mayifaq shetet | ማይፋቅ ስህተት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @munakedir2016
    @munakedir2016 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ከመውደዴ የተነሳ ድጋሚ ነው የማዳምጠው እናመሰግናለን

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 2 ปีที่แล้ว +11

    ተረክ አተ ብቻ ፀግሽ I love u more 😍 thanks for sharing this nice voice 😍🙏

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub ปีที่แล้ว +9

    ማሻኣላህ ማሻኣላህ ማሻኣላህ ኣልሀምዱሊላህ ኣላ ኒእማቲል ዲናል ኢስላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ምርጥ ምርጥ። መቼም አላህ አዛኝና ማሀሪ ነው

  • @emebetbezabih8194
    @emebetbezabih8194 ปีที่แล้ว +4

    ስራዬን የምሰራው ትረካህን እያዳመጥኩ ነው ተመችቶኛል ! አመሰግናለሁ !!!

  • @mesitekle5718
    @mesitekle5718 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀግሽ በጣም አስተማሪ መፀአፋ ነው የጋበዝከኝ በዚች ሰአትም ፈጣሪይን አስታወስኩት መተናነስን አና ስርአት ያለውን አሳቢ አውቂበታለው::

  • @seadaseada9136
    @seadaseada9136 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የሚገርም ነው ትምህርት ነው እናመስግናለን ይህ በተላይ ለመዳን ቅመሞችነው የኔየዋሆች

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 2 ปีที่แล้ว +13

    ይሄ ድምፅ እኮ የግሌ ነው ሚመስለኝ 😄welcome tsegesh 😍oh ከዚ በፊት ሰምቼዋለው ግን ብደጋግመውም አይከፋኝም 😄

  • @davemen944
    @davemen944 ปีที่แล้ว +1

    ደራሲውም ፉአድ ተራኪውም ፀጋዬ በጣም ምርጥ ነገር ስላስኮመኮማችሁን ምስጋኔዬ ላቅ ያለ ነው ብቻ ማጀብያ ክላሲካሏ ሃይማኖታዊ ባትሆን ጥሩ ነበር ትረካውን ከቤተሰብ ጋር ለማድመጥ እክል ሆኖብኝ ብቻዬን ነው የተመሰጥኩት ቢታረም መልካም ነው!
    በተረፈ በርቱ

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ፀግሽ 💚💛❤️🙏

  • @AbduSaleh-mm6cd
    @AbduSaleh-mm6cd 6 หลายเดือนก่อน +1

    May Allah guide us on the right path and
    May forgive us

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ተራኪ ጋር ድንቅ ነው👌❤😍 ለጆሮ እጅግ በጣም ምቹ በሆነ መልኩ ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ግዜውን የሚወክል ግሩም ትረካ ነው ለዚህ ዘመን ወጣቶች የሚመጥን አስተማሪ ስራ ነው በአፍላ እድሜያችን የምንሰራው ስህተት ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል የሐቢብና የመሰሎቹ ሕይወት በቀላሉ ተስተካክሏል ግን ብዙ ምስኪን ነብሳት አሉ ለዘላለሙ መስተካከል አቅቷቸው ወተው የቀሩ አብሶ የአረብ ሀገር ሴት ልጅነቷን ህልሟን እድሜዋን እሷነቷን ጭምር ነው የምታጣው ዳግም ሰው እንዳትሆን ሆና ትቀራለች እባካችሁ ለግዚያዊ ስሜት የሰው ህይወት አናበላሽ ሴቶቻችንም እንማር እንጂ ጎበዝ 😥

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የማይፋቅ ስህተት ከመስራት ይጠብቀን
    እናመስግናለን ፅግሽ😍😍😍

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 2 ปีที่แล้ว +8

    ፀግሽ አተሪረክህ የሚገርም ነው በናፍቆት ነው የምጠብቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 ปีที่แล้ว

    አይ ሂወት ፣ መጨራሻው ግን በጣም ደስ ይላል ። thanks a million. Keep up the great job❤

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 ปีที่แล้ว +1

    ሙስሊም መሆን መታድል ነው ውላሂ የህቢብ ታርክ ድስ ይላል

  • @Sintayehu-d3k
    @Sintayehu-d3k ปีที่แล้ว

    ይህከ አረብ አገር ላለነዉ ነዉ ስሙት ምርጥ አስተማሪ ነዉ ሴቶች ለወንዶች ብር ለምትልኩ ተማሩበት እኔም አጋጥሞኛል ግን በብር ነገር እኔ ከባድ ነኝ ሳልሰጣቸዉ ስቀር በዛዉ ላሽ አሉ

    • @HabenBrha
      @HabenBrha ปีที่แล้ว

      Wanawe love now single ka honeshe hi bayghe

  • @yilkalademeasres7962
    @yilkalademeasres7962 ปีที่แล้ว +4

    ለዚህ አይነት የእድሜልክ ፀፀት ሳይዳረጉ ነፍሳቸውን የገዙ ወይንም እስከወዲያኛው ያሸለቡ ብጹዓን ናቸው: ውስጣችንን እንድንመረምር ለረዳሃን ደራሲው እንዲሁም ተራኪው እግዚአብሄር ይባርካችሁ!

  • @Muhammedjewhar
    @Muhammedjewhar ปีที่แล้ว

    ፀጌ ምትጠቀማቸው ክላሲካል በጣም ሀሪፍ ናቸው።

  • @tsikiya2180
    @tsikiya2180 2 ปีที่แล้ว +2

    ተራኪው ክላሲካሉ ታሪኩ ብቻ ምን አለፋቹ ሁሉም ልብ ይሰርቃል አስተማሪም ነው በህይወቴ ትረካ መፃፍ ማንበብ ብዙም አይመቸኝም ግን አሁን ተራኪው በጣም እንድወድ አርጎኛል በናትክ ሌላም በጉጉት እየጠበኩ ነው አመሰግናለሁ ታሪኩም አስተማሪ ነው

    • @azariyaazu1556
      @azariyaazu1556 9 หลายเดือนก่อน

      Wa ewnetkn nw😊

  • @ZeytunashemsAwel
    @ZeytunashemsAwel ปีที่แล้ว

    Betam yemigerm treka new allah wenjelachn ytebln❤

  • @azariyaazu1556
    @azariyaazu1556 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow gn ay😮

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናል በርቱ❤❤

  • @Ethionewsdaliy
    @Ethionewsdaliy 2 ปีที่แล้ว +1

    Yante tarik bexam dass yilaal 😍😍😍😍😍😍😍😍😍💯💯💯💯💯💯💯

  • @mastewalsewnet3985
    @mastewalsewnet3985 2 ปีที่แล้ว +2

    አናመሰግናለን ፀግሽ

  • @hawaebrahim3720
    @hawaebrahim3720 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመስጨ አዳመጥኩት የኔ ህይወት የተተረክልኝ ያህል ነው የተሰማኝ የሴት ልጂን ክብር የምትገፎ ወረበላወች ግን ብታዳምጡት ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 2 หลายเดือนก่อน

    Ehel weha yelhal endeh naw lijitm lebam sat nt endamtflgaw kartsa yerswa adrgache yawem fatr bamwadaw gen ba fevin gudaye batam tandjbat nbre eswanm eko manfsawe maderag yechel.nbre yaged hayimnot makyare yalbtem gen macharshawen wadjwalaw ❤🎉🎉🎉 amsagenlaw tsagesheee

  • @kokokko8695
    @kokokko8695 2 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ ውኑትነው ከማፍቃስተት አላህ የጠብቀን

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 ปีที่แล้ว

    Tsegish I feels like real; i.e. remix Protestant song with Muslim Story! Ethiopia💚💛❤

  • @sadaethopia6345
    @sadaethopia6345 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ሲልሁላችንንም ቀጥተኛዉን መገድ ምራን የአላህአሟሟ ታችንን አሳምረልን በእሰልም ናግደለን

  • @Ksm2kiyar
    @Ksm2kiyar ปีที่แล้ว +2

    .4ጭሶች
    .ሀቢብ
    .እማዬ ሱስ ሚባል ነገር
    .ሚኪያስ
    .አብነት
    .ከሪም
    . ሰላም ሜሮን ሰሚራ ተውኳቸው ተጎዱ
    .ፌበን
    .አምሪያ

  • @EmbetTadese-hk4cw
    @EmbetTadese-hk4cw 11 หลายเดือนก่อน

    Tesgish tebarekln betam astemar new❤

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ገራሚ ነው

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 ปีที่แล้ว +1

    Amazing story ❤❤❤🙏

  • @halimamohammed7949
    @halimamohammed7949 ปีที่แล้ว +1

    I love it wow

  • @wanuyeabatualij3982
    @wanuyeabatualij3982 2 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ታሪክ ዋው

  • @እጅግ
    @እጅግ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ደስስስስ ሲል

  • @ekrumohammed8539
    @ekrumohammed8539 ปีที่แล้ว

    ናፍቀህኝ ነብር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀግሽየ

  • @abdulazizyibre7528
    @abdulazizyibre7528 2 ปีที่แล้ว +1

    ደጋግሜ ባደምጠው ማይሰለቸኝ!!

    • @Sabrinaayele-ft8xv
      @Sabrinaayele-ft8xv ปีที่แล้ว

      በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤😘

    • @hxffg
      @hxffg ปีที่แล้ว

      ❤❤

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ghnn692
    @ghnn692 ปีที่แล้ว

    ፀግሺየ ሰወዲህ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን

  • @naymasaid1746
    @naymasaid1746 ปีที่แล้ว +1

    ግን ትረካዎችህን በአንድ አይነት ክራር አድርግ በተለይ በዚህ ክራር አድርግ በተረፈ በርታ ወላሂ በጣም ተመችቶኛል ከብቸኝነት ነፃ ና የአእምሮ ነፃነት ይሰማኛል በኤሬፎኔ ቤት ፃፀዳ ግቢ ሳጥብ መኪና ሳጥብ ብቻ ምን ልበልክ በኤሮፎን ብዛት ጆሮዬ ደንቁሮ እንዳይቀር እፈራለሁ ብቻ በርታ

  • @mahiletkurabachew6865
    @mahiletkurabachew6865 2 ปีที่แล้ว

    Tegeshe this is your new channel

  • @tigistbedada8986
    @tigistbedada8986 2 ปีที่แล้ว +2

    Tsegish yemecheresha tenadeje nebere
    Gene temehertu melkam newe

  • @tofekmeki9385
    @tofekmeki9385 2 ปีที่แล้ว

    Abrish my gf is fall in love with your voice abren nw mnsemah

  • @azariyaazu1556
    @azariyaazu1556 9 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮😮

  • @hzbd8236
    @hzbd8236 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mkotryferkotc2120
    @mkotryferkotc2120 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ሰጠታኤ መን ለሕንልህ

  • @aschenkkassaw9160
    @aschenkkassaw9160 2 ปีที่แล้ว

    💘💘💘💘💘😢😢😢ሂወትፈተናናትአይ

  • @Kindihun78
    @Kindihun78 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ ሰብስክራይብ አድራጊ ነኝ

  • @multazemmohamed7336
    @multazemmohamed7336 ปีที่แล้ว

    ሠምቸዋለሁከዚህቀደምግንአገላለፅይብቃይከት

  • @husennaim3033
    @husennaim3033 ปีที่แล้ว

    Bala tarikochun bawkachew des yilenal plz fuad munan tayeke agenagnegn plz

  • @gadisegamachu1137
    @gadisegamachu1137 2 ปีที่แล้ว

    Kezi sew dimtsi susii ezognal min yishalegnal ke towati eska mata kalayehu yameyal

  • @samm5903
    @samm5903 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ አዲስ የከፈትከው youtube ነው?
    እኔ እኮ ምነው ጠፋ እላለው በዚያኛው ቻናል እየጠበኩ anyway good to hear you're around brother 👍

    • @meskeremegza1448
      @meskeremegza1448 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ የሱ አይደለም እንዳተመው እንጂ

  • @mahiibalcha9322
    @mahiibalcha9322 2 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @tizitasisay4312
    @tizitasisay4312 2 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ ኦረ ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @madeenamadeena2083
    @madeenamadeena2083 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰 I'm mss you wel come

  • @elizabethtazeze1831
    @elizabethtazeze1831 2 ปีที่แล้ว

    👍🏾🙏🏽

  • @mahletabebe4932
    @mahletabebe4932 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💯💯💯💯💯💯

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 ปีที่แล้ว

    አረብ ሃገር 9አመት ስኖር አይደለም ለማላውቀው ሰው ይቅርና ለእናቴ ልጆች እንኳን የወር ደሞዜን ሰጥቼ አላውቅም ለቤተክርስቲያንና ለሚረዳ ሰው ከልሆነ በቀር ማመን ሚከብድ ነው በዚህ ደረጃ የአረብ ሃገር ሴት ጅል ናት ብሎ ማሰብ😭

  • @hxffg
    @hxffg ปีที่แล้ว

    ኘሸጰ❤❤❤❤