ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተበላሸውን ሂወት የምስተካክለዉ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ዮንዬ ካተ አልፎ ሰው እየቀየረ ያለ የናዝሬቱ ኢየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክ ❤️❤️
አሜን
@@promissekola7854 i
Tashome
Amen Amen
❤❤❤❤❤❤
ክቡር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን, የዘንድሮ ደግሞ ልዩ ነው እህቴ ጌታ ደርሶልሻል ብቻ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም እህት, ልጅ እናት ጓደኛ ያድርግሽ፡ ዮኒያችን የትውልድ አባት ተባረክልኝ 🙏🏼
በእየሱስ ስም የሀገራችን ወጣት ትልቅ ችግር ውስጥ መሆኑን ነው በሰሞኑ ምስክርነት የተረዳሁት በዚህ መሀል ወላጆች ናቸው የሚጎዱት ለተጨነቁ ሁሉ ጌታ እየሱስ ያስባቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
amen
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሸ ዮኒዬ ተባረክ🙏❤️😍
ለላ ምለዉ ነገር የሌኝም ዮንዬ፣አንተን ለወጣች የሰጠን ናዝረቱ እየሱስ ስም ይባረክ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ዮንዬ አንተ ለሀገሬ ስያስነሳ ለወጣቶ ጌታ እራርቶልና 🙏🙏♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹
asarat
ወይ ልጂ ተባረክ ዩንየ ደስ ይበልህ ጌታ የሱሰ ራራላት ስሞ ይባረክ የጠፉው ፍለጋ የመጣው ለርስዋ ነው እኔም በጣም ደስ ብሎኛል የርህራሄ ጌታ ይባረክ
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው TH-cam ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏
ዮን ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ አንተ እግዚአብሔር ለምድራችን ያስነሳህ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ፤” 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
የሰፈራ ልጀ መለወጥሽ የእውነት መለወጥ ይሁን እግዚአብሔር ይረዳሽ
የኔ ቆንጁ ጌታ ደረሶልሻል ዮኒዬ ዘመንከ ይባረከ
ጌታ ደረሰልሽ እህቴ praise God hallelujah
የኔ እህት እንኳን ጌታ ረዳሽ ሰው ሲጨርስ የሚጀምር ኣምላክ ስሙ ይባረክ ዮኒ የኔ እንደኛ ከመቀጠል ውጭ ኣማራጭ የለህም የኔ ጀግና ተባረክ😘
ክብር ለጌታ ይሁን አሁን ተቀያር ተባረክ ዮኒ የብዙዎች ሕይወት ቀይራሃል ይጨማርብህ
ዮዲት እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልሽ እንኳን እረዳሽ አሁንም እግዚአብሔር የንደገና አምላክ ስለሆነ ወደሱ ቅረቢ እሱ ይረዳሻል አይዞሽ ዮኒዬ ዘርህ ይባረክ ተሳክቶልሀል።
Ere geta semu yibarek... hiwet ke geta gar nw ..Yoniye😍😍❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም ፀጋ ይብዛልህ
ዮኒ የምር ተሳክቶልሀልተባረክ
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር😍
ዋውውው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ😘❤
ዮንዬ ዛርክ ይባራክ
የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሉንም ይለውጣል ጌታ ይመስገን ዮኒዬ ተባረክ
ተይዘሻል😂 ዮን ተባረክ በጣም ናዉ የምወድ❤
ገታ ሆይ ተባረክ ዮኒን ለኢትዮጵያ ስለሰጠ ።ሁሉም ቀውሷል3/4 ከመቶ ተቅበዘበዙ በቃ ገታ ሆይ ዮኒን በርከው ዮኒ እወዳሃለሁ።
አይዞሽ እናት ስታምሪ ደሞ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
አሜንን አሜንን ተባርክ😢😢😢
ደስ ስትል
ወይ ዮኒ ጌታ ይርዳህ እባክህ እቺንልጅን ይዘይ አሳድጋት ከቤተሰባጋር አገናኝተህ
ዮኒዬ ተባረክ ፈጣሪ ለትውልድ ያኖረህ ብርሃን ነህ
በኢየሱስ ስም አዎ የሆሳዕና ብቸኛ ዶርዬ ሴት አንቺ ነሽ እኛ የሆሳዕና ሴቶች እንደዚህ አይነት ሴቶች አይደለንም ውድ እህቴ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣሽ
😁😁😁
እውነት ነው ለሃድያ ህዝብ ፍቅርና ክብር አለኝ ጨዋ በስረአት ያደገ ህዝብ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ
🫤🫤
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ ዮነዬ ተባረክ
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ቀን አለው
የኔ ቆንጆ ተባረክ 😂😂
ታርክ ቀያር ጌታ ኢየሱሰ ስሙ ይባርክ ። ከዚህ ቦሀላ ይህን ሱርንም ጣይው አንች የአለም ሳትሆኝ የኢየሱሰ ነሽ
እኔ የሆሳዕና ልጅ ነኝ የሆሳዕና ሴቶች ሥራ ወደጆች ለአባቶች የእርሻ ሥራ የምናግዝ ለእናቶች የኩሽና ሥራ እሺ ብሎ የምሰራ ለቤተሰብ ዋጋ የምከፍል ወዘተ እኔንም ጭምር ። አሁን ግን እንድህ አይናት ሥሰማ ይጋርማል ጌታ ወደ ልበችሁ ይመልሳችሁ ።
Wey gud yehossana duryee hossana endatsemash
ደስ ስትል ይመችሽ ዋናው ያአንቺ መለወጥ ነው ግልፅ ነሽ
ዩንየ ልጂ ተባረክ አንደኛ እማ አንተው ነህ ታድልሃ የልቦን ሐሳብ ፈጽሞ ማለፍ መታደል ነው ቤትህ ልጂህ ሺ ይሆንልህ ጸሎቴ ነው ብቻ ተባረክልኝ ከደስታ የተነሳ ነው
:አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺
ዮኒ 💓💓💓
በጣም ጥሩ ፈጣሪ ይባርክሽ!!
WOWOWOW ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመዝገን ስል ሁሉም ንገር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንኩዋን እግዚአብሔር ageyinesh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዪኒ ይችን ልጅ የእውነት የተለወጠች ትመስላለች
እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይቀይርሽ ይጎብኝሽ ተባረኪ
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ጌታ ይርዳሽ እስከ ፍፃሜሽ
የዛሬ ዓማት አዲስ ሆናሽ ላይሽ እፋልጋሎ 🙏ለላውጥሽ ታጣናቃቂ.... 🙏
የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እማ ደስ ብልኛል
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ክ
አቤት አለም ምን አይነት ክፉ ናት እህቴ እንካን እግዚአብሔር ደርስለሺ
ጌታ ሆይ ስም ይባርክ❤❤
አይዞሽ ከእግዚአብሐር ጋር ብቻ ተጣበቂ እሱ እራሱ የተበለሻሸውን ነገር ሁሉ ያስተካክልሻል። በርቺ እንወድሻለን
Yoniye blessed we love So Much 🙏❤
አይዞሽ እህቴ በርች አሁን ተቃይራሻል ወደኋላ እንዳትማለሽ ጌታ ሆይ ስም ለዘላለም ይበረክ ስለ እህቴ የንዬ ተበረክ በብዙ ፀጋ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን፤እየሱስ የከፈለልን ዋጋ እነርሱ ካሉበት ስልጣንና ማዕረግ ይበልጣልና።እነርሱንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቸው
😢😢😢እስኪ ስልኩን የምታቁት ካላቹ😢😢
yonyee tebarkii💕💕💕
ዮንዬ እኔ ምንም የምለዉ ነገር የለኝም ግን እግዚአብሄር ይባርክ።
እህቴ ታርክን በታርክ የምቀይር እግዝአብሔር ነዉ።ነጌሽን ለጌታ
Thanks so much ✅ 🤝🏽 Yoni
ተምረው የሄዱት ግን ወደ ተግባር ገብተዋል ጎበዞች ተለውጫለሁ አትደውዪልኝ ያለው ልጅ ተመችቶኛል ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
እንኳን ጌታ እርዳታ እንዉድሸለን በርች ዮን ጌታ ይባርክ
Yoniyiyee geta abizito abizito yibarkih babizu tsaga zamanikh yibaraki atigadabi the batami ❤ I love you God bless you all the everything you ❤ 😍 ♥ ❤ 😘 💖 💗 😍 ♥ ❤ 😘 💖 💗 😍 ♥ ❤ 😘
ጌታ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
ይመችሽ ዋናው መዳንሽ ነው 🎉
Yoditiy enkan geta darsalshi 🥰kani bla geta wodw betu yimalisishi yoniy geta zamnkin yibarik enwodalen 🥰🥰
አይዞሽ እግዚያአብሄር አስተዋይ ያግሽ❤
Yoneye egziabher amlak yibarikih wondime tsegawin yibizalih tebarekelign ❤🎉😢😢😢
bezu nw ye hosana dury geta yebarksh anchin
i የኔ ሆሳዕና የማተሳያው ነገር ያለም
እ/ሔር ሆይ ለመምህር ምሕረታአብ ምሕረት አድርግለት ። ይህን ምስክርነት መምህር ምሕረታአብ እንደ ምንም ብደርሰው ጥሩ ነበር።
እወዳለሁ ሁሉም ኑርልኝ
gata hoy samak yabarak Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤Tabaraku
Yodi im happy for u enkan fatare erdash
ክብር ለጌታ 1:49
እግዚያብሔር እስከመጨረሻዉ ጌታ ይርዳሽ የዚህ ትዉልድ መበላሸት እንዴት ያሳዝናል መስማትም ይዘገንናል ስንት ዓይነት ጉድ አለ መለወጣቸዉ የፀና ይሁን ከእንግዲህ ጠላት አይጠቀምባቸዉ
የኔ እህት wow
ጀግና
ዮንዬ ዲያብሎስ ከነጀሌዉ ቢነሳብህ ፣ብዙ ምርኮ ስለቀማሀዉ ነዉና ግድ የለም የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም።
Amen Amen Amen
geta yiridash barichi🙏❤️❤️👏👏👏❤️❤️🙏
አቺ ለጌታ ታስፈልጊዋለሽ እህቴ አንደኛ ነሽ
Wow yodit 👌👌
ጌታ እየሱስ ይርዳሽ!!!🙌
Yoniye geta yebarkh 🙏💕
በጣም ይገርማል በአንድ ቀን የሚለወጠው ክርስቶስ ብቻ ነው የሚለወጥ እሱ ነው
ኢየሱስ የሥጋም የነፍስም ፈውስ ነው
Hossana Laye edachi ayenete buzu ale Lache yederese geta Le hulumu yederese Annemmmemmmeemmmeme
Yoniyachen zemeneh yelemelem tesaketolehal may God bless you more 🙏 ❤️ ♥️
Yegeta sew zemik yibarek ❤❤❤❤
Egzabher yiredashal.
Woww well hosan..🇦🇪🇪🇹
Wondme yon geta hiywoyitihn yibarkh
የይወናታን ስልክ የሚሰጠኝ
yoniye la zalalam taberike❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት ጉድ በል እቺ ምድር የተሸከመችው እዉነት ትናገር ህይወት እግዚአብሔር መልካም አባት ነዉ።
Amazing Amen so much Jesus ❤️
ጌታ ይችላል
ኡፉፉፉ በሆሳዕና ምድር 😮እዲዝ አይናት ሳው አሌ ኢዴ
Wow geta yibareki
Wow❤
Egziaberher Yyerdash
የተበላሸውን ሂወት የምስተካክለዉ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ዮንዬ ካተ አልፎ ሰው እየቀየረ ያለ የናዝሬቱ ኢየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክ ❤️❤️
አሜን
@@promissekola7854 i
Tashome
Amen Amen
❤❤❤❤❤❤
ክቡር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን, የዘንድሮ ደግሞ ልዩ ነው እህቴ ጌታ ደርሶልሻል ብቻ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም እህት, ልጅ እናት ጓደኛ ያድርግሽ፡ ዮኒያችን የትውልድ አባት ተባረክልኝ 🙏🏼
በእየሱስ ስም የሀገራችን ወጣት ትልቅ ችግር ውስጥ መሆኑን ነው በሰሞኑ ምስክርነት የተረዳሁት በዚህ መሀል ወላጆች ናቸው የሚጎዱት ለተጨነቁ ሁሉ ጌታ እየሱስ ያስባቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
amen
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሸ ዮኒዬ ተባረክ🙏❤️😍
ለላ ምለዉ ነገር የሌኝም ዮንዬ፣አንተን ለወጣች የሰጠን ናዝረቱ እየሱስ ስም ይባረክ
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ዮንዬ አንተ ለሀገሬ ስያስነሳ ለወጣቶ ጌታ እራርቶልና 🙏🙏♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹
asarat
ወይ ልጂ ተባረክ ዩንየ ደስ ይበልህ ጌታ የሱሰ ራራላት ስሞ ይባረክ የጠፉው ፍለጋ የመጣው ለርስዋ ነው እኔም በጣም ደስ ብሎኛል የርህራሄ ጌታ ይባረክ
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏እህት ወንድሞቼ ተማሪ ነኝ በመልካም ወጣት ተባሪኪለሁ በብዙ እራሴን ለመቻል እየሞከርኩ ነው TH-cam ከፍቻለሁ አግዙኝ 🙏
ዮን ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ አንተ እግዚአብሔር ለምድራችን ያስነሳህ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ፤”
1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
የሰፈራ ልጀ መለወጥሽ የእውነት መለወጥ ይሁን እግዚአብሔር ይረዳሽ
የኔ ቆንጁ ጌታ ደረሶልሻል ዮኒዬ ዘመንከ ይባረከ
ጌታ ደረሰልሽ እህቴ praise God hallelujah
የኔ እህት እንኳን ጌታ ረዳሽ ሰው ሲጨርስ የሚጀምር ኣምላክ ስሙ ይባረክ ዮኒ የኔ እንደኛ ከመቀጠል ውጭ ኣማራጭ የለህም የኔ ጀግና ተባረክ😘
ክብር ለጌታ ይሁን አሁን ተቀያር ተባረክ ዮኒ የብዙዎች ሕይወት ቀይራሃል ይጨማርብህ
ዮዲት እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልሽ እንኳን እረዳሽ
አሁንም እግዚአብሔር የንደገና አምላክ ስለሆነ ወደሱ ቅረቢ እሱ ይረዳሻል አይዞሽ ዮኒዬ ዘርህ ይባረክ ተሳክቶልሀል።
Ere geta semu yibarek... hiwet ke geta gar nw ..
Yoniye😍😍❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም ፀጋ ይብዛልህ
ዮኒ የምር ተሳክቶልሀል
ተባረክ
እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር😍
ዋውውው ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ😘❤
ዮንዬ ዛርክ ይባራክ
የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሉንም ይለውጣል ጌታ ይመስገን ዮኒዬ ተባረክ
ተይዘሻል😂 ዮን ተባረክ በጣም ናዉ የምወድ❤
ገታ ሆይ ተባረክ ዮኒን ለኢትዮጵያ ስለሰጠ ።ሁሉም ቀውሷል3/4 ከመቶ ተቅበዘበዙ በቃ ገታ ሆይ ዮኒን በርከው ዮኒ እወዳሃለሁ።
አይዞሽ እናት ስታምሪ ደሞ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
አሜንን አሜንን ተባርክ😢😢😢
ደስ ስትል
ወይ ዮኒ ጌታ ይርዳህ እባክህ እቺንልጅን ይዘይ አሳድጋት ከቤተሰባጋር አገናኝተህ
ዮኒዬ ተባረክ ፈጣሪ ለትውልድ ያኖረህ ብርሃን ነህ
በኢየሱስ ስም አዎ የሆሳዕና ብቸኛ ዶርዬ ሴት አንቺ ነሽ እኛ የሆሳዕና ሴቶች እንደዚህ አይነት ሴቶች አይደለንም ውድ እህቴ እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣሽ
😁😁😁
እውነት ነው ለሃድያ ህዝብ ፍቅርና ክብር አለኝ ጨዋ በስረአት ያደገ ህዝብ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ
🫤🫤
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ ዮነዬ ተባረክ
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ቀን አለው
የኔ ቆንጆ ተባረክ 😂😂
ታርክ ቀያር ጌታ ኢየሱሰ ስሙ ይባርክ ። ከዚህ ቦሀላ ይህን ሱርንም ጣይው አንች የአለም ሳትሆኝ የኢየሱሰ ነሽ
እኔ የሆሳዕና ልጅ ነኝ የሆሳዕና ሴቶች ሥራ ወደጆች ለአባቶች የእርሻ ሥራ የምናግዝ ለእናቶች የኩሽና ሥራ እሺ ብሎ የምሰራ ለቤተሰብ ዋጋ የምከፍል ወዘተ እኔንም ጭምር ። አሁን ግን እንድህ አይናት ሥሰማ ይጋርማል ጌታ ወደ ልበችሁ ይመልሳችሁ ።
Wey gud yehossana duryee hossana endatsemash
ደስ ስትል ይመችሽ ዋናው ያአንቺ መለወጥ ነው ግልፅ ነሽ
ዩንየ ልጂ ተባረክ አንደኛ እማ አንተው ነህ ታድልሃ የልቦን ሐሳብ ፈጽሞ ማለፍ መታደል ነው ቤትህ ልጂህ ሺ ይሆንልህ ጸሎቴ ነው ብቻ ተባረክልኝ ከደስታ የተነሳ ነው
:አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺አሜን 🙏🌺
ዮኒ 💓💓💓
በጣም ጥሩ ፈጣሪ ይባርክሽ!!
WOWOWOW ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመዝገን ስል ሁሉም ንገር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንኩዋን እግዚአብሔር ageyinesh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዪኒ ይችን ልጅ የእውነት የተለወጠች ትመስላለች
እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይቀይርሽ ይጎብኝሽ ተባረኪ
ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን ጌታ ይርዳሽ እስከ ፍፃሜሽ
የዛሬ ዓማት አዲስ ሆናሽ ላይሽ እፋልጋሎ 🙏ለላውጥሽ ታጣናቃቂ.... 🙏
የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እማ ደስ ብልኛል
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ክ
አቤት አለም ምን አይነት ክፉ ናት
እህቴ እንካን እግዚአብሔር ደርስለሺ
ጌታ ሆይ ስም ይባርክ❤❤
አይዞሽ ከእግዚአብሐር ጋር ብቻ ተጣበቂ እሱ እራሱ የተበለሻሸውን ነገር ሁሉ ያስተካክልሻል። በርቺ እንወድሻለን
Yoniye blessed we love So Much 🙏❤
አይዞሽ እህቴ በርች አሁን ተቃይራሻል ወደኋላ እንዳትማለሽ ጌታ ሆይ ስም ለዘላለም ይበረክ ስለ እህቴ የንዬ ተበረክ በብዙ ፀጋ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን፤እየሱስ የከፈለልን ዋጋ እነርሱ ካሉበት ስልጣንና ማዕረግ ይበልጣልና።እነርሱንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቸው
😢😢😢እስኪ ስልኩን የምታቁት ካላቹ😢😢
yonyee tebarkii💕💕💕
ዮንዬ እኔ ምንም የምለዉ ነገር የለኝም ግን እግዚአብሄር ይባርክ።
እህቴ ታርክን በታርክ የምቀይር እግዝአብሔር ነዉ።ነጌሽን ለጌታ
Thanks so much ✅ 🤝🏽 Yoni
ተምረው የሄዱት ግን ወደ ተግባር ገብተዋል ጎበዞች ተለውጫለሁ አትደውዪልኝ ያለው ልጅ ተመችቶኛል ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
እንኳን ጌታ እርዳታ እንዉድሸለን በርች ዮን ጌታ ይባርክ
Yoniyiyee geta abizito abizito yibarkih babizu tsaga zamanikh yibaraki atigadabi the batami ❤ I love you God bless you all the everything you ❤ 😍 ♥ ❤ 😘 💖 💗 😍 ♥ ❤ 😘 💖 💗 😍 ♥ ❤ 😘
ጌታ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
ይመችሽ ዋናው መዳንሽ ነው 🎉
Yoditiy enkan geta darsalshi 🥰kani bla geta wodw betu yimalisishi yoniy geta zamnkin yibarik enwodalen 🥰🥰
አይዞሽ እግዚያአብሄር አስተዋይ ያግሽ❤
Yoneye egziabher amlak yibarikih wondime tsegawin yibizalih tebarekelign ❤🎉😢😢😢
bezu nw ye hosana dury geta yebarksh anchin
i የኔ ሆሳዕና የማተሳያው ነገር ያለም
እ/ሔር ሆይ ለመምህር ምሕረታአብ ምሕረት አድርግለት ። ይህን ምስክርነት መምህር ምሕረታአብ እንደ ምንም ብደርሰው ጥሩ ነበር።
እወዳለሁ ሁሉም ኑርልኝ
gata hoy samak yabarak Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤Tabaraku
Yodi im happy for u enkan fatare erdash
ክብር ለጌታ 1:49
እግዚያብሔር እስከመጨረሻዉ ጌታ ይርዳሽ የዚህ ትዉልድ መበላሸት እንዴት ያሳዝናል መስማትም ይዘገንናል ስንት ዓይነት ጉድ አለ መለወጣቸዉ የፀና ይሁን ከእንግዲህ ጠላት አይጠቀምባቸዉ
የኔ እህት wow
ጀግና
ዮንዬ ዲያብሎስ ከነጀሌዉ ቢነሳብህ ፣ብዙ ምርኮ ስለቀማሀዉ ነዉና ግድ የለም የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም።
Amen Amen Amen
geta yiridash barichi🙏❤️❤️👏👏👏❤️❤️🙏
አቺ ለጌታ ታስፈልጊዋለሽ እህቴ አንደኛ ነሽ
Wow yodit 👌👌
ጌታ እየሱስ ይርዳሽ!!!🙌
Yoniye geta yebarkh 🙏💕
በጣም ይገርማል በአንድ ቀን የሚለወጠው ክርስቶስ ብቻ ነው የሚለወጥ እሱ ነው
ኢየሱስ የሥጋም የነፍስም ፈውስ ነው
Hossana Laye edachi ayenete buzu ale Lache yederese geta Le hulumu yederese
Annemmmemmmeemmmeme
Yoniyachen zemeneh yelemelem tesaketolehal may God bless you more 🙏 ❤️ ♥️
Yegeta sew zemik yibarek ❤❤❤❤
Egzabher yiredashal.
Woww well hosan..🇦🇪🇪🇹
Wondme yon geta hiywoyitihn yibarkh
የይወናታን ስልክ የሚሰጠኝ
yoniye la zalalam taberike❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት ጉድ በል እቺ ምድር የተሸከመችው እዉነት ትናገር ህይወት
እግዚአብሔር መልካም አባት ነዉ።
Amazing Amen so much Jesus ❤️
ጌታ ይችላል
ኡፉፉፉ በሆሳዕና ምድር 😮እዲዝ አይናት ሳው አሌ ኢዴ
Wow geta yibareki
Wow❤
Egziaberher Yyerdash