Ethiopia Sheger FM Sinkisar - Etege Mentewab እቴጌ ምንትዋብ - ስንክሳር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @yohannesgezu9373
    @yohannesgezu9373 5 ปีที่แล้ว +6

    አቶ አበባው ተማሪዎችህ ታድለው ታሪክን ማወቅ ብቻ ሳይሆን አቀራብህስ ቢሆን የልብ ያደርስ የለ። እያደመጡህ መማርና መዝናናት ፀጋ ነው።

  • @סיוןמולט-צ9ל
    @סיוןמולט-צ9ל 2 ปีที่แล้ว

    Kesemahut hulu betam asdesach tarik tibeb lementiwab ewnetim yisemamal strong women esey egam yihunlin

  • @freytube2731
    @freytube2731 4 ปีที่แล้ว

    Ato Abebaw, really appreciate you. Full of knowledge👌👌👍

  • @abreshethiorola8678
    @abreshethiorola8678 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much
    💯

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 5 ปีที่แล้ว

    Good story thanks 😍😍😍

  • @wubalewubale6402
    @wubalewubale6402 4 ปีที่แล้ว

    I know it is radio but it would be great if you some videos not only about this story but also to others when you upload it on TH-cam. Much appreciated!

  • @mikyalem727
    @mikyalem727 5 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍 andega nene

  • @danielabebe9727
    @danielabebe9727 4 ปีที่แล้ว +6

    ታሪኩ ጥሩ ሆኖ ግን ለእንግሊዛዊው ጀምስ ብሩስ የተደረተለት የውሸት ታሪክ ዛሬም በእናንተ ሬዲዮ ይኸው የውሸት ታሪክ ከአንድም ሁሉቴ በዚህ ዝግጅት ላይ የአባይን ምንጭ መነሻ ለማወቅ የመጣ ተብሎ የውሸት ታሪክ የትላንቱ አልበቃ ብሎ ለአዲሱ ትውልድ መነገሩ አግባብ አይደለም:: ጀምስ ብሩስ የመፅሐፍ ሌባ ከኢትዮጵያ ሦስቱንም መፅሐፈ ሄኖክ እና ሌሎችንም መፅሐፍቶች ሰርቆ የሄደ ሌባ እንጂ የአባይን ምንጭ ለማጥናት የመጣ የታሪክ ሰው አይደለም አልነበረም:: ዛሬ ድረስ ይህ ግለሰብ ሰርቆ በወሰዳቸው መፅሐፍት የምርምር ማዕከል ተከፍቶላቸው ከፍተኛ ጥናት ከሚደረግባቸው መፅሐፍ አንዱ የኢትዮጵያውያን የምርምሮች የፍልስፍናና የሃይማኖት መፅሐፍቶች ናቸውና ለጀምስ ብሩስ የሰጣችሁትንና የተደረተለትን የውሸት ታሪክ ብታርሙት መልካም ነው:: ጀምስ ብሩስ ኢትዮጵያን የዘረፈ ሌባ ነው::

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ ปีที่แล้ว

      Andargachew Tsigen chemro nechochu slegna yewashutn hulu egnam “tarik” blen melsen letiwulf eyastelalefn new😢

  • @muhammadnoor3729
    @muhammadnoor3729 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታሁን ንጋቱ የት ጠፍ አረ መልሱት እባካቹ

  • @nardaskhan4892
    @nardaskhan4892 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😘😘👍👍👍👍

  • @kebeman40
    @kebeman40 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopan gegnachn

  • @godsaves8457
    @godsaves8457 5 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏

  • @haregfiseha3508
    @haregfiseha3508 3 ปีที่แล้ว

    Ebamisgnalin