እጅግ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ‹‹ ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናይ››

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 6

  • @አምኃTube
    @አምኃTube 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ወንድም!🙏🙏🙏

  • @MeazaGebru-q9k
    @MeazaGebru-q9k ปีที่แล้ว +2

    የምወደው ዘማሪ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርህ በቤቱ ያፅናህ🎉🎉🎉

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!

  • @bethelmerhatsedk5113
    @bethelmerhatsedk5113 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @masrisamuel1163
    @masrisamuel1163 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb ปีที่แล้ว

    ✥ ጎሳ ልብየ*
    ጎሳ ልብየ ቃለ ሠናየ/2/
    ወአነ አይድ ቅዳሴሃ ለማርያም(2)
    እኔስ የማርያምን ውዳሴዋን እናገራለው
    እንደ አባቴ ዳዊት በበገና እዘምራለው
    ቀን ከለሊት ሣልል ለምስጋና እተጋለሁ
    የሀጢያቴ ቁስል እንዲፈወስ እጮሀለሁ
    ምርኩዜ ነሽና እመቤቴ በአንቺ እመካለሁ
    አዝ-----
    ኦ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን
    የእውነተኛ መብል ክርስቶስን ወለድሽልን
    ምክንያተ ድሂን ሆይ ድንግል ማርያም የአምላክ መገኛ
    በአማላጅነትሽ በመታመን እንጮሀለን እኛ
    ምህረትን አሰጪን ኪዳነምህረት የዓለም መዳኛ
    አዝ-----
    ስለ ቸርነትሽ እመቤቴ ለኔ እናቴ ነሽ
    ስለ ንግስትነትሽም እመቤቴ ነሽ
    ዝናባት ሳያጠጡት አየራትም ሣያሣድጉት
    ሠማያዊ እንጀራን የሠጠሽን ቤተልሄማዊት
    ቅድስተ ቅዱሳን የኖህ መርከብ የአምላክ እናት
    አዝ-----
    ቃና ዘገሊላ በሠርጉ ቤት በዚያ ተገኝተሽ ሣለሽ
    ውሃውን ወደወይን በአንቺ ምልጃ እንዳስለወጥሽ
    ዛሬም የኔ ሕይወት ወይኑ አልቆ ባዶ ሆኗልና
    አንቺ የአምላክ እናት ንፅህይት ቅድስት ርህርይተ ህሊና
    ሕይወቴን አንፅተሽ ቀድሠሽ ሙዪው በምስጋና