Betoch | “

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 333

  • @fekr1364
    @fekr1364 2 ปีที่แล้ว +42

    የኢትዮጵያ ኑሮ ተሰፋ ያሰቆረጣል ሁሉ ነገር ሰማይ ነዉ የሰዉ ልጅ ብቻ ነዉ የረከሰዉ አምላኬ ሆይ ሰላሙን ያማጣልን

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 2 ปีที่แล้ว +49

    አንደኛ ነኝ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደርሳችሁ የሞቱትንም ፈጣሪ ነብሳችውን ይማርልን የታመሙትንም በምህርት ዓይኑ ይፈውስልን በስደት ላለንም በሰላም ለእናት ሃገራችን ያብቃን።አሜን፫😘

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 ปีที่แล้ว +15

    ለመላው የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ለምታምኑ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የጤና ያድርግልን ስለ እኛ በመስቀል ላይ የሞተውን የተሰቃየውን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳውን ክርስቶስ እርሱ የአለም ቤዛ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ Lidu

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ 2 ปีที่แล้ว +7

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በስደት ያለነዉንም እግዚያአቤሄር ለደጁ ያብቃን የበዛብህ መስቀል እደት ያምራል ምንግዜም አይነጥልም ባለማህተብ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +8

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @fatitube1620
    @fatitube1620 2 ปีที่แล้ว +70

    እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ አንሃ እንዲህ ትላለች
    «የአላህ መልክተኛ ﷺ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ሲገቡ፤ ለሊቱን በዒባዳ ላይ ለማሳለፍ ህያው ያደርጉ ነበር። ቤተሰባቸውን ይቀሰቅሱ ነበር። መቀነታቸውን በማጥበቅ ይተጉ ነበር።
    اللهُّم إنك عفوٌ تُحِب العفو فاعفُ عنّا#
    اللهُّم إنك عفوٌ تُحِب العفو فاعفُ عنّا
    اللهُّم إنك عفوٌ تُحِب العفو فاعفُ عنّا
    🤲🤲#ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሳለሁ

    • @zuzuzuzu2643
      @zuzuzuzu2643 2 ปีที่แล้ว +1

      መሻአላህ የኔ ቆጆ

    • @fatitube1620
      @fatitube1620 2 ปีที่แล้ว

      @@zuzuzuzu2643 እማ ሰብስክራይብ አድርግኝ

  • @eyuyetewahdolji4866
    @eyuyetewahdolji4866 2 ปีที่แล้ว +117

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የትንሳኤ በአል በስላም አደርሳችሁ♥🙏

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 2 ปีที่แล้ว +21

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙላ እንኳን አደረሳችሁ

  • @agidedagne4850
    @agidedagne4850 2 ปีที่แล้ว +36

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በሀገር ውጭም በውስጥም የምትኖሩ እንኳን አደረሳቹሁ ለትንሳኤ በዓል

  • @temimatube4483
    @temimatube4483 2 ปีที่แล้ว +16

    ለመላው የኢትዬጲያ ህዝብ በሀገርም በውጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ። ለሁሉም ።ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ጠብቀናችሁ ቆይተናል።በተለያዩ ውጭ ሀገራት የምትገኙ ኢትዬጲያዊኖች አላህ አገራችንን ሰላሟን ሀብቷን ቸርነቷን መልሶልን እኛም ሀገራችን ገብተን ከወገን ከቤተሰብ ጋ በአል የምናከብርበትን ቀን ይመልስልን ።ያረብ አይቸግርህም ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ወገኔ የሰላምና የጥጋብ እንቅልፍን ስጠን ።ቤቶች ግን በየጊዜው የኑሮ ውድነትን ስትሰብኩ እኛ ስደተኞች ሆዳችን ይባባል ይርበተበታል ይፈራል ይህን እያየን ሀገር መግባትንም ፈራን ምን ይሻለን ።

  • @danieltemamo6284
    @danieltemamo6284 2 ปีที่แล้ว +16

    ቤቶች በጉጉት ስንጠብቃችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ
    ለመላው እትዮጵያኖች እንካን አደረሳችሁ መልካም ፋስካ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 ปีที่แล้ว +7

    ከሁሉም ደስ የሚለው ሁላችሁም የቤተስብ አባሎች ዛሬ ተስባስባችሁ ለበአል በማየታችን ደስ ብሎናል ባሻ ድንቅ ናቸው እሳቸው ከሌሉ እይደምቅም ፀጥ አርጋቸው ኮለኔልና እከ መጥፉት አንዳንዴ ቅር ይለናል እንኳን እደረሳችሁ መልካም በዓል !!!

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ☦️🙏🙏🙏🙏

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +13

    ውድ የክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብረሃነ ትንሳኤ አደረሳችሁ 😍😍😍

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 2 ปีที่แล้ว +7

    እንካን ለጌታችን ሞትና ትንሳኤ አደረሳችሁ እየሱስተነስቶአል ክብርር ለእርሱ ይሁን መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ ❤️❤️❤️

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዉድ የክስስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የትሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @bafkaduethio7269
    @bafkaduethio7269 2 ปีที่แล้ว +26

    ለመላው የክርስትና ተከታዮች እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ና ቤተሰቤ ሁን በፍቃድ

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/shortsr4vitlkE3jE?feature=share

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ከኔ ጋር ቤተሰብ ሁኚ

    • @kokobewerku9269
      @kokobewerku9269 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 እኔ በሄድኩበት ነዉ የማገኝሺ ዉዴ

    • @bafkaduethio7269
      @bafkaduethio7269 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 የዉ ሆኛለሁ

  • @ወይኗ
    @ወይኗ 2 ปีที่แล้ว +15

    ዉድና የተከበራችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤዉ በሰላም አደረሣችሁ😘😘🌻🌻

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እናቶቼ እና አባቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሀገሬ ልጆች በሙሉ እንኴን ለጌታችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣዔ በሠላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። በሠላም እና በጤና ጠብቆ ለከርሞም ያድርሰን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    አገራችንም በሠላም፣ በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    ብሥራት ወ/ሰንበት ሥራጋ

  • @ኢትዮጵያዊነትነውኩርቴ
    @ኢትዮጵያዊነትነውኩርቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    በመጀመርሀ እንኳን አደረሳችሁ ቤቶች በጠም የምወዶ ታክተታይ ድርመ ነው ስቀጢል ታወደጂ ነ ሰለም ቤቶች ላይ ስለታቀለቀሉ ደስብሎኝል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว +8

    ማፊና ዬበቃል😭✍️ተመለሡ የቤቱ ድምቀት ናችሁ የሚል

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 ปีที่แล้ว +12

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁልንንንንን ለመላው የክርስትናው ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

    • @hawa7774
      @hawa7774 2 ปีที่แล้ว

      ቤቶችዬእንኳንበሰላምመጣችሁልንንን

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 ปีที่แล้ว +11

    ቤቶች ድራማ ሁሌም ፈታ ዘና ያረጋል 1ኛ ቤቶች የ ደካማ ህዝብ ጎን ነው 2ኛ ከጊዜ ያውጋ አብሮ የሚሄድ ነው 3ኛ በጣም እናመሰግናቸዋለን::

  • @ድንግልማርያምአማላጂናት
    @ድንግልማርያምአማላጂናት 2 ปีที่แล้ว +5

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለትትሳኤ በአል አደረሣችሁ አደረሠን 🙏

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት አማኞች አቤት ባህላችን እንዴት እደሚያምር ይችንቀን ያላዩ አሉ እኛን ለዝህ ያደረሰን በስደት ብሆንም ለዝህ ላደረሰን ቤተሰቦቸ ናፈቁኝ አይሳውዲ ሰደድ ይብላት እና አይ ይበቃል እረ በጥጉም የለም ማፊ እረ የት መጣ ግን ለምን ገሊላ የወጣች

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +7

    ለመላው የክረስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለብረሀነ ትንሳኢው በሰላም አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
    @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +5

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ ለትንሳኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 ปีที่แล้ว +3

    መላ የአለም ህዝብ እንኳ አዳራሳችሁ
    ጌታ ለሁሉም ሞተዋል ለሁሉም ተነስቶል
    መልካም ትንሣኤ ይሁን❤❤❤🙏🙏

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመህላው የክርስተና እምነት ተከታየውች እኳውን ለድንግል ማርያም ልጄ ለመዳናቲችን እየሱውስ ክርስቶስ የትናሳዬ በአል በሰላም አደረሳቹው

  • @ימיקרוורקו
    @ימיקרוורקו 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመላዉ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በመሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ተወዳጅ ቢኩማ ስለተመረጠ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 ปีที่แล้ว +4

    🍁🍂እንኮአን አደረሳችሁ🍂 ውድ የተዋህዶ ልጆች 🌿አይዞን 🥰

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል መታሰቢያ አደረሳችሁ ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ !!!ሉቃስ 24
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁶ እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥
    ⁴⁷ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል።

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +2

    የተወዳጇ ዘነቡ ገሠሠ ማረፍ ልቤን ነክቶታል ድኛለው ደና ነኝ ብላ ነበር ኩሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነች መጨረሻችንን አላህ ያሣምረው

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ናቸው የነበሩት በሙሉ ግን ደግሞ ማፊ እንዲትሆን ከነድምፆ የተመኟዋት ተመርጣለች እና ደስ አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ የተመራጣችሁት። ቤቶችዬ እንወዳችወለን በርቱልን😍😍😍🙏🙏 እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሰኤ በዓል በሰላም አደረሰን ሁላችንም። መልካም በዓል

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደርሳችው

  • @asiat4178
    @asiat4178 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜንየ አደገች እኮ ደግሞ ስታምር ማሬዋ

  • @hayutube9076
    @hayutube9076 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም እኳን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪያችን ዓለ የፈጠርኳቹሁ የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝ የአዳም ልጆች ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የፈጣሪ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ ፈጣሪውን የከዳ መጨረሻ የለውም

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እኮን አደረሳቹ የምፈልገው ልጅ ነው የገባው ደስ ስል❤❤❤❤❤💋💋💋👈

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 ปีที่แล้ว +8

    ማነው በስደት ሁኖ የፆመ 👍 ፆማችነን ይቀበለን ፈጣሪ 🙏🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹ

  • @agidedagne4850
    @agidedagne4850 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሳም መጣቹሁ ቤቶችየ መልካም በዓል ተመኘሁ

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ግዜው ነው የሰው ልጅ በግ በለጠ 😂😂😂ኡኡኡ

  • @beletetamire6093
    @beletetamire6093 2 ปีที่แล้ว +2

    ፔሮቴስታንት እምናት ተከተዮች በሙሉ እንኮን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃና ትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!

    • @sifaanabbakoo5565
      @sifaanabbakoo5565 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk awo indi botachun iwoku lemin yikerenal newu

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 ปีที่แล้ว +1

    Wayi betochey welcome Enkuan abero
    Adersin Miss so much 😘🙏braviiii 👏

  • @alemuterefe1539
    @alemuterefe1539 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች እኳን ደህና መጣችሁ Yibekalina mafi yetebalut altemechuynim

  • @የሮዛሸጋእናት
    @የሮዛሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว

    ወይዘሮት አረጋሸ ፍትህ ለጆረችን ክክክክክ ለምንኛዉ እንኳን አደረሰችህ አደረሰን ያአመት ሰዉ ያብሎን አገረችን ሰላም ያደረገለን አሜን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አሜንየ የኔ ቆንጆ ሰተመሩ🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓💞💞💋💋💋

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም የረመዳንስራ እደትነው አብሽሩ እህቶቸ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +5

    ##የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ተንሳዬው አደረሳችሁ#ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ##ቅኖች ##ኑ ##ሰብስክራይብ እያርጋችሁ ቤተስቤ ሁኑ ውድድ

  • @muiu5374
    @muiu5374 2 ปีที่แล้ว +9

    ጠፍታችሁ ከረመችሁ እኮ መልካም በአል 😊
    ይበቃል እና ማፊ ከሌሉ ሲያስጠላ 😏

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 ปีที่แล้ว +1

    Yehenen yefasika doro behalaba bere bere new endegud mebelat, enquan aderesachehu

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ብቻ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 ปีที่แล้ว +2

    ባያጥር የዛሬው ልዩ ነው መልካም በአል ለሁላችሁም

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +4

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @አባይነሽየማርያምልጅ
    @አባይነሽየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ ስወዳቹህ እንቃን አደረሳቹህ ሁላቹህም የተዋህዶ ልጆች በአሉን የሰላም የፍቅር ነጤና ያድነት ያድርግልን

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ
    አርጋሽ ቀልቤን ገፈፍሽው ስትጮሂ

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 2 ปีที่แล้ว

    Be tikikil ye hizbun chuhet new yechohachhut Enameseginalen betoch

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ እንኳን ለብረሀነ ተንሳዔው አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አዲስ ገቢዎች መልካም እድል

  • @dktube1738
    @dktube1738 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @በተስፋእጓዛለሁ
    @በተስፋእጓዛለሁ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችኮ እከ ሲኖር ነው ጥሞኝ የማየው እከየ እኔም እዳተ እሮ እያልኩ መዳምን ትቻት ለሽ ማለት ይዣለሁ 🏊

  • @fantubirhanu6288
    @fantubirhanu6288 2 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የትንሳኤ በአል በስላም አደርሳችሁ

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @alainexpo8503
    @alainexpo8503 2 ปีที่แล้ว +3

    የኑሮውድነት ሠውንአስመረሮታል በሰውሀገረታዳ እስከመቸ እፍፍፍፍ

  • @dawittiku2185
    @dawittiku2185 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላሉ የተመረጡት እንለምዳቸዋለን

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሰላም ተስፋዬን ማሳለፋቹ እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ ናት እየቆየች ስትሄድ ደሞ በደንብ ትሰራለች የማፊን ገጸባህሪ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን ❤️💛💚🙏🙏🙏

  • @zinashtalako6174
    @zinashtalako6174 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለብራነ ትሳዬዉ በሰላም አደረረሳቹ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ጥሩ ጅምር ነው በርቱልን👍👍👍👍👍🙏🇪🇹🇪🇹

  • @festube9044
    @festube9044 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ በትክክል ተገኝተዋል ማፊና ይበቃል

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን የትንሳኤ ባአል አደረሳቹሁ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን ውይ ማፊም ወጣች የኢበቃል ሳያስ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 ปีที่แล้ว

    1 Peter 1 (አማ) - 1 ጴጥሮስ
    3-5: ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 2 ปีที่แล้ว

    አጥር መወልወል ወይ ጉድ ስራ ጠፍቷል ማለት ነው ቤቶች ቤተሰቦች ጥሩ አገባብ ነው

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 2 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችው በመቀጠል ለቤቶች ድራማ አንድ ጥያቄ አለኝ በተዋንያን ምርጫችው በወንዱ ምንም ጥርጥር የለውም ግን በማፊ ቦታ የገባችው ልጅቷ ቁመቷ እና የመልክ ከለር ይመስለኛል የመረጣችዋት እኔ በበኩሌ የጠበኳት ይቺ ልጅ አልነበርችም

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

    እከ በሳቅ ገደለኝ ክክክክክ በጉ የተገዛበትን ዋጋ ቢሰሙ ኑሮ። እርሶዎ ቤቱን ለቀው በበረት ነበር ለሽሽ የሚሉ አላለም ክክክክክክክ

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ባሻ ጊዜ ለውሻ ሚዜ ያደርጋል አሉ ክክክክክክክክ ደስ ትላላችሁ ቤቶች

  • @Honors-nr8yp
    @Honors-nr8yp 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow tewdaj selayehuk des belognal

  • @EKRAM357
    @EKRAM357 2 ปีที่แล้ว +3

    ይበቃልን ሆኖ የሚተውነው ተመችቶኛል ማፊም ጥሩ ነች ይቀጥሉ

  • @oneday9545
    @oneday9545 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዥልጥ ስለሆነ ደስ ብሎኛል የተመረጠው ስሙን አላውቅም ክክክክ

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 2 ปีที่แล้ว

    እከዬ እንኳን ደህና መጣህልን ቤቱ ደመቅ አለ

  • @hduf9840
    @hduf9840 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ያገራችን ነገር በጣም ነው የሜሳስበው

  • @dinayasdiriba4082
    @dinayasdiriba4082 2 ปีที่แล้ว +2

    እኮን አደረሳቹ ቤቶች እኮን ደና መጣቹ

  • @redi1n_233
    @redi1n_233 2 ปีที่แล้ว +2

    "“ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን
    ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።”
    ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) /ትርሚዚና ሌሎችም የዘገቡት ሃዲስ/
    - ቲርሙዚይ ዘግቦታ"
    ፍሮፍይሌን በመጫን ቤተስብ በመሆን አበርታቱኝ ጥሩ ትምህርቶችን እንማማር

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 2 ปีที่แล้ว

    Ekoni. Aderesachu. Wawu. Ahunitegetowali. Yibena.. Mafi. Wawuuu👍🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @addislife9502
    @addislife9502 2 ปีที่แล้ว

    ያው ይሄ ድራማ ስለሆነ ነው በራሱ ቤትማ የሙክት አይነት ነው የሚበላው 👌👌👌

  • @ሀዩወሎየዋ-ዐ3ሰ
    @ሀዩወሎየዋ-ዐ3ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችየ እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @masijesusaaronaaron8069
    @masijesusaaronaaron8069 2 ปีที่แล้ว

    Wudochi tebareku enkan aderesachihu

  • @alimokarm1301
    @alimokarm1301 2 ปีที่แล้ว

    ያከ እነ አሜን እንኳን በሰለም መጠቹ

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 ปีที่แล้ว

    ameniye yene qonjo astesasabishi dinqi naw yene qonjo berchi 😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว

    Bcha hagerachn Selam yhunln enj yenuro wdnetu mnm aydel wanaw Selam new 💚💛❤🙏🙏

  • @nanofikadu6195
    @nanofikadu6195 2 ปีที่แล้ว

    Betam tiru,kumneger yelew part!hule mengistin kemedegef ye ezbinm bisot mesemet tegebi nw

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደርሳቹህ ለመላው ኦርቶዶክስ በሙሉ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ ን አደረሳችሁ ይህንን ልጅማ ወደዛ በሉት የይበቃልን እርቡንም መሆን አይችልም ፣

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 2 ปีที่แล้ว +6

    ክእረስቴናኖች እንኮን አደረሳችሁ እኛንም በሰላም ለኢድ ያደረሰን

    • @reham5077
      @reham5077 2 ปีที่แล้ว +1

      🤔🤔

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

      ምንአገባሺ ድናቺንአይፈቅድም ተማሪ እውቂ እህት

    • @dhxhxdyd686
      @dhxhxdyd686 2 ปีที่แล้ว

      ጉድ ምንእያልሽነዉ

    • @የጃማልጂ-ጘ3ሸ
      @የጃማልጂ-ጘ3ሸ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀይኪየጃማልጂ ሳህ

    • @እማዬናፈቅሺኚ
      @እማዬናፈቅሺኚ 2 ปีที่แล้ว

      ጪራሺ እምቤነሺ እኮንአደረሳቺሁየምትይዉ እረሙስሊሞቺ አላህንፍሩ ታሃወቃቺሁጠይቁ

  • @abebechereda458
    @abebechereda458 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    የፈጣሪ መልእክተኛ 🌴 ነብያችን 🌴 እየሱስ 🌴 ክርስቶስ 🌴 የመርየም 🌴 ልጅ 🌴 በሱና 🌴 በናቱ 🌴 ላይ 🌴 የአልረህማን 🌴 አልረሂም 🌴 ሰላምታ ይስፈን አሚን 🤲🇪🇹🙏

  • @አንተንታቃለህ
    @አንተንታቃለህ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንካን በሰላም መጣቹሁ የኔ ምርጦች