታል😡

    • @bwy3465
      @bwy3465 2 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ማለት ነው?ማን ከማን ጋር ነው የሚነጋገረው?

    • @hailulemma6714
      @hailulemma6714 2 หลายเดือนก่อน

      አረጋጉት እሚሉት የእስክንድር ደጋፊዎች ናቸው። ስራቸው ብልግናቸው በአደባባይ ስለወጣ ለመሸፋፈን ነው። ምንም እሚረጋጋ ነገር የለም። እውነቱን ለህዝብ አሳውቁ።

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 2 หลายเดือนก่อน

      @@naajanojaa7 ከጠላት ጋር ንግግር የለም ውጊያ እንጂ🙏👍

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 หลายเดือนก่อน +70

    አይዟችሁ በርቱ ፋኖወች ከጎናችሁ ነን አላማችን አንድ ነው እሱም የብልፅግናን አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መደምሰስ ነው።

    • @Asddd-lf6lk
      @Asddd-lf6lk 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሰከድር. ዉጋ. ሳይሆን እስር ነው. የሚወደው. እሰሩት

    • @bestfriend1871
      @bestfriend1871 2 หลายเดือนก่อน

      ጫጫ ከተማ 😂😂😂

    • @TruayehuMezgebu
      @TruayehuMezgebu 2 หลายเดือนก่อน

      😃😃😃😃

  • @tsegayeabebe8693
    @tsegayeabebe8693 2 หลายเดือนก่อน +32

    ምንአላቸው እባክህን ልዩነታቸውን አታስፈው ሚዛነዊ የሆነ አስተያየት በመስጠት የጋጠኝነት መያህን ከዝቀጠት አድነው

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 2 หลายเดือนก่อน +33

    በትክክል ፋኖ አርበኛ አሰግድ ጀግና ሁሉም አማራ ከጎንህ ነው💪💪👍👍🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @WitnNess
      @WitnNess 2 หลายเดือนก่อน

      አሰግድ ኦነግ ነው

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 หลายเดือนก่อน +2

      አወን፡ሁላችንም፡ተጎናችሁ፡ነን፡አይዛችሁ፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 หลายเดือนก่อน

      @@WitnNessአህያ ነህ😡😤😤

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

    • @SikoSilo-gw7ih
      @SikoSilo-gw7ih 2 หลายเดือนก่อน

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 2 หลายเดือนก่อน +34

    ወይ ነዶ የበግ ለምድ ለብሶ ፋኖቻችንን ህዝባችንን ለመቅበር የመጣ መሰሪ እግዚአብሔር እውነተኞችን ፋኖቻችንን ይጠብቅልን

  • @AavvBbvv-vb3fy
    @AavvBbvv-vb3fy 2 หลายเดือนก่อน +15

    አርበኛ,አሰግድ,መኮነን,አላህ,,በላችሁበት ይጠብቃችሁ አሰግድ ጀግና የአማራ ልጀ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነው አሰግድ
    እስክንድር የሚባል ነቀርሳ ገለል መደረግ አለበት

  • @yohannesabate316
    @yohannesabate316 2 หลายเดือนก่อน +36

    ፋኖን የመከፋፈሉና የመጠላላቱን ሽኩቻ መስማት ያንገሸግሻል። እባካችሁ ለተገፋው ፣ለሚሞተው አማራ ስትሉ ፀብን አስወግዱ። ድል ለእማራ ህዝብ!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +1

      የምንሰማው ሁሉ እጅግ በጣም ያሳዝናል! የፋኖ ትግል ለካ በተበደል ህዝብ ስም ስልጣን ይዞ ሌላ ዲክታተር ለመሆን ነበር?

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 2 หลายเดือนก่อน

      @@abuhaile6517 Ebakacheu, Ebakachehu yetelat medesecha, mesakia anhun. Siltan eko enante enna melaw ye Amhara wegenochachu behiwet menor setechelu bicha newe.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@TheEthiolion ካጠፋሁ ይቅርታ!በጣም ስለተናደድኩ ነው! ከነሱ ይህንን አልጠበኩም ነበር! መሳቂያ አዎ ሆነዋል! መልካም መመኘት እንጂ ምን ማድረግ እንችላለን!

    • @hailulemma6714
      @hailulemma6714 2 หลายเดือนก่อน

      አታድበስብስ ደደብ።

  • @yaredhailu5743
    @yaredhailu5743 2 หลายเดือนก่อน +33

    ምንአላቸው ምትባል ንፍ*ም ፋኖዎቻችንን ተውልን እስኪ፣ልዩነታቸውን በራሳቸው ይፍቱ

    • @anteneh41
      @anteneh41 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄ ንፍጣም ገመናችንን በአደባባይ በማውጣት አዋርዶናል እኔ አደለሁም ይሄ ባለጌ

    • @temesgentom
      @temesgentom 2 หลายเดือนก่อน

      ስድብህን ተወውና እስክንድር የሚባል ፋኖ የለም
      ሌባ ሾተላይ እንጅ
      ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ያስበላ ሾተላይ

    • @temesgentom
      @temesgentom 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@anteneh41ንፍጣሙ አንተ ነህ
      የትኛውን ገመናህን ነው ያወጣው
      ስራችንን አትልም
      ሁሉም የሚያውቀው ሀቅ እኮ ነው
      ደግሞ ባለጌ ትላለህ ብልግናህን ነው የተናገረው ገና ምን አይተህ
      የአማራን ህዝብ የሚክድ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ዋጋውን ያገኛል

    • @WFP272
      @WFP272 2 หลายเดือนก่อน

      ምናላቸው ጤናጣቢያም አጥቶ ነው ግን ምናለ ቢታከም!

    • @WFP272
      @WFP272 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@temesgentomንገረኝ እና ላፍርጠው ብሎ የቃል አቀባዩን ስልጣን አስቀማ የውሸት ጋዜጠኛ። እውነት እንኳን ቢሆን ገመና ይደበቃል ትግል እንዳይጎዳ!

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 2 หลายเดือนก่อน +16

    ባለጌዎች ያሳዝናል ይህ ለሱ ሲያንስበት ነው ለነሱ ብርቅ ሆኖባቸው ነው ገና የወርቅ አልጋ ላይ ትተኛለህ አይዞን ወንድማችን !!

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 2 หลายเดือนก่อน

      አታሽቃብጡ

    • @محمدعلي-ي5ض4ج
      @محمدعلي-ي5ض4ج 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@amourgagnetoujoursዉጣ ሌባ ከብት ደቆር☠️☠️☠️👈

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የዚህ እባብ እስክንድር ስራ ነዉ አለቀ አይዞን አማራ

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 2 หลายเดือนก่อน +28

    ሀቀኞች
    ዘሜ
    ጋሽ አሰግድ
    ምሬ
    ሳሚ ኮማዶ❤

    • @adanezeru7118
      @adanezeru7118 2 หลายเดือนก่อน +4

      አትከፋፍሉ

    • @samera626
      @samera626 2 หลายเดือนก่อน +1

      👎👎👎👎👎👎

    • @JhonMatisy
      @JhonMatisy 2 หลายเดือนก่อน

      ሃቀኞች ፦ ዘመነ ካሴ ፣አስግድ መኮነን ፣ መሬ ወዳጆ ፣ናቼው

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 2 หลายเดือนก่อน +2

      ከፋፋይ ከአራቱም ጋር ሰርተሃል?

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@JhonMatisy ከሶስቱ ጋር አብረህ ሰርተሃል

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 2 หลายเดือนก่อน +31

    ጋሽ አሰግድ የሸዋው አንበሳ❤❤❤💪

    • @TheMequanint
      @TheMequanint 2 หลายเดือนก่อน

      አሰግድ የሸዋ ባንዳ!!!!!

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 2 หลายเดือนก่อน +21

    ጀግና ዘላለም ኑርልን 🥰😘👑👑👑👑👑

  • @محمدعلي-ي5ض4ج
    @محمدعلي-ي5ض4ج 2 หลายเดือนก่อน +22

    ጀግናዉ አርበኛ አሰግድ ኑርልን እቅፋታችሁን ከመሀል ያስወጣልን አድነታችሁን እግዚአብሔር ያምጣልን በዚሁ በቃ ይበለን እዉነት መዉጣቱ ጥሩ ነዉ አሰግድን ስትሳደቡ የነበራችሁ. ጉዳችሁን አያችሁ ቸኩላችሁ አትፍረዱ 🤔
    የሚያስጠላ ድርጊት ነዉ የሚያሳፍር ነዉ
    ልቦና ይስጣቸዉ. ❤❤❤ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Tomas-wh5td
      @Tomas-wh5td 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ዛሬስ ?

    • @MekuantAbe
      @MekuantAbe 2 หลายเดือนก่อน

      ጀግኖቻችን በርቱ ድንግል ማርያም ትከተላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seay2550
    @seay2550 2 หลายเดือนก่อน +15

    አርበኛ አሰግድ መኮንን እውነቱን ነግሮናል ልብ ያለው ልብ ይበል! እውነት ያሸንፋል!

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 2 หลายเดือนก่อน

      ጅሎቹ በሚዲያ ጋጋታ አይለወጥም እስክንድር መሪ ሆኗል።😊

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

    • @seay2550
      @seay2550 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@teshuadon2197 እስክንድር ማለት ልክ እንደ ልደቱ አያሌው ነው! ድራማው አንድ ሲሆን አክተሩ ነው የተቀየረው! ወይም የአብኑ በለጠ ሞላ! የአማራ ትግል የህልውና ስለሆነ ለስህተት ቦታ ሊኖረው አይችልም!

    • @seay2550
      @seay2550 2 หลายเดือนก่อน

      @@Mulugeta-w8q በህልማችሁ መሾም ትችላላችሁ! እውነተኛ አማራ ከሆናችሁ ጊዜው ሰው የማንገሻ ሳይሆን አብይን የመቅበሪያ ወቅት ነው!

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      @@seay2550
      ልደቱ አያሌውም ቢሆን የተዋጣለት ፖለቲከኛ ነው።በእንደ እናንተ ያሉ ስማቸውን በቅጡ የማይፅፉ መሃይማን የሚብጠለጠል አይደለም !!🛑🛑👎👎

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 2 หลายเดือนก่อน +16

    ኮማንደር አሰግድ ጀግናው አርበኛ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน +1

      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

    • @SikoSilo-gw7ih
      @SikoSilo-gw7ih 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @BMW-708
      @BMW-708 2 หลายเดือนก่อน

      Eaj sete eko

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +24

    አርበኛ አሰገድ ❤❤❤
    በርቱ
    ልዩነት ይጥፋ ❤

  • @טשומהדרגה
    @טשומהדרגה 2 หลายเดือนก่อน +16

    ምናላቸዉ መዝገርጎጃምን አፋጅቶ ወደ ሽዋ ግብቶ እየበጠበጠ ነዉ አማራ ንቃ ምናላቸዉን አትስሙት

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይህ መከፋፍል አይደለም ካልደፈረሰ አይጠራም ባዳው ነፅሮ መውጣት አለበት ይሄው ለአማራ እንታገላለን ብለው እዴት እሰው ቤት ገብተው እዴት ያተረማምሳሉ እነዚህ የአማራ ታጋይወች ሳይሆኑ ተልእኮ ይዘው የመጡ የአብይ ቅጥረኞች ነቸው ድል ለአርበኛ አሰግድ ሞት ለሽፍታወች ለብልፅግነ ካድሬወች

    • @ኢትዮጵያ-ተ1ገ
      @ኢትዮጵያ-ተ1ገ 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል! ምናላቸው የሚባል የብአዴን ደላላ ታጋዮችን ለመከፋፈል ተልእኮ ተቀብሏል።

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 2 หลายเดือนก่อน +30

    ድል ለጀግናው አማራ ፍኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 2 หลายเดือนก่อน +12

    አርበኛ አስግድ ለአርበኛ አይደለም አልጋና ሶፋ በትግሉ ዘውድም ማስተዳደርም ከላይ የተስጠው ከጌታ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ🙏

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +23

    ምናላቸው 😭😭😭
    ለምን መሪወችን እያሣደድክ የአማራ ልዩነት ታራግባለህ
    ውይይት በውሰጥ አይሆንም ???

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 2 หลายเดือนก่อน

      እስክንድር ነጋ መቸ በዉስጥ አደረገዉ

    • @salamkwt7661
      @salamkwt7661 2 หลายเดือนก่อน +3

      ማርያምን በጣም እሚገርም እኮ ነው ማነን ለማስደሰት እንደሆን አላቅም ታዲያ እሂ ነው ትግላችን እስከቃራኒወ እሚባለው በፈጠራችሁ ለምስኪኑ ህዝብ እናስብለት 😢

    • @mohammednuru6402
      @mohammednuru6402 2 หลายเดือนก่อน +2

      Please let's stop this minalachew

    • @mohammednuru6402
      @mohammednuru6402 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@salamkwt7661this guy is amhara enemy

    • @HgyCgb
      @HgyCgb 2 หลายเดือนก่อน +2

      የዚህ ሁሉ ችግር እስክንድር ነው እሱ ባይኖር አማራ አንድ ይሆን ነበር

  • @TeshomeGetahun-g5h
    @TeshomeGetahun-g5h 2 หลายเดือนก่อน +22

    ወደድንም ጠላንም አሰግድ መኮነይ ለአማራ ንጉሳችን ነው እንወደዋለን፣ንርልን።

    • @addisalemmesfin4849
      @addisalemmesfin4849 2 หลายเดือนก่อน +2

      ንጉስ እጅ ሰጠ አሉ።

    • @SelamHans
      @SelamHans 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@addisalemmesfin4849😂😂😂😂ፋኖ።ፈነነ

  • @SamiAli-pt5xe
    @SamiAli-pt5xe 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሰግድ መኮነን የአማራው የቁርጥ ቀን ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

  • @User1987-z1i
    @User1987-z1i 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም የገረመኝ እና እስካሁን ላምነው ያልንቻልሁት ነገር የዚህን ጀግና ታጋይ እቤት ገብተው ያልሆነ ነገር ስደርጉ ሳይ በጣም ነው የገረመኝ

  • @zerihunadimitew92
    @zerihunadimitew92 2 หลายเดือนก่อน +14

    ፋኖ አሰግድ ፖለቲካውና ጠንቅቆ የሚያቅ እና እጅግ በሳል ነው።
    ክብር ይገባሀል አባታቻን!❤

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 2 หลายเดือนก่อน

      ጅል አጣራ

    • @gingin6217
      @gingin6217 2 หลายเดือนก่อน

      አወ 😢

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 2 หลายเดือนก่อน

      @@zerihunadimitew92 ምን ብዬህ ነበር ባንዳ ነው

    • @zerihunadimitew92
      @zerihunadimitew92 2 หลายเดือนก่อน

      @@abibekele4680 ዝም ብለህ ለመሳደብመሰ አትቸኩል፤ ነገሮችን እንደመጡልህ አትቀበል። ማን ምን እንደሆነ ሚያቅ የለም።

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 2 หลายเดือนก่อน

      @@zerihunadimitew92 የዛሬ ሳምንት 15 ቀን እንደማይቆይ በደንብ አውቅ ነበር በመንግስት ከተገዛ ቆይቷል እንዳለ የሱ ሰራዊት መከታውን ተቀላቅሏል እዛው ሆኜ ነው የምፅፍልህ

  • @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
    @ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 หลายเดือนก่อน +20

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ashewubie3269
    @ashewubie3269 2 หลายเดือนก่อน +15

    ኮማንደር አሰግድ ጀግናችን እንኮራብሃለን!

    • @robelbitew2215
      @robelbitew2215 2 หลายเดือนก่อน

      አዲስ አበባ ገባ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @መና
    @መና 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጋሸ አሰግድ እግዚአብሔር ይጠብቅ ጀግናችን ነህ ወድሜ።

  • @tigisttadesse5186
    @tigisttadesse5186 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያሳዝናል እስክንድርን ያማራ ሾተላይ አልከው? አልታደለም ልፋቱ እንግልቱ እስሩ መጨረሻው ያማራ ጠላት ሆኖ ተፈረደበት የንጽህና አምላክ ከናንተ መሀል ያውጣው ::

  • @KassahunYetsegaAmhara
    @KassahunYetsegaAmhara 2 หลายเดือนก่อน +6

    አርበኛ አሰግድ ትክክለኛው የአማራ ልጅጅጅጅጅጅጅጅጅ ጀግናችን ነህ ከጎንህ ነው እንወድሃለን

  • @lkl7489
    @lkl7489 2 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ ይሥጥህ አርበኛ አሠግድ በርታ፡፡

  • @asefashebeshe7079
    @asefashebeshe7079 2 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚያቢሄር ይጠብቅህ የጃቸውን ያገኛሉ እኛ አማራዊ እስክንድርን አፈር ከድሜ ይበላል ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ተረጋጉ!! እየተሳደባችሁ ክፍፍሉን አታስፉ!

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 2 หลายเดือนก่อน

      እስክንድርን የሚጠላ የአማራጠላት የሆነ ብልጽግና ብቻ ነው

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ አፈርድሜ ትበላለህ ቆሻሻው ብልጽግና

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው 2 หลายเดือนก่อน

    ወጥር አማራ ወጥር አማራ 💚💛❤️ ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

  • @chd444
    @chd444 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሰግድ የሸዋ ጀግና ሀቃቺን አንተ ነህ ኑርልን❤🦁🦁 ሌሎቹ እማ ሸጠውን ነበር ለዶራል

    • @BMW-708
      @BMW-708 2 หลายเดือนก่อน

      Fana tv eyew 😂😂😂

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 2 หลายเดือนก่อน +11

    እባክህ ምናላቸው የመከፋፈል ስራ አትስራ አንድ የሚሆኑበትን መንገድ ብትሰራ ካንተ ይሄ አይጠበቅም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      ክፍፍሉን እያሰፉ በሚድያ ማቀጣጠል የሚጠቅመው ለማነው! ተስፋ የተደረገበት ሁሉ አፈር በልቶት አማራን የጠላት መሳቂያና መሳልቂያ አደርጉት።!

    • @charineta842
      @charineta842 2 หลายเดือนก่อน

      eskinder yemiwagaw abiyin nw woyis asegiden nw err sent ayinet denez ale bakachihu

  • @ብርሃኑመኮንን
    @ብርሃኑመኮንን 2 หลายเดือนก่อน +9

    Yes yes....መሪያችን እንወድሃለን

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን አሰግድ መኮንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ ድል ለታረደው ለአማራ ህዝብ ድል በማንነቱ ለተገደለው ለአማራ ህዝብ 💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 አደው መቸ ይሆን ይህ የተጨቆነ የአማራ ህዝብ ነፃ የሚወጣው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ጀግናው ፍኖአሰገድ ።ይህ ቤት ማንም ያለው ተራ ቤት ነው ።አንደ ሁኑ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻን ፍኖ የወንዶዋች ቁና ።

  • @natnaelabatneh2139
    @natnaelabatneh2139 2 หลายเดือนก่อน +2

    እጥፍ አድርገን ቤትህን ከነ ሙሉ እቃህ ይሟላል አንተ ብቻ በርታ አባች የኛ ጀግና ምንም አይክፋህ ። ጠላታችንን እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን።

  • @hawaa112
    @hawaa112 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማችን አሰግድ አላህ ይጠብቅህ መላው የአማራ ህዝብ ይሄን ትግል መጠበቅ አለብን በየቦታው እስክርንድን መጠንቀቅ አለባችሁ መላው የአማራ ህዝብ ንቁ በየቦታው

  • @MkyahSaada
    @MkyahSaada 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጋሽ አስገድ ጀግና ነህ. በርታ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከአሰገድ የበለጠ የታገለ ማንም የለም የፈለገውን ቢመርጥ አሰገድ ጫካ ሂወቱን አብሮ የሰጠው በላይ እኔ አውቅለሀለው ማለት ንቀት ነው።

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 2 หลายเดือนก่อน +2

    አርበኛ እና ደራሲ አሰግድ መኮነን you are the heart beat of Fno, we apprciate your struggle outlook

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታማኝ ሚዳ ይህን ብቻ ነው የምተማመንበት። ጀግናየ❤❤❤

    • @Mule-rz9dh
      @Mule-rz9dh 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ሌሎችም አሉ

  • @HanibalBogale
    @HanibalBogale 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አሰግድ ኑርልን አቦ በጣም ደስ ያሰኛል ግፉበት ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ።

  • @FiresewGirma
    @FiresewGirma 2 หลายเดือนก่อน +3

    እባካቹ አማራ አንድ መሆን ነው ያለበት ድል ለአማራ ህዝብ

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ💪🇧🇯🇧🇯

  • @berhanuhaile5795
    @berhanuhaile5795 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምንእላቸው በዚህ ኢንተርቪው ያስደሰትከው ያማራ ጠላቶችን ብቻ ነው እረ ሰከን በል ይሄ ግዜ ያልፋል

  • @GetahunAssegid
    @GetahunAssegid 2 หลายเดือนก่อน

    እንወድሃለን ተወዳጁና ጀግናው አባታችን አርበኛ አሰግድ መኮነን ! ፈጣሪ ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን !

  • @ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ
    @ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ደንቆሮው እስክንድር በአጭር ጊዜ ይወገዳል

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน +2

      የቃል ኪዳን ሰነዱን ከፈረሙ በኋላ በሊ/መንበር ምርጫ ወቅት የተፈጠረ ልዩነት የአይዲዬሎጂ ? ወይስ"ጎጦሎጂ" ?😂😂😂🛑🛑

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@teshuadon2197 Losers are complaining for no reason after they participated until the end by giving their votes. If these groups take office in the future, they will do the same thing. Eskender won and he is on the right side of history.

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 2 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ከአሠግድ ጎን ቁም ከእነዚህ ተላላኪዎች የአማራን አንድነት ከማይፈልጉ ተባዬች

  • @kidusesubalew
    @kidusesubalew 2 หลายเดือนก่อน +11

    ምናላቸው ግን ምንእየሰራህ ነው😭😭😭😭😭😭

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 หลายเดือนก่อน

    ከአስማረ ዳኜ ጊዜ ጀምሮ ለአማራ ህዝብ በታማኝነት የታገለ እውነተኛ የአማራ ወታደር!!
    💪

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሰግድ በርታ እንኮራብሀለን ወዴፊት ብቻ ወደሇላ የለም

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 2 หลายเดือนก่อน

      ከሆነ አይቀር በስብሰባው ላይ የነበሩትን በሙሉ ማነጋገር የተሻለ ነው። ስንቱ የፍትህ ሰው ስንቱ ፍርደ ገምል፣ በሰነሥርአት ሳይሆን በስሜት የሚነዱ እንደነበሩ ይታወቃል። ለሌሎች ታጋይ አርበኞች ትምህረት ይሆናል።

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰንቱ እውነተኛ፣ ሀቀኛ፣ ቆራጥ፣ ምሁርና ጀግና ቤቱን፣ ቤተሰቡንና ኑሮውን ትቶና ህይወቱን አስይዞ በዱርና በገደል እያለና ዝናብና ጸሀይ፣ ብርድና ሙቀት እየተፈራረቀበት ለአማራ ህዝብ ህልውና እና ይህ ሲረጋገጥ ብቻ ለኢትዮጵያም መሆን እንደሚችል ከስንት አመታት በኌላ ተረድቶ የሚዋደቅለትን የፋኖን ተጋድሎ ማንም ሸለፈታም ቀንጫራ ድል ለዲሞክራሲና ኢትዮጵያ እያለ ፓርቲ እየመሰረተ ሲያፈርስ፣ ሲቀይርና ሲታሰር ኖሮ በግርግርና በሻጥር የፋኖ መሪ ነኝ በማለት ላለፉት 50 አመታት ሌሎችም እንዳደረጉት የእሱን ቡድን በአማራ ላይ ተረማምዶ ስልጣን ከያዘ በኋላ የአማራ ጠላት ለመሆን ሲሞክር በዝምታ የሚመለከት ካለ መማር የማይችል እውነትም ጅልና ደካማ ነው፡፡
    ኢህአፓ ኢህደን ነኝ አለና በአማራ ላይ ተረማምዶ ህወሀትን ስልጣን ላይ በማስወጣት ብአዴን ነኝ ብሎ በአማራ ላይ ተጭኖ የአማራን ህዝብ ላዚያ ሁሉ መከራ ዳረገው፣ አሁንም እንደዳረገው ነው፡፡ ብርሀኑ ነጋ ግንቦት 7 ነኝ እያለ አማራን ካስጨፈጨፈና ለተለያየ ችግር ከዳረገ በኋላ ኢዜማ ነኝ አለና ስልጣን ይዞ የአማራ ጠላቶች የለየለት አሸከር ነው የሆነ፡፡ አብን የሚባል እነበለጠ ሞላ የጠለፉት የቆሻሾች ስብብ በአማራ ስም ተቧድኖ ስልጣን ሲይዝ የለየለት የአማራ ጠላት ነው የሆነ፡፡
    የሀብታሙ አያሌውና የእስክንድር ነጋ ዲያስፖራ እና የከሰረ ኢዜማ፣ ባልደራስና ሌላው እቅዱ በዚህ መልክ ለመሆን ነው ፋኖ በክፍላተ ሀገር ደረጃ አንድ እንዳይሆን በገንዘብ እየከፋፈለ ቆይቶ ሁኔታው ለእሱ የተመቸ ሲመስለው ፋኖን ከፋፍሎ እኔ መሪ ነኝ ያለ፡፡ የሚገርመው ግን የዚህን ያህል ደንቆሮ መሆናቸው ነው፡፤ ፋኖ የአማራ ወጣትና ህዝብ አምርሮ የተነሳና ሁሌም የነቃ ቆቅ መሆኑ መች ገባቸው እና፡፡
    ሀብታሙ አያሌውና ኢትዮ 360 ከእነሱ እቅድ ውጪ ፋኖ አንድ እንዳይሆን ከጅምሩ ጀምሮ የሚሰሩ ሲሆኑ ወኪላቸው እድሜ ልኩን ድል ለዲሞክራሲ እያለ የቀነጨረ እስክክንድር ነጋ ነው፡፡ መካሪ ካለው ግን ለማያውቀው የፋኖ መሪ መሆን ቀርቶ አባልም የመሆን ስነልቦናም ሆነ ባህሪ ስለሌለው ችግር ከመፍጠርና በመጨራሻ ማለቂ|ያውን ከማክፋት አሁኑ በፈቃዱና በቶሎ ከፋኖ ጉዳይ ራሱን ሊያገል ይገባል፡፡ በፋኖና በኢትዮ 360 ስም ለሀብታሙ አያሌው ገንዘብ እየሰጠ የፋኖን አንድነት፣ ትግልና የአማራን ህልውና ተጋድሎ የሚጎዳ ዲያስፖራ ይህን ማቆም አለበት፡፡ ፋኖን መርዳት ለሚፈልግና ለሚችል በቀጥታ ለፋኖ የሚደርስበት መንገድ ብዙ አለ፡፡

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 2 หลายเดือนก่อน +10

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

    • @WitnNess
      @WitnNess 2 หลายเดือนก่อน

      አሰግድ ኦነግ ነው ጫጫ አልተያዘችም

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 หลายเดือนก่อน

      @@WitnNessአንተ አህያ 😤

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ወድሜ ለአማራ ብለህ ትውልድ መንደርህን ጥለህ ስትሰደድ ጅቦች ያዙህ? እኔን እኔን አዝኛለሁ በጣም😢😢😢

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 2 หลายเดือนก่อน +5

    በየቀኑ ታቦካለህ ወኔቢስ! ጎጠኛ

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ አሰግድ ጀግናየ በርታልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 หลายเดือนก่อน +6

    መከታው እንዲሁም እስክንድር እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በጣም አሳፋሪ ናችሁ
    ጋሼ አሰግድ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fttg5315
    @fttg5315 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ምኑ ነው ጥሩ ኑሮ የሚባለው አልጋና ሽንት ቤት በጣም ይገርማል ከድሐ መፍጠር ያሰጠላል እስክንድር አስምነውን ያስበላ ጨካኝ ሰው ነው አማራ አራት ኪሎ እስኪገባ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት ፋኖ አሠግድ ለአማራ እየከፍልክ ላለው መስዋትነት መቸም ቢሆን አንርሳውም የኛጀግና !!!

  • @zewgeshiferaw1534
    @zewgeshiferaw1534 2 หลายเดือนก่อน

    ምናላቸው በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርሃለን በሙያህ እውነተኛ ትልቅ የስነ ምግባር ሰው ነህ በርታልን

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን ።

  • @belewmelesealamneh7011
    @belewmelesealamneh7011 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሽ አሰግድ በርታልን እናመሰግናለን።

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናችን። አሰግድ

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናችን እንዴት አጠመዱት :??እጅ ሰጠ የሚባለዉ እዉነት ነዉ:የዓምደጽዮን አገርአዋሽ ነዉ ድንበሩ:

  • @abelzerihun1488
    @abelzerihun1488 2 หลายเดือนก่อน +9

    ከዚህ በውሀላ ስንት አመት ልትኖር ነው ወንድማማች የምትካፋፍለው ነገሩን አብርድ እንጂ አታባብስ ፣

    • @derejekassahun3537
      @derejekassahun3537 2 หลายเดือนก่อน +1

      የ71 አመት ሽማግሌ የባይደን አይነት ሰዉ ነዉ

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 2 หลายเดือนก่อน

      @@derejekassahun3537አንተ አህያ 😡ሽማግሌህ እስክንድር ነው ነቀርሳው🤫

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 หลายเดือนก่อน

      እውነቱን ነው ያወጣው

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 หลายเดือนก่อน

      እንደገና ብትፈጠር የአስግድን ጭንቅላት አታገኘውም::ጨቅላ::

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 หลายเดือนก่อน

    ብራቮ አሰግድ ጥርት ያለ መግለጫ እየሰጠህ ነው። ጀግና ነህ። እስግንድር ወጥቶ መከታ

  • @ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ
    @ፈለገሕይወት-ኰ6ኈ 2 หลายเดือนก่อน +12

    እሄን የመሰለ ወርቅ እንቁ ጀግና እያለ እንዲት ሌላ መሪ አያስፈልግም

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራን ገንዘብ አማራን ለመግደል ሚጠቀሙት ሀብታሙና እስክንድር ዋጋቸውን ያገኛሉ

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 2 หลายเดือนก่อน +12

    ያሳፍራሉ በጣም ለምን አማራን አሳልፈን ልንሰጥ ስንል አይመቸን ያለው እሱ ነው ብለው ነው እስክድር እድሜህ ይጠር

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 2 หลายเดือนก่อน

      የአንተ እድሜ ይጠር የገረድ ልጅ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ተረጋጉ!! እየተሳደባችሁ ክፍፍሉን አታስፉ! እስክንድር እድሜዉን በሙሉ ለህዝብ ትግል አሳልፎ የሰጠ ነው!

    • @AfddAdse
      @AfddAdse 2 หลายเดือนก่อน

      @@abuhaile6517 አየነውኮ መስጠቱን ቀልዴኛ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@AfddAdse ሁኔታዎችን ሳታረጋግጥ በዩቱብ አሉባልታ ከመነዳት ተቆጠብ

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 2 หลายเดือนก่อน +2

    የምትጠይቃቸዉን ሰዎች መጀመሪያ እንደ እንግዳ ክብር ይኑርህ

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 2 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ያሳዝነል ለአማራ እደማይታገሉ እነዚህ ሽፍቶች እቪዶው ላይ ያስታውቃል ይህየአብይ አህመድ ካድሬነታቸውን ነው ያስመሰከሩት

  • @YaredAli-k4e
    @YaredAli-k4e 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰግድ የአማራው ልጅ

  • @Adg-ud3oc
    @Adg-ud3oc 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጋሻሠግዲ ጀግናቺን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወዳጅ እውነታውን ለምናውቅ ነገሮች እንዲሰክኑ በማሰብ የሆዳችንን በሆዳችን ይዘን እንጂ፣ እዚህ ላይ የሚተረከው ሁሉ ለምን እንደሁ አንጠይቅም፣፣ ከመከታው ጋር ለመስማማት ለምን አቃተው?

  • @alemu1
    @alemu1 2 หลายเดือนก่อน +6

    እስክንድር ዉደበተነው ባልደራስ መመለስ አለበት። ፋኖ በመስራቾቹ አመራር ይቀጥላል።

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse4854 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር ይጠብቅሀ ወንድማለም አሰግድ።

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu66 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምናላቸው ልጆህን ባልሳሳት "ፍትህ" እንዳልክ ሰምቻለሁ እውነታውን ታውቀዎለህ
    ከጎጥ ውጣ ለእውነት ኑር ለፍትህ ኑር !

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለጠላቶቻችን !!!

  • @gatesabebe1329
    @gatesabebe1329 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ወቅት የታጋይ ግለሰብ ን ህይወት የሚገመገምበት ጊዜ አይመስለኝም ልዪኀቶችን ማጥበብና ቀዳሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማተኮር የበለጠ ጠቃሚ ነው ለማለት ነው

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 2 หลายเดือนก่อน

      እና የሰውዬው ቤት እደዚህ መጎዳት ነበረበት????

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡በርቱ፡አንድ፡አማራ፡አንድ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናው የእውነት ዓምላክ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ !!

  • @mesfinteferi1562
    @mesfinteferi1562 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምናላቸው እግዚአብሔር ይድፋህ

  • @SreeniSreenivas-ho6xn
    @SreeniSreenivas-ho6xn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና አሰግድ❤❤❤❤

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 2 หลายเดือนก่อน +4

    እምታወራው በአድን አማራን ለመከፈፈል የከፈተው ሳተላይት ነው ዞሮ ዞሮ አማራ አንድ አይሆንም አዝማማው

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ወድሞች።

  • @SaleMelesse
    @SaleMelesse 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሰግድ በርታ

  • @ነገንበተሥፍ
    @ነገንበተሥፍ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሼ የእውነት ሠው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ለምጣም ምናላቸው :- ለምንድነው ልዩነት እየፈክህ የምታራግበው? እነሱ ይታረቃሉ::

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      የፋኖን ትግል የዩቱብ ሳንቲም መልቀሚያ አደረጉት!

    • @demiswassihun104
      @demiswassihun104 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @demiswassihun104
      @demiswassihun104 2 หลายเดือนก่อน

      Ewunten Tegafetute Enji Zem Bilo Mawurat Adelemvye Dollar Leba Hula

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነህ አርብኛ አሰግድ እግዚአብሔር ሁሌም ከእውነት ጋር ነው በርታልን