የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 5 ክፍል 2 /Yebeteseb Chewata Season 5 EP 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 586

  • @rodiytewahedolij4728
    @rodiytewahedolij4728 6 ปีที่แล้ว +146

    ነፂ እንኳን በሰላም መጣችሁ በሰላም ተገናኘን በቃ ቀኔ ሳቅ በሳቅ ሊሆን ነው
    የተዋህድ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ
    ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ረመዳን ከሪም መልካም ፆም ይሁንላችሁ

    • @fkrewelo
      @fkrewelo 6 ปีที่แล้ว

      Rodi Ytewahedo lij አሜን አሜን አሜን

    • @samoosamoo4644
      @samoosamoo4644 6 ปีที่แล้ว

      Rodi Ytewahedo lij amen amen amen enkan abero adrsen 😍😍😍😍

    • @rozaadadii8467
      @rozaadadii8467 6 ปีที่แล้ว

      Rodi Ytewahedo lij amen

    • @jysminjysmin862
      @jysminjysmin862 6 ปีที่แล้ว

      Rodi Ytewahedo lij Amen Amen Amen

    • @rahwashikor8357
      @rahwashikor8357 6 ปีที่แล้ว

      Rodi Ytewahedo lij Amen

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 ปีที่แล้ว +10

    ውዶች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ እሷ ብርታቱን ጉልበቱን ትስጠን

  • @መዲአብድረህማን
    @መዲአብድረህማን 6 ปีที่แล้ว +67

    ሁላቹም አርብ ሀገር ትመጣላቹ ዝነኛ ታዋቂ ትሆናላቹ በየቀኑ ስራ ትሰራላቹ በተደጋጋሚ የማዳም ኩሽና ታያላቹ ምክንያቱ ሽልማቱ wi-fi ነው ማንም ያልተጠቀመበት ከሁሉም ሰው ትገናኛላቹ ምክንይቱ ሽልማቱ wi -fi ነው የነፃ አድናቂ ናኝ

    • @የኔአለምፀጋዬ
      @የኔአለምፀጋዬ 6 ปีที่แล้ว +1

      አልኸምዱሊላ አለ ኩል ሀል مدينة ክክክክክክክ መትናል

    • @سارهعبدالله-ش5ي
      @سارهعبدالله-ش5ي 6 ปีที่แล้ว +1

      አልኸምዱሊላ አለ ኩል ሀል مدينة kkkkkkkk

    • @መዲአብድረህማን
      @መዲአብድረህማን 6 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን በደና መጣቹ ስራቹስ ምንድነው ማረግ አላቹ

    • @መዲአብድረህማን
      @መዲአብድረህማን 6 ปีที่แล้ว +1

      ኤሄነው ይመጀመሪያ ጥያቄነ

    • @atsedemonika3836
      @atsedemonika3836 6 ปีที่แล้ว +1

      አልኸምዱሊላ አለ ኩል ሀል مدينة ክክክክክጅክክክክክ ውይ በሳቅ መትኩኝ

  • @habibkilo578
    @habibkilo578 6 ปีที่แล้ว +56

    "አቤቱ እንደ ESAT ሳይሆን እንደ EBS አውለኝ" አለች እምዬ ኢትዮጵያ

    • @erueru8128
      @erueru8128 6 ปีที่แล้ว +2

      HABIB ZEYADE KILO. ክክክክክ እሪ ገራሚ ነው

    • @tsehaytamiru8375
      @tsehaytamiru8375 6 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkk😃😃😃

    • @galaxys7s810
      @galaxys7s810 6 ปีที่แล้ว +1

      HABIB ZEYADE KILO kkkkkk

    • @rahelbelay3506
      @rahelbelay3506 6 ปีที่แล้ว

      HABIB ZEYADE KILO kiki

    • @almialmi2153
      @almialmi2153 6 ปีที่แล้ว

      HABIB ZEYADE KILO lol

  • @_z_orthodox3175
    @_z_orthodox3175 6 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደርሳችሁ ለተዋህዶ ልጆች
    ለበዓለ ጵራቅሊጦስ
    የሐዋርያት ጻም ግንቦት 20 ሰኞ ይጀምራል
    የድኅነት ፆም ግንቦት 22 ረዕቡ ይጀምራል

  • @ገነትእሰዬ
    @ገነትእሰዬ 6 ปีที่แล้ว

    በራስም ይሁን በባዕድ አገር…በለምለም መስክ ይሁን በበረሃ…እግዚአብሔር መልካም ነው። በአለም ላይ ያለው ፈሳሽ ነገር ሁሉ ወደ ብዕር ቀለምነት፣ ጠጣር ነገር ሁሉ ወደ ወረቀትነት ቢቀየር የእግዚአብሔርን መልካምነት ለመፃፍ በቂ አይደለም። ስለ ፍፁም ፍቅሩ፣ስለማያልቀው ምህረቱ፣ ስለማይጎድለው ቸርነቱ፣ ስለማይለየው አብሮነቱ እና ስለ መልካምነቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @hayatalz2982
    @hayatalz2982 6 ปีที่แล้ว

    ይህ ፕሮግራም በጣም እወደዉ ነበር ግን ከዚ በፊት የነበሩት 6ተኛ ዙር ደርሠዉ ተሸንፈዉ ሲቀሩ አሳዘኑኝ ደግሞም እደ ዉ የጊዜ ማሣለፊያ ብቻ እንጂ ደግሞም 7ዙር እንደ ማያልፍ አዉቀዉ ነዉ ይህ ነፂ እንደ ባዲራ ይዉለበለባል😃😂😂😂😂ለማንኛዉም ታዝናናኛለክ tnks

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
    @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 6 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል የኢየሱሲ ልጀች ሁሌም አሸናፍ ናችው ጌታ ይባርካችው ብዙ ተባዙ ምድርን ውርሱ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ዳብሉስ ይቃጠል። አለምን ሁሉ እንሙላለን ኢየሱስ ይሰበካል ትውልድ ይወርሳል ወደ መንግስቱ ይገባል የዘላለም ህይወት የሚገኘው በኢየሱስ ነው። ተባርኩ እንወዳችዋለን

  • @ziyadaahmad4724
    @ziyadaahmad4724 6 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ብሆን ምንም መመለስ አልችልም ነበር ነፂን እያሁት ይመችህ ነፁ በጣም ደብሮኝ ነበር ነፂን የምትወዱት ሁሉ ላይክ ግጩኝ ♥♥

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
    @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 ปีที่แล้ว +7

    ነፃነት እና የቤተሰብ ጨወታ እንዲሁም ebs አድናቂ የሆናቹ ተጫኑ ለኔ ሳይሆን ለነሱ

  • @cofffee3441
    @cofffee3441 6 ปีที่แล้ว +33

    በለው ስራ ድክም አርግቶኝ ነበር ነፄ ከች 8ኛ ነኝ ድካሜ እዲለቀኝ በላይክ አበሻብሹኝ

  • @የንጉስልጅነኝያውምያማኑኤ
    @የንጉስልጅነኝያውምያማኑኤ 6 ปีที่แล้ว +9

    ነፂዬ ምርጥ እንኳን ደህና መጣ ቹልኝ በስደት ያላቹ ሰላማቹ ይብዛልን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን

  • @tube3397
    @tube3397 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የክ/ሀገር የጎንደር ልጅ ያደርገኘ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም ስሙ የተመስገነ ይሁን የአ/አ ህዝብ እንዳለ መናፍቅ ነው

    • @Simret_Ambassador_of_Christ
      @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว

      M LOVE M LOVE ለአንዳንድ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ;ፔንጤን ለምትሳደቡ.; ሰለ ክርስትና ለማታውቁ እና ኃላቀር አስተሳሰብ ላላችሁ ;
      ማነው ኦርቶዶክስን ብቻ ክርስትያን ያደረገው?! ለወደፊቱ ለእውቀት እንዲሆን ይህንን ልበል; የሉተር ሀይማኖት ብላችሁ ለምትሳደቡ; ሉተር ማለት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መፀሀፍ ቅዱሳን ከላቲን በቋንቋቸው የተረጎመ መዳን በእምነት እንጂ በሌላ እንዳልሆነ ብዙ ብዙ እዚህ ተብሎ የማያልቅ የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ኖሮት ካቶሊኮችን challenge ያደረገ የእግዚአብሔር ሰው ነው ! ፔንጤ በኢትዮጵያ ወይም ፕሮቴስታንት የሚባለው የእምነት ድርጅት በክርስቶስ ላይ የተመሰረተ እምነት ነው ! እናንተ እንደምትሉት ከፈረንጅ ( ከነጮች ) ወይም ከውጪ ሀገር የመጣ እምነት አይደለም! ከውጪ የሚመጡ ሚሽነሪዎች በኢትዮጵያ ያሉ አማኞችን ( ፔንጤዎችን ) ያበረታቱ እና ይረዶዎቸው ነበር እንጂ እነርሱ ያመጡት አምነት አይደለም !ክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ያመነ ማለት ነው! ቃሉ እራሱ ይናገራል ! ማነው ታድያ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ፔንጤ?! የፔንጤ ( የፕሮቴስታንት ) አማኞች ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ እየሱስ ላይ የተመሰረተ; በመፀሀፍ ቅዱስ የሚመራ አማኝ ነው!
      ሌላው ደግሞ ለእውቀት ይህንን ልበል ; በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ካቶሊክ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ ነው ። በአሜርካ ,most Europe Asia ,Australia , Newzealand , አፍሪካ ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ውጪ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይታወቅም ! ክርስቲያን ሲባል የሚታወቀው በዚሁ ሀገር ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ ነው ! ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያለበት ሀገር ኢትዮጵያ ,ኤርትራ Russia ,Greek And Some Part Of East Europe ነው። በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ሀይማኖት የያዘው 50% ካቶሊክ , 40% ፕሮቴስታንት , 10% ኦርቶዶክስ ነው የሚለው google አድርጋችሁ ብታዩ ለእውቀት ጥሩ ነው ! ክርስትና ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተ እምነት እንጂ በሀይማኖት ድርጅት የተመሰረተ አይደለም ! ክርስትና እምነታችን በክርስቶስ እየሱስ እና በመፀሃፍ ቅዱስ የተመሰረተ ነው ! ሌላ ተረት ተረት አናምንም አንቀበልም! ፔንጤ ሲባል ወይም ስለጌታ እየሱስ ሲነሳ ያበሳጫችዋል !የክርስቶስ ስጋ እና ደሙን እንበላለን እንጠጣለን እንፆማለን እንፀልያለን መፀሀፍ ቅዱስ አድርጉ ያለንን ሁሉ እናደርጋለን እግዚአብሔር በማመስገን እጨፍራለን በመንፈስ በእውነት እግዚአብሔር እናመልካለን ከዛም በላይ እንሆንለታለን ! ስለኛ ስለማታውቁ ነው እንጂ ብታውቁ ይህን ያህል አትዳፈሩም ነበር ! ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው ! ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ፔንጤ ክብር ይኑራችሁ ! እምነት የግል ነው ! መከባበር ግን ግዴታ ነው !!! ሞት እና ጭግፋ በፃድቅ ሰው በክርስቶስ ላመነ
      አይሰራም!!! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያድናል ይታደግማልም !!! ሰላም ለሁላችሁም ይሁን !!!!

    • @tube3397
      @tube3397 6 ปีที่แล้ว

      Simret Blessed። ቃለ ህይውት ያስማልእመን/ እመኝ የመጅመሪያም የመጨርሻም እምነት ብችኝዋና እንደኛዋ ኦርቶዶክስ/ክርስትና ነች ፈጣሪም ፈራጅም የአለም መዳሐኒት እየሱስ ክርስቶስ ነው
      አማላጅ ደግም ብፅእት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት
      ታሳዝናላቹህ ጭፈራና ዘፈን የፈጣሪ ከሆነ የዳቢሎስ ስራ ምን ይሆን መልሱን ለአንተው#######

    • @Simret_Ambassador_of_Christ
      @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว +1

      M LOVE M LOVE እህቴ በመጀመሪያ ሃይማኖት ድርጅት አለነበረም ! የሃይማኖት ድርጅቶች በሰው ነው የተፈጠረው ! በመጀመሪያ የነበረው እምነት ነው አዳም ከእግዚአብሔር ጋር በእምነት ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ነበረው ! አዳም ሃጥያት ሲሰራ እግዚአብሔር የሰው ልጅን የሚያድንበት ክርስቶስን እየሱስን ላከልን ! ሰው በክርስቶስ እየሱስ ሲያምን ይድናል ከዘላለም ሞት ከበሽታ ከሃጥያት ; ሃጥያት ካመጣው ሁሉ ! እንዲሁም ጌታ እየሱስ ህይወት ነው ! በእርሱ ላመኑ ሁሉ ህይወትን ያገኛሉ ! ክርሰቲያን ማለት በክርስቶስ ያመነ ማለት ነው ! ስለዚህም ካቶሊክም ፕሮቴስታንትም ኦርቶዶክስም መሰረታቸው ክርስቶስ ስለሆነ የክርስቲያን ሃይማኖቶች ይባላሉ ! እነዚህ የሃይማኖት ድርጅቶች አያድኑም ሰው ሰራሽ ናቸው ! ሰውን የሚያድን ጌታ እየሱስ ነው ! ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ነው የሚያስፈልገው መፅሃፍ ቅዱስን ላይ የተመሰረተ በእግዚአብሔር ላይ ያለ እምነት ነው የሚያስፈልገው !
      ጭፈራ ላልሽው - ጭፈራ ማለት ሰው ደስታውን የሚገልፅበት እወነተኛ የሰው ሰሜት ነዉ ! ለምሳሌ የ8 ወር ህፃን ተመልከት እናቱ ወይ አባቱ ሲመጡ ወይም ደስ በሚሰኝበት ሰአት እግሩን እጁን እያወራጨ ደስታውን ይገልፃል ! ይህ የሰው ተፈጥሮ ነው እግዝአብሔር የፈጠረልን ! ስንጨፍር እግዚአብሔርን በማመስገን ደስታችንን ለመግለጽ ነው ለአምላካችን ለአዳነን ለፈወሰን ለታደገን ! እህቴ ጭፈራን ማነው የሴጣን ብቻ ያረገው?! አንድ ነገር እናውቃለን ሴጣን ጭፈራን ወስዶ ለራሱ ክፉ ስራ ይጠቀማል እንጂ ጨፈራ የሴጣን አይደለም ! በኦርቶዶክስም እኮ መጨፈር አለ ስልቱ ሰለሚለይ እንጂ ! ሽብሸባ እኮ እራሱን የቻለ ዳንስ ነው ! በከበሮ እና ሰው በነጠላ ሰለተከናነበ ሰለተለመደ እንጂ ዳንስ ነው ! ዳስ ማለት እኮ ሰው በመዝሙር ሆነ በሙዚቃ መንቀሳቀስ ማለት ነው ! ሌላ ምንም ነገር የለውም !

    • @tube3397
      @tube3397 6 ปีที่แล้ว

      Simret Blessed ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ጊዜ ኖሮኝ ብናውራ ብንማማር ደስ ይለኝ ነበር ስለግል ህይውት ታሪክ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃል በሆነው በመፃሀፍ ቅዱስ ነው እስኪ መርጃ ስጭኝ እግዚአብሔር ዘፈንም ጭፈራም የደስታ መገለጫ ነው ምለውን ሲጅመር እግዚአብሔር ከስማይ ስማያት ውደምድር ሲመጣ ከድንግል ማርያም ከነብሷ ነብስ ከስጋዋ ስጋ ተዋህዶ ነው ያዳነሽ ስለአንች መዳን ምክንያት በሂዋን የተዘጋውን የገነት በር በድንግል ማርያም ተከፈቷል እልልልልልልልልልልል በይ ክብር ምስጋና ለጌታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም

  • @KsaKsa-sk1up
    @KsaKsa-sk1up 6 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በውጭና ባገር ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይበዛልኝ ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው እንኳን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ መታሰቢያ ባህል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እንኳን ደና መጣችሁ ነፃነት ገባ ገባ በሉ መዳም ሳትነሳ ልየው እስኪ የረመዳን ስራ ወገቤን ቁርጥ አደረገኝ kkkk

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 6 ปีที่แล้ว

    ነፂየ ጴንጤ እኮ ዝማሬ መላእክቲ ያሰማል ኣያቁም ሸይጣን ሰለሆኑ ነፂየ ግን እወድሃለዉ የኔ ፊልቅልቅ

  • @Simret_Ambassador_of_Christ
    @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว +3

    ለአንዳንድ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ;ፔንጤን ለምትሳደቡ.; ሰለ ክርስትና ለማታውቁ እና ኃላቀር አስተሳሰብ ላላችሁ ;
    ማነው ኦርቶዶክስን ብቻ ክርስትያን ያደረገው?! ለወደፊቱ ለእውቀት እንዲሆን ይህንን ልበል; የሉተር ሀይማኖት ብላችሁ ለምትሳደቡ; ሉተር ማለት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መፀሀፍ ቅዱሳን ከላቲን በቋንቋቸው የተረጎመ መዳን በእምነት እንጂ በሌላ እንዳልሆነ ብዙ ብዙ እዚህ ተብሎ የማያልቅ የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ኖሮት ካቶሊኮችን challenge ያደረገ የእግዚአብሔር ሰው ነው ! ፔንጤ በኢትዮጵያ ወይም ፕሮቴስታንት የሚባለው የእምነት ድርጅት በክርስቶስ ላይ የተመሰረተ እምነት ነው ! እናንተ እንደምትሉት ከፈረንጅ ( ከነጮች ) ወይም ከውጪ ሀገር የመጣ እምነት አይደለም! ከውጪ የሚመጡ ሚሽነሪዎች በኢትዮጵያ ያሉ አማኞችን ( ፔንጤዎችን ) ያበረታቱ እና ይረዶዎቸው ነበር እንጂ እነርሱ ያመጡት አምነት አይደለም !ክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ያመነ ማለት ነው! ቃሉ እራሱ ይናገራል ! ማነው ታድያ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ፔንጤ?! የፔንጤ ( የፕሮቴስታንት ) አማኞች ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ እየሱስ ላይ የተመሰረተ; በመፀሀፍ ቅዱስ የሚመራ አማኝ ነው!
    ሌላው ደግሞ ለእውቀት ይህንን ልበል ; በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ካቶሊክ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ ነው ። በአሜርካ ,most Europe Asia ,Australia , Newzealand , አፍሪካ ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ውጪ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይታወቅም ! ክርስቲያን ሲባል የሚታወቀው በዚሁ ሀገር ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ ነው ! ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያለበት ሀገር ኢትዮጵያ ,ኤርትራ Russia ,Greek And Some Part Of East Europe ነው። በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ሀይማኖት የያዘው 50% ካቶሊክ , 40% ፕሮቴስታንት , 10% ኦርቶዶክስ ነው የሚለው google አድርጋችሁ ብታዩ ለእውቀት ጥሩ ነው ! ክርስትና ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተ እምነት እንጂ በሀይማኖት ድርጅት የተመሰረተ አይደለም ! ክርስትና እምነታችን በክርስቶስ እየሱስ እና በመፀሃፍ ቅዱስ የተመሰረተ ነው ! ሌላ ተረት ተረት አናምንም አንቀበልም! ፔንጤ ሲባል ወይም ስለጌታ እየሱስ ሲነሳ ያበሳጫችዋል !የክርስቶስ ስጋ እና ደሙን እንበላለን እንጠጣለን እንፆማለን እንፀልያለን መፀሀፍ ቅዱስ አድርጉ ያለንን ሁሉ እናደርጋለን እግዚአብሔር በማመስገን እጨፍራለን በመንፈስ በእውነት እግዚአብሔር እናመልካለን ከዛም በላይ እንሆንለታለን ! ስለኛ ስለማታውቁ ነው እንጂ ብታውቁ ይህን ያህል አትዳፈሩም ነበር ! ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው ! ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ፔንጤ ክብር ይኑራችሁ ! እምነት የግል ነው ! መከባበር ግን ግዴታ ነው !!! ሞት እና ጭግፋ በፃድቅ ሰው በክርስቶስ ላመነ
    አይሰራም!!! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያድናል ይታደግማልም !!! ሰላም ለሁላችሁም ይሁን !!!!

    • @Simret_Ambassador_of_Christ
      @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว +1

      Protestantism is the second largest form of Christianity with collectively more than 900 million worldwide or nearly 40% of all Christians after Catholic 50% followed by Orthodox 10%. It originated with the Reformation, a movement against what were errors in the Roman Catholic Church.Ever since, Protestants reject the Roman Catholic doctrine of papal supremacy and sacraments, but disagree among themselves regarding the real presence of Christ in the Eucharist. They emphasize the priesthood of all believers, justification by faith alone rather than by good works, and the highest authority of the Bible alone (rather than with sacred tradition) in faith and morals!

    • @semgengetu9381
      @semgengetu9381 5 ปีที่แล้ว

      Hi

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
    @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 6 ปีที่แล้ว

    መናፍቃንን የምትጠሉ ሁሉ ሲሁል ነው መኑርያችው ኢየሱስ ያድናል መኖር ሚያዋጠው ክኢየሱስ ጋ ነው። ሊላው ሁሉ ክንቱ የክንቱ ነው ንፍስ እድመክተል ነው። የኢየሱስ። ልጅች ተባርኩልኝ

  • @alfiyajemal4625
    @alfiyajemal4625 6 ปีที่แล้ว +53

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ልጄ ናፍቃኛለች

    • @alfiahassan8531
      @alfiahassan8531 6 ปีที่แล้ว

      Alfiya Jemal Abshir mar

    • @sawasawa6925
      @sawasawa6925 6 ปีที่แล้ว

      Kkk ayzosh

    • @alfiyajemal4625
      @alfiyajemal4625 6 ปีที่แล้ว

      leje menafek eko ayasekem lenegwru yeweled nw tergumun yemiyawekew

    • @alfiyajemal4625
      @alfiyajemal4625 6 ปีที่แล้ว

      amesegenalew yene ehete

    • @alammehader2553
      @alammehader2553 6 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፊል እኔም ክፍት ብሎኛል ከሰወቸጋር እየተጋጨው እመቤቴ ትሁነን

  • @እኔማችነኝ
    @እኔማችነኝ 6 ปีที่แล้ว +19

    ዛሬ 44 ናኝ የስ አደረቹን የለይክ ጥማት ልደፋኝ ናው ለይክ ጋጩልኝ

    • @haimanotngir5061
      @haimanotngir5061 6 ปีที่แล้ว

      እኔ ማች ነኝ እረ ጠላትሽ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 ปีที่แล้ว

      💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
      ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::
      የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::
      የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን th-cam.com/video/EknrYf8vT_k/w-d-xo.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 6 ปีที่แล้ว

    ነፄዬ በህክምና ስተት በደምብ አውራበት በህክምና ስተት ያለ አባት ያሰደገችን እናቴን ሊገሉብኝ ነብር አላህ አተረፈልኝ

  • @manofthemuch820
    @manofthemuch820 6 ปีที่แล้ว +33

    ደግሞ ኳስ አልወድም ከሜዳው ይሁን ከእግራቸው አላቅም ኳሱ ይነጥራል ይላል እንዴ ኢትዮጵያዊ መሆናችንን ረሳው ደነዝ

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 6 ปีที่แล้ว

      Man of the much kkkkkk batim አዝግ ሢያሥጠላ

    • @tsehaytamiru8375
      @tsehaytamiru8375 6 ปีที่แล้ว

      Man of the much abaro naber ka ethiopia mawtat yihe manafek

    • @haytelove5466
      @haytelove5466 6 ปีที่แล้ว +1

      Man of the much kkkkkk

    • @martatole1139
      @martatole1139 6 ปีที่แล้ว +1

      Man of the much Denz nager new😃😃😃

    • @pgogkjfjpvpvkkcnf6781
      @pgogkjfjpvpvkkcnf6781 6 ปีที่แล้ว

      እኳን ደህና መጣቹ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 6 ปีที่แล้ว +45

    እኔ እሄን ፕሮግራም ወደው ነበር ግን ባለፈው አስከ 6ኛ ዙር መተው መጨረሻ ላይ ግን ጥያቄ አክብዳችሁባችው የወደቁትን የ እና ማትያስ ቤተስብ ወደህ አናደዳችሁኝ
    ጥሎብን መነፍቃንንን አልወዳችውም ግን እስኪ ለ ነፂ ጫዋታ ብዬ ልየው።

    • @abebayohanis807
      @abebayohanis807 6 ปีที่แล้ว

      እትዮጽያዊነት ከዘር በላይ ነው እኔም እነ ማቲያስ ሲወድቁ በጣም ተናደድኩ እነዚህ ጴንጤዎች መጠው ነው እነማቲያስ የወደቁ እነዚህ ሰይጣኖች ባይመጡ

    • @ethiopianatbete9730
      @ethiopianatbete9730 6 ปีที่แล้ว

      Abeba Yohanis እኮ እንደዛ ሆነው ነው መናፍቅ ምኑ ያመራል ስላቢ የሆኑ

    • @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
      @ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ 6 ปีที่แล้ว

      እትዮጽያዊነት ከዘር በላይ ነው enme ewdachw nbr....

    • @matiman6637
      @matiman6637 6 ปีที่แล้ว

      Engdih wididir honena teshenefu

    • @martatole1139
      @martatole1139 6 ปีที่แล้ว

      እትዮጽያዊነት ከዘር በላይ ነው Eko Enerasu Beram new yetenadedkut

  • @ማርወለላጠፋጭ
    @ማርወለላጠፋጭ 6 ปีที่แล้ว +12

    እንካኧን ደህና መጣህ ነጵ እኔም ሽንትቤት በማጠብ ሰባት ግዜ አሸንፌ ተዋቂ የቤት ሰራተኛ ሆኜላው

    • @hendabdallah2170
      @hendabdallah2170 6 ปีที่แล้ว

      Marr marr

    • @hammoudlolo5187
      @hammoudlolo5187 6 ปีที่แล้ว

      Waye habesha maderka ageywa balo ya etyopiya kwasa yanxarala ale tadeya endeta yahunalha wandema hagercha eko gan aledgecham ersthew naw

    • @aubady3233
      @aubady3233 6 ปีที่แล้ว

      Gulebeteshe ebarkew

  • @abelalemu6177
    @abelalemu6177 6 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እነዚህን መናፍቃን ልብ ስጥልን

  • @artrequest9315
    @artrequest9315 6 ปีที่แล้ว

    መናፍቃን እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ #ነፂ እባክህ እነዚህ ዳስተር የሉተር ቡችሎች አታምጣብን እነዚህ አዝጎች

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832
    @orthodoxtewahedoyedingllij8832 6 ปีที่แล้ว +1

    መናፍቅ ከሀገራችን ፈጣሪ ያጥፋቸው ምን ታዳምጣለህ ነፂ ኤጭጭጭ !!!!!!

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +3

    ኢቲዮጲያ ካስ አሎድም ይላል እንዴ ስትገርም ጊርጊስ በጣም ዉስጤ ነዉ እኔም እህቶቼ እረመዳን ስራ እንዴት እያደረጋቹ ነዉ በርቱልኝ 😘💔😚😚አይ ነፂ ደግሞ ሰሀት አክብር እንጂ ስራ እንስራበት

    • @bbvb4506
      @bbvb4506 6 ปีที่แล้ว

      ነፂ ማር

    • @jamilajamila5515
      @jamilajamila5515 6 ปีที่แล้ว

      ረመዳን ከብዷል ቀኑ አልገፋ ብሏል

  • @ሂሩትየኢየሱስብቻሂራበጌታ
    @ሂሩትየኢየሱስብቻሂራበጌታ 6 ปีที่แล้ว

    ነፂዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድክ ያሸነፈቹት እንኳን ደስስ አላችው የተሸነፋችሁም ምንም አይዴለም በሰላም እዱ የዘመርሽ እህት ብርክ በይልኝ ሰይጣንን ብስጭት ነው ያደረግሽው እውይይይ ገና ይቦጭር የለም እንዴ ፍቱን በእየሱስ ስም

  • @muneeramuneera4533
    @muneeramuneera4533 6 ปีที่แล้ว

    ነፃነት ደሞ ለማናፍቅ ዝማሬ ማላአክተ ያሰማልን ትላለክ አንታ ጣፍጭ እብድ

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 ปีที่แล้ว

    ዋው የውነት ጥሩ ትምህርት ነው የማላቀውን አወኩ ሰታቴ ድስት እኛ ሀገር ቤት ትልቁ ድስት ነው ምንለው እናመሰግናለን ነፂ

  • @የናቴናፋቂያአንተውነኝ
    @የናቴናፋቂያአንተውነኝ 6 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን በሰላም መጣህ ነፂ የኛ ተናፋቂ አተም ቀለድ እኛም እሰቃለን ሶሰተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ጠይቄ አላቀም

  • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
    @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል 6 ปีที่แล้ว

    ወይ..ነፃነት.. የቤተሰብ.. ጨዋታ.. እያየሆ.. እዳጋጣሜ የሊላ ሀገር ..ዜጋ..ነበረች..ግን..ጤነኝ ነው አለችኝ

  • @zeed7938
    @zeed7938 6 ปีที่แล้ว

    What is this a talk or game show?

  • @senaiteyob4619
    @senaiteyob4619 6 ปีที่แล้ว

    እዚህ ያላችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች ተሳዳቢዎች ሁሉ ሰውን በሀይማኖትቱ ምክንያት ብቻ ያጥፋው የምትሉ ሁሉ ለሰው የተመኛቹት ክፉ ነገር ሁሉ ለናተ ይሁን ።

  • @aseel5473
    @aseel5473 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ የኔ ማርርርርር ድብር ብሎኛል እስኪ አንተን ልስማህ ምርጥ ሠው ነፂ ስላምህ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
    ሁሌም ሳቅቅቅቅቅ ነው አንተጋር ይመችህ♥፨

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 6 ปีที่แล้ว +15

    Zare ledete new zim belachehu like gechugne

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
    @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 ปีที่แล้ว +15

    የሉተር ቡችሎች ነጠላ ዜማው ልቀቁትና ጨፍሩ በፂ ደሞ ዝማሬ መላክት ከየት ያቁትና ነው ወይ ነፂ ጌታ ነግሮናል ጌታ ተቀበል የሚሉት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @ዘመኔበኢየሱስይለቅአሜን
      @ዘመኔበኢየሱስይለቅአሜን 6 ปีที่แล้ว

      አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት። አመታዊ ወራዊ ከምትሉ የዘለለም ጌታን ተቀበሉ ከአጋንት ጋራ አትኑሩ

    • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
      @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 ปีที่แล้ว +4

      ዘመኔ በኢየሱስ ይለቅ አሜን
      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጌታ ከግዜ በኃላ ነው እንዴ የመጣው እንዴት ነው ምንቀበለው ወራዊ አመታዊ ከት አውቀሹ ሚስጥሩ

    • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
      @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 ปีที่แล้ว +1

      ከአጋንንት ምትኑሩ እናንተ ናቹ ሰይጣን ልባቹ አደንድኖት ፈራጅ አማላጅ ብላቹ ከክብሩ ዝቅ ያረጋቹት ጌታ መስሎ ዳቢሎስ ሲያስታቹ ጌታ ነገረኝ በአዳራሽ መጮህ መዝሙር ነው ብላቹ ቅልጥ ያለ ዘፈን አረ ስንቱ ይወራ

    • @ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ
      @ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ 6 ปีที่แล้ว +2

      አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት አዲስ ጌታ መጣ እንዴ አልሰማውም መቼ ልቀበል ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @Simret_Ambassador_of_Christ
      @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว +1

      አያርሴ ገነና አያርሴ 7 ቤት ለአንዳንድ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ;ፔንጤን ለምትሳደቡ.; ሰለ ክርስትና ለማታውቁ እና ኃላቀር አስተሳሰብ ላላችሁ ;
      ማነው ኦርቶዶክስን ብቻ ክርስትያን ያደረገው?! ለወደፊቱ ለእውቀት እንዲሆን ይህንን ልበል; የሉተር ሀይማኖት ብላችሁ ለምትሳደቡ; ሉተር ማለት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መፀሀፍ ቅዱሳን ከላቲን በቋንቋቸው የተረጎመ መዳን በእምነት እንጂ በሌላ እንዳልሆነ ብዙ ብዙ እዚህ ተብሎ የማያልቅ የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ኖሮት ካቶሊኮችን challenge ያደረገ የእግዚአብሔር ሰው ነው ! ፔንጤ በኢትዮጵያ ወይም ፕሮቴስታንት የሚባለው የእምነት ድርጅት በክርስቶስ ላይ የተመሰረተ እምነት ነው ! እናንተ እንደምትሉት ከፈረንጅ ( ከነጮች ) ወይም ከውጪ ሀገር የመጣ እምነት አይደለም! ከውጪ የሚመጡ ሚሽነሪዎች በኢትዮጵያ ያሉ አማኞችን ( ፔንጤዎችን ) ያበረታቱ እና ይረዶዎቸው ነበር እንጂ እነርሱ ያመጡት አምነት አይደለም !ክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ያመነ ማለት ነው! ቃሉ እራሱ ይናገራል ! ማነው ታድያ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ፔንጤ?! የፔንጤ ( የፕሮቴስታንት ) አማኞች ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ እየሱስ ላይ የተመሰረተ; በመፀሀፍ ቅዱስ የሚመራ አማኝ ነው!
      ሌላው ደግሞ ለእውቀት ይህንን ልበል ; በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ካቶሊክ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ ነው ። በአሜርካ ,most Europe Asia ,Australia , Newzealand , አፍሪካ ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ውጪ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይታወቅም ! ክርስቲያን ሲባል የሚታወቀው በዚሁ ሀገር ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ ነው ! ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያለበት ሀገር ኢትዮጵያ ,ኤርትራ Russia ,Greek And Some Part Of East Europe ነው። በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ሀይማኖት የያዘው 50% ካቶሊክ , 40% ፕሮቴስታንት , 10% ኦርቶዶክስ ነው የሚለው google አድርጋችሁ ብታዩ ለእውቀት ጥሩ ነው ! ክርስትና ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተ እምነት እንጂ በሀይማኖት ድርጅት የተመሰረተ አይደለም ! ክርስትና እምነታችን በክርስቶስ እየሱስ እና በመፀሃፍ ቅዱስ የተመሰረተ ነው ! ሌላ ተረት ተረት አናምንም አንቀበልም! ፔንጤ ሲባል ወይም ስለጌታ እየሱስ ሲነሳ ያበሳጫችዋል !የክርስቶስ ስጋ እና ደሙን እንበላለን እንጠጣለን እንፆማለን እንፀልያለን መፀሀፍ ቅዱስ አድርጉ ያለንን ሁሉ እናደርጋለን እግዚአብሔር በማመስገን እጨፍራለን በመንፈስ በእውነት እግዚአብሔር እናመልካለን ከዛም በላይ እንሆንለታለን ! ስለኛ ስለማታውቁ ነው እንጂ ብታውቁ ይህን ያህል አትዳፈሩም ነበር ! ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው ! ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ፔንጤ ክብር ይኑራችሁ ! እምነት የግል ነው ! መከባበር ግን ግዴታ ነው !!! ሞት እና ጭግፋ በፃድቅ ሰው በክርስቶስ ላመነ
      አይሰራም!!! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያድናል ይታደግማልም !!! ሰላም ለሁላችሁም ይሁን !!!!

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 6 ปีที่แล้ว +5

    ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ መጣህ ተመስገን ዛሬ ፍጡር አንስራም ክክክክክክ ቁጭ ብየ እስኪ ልይ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 ปีที่แล้ว +100

    እመቤቴ ትገሥፀህ አንተ ፈናፍቅ ካገረ ያጥፍቹ ።አሜን 1000000000009😃😂😆😆😆😆👈

    • @myloveismymomajip2073
      @myloveismymomajip2073 6 ปีที่แล้ว +7

      Alem Yamaryam። አስማተኛ ነሽ እንዴ ክክክክክክክ እየበዙ ነው አይጠፉም እርርርርርር በይ

    • @mihiretzeleke7676
      @mihiretzeleke7676 6 ปีที่แล้ว +2

      min min ayit

    • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
      @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 ปีที่แล้ว +2

      Alem Yamaryam kkkkkkkkkk,yabezale,Ejiy,Aynesam

    • @ritayegetaleji9984
      @ritayegetaleji9984 6 ปีที่แล้ว +6

      Alem Yamaryam ኧረ ገና ምኑን አይተሽ ጠላት አይኑ እያየ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበዛለን እርርር ይበል ዲያብሎስና ለጭፍሮቹ።

    • @rodasseyoum8506
      @rodasseyoum8506 6 ปีที่แล้ว +1

      Alem Yamaryam አሜንንን ያጥፋቸው ደሞ ሲያስጠሉ ዝጋታሞች

  • @ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል
    @ሙሉአለምሀበሻዊየማርያምል 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ጴጤ ነቸው እዴ ኤጭ እኔ ደግሞ ዲቆን። ነኝ ሲል ደስ ብሎኝ ነበር

  • @zamzamjamal7887
    @zamzamjamal7887 6 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ይገርመኛል እኛ ሙስሊሞች አህባሺ። አላህ ያጥፋልን።እንላለን ኦርቶዶክሶችም መነፊቆችን ፈጣሪ ያጥፋላችሁ ኢ.ያ ሙስሊምነ ኦርቶዶክስ ይሁንልን ሁለቱ ፍቅር ነቸው

    • @rutagebreyes5686
      @rutagebreyes5686 6 ปีที่แล้ว +2

      Zamzam Jamal የአንድ አባት ልጆች ናችሁ የዲያቢሎስ ለዛ ነው የምትዋደዱት እናንተም የዛ የመሀመድ ቡችሎች እነሱም የዘረያእቆብ ቡችሎች

    • @zamzamjamal7887
      @zamzamjamal7887 6 ปีที่แล้ว

      Haimanot Gebreyes
      ቱ ቱ ቱ
      ጨፋሬ አይመቸንም አረ ውዳ

    • @rutagebreyes5686
      @rutagebreyes5686 6 ปีที่แล้ว +1

      እናንተ የናይት ክለብ ጭፈራ ነው የሚመቻችሁ ጠዋት ነጠላ ማታ ጢሎ ትለብሱና ወዝወዝ ነው

    • @zamzamjamal7887
      @zamzamjamal7887 6 ปีที่แล้ว

      Haimanot Gebreyes
      ክክክክክ ይኸን አንተ አውራው እንጂ ጭፈራው እማ ለነተ ነጂነ ብለነል ሀሀሀ አረ ታው ይሳቅብሀል ሙስሊም ጨፋሪ ነው ስትል።እ

    • @rutagebreyes5686
      @rutagebreyes5686 6 ปีที่แล้ว +1

      ሙስሊም አይጨፍርም ድቤ እየቀጠቀጠ የመሀመድን መንፈስ ይጠራል ኦርቶዶክስ ደግሞ ጠዋት ማረኝ ጌታ ማታ ማሪንጌ ቻ

  • @eneethiopianegnkuruhabesha3304
    @eneethiopianegnkuruhabesha3304 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን ይመስላል ይህ ታጠቅ እሚሉት እንከፍ ማፈሪያ .አልወድም ይባላል እንዴ አስቀያሚ

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ክብረ በአል አደረሣቹ ረድኤት በረከቷ አይለየን አሜን #ነፂ well

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 6 ปีที่แล้ว

    ነፅዬ እንኳን ደህና መጣህ ...
    ሰላም ለሀገራችን አሜን ፫.
    ባለ 3 መኝታ ..አዲስ አበባ ውስጥ ...ዋውው

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 6 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ተባረኪ እህቴ

  • @hili3631
    @hili3631 6 ปีที่แล้ว

    ናፂ ፍልቅልቅ ወንድማችን ስታስቀኝ እኮ እግዚአብሔር እድመን እንጀራን ይስጥህ

  • @emuemuka9596
    @emuemuka9596 6 ปีที่แล้ว

    ኧረ ነፂ ጴንጤ ሲዘምሩ እኮ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አይባልም ሃሃሃሃሃ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ1ለ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ጰ1ለ 6 ปีที่แล้ว +45

    ነጺ ይችን መናፍቅ አታዘፍንብን ልጠላው ነው ይሄን ፕሮግራም ጴንጤ አልወድምምም

    • @samiraasmar3897
      @samiraasmar3897 6 ปีที่แล้ว +2

      ብስራተ ገብርኤል danze

    • @mebratgeremew7391
      @mebratgeremew7391 6 ปีที่แล้ว +3

      ብስራተ ገብርኤል "ብስርዬ " ነፂዬ እኮ ሲደበሪባቸው ነው ቅቅቅቅቅ

    • @rozaroza2907
      @rozaroza2907 6 ปีที่แล้ว +4

      አንቺ ብትወጂ ባትወጂ ምን ይቀርባቸዋል ምንም ዝም ብለሽ ማዳምሽን አገልግሊ የአረባገር ሴቶች ኮማንት አታውቁም ዝም በሉ በተለይ ተዋእዶ ጥላቻን አትሰብክም

    • @በክርስቶስክርስቲያን-ጸ5ቸ
      @በክርስቶስክርስቲያን-ጸ5ቸ 6 ปีที่แล้ว

      ብስራተ ገብርኤል እኔም ጴጤ አልወድም የውችት እምነት ስለሆነ

    • @hammoudlolo5187
      @hammoudlolo5187 6 ปีที่แล้ว

      Wayeeee nathei yadesat machi eko naha

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 6 ปีที่แล้ว

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ምርጥ ፕሮግራም አሁን ትንሽ ነቃ ብያለሁ ኒፂዬ በእውነት በጣም እናመሰግናለን 💔❤️😗

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 6 ปีที่แล้ว

    ወንድም ማንንነው የምትፈራው? በየግዜው የዳኞች መደብደብና ያለው ደካማ ደህንነት ያገር ቤትን ጨዋታ እንድጠላ አርጎኛል በል አልፈርድብህም...

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ
    @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ 6 ปีที่แล้ว +9

    በተከታታይ 10 ክፍልና 5 ሽንት ቤት ብሎም ምግብ በመስራት ከፍ ያለ ደሞዝ በመቀበል ላይ ነኝ

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ 6 ปีที่แล้ว +1

      አይሻ የተስሊም እናት ክክክክክክክክክክክ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 ปีที่แล้ว

      አይሻ የተስሊም እናት ክክክክክክክ

    • @sarahyimariyamlij6646
      @sarahyimariyamlij6646 6 ปีที่แล้ว

      አይሻ የተስሊም እናት ክክክክክክክክክክክ በርችልኝ

    • @rutagebreyes5686
      @rutagebreyes5686 6 ปีที่แล้ว

      አይሻ የተስሊም እናት kkkkkkkk

    • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ
      @አዲቲነኝየጎንደርልጂ 6 ปีที่แล้ว

      አይሻ የተስሊም እናት
      እጭ እናተን አርብ ሀገር የምትኖሩ ሰወች አዳዶች ቆይ ዝም ማለት አትችሊም ብውየቦታዉ ማዳም ሸቃላ እር ምን የማቱሉት አላችዉ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 6 ปีที่แล้ว

    Emebrehanen yekade wez enkuan yelewm . Egziyabhere yegsetsachu

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 ปีที่แล้ว

    እዩልኝማ የእናንተ ከዘፈን በምኑ ነው የሚለየው ስትጨፍሩ እንደዘፈን ስትለብሱ እንደዘፍኝ እስኪ ምናችሁ ነው ሀይማኖተኛ የምትመስሉት ምድረ ሎተር! "በሀይማኖት ስትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ" ይላል ቃሉ እናንተ የሀሳዊ መሲህ አምላኪዎች ናችሁ በስም ክርስቶስ አታባብሉ!

  • @lav6505
    @lav6505 6 ปีที่แล้ว

    የስደተኙች አዝናኝ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 6 ปีที่แล้ว

    ነፂዬ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አልህ ክክክ እደፍቃድህ ያልሽው ፈጣሪሽን ነው ሰው እዳይመስላቸው ብዬ ነው አልክ ቅቅቅቅቅቅቅ

  • @mebratgeremew7391
    @mebratgeremew7391 6 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ነፂ በሳቅ ገደልከኝ ""ፍቃድህ እንደ ፈቃዴ"" ያለሽው ለየሱስ ነው አይደል አላት ቅቅቅቅቅ እስቲ እንደዚ አጥብቀህ ጠይቅልን ግራ ገባን እኮ

  • @wizlina9977
    @wizlina9977 6 ปีที่แล้ว +5

    well ነፂዬ መጣህልኝ ቆይ የማዳን ስራ ልጨርስ ቦታ ያዝልኝ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 ปีที่แล้ว +2

    ያው መንፈቅ እስፓርት አድል እኘ ስጠላ መናፍቅ በስመአብ ክምድርግፀ ያጠፍችሁ አሜን፫

    • @Simret_Ambassador_of_Christ
      @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ ለአንዳንድ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ;ፔንጤን ለምትሳደቡ.; ሰለ ክርስትና ለማታውቁ እና ኃላቀር አስተሳሰብ ላላችሁ ;
      ማነው ኦርቶዶክስን ብቻ ክርስትያን ያደረገው?! ለወደፊቱ ለእውቀት እንዲሆን ይህንን ልበል; የሉተር ሀይማኖት ብላችሁ ለምትሳደቡ; ሉተር ማለት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መፀሀፍ ቅዱሳን ከላቲን በቋንቋቸው የተረጎመ መዳን በእምነት እንጂ በሌላ እንዳልሆነ ብዙ ብዙ እዚህ ተብሎ የማያልቅ የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ኖሮት ካቶሊኮችን challenge ያደረገ የእግዚአብሔር ሰው ነው ! ፔንጤ በኢትዮጵያ ወይም ፕሮቴስታንት የሚባለው የእምነት ድርጅት በክርስቶስ ላይ የተመሰረተ እምነት ነው ! እናንተ እንደምትሉት ከፈረንጅ ( ከነጮች ) ወይም ከውጪ ሀገር የመጣ እምነት አይደለም! ከውጪ የሚመጡ ሚሽነሪዎች በኢትዮጵያ ያሉ አማኞችን ( ፔንጤዎችን ) ያበረታቱ እና ይረዶዎቸው ነበር እንጂ እነርሱ ያመጡት አምነት አይደለም !ክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ያመነ ማለት ነው! ቃሉ እራሱ ይናገራል ! ማነው ታድያ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ፔንጤ?! የፔንጤ ( የፕሮቴስታንት ) አማኞች ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ እየሱስ ላይ የተመሰረተ; በመፀሀፍ ቅዱስ የሚመራ አማኝ ነው!
      ሌላው ደግሞ ለእውቀት ይህንን ልበል ; በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ካቶሊክ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ ነው ። በአሜርካ ,most Europe Asia ,Australia , Newzealand , አፍሪካ ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ውጪ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይታወቅም ! ክርስቲያን ሲባል የሚታወቀው በዚሁ ሀገር ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ ነው ! ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያለበት ሀገር ኢትዮጵያ ,ኤርትራ Russia ,Greek And Some Part Of East Europe ነው። በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ሀይማኖት የያዘው 50% ካቶሊክ , 40% ፕሮቴስታንት , 10% ኦርቶዶክስ ነው የሚለው google አድርጋችሁ ብታዩ ለእውቀት ጥሩ ነው ! ክርስትና ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተ እምነት እንጂ በሀይማኖት ድርጅት የተመሰረተ አይደለም ! ክርስትና እምነታችን በክርስቶስ እየሱስ እና በመፀሃፍ ቅዱስ የተመሰረተ ነው ! ሌላ ተረት ተረት አናምንም አንቀበልም! ፔንጤ ሲባል ወይም ስለጌታ እየሱስ ሲነሳ ያበሳጫችዋል !የክርስቶስ ስጋ እና ደሙን እንበላለን እንጠጣለን እንፆማለን እንፀልያለን መፀሀፍ ቅዱስ አድርጉ ያለንን ሁሉ እናደርጋለን እግዚአብሔር በማመስገን እጨፍራለን በመንፈስ በእውነት እግዚአብሔር እናመልካለን ከዛም በላይ እንሆንለታለን ! ስለኛ ስለማታውቁ ነው እንጂ ብታውቁ ይህን ያህል አትዳፈሩም ነበር ! ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው ! ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ፔንጤ ክብር ይኑራችሁ ! እምነት የግል ነው ! መከባበር ግን ግዴታ ነው !!! ሞት እና ጭግፋ በፃድቅ ሰው በክርስቶስ ላመነ
      አይሰራም!!! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያድናል ይታደግማልም !!! ሰላም ለሁላችሁም ይሁን !!!!

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
    @ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 ปีที่แล้ว +4

    እደትናችሁ ሥራ እደትነው የረመዳን ሥራ እረመዳን ከሪም አላሥችል ብሎኝ ነው የገባሁት እጅቦሀላ ነው የማየው ሥራ ላይነኝ

    • @zahraali486
      @zahraali486 6 ปีที่แล้ว

      ሠሚራ ከርታታዋ ሥሪደከሊሙሴሊምእምነትታክትይተኛዳዳን ሜርእረመም

  • @Edan-vv3cy
    @Edan-vv3cy 6 ปีที่แล้ว

    ሁሌ በጉጉት እጠብቀው ነበር እሄን ፕሮግራም ዛሬ ግን ደብሮኝል ያጽንጤ ደሞ የአገር ካስ አላይም ምን ይመስላል አገራችን ኩራታችን ነው

  • @yedadiljkiya153
    @yedadiljkiya153 6 ปีที่แล้ว

    Welcome yetbetsab chawota ...guguche new mitbkew

  • @adisteferi276
    @adisteferi276 6 ปีที่แล้ว

    ነፂየ ውይ ስወድህ የኔ አዝናኝ እድሜህ ይርዘምልኝ

  • @emu1070
    @emu1070 6 ปีที่แล้ว

    ነፅዬ የኔ ፋስካ እንኳን በሰላም መጣክልን የረመዳን ስራ እንደሆን ማለቂያ የለውም ውይይይ ስልችት አለኝ

  • @ሁሉበእርሱሆነቲጂየማርያም
    @ሁሉበእርሱሆነቲጂየማርያም 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ነፂየ የእኔ ድብርት አስለቃቂ እንኳን መጣህልኝ እንግዲህ ድርት ይታባቱ

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 ปีที่แล้ว +20

    እረ ጩጬዋ የቃናዋን ዳናይትን ትመስላለች

  • @salambakal9639
    @salambakal9639 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ ይችን ድፍንቅል አታዘፍናት እንዳልጠላህ የቤተሰብ ጨዋታ እወደው አለው በጣም ሰለዚህ እንዚህን ጼንጤች አታዘፍናቸው ኢፍፍፍፍ

  • @smtube3485
    @smtube3485 6 ปีที่แล้ว +6

    አንተ...አሽሙረኛ....ማረግ...የለክም..ትለዋለክ....በእውነት...ማርያምን...ተመቸኘ....መናፍቅ...ምን..ማህረግ...አለው.....ክክክክክክክ....እረጀም....እድሜ...ለነጺ

    • @jamilajamila5515
      @jamilajamila5515 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ በጣም ወንድሜ ነዉ አለ

  • @hawletmohammed1677
    @hawletmohammed1677 6 ปีที่แล้ว +5

    ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ እኳን ደህና መጣክ
    ኳስ አልወድም ያልከው የሆንክ ነገር ነክ ኮተታም የሀገርክን ያልደገፍክ ገደል ግባ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ የቤተሰብ ጨዋታ

  • @zaheraalimuhe3952
    @zaheraalimuhe3952 6 ปีที่แล้ว

    ቦክሠኛው ወጀገድሜ ዱንያ ላዶ ማሥታወሻና ዝና ትፈልጋለህ አደል ግን በመጨረሻው አለም በእሣት ወይ በጀነተ ለመኖር ሀይማኖታችሁን ልብ ብላችሁ አሥቡበት

  • @zedeli8811
    @zedeli8811 6 ปีที่แล้ว +1

    አንቴ ስተውራ እኔን የዳክማኛል።።።
    ነፂ ጀግና።

  • @robelsolomon1981
    @robelsolomon1981 6 ปีที่แล้ว

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡ እነዚህን መናፍቃን የሚነቅል ይጥፋ ኢቢሴስ አረ የነሱን ጥያቄ ከበድ አድርጋችሁ አባሩልን

  • @amytube1013
    @amytube1013 6 ปีที่แล้ว

    እስኪ ፈታ እንበል የረመዳን ስራ አስሮን ውሏል ከስር ስለተፈታን ትንሽ ፈገግ እንበል

  • @yemariyamlijnegnyes3579
    @yemariyamlijnegnyes3579 6 ปีที่แล้ว +2

    በዚ ምድር ላይ መናፍቃን ሚያጠፋ ነገር ይፈጠር
    ነፅዬ እንኳን ደና መጣህ ግን ለነሱ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንደማይባል ማወቅ አለብህ ለማፌዝ ካሎነ በስተቀር

    • @mayamaster9658
      @mayamaster9658 6 ปีที่แล้ว

      አዎ ምንም አያጠፍቸውም

    • @ጌታሆይተመስገን
      @ጌታሆይተመስገን 6 ปีที่แล้ว +1

      yemariyam lij negn yes ገና እንበዛለን

    • @Simret_Ambassador_of_Christ
      @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว +1

      yemariyam lij negn yes ለአንዳንድ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ;ፔንጤን ለምትሳደቡ.; ሰለ ክርስትና ለማታውቁ እና ኃላቀር አስተሳሰብ ላላችሁ ;
      ማነው ኦርቶዶክስን ብቻ ክርስትያን ያደረገው?! ለወደፊቱ ለእውቀት እንዲሆን ይህንን ልበል; የሉተር ሀይማኖት ብላችሁ ለምትሳደቡ; ሉተር ማለት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መፀሀፍ ቅዱሳን ከላቲን በቋንቋቸው የተረጎመ መዳን በእምነት እንጂ በሌላ እንዳልሆነ ብዙ ብዙ እዚህ ተብሎ የማያልቅ የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ኖሮት ካቶሊኮችን challenge ያደረገ የእግዚአብሔር ሰው ነው ! ፔንጤ በኢትዮጵያ ወይም ፕሮቴስታንት የሚባለው የእምነት ድርጅት በክርስቶስ ላይ የተመሰረተ እምነት ነው ! እናንተ እንደምትሉት ከፈረንጅ ( ከነጮች ) ወይም ከውጪ ሀገር የመጣ እምነት አይደለም! ከውጪ የሚመጡ ሚሽነሪዎች በኢትዮጵያ ያሉ አማኞችን ( ፔንጤዎችን ) ያበረታቱ እና ይረዶዎቸው ነበር እንጂ እነርሱ ያመጡት አምነት አይደለም !ክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ያመነ ማለት ነው! ቃሉ እራሱ ይናገራል ! ማነው ታድያ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ፔንጤ?! የፔንጤ ( የፕሮቴስታንት ) አማኞች ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ እየሱስ ላይ የተመሰረተ; በመፀሀፍ ቅዱስ የሚመራ አማኝ ነው!
      ሌላው ደግሞ ለእውቀት ይህንን ልበል ; በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ካቶሊክ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ ነው ። በአሜርካ ,most Europe Asia ,Australia , Newzealand , አፍሪካ ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ውጪ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይታወቅም ! ክርስቲያን ሲባል የሚታወቀው በዚሁ ሀገር ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ ነው ! ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያለበት ሀገር ኢትዮጵያ ,ኤርትራ Russia ,Greek And Some Part Of East Europe ነው። በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ሀይማኖት የያዘው 50% ካቶሊክ , 40% ፕሮቴስታንት , 10% ኦርቶዶክስ ነው የሚለው google አድርጋችሁ ብታዩ ለእውቀት ጥሩ ነው ! ክርስትና ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተ እምነት እንጂ በሀይማኖት ድርጅት የተመሰረተ አይደለም ! ክርስትና እምነታችን በክርስቶስ እየሱስ እና በመፀሃፍ ቅዱስ የተመሰረተ ነው ! ሌላ ተረት ተረት አናምንም አንቀበልም! ፔንጤ ሲባል ወይም ስለጌታ እየሱስ ሲነሳ ያበሳጫችዋል !የክርስቶስ ስጋ እና ደሙን እንበላለን እንጠጣለን እንፆማለን እንፀልያለን መፀሀፍ ቅዱስ አድርጉ ያለንን ሁሉ እናደርጋለን እግዚአብሔር በማመስገን እጨፍራለን በመንፈስ በእውነት እግዚአብሔር እናመልካለን ከዛም በላይ እንሆንለታለን ! ስለኛ ስለማታውቁ ነው እንጂ ብታውቁ ይህን ያህል አትዳፈሩም ነበር ! ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው ! ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ፔንጤ ክብር ይኑራችሁ ! እምነት የግል ነው ! መከባበር ግን ግዴታ ነው !!! ሞት እና ጭግፋ በፃድቅ ሰው በክርስቶስ ላመነ
      አይሰራም!!! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያድናል ይታደግማልም !!! ሰላም ለሁላችሁም ይሁን !!!!

    • @ጌታሆይተመስገን
      @ጌታሆይተመስገን 6 ปีที่แล้ว +1

      Simret Blessed ተባርኪ

  • @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
    @ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 ปีที่แล้ว

    ነፅዬ እባክህ እነዚህን መናፍቃኖች አታዘፍንብን ደገሞ መዝሙር አይደለም የነሱ ዘፈን ነው የሚባለው
    ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ከመናፍቅ አስር እጅ ሙስሊሞች ይሻላሉ ምክንያቱም እመብርሀንን ያከብሯታል በድንግልና መውለዷን ያምናሉ መናፍቅ ግን እንደው ዝም ይሻላል ማስተዋል ያድላችሁ አሜን

    • @እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ
      @እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል ልጁን ወዶ እናቱን መጥላት ይገርማል .እኔ መሪየምን እወዳታለሁ የአላህ ሰላም በሶላይ ይሁን

    • @በወንጌልአላፍርም
      @በወንጌልአላፍርም 6 ปีที่แล้ว

      አለማምለክ መብትሽ ነው

  • @melatgm1386
    @melatgm1386 6 ปีที่แล้ว

    አይ ነፂ ለሰው መሰለክ አይደል መዝሙሩ ለእየሱስ ነው አይደል ብለክ ጠየክ ክክክክክ ግራ ይግባቸው እና መዝሙር ይሁን ዘፈን ማታወቅ እደዚ ጠይቅልን እጂ ክክክክ

  • @elsa1026
    @elsa1026 6 ปีที่แล้ว

    መች ነው በተከታታይ 7 ግዜ እሚያሸንፉት በ5 ና በ4ኛ ዙር ስያሸንፉ ከአቅም በላይ የሆነ ጥያቄ ታመጣለቹ

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ የኔ አንደኛ ታውቃለህ ፕሮግራምህን ለማየት የስንትብር ተጉዤ ነው የምሰማህ

  • @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
    @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 ปีที่แล้ว

    የዛሬው የምልክት ጥያቄ እናቶች ካልሆኑ አይመልሱትም ጉዲ ሰታቴ ዲስት ማን ሊአቀው አቀረባችሁት ነፂ ጎበዝ አተው ተሻልክ

  • @ethiopianmusic2
    @ethiopianmusic2 6 ปีที่แล้ว

    ነፃነት አናደክኝ አላይም ብዬ ነበር በስተመጨረሻ ጥያቄ ታከብዳላችው ሆነብላችው ነው ለምን ተዘጋጀ ፖሮግራሙ እንዲ ከሆነ በእውነት ታናድዳላችው

  • @ZZ-fi7nu
    @ZZ-fi7nu 6 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @emumesud1160
    @emumesud1160 6 ปีที่แล้ว

    ይሄ ፕሮግራም ሊያስጠላኚ ነው ሁልግዜ 6 ዙር ላይ ይጥላሉ ለምን ለዚህ ለዚህ ያለፏቸዋል

  • @bmulugeta240
    @bmulugeta240 6 ปีที่แล้ว

    በ1ደም ጠብታ 23በሽታ ልመርመር እንዴ??

  • @astweandarge4831
    @astweandarge4831 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @lemlemgebeye7968
    @lemlemgebeye7968 6 ปีที่แล้ว

    “Be selfie 🤳 new yetegebahew”😂

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 6 ปีที่แล้ว

    ዳናይትን ትመስላለች ዋይ....ነፂ ፍልቅልቅ♥♥

  • @lealembirhan6813
    @lealembirhan6813 6 ปีที่แล้ว +20

    ድሮስ መናፍቅ አገሩን መች ይወድና ባንዳ ሁላ ዘላለም ነጭን እንደናፈቀ

    • @Simret_Ambassador_of_Christ
      @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว +1

      Lealem birhan ለአንዳንድ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ;ፔንጤን ለምትሳደቡ.; ሰለ ክርስትና ለማታውቁ እና ኃላቀር አስተሳሰብ ላላችሁ ;
      ማነው ኦርቶዶክስን ብቻ ክርስትያን ያደረገው?! ለወደፊቱ ለእውቀት እንዲሆን ይህንን ልበል; የሉተር ሀይማኖት ብላችሁ ለምትሳደቡ; ሉተር ማለት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው መፀሀፍ ቅዱሳን ከላቲን በቋንቋቸው የተረጎመ መዳን በእምነት እንጂ በሌላ እንዳልሆነ ብዙ ብዙ እዚህ ተብሎ የማያልቅ የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ኖሮት ካቶሊኮችን challenge ያደረገ የእግዚአብሔር ሰው ነው ! ፔንጤ በኢትዮጵያ ወይም ፕሮቴስታንት የሚባለው የእምነት ድርጅት በክርስቶስ ላይ የተመሰረተ እምነት ነው ! እናንተ እንደምትሉት ከፈረንጅ ( ከነጮች ) ወይም ከውጪ ሀገር የመጣ እምነት አይደለም! ከውጪ የሚመጡ ሚሽነሪዎች በኢትዮጵያ ያሉ አማኞችን ( ፔንጤዎችን ) ያበረታቱ እና ይረዶዎቸው ነበር እንጂ እነርሱ ያመጡት አምነት አይደለም !ክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ያመነ ማለት ነው! ቃሉ እራሱ ይናገራል ! ማነው ታድያ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ፔንጤ?! የፔንጤ ( የፕሮቴስታንት ) አማኞች ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ እየሱስ ላይ የተመሰረተ; በመፀሀፍ ቅዱስ የሚመራ አማኝ ነው!
      ሌላው ደግሞ ለእውቀት ይህንን ልበል ; በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ካቶሊክ ፕሮቴስታንት እና ኦርቶዶክስ ነው ። በአሜርካ ,most Europe Asia ,Australia , Newzealand , አፍሪካ ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ውጪ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አይታወቅም ! ክርስቲያን ሲባል የሚታወቀው በዚሁ ሀገር ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ ነው ! ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ያለበት ሀገር ኢትዮጵያ ,ኤርትራ Russia ,Greek And Some Part Of East Europe ነው። በዚህ ምድር ላይ ክርስቲያን የሚባለው ሀይማኖት የያዘው 50% ካቶሊክ , 40% ፕሮቴስታንት , 10% ኦርቶዶክስ ነው የሚለው google አድርጋችሁ ብታዩ ለእውቀት ጥሩ ነው ! ክርስትና ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተ እምነት እንጂ በሀይማኖት ድርጅት የተመሰረተ አይደለም ! ክርስትና እምነታችን በክርስቶስ እየሱስ እና በመፀሃፍ ቅዱስ የተመሰረተ ነው ! ሌላ ተረት ተረት አናምንም አንቀበልም! ፔንጤ ሲባል ወይም ስለጌታ እየሱስ ሲነሳ ያበሳጫችዋል !የክርስቶስ ስጋ እና ደሙን እንበላለን እንጠጣለን እንፆማለን እንፀልያለን መፀሀፍ ቅዱስ አድርጉ ያለንን ሁሉ እናደርጋለን እግዚአብሔር በማመስገን እጨፍራለን በመንፈስ በእውነት እግዚአብሔር እናመልካለን ከዛም በላይ እንሆንለታለን ! ስለኛ ስለማታውቁ ነው እንጂ ብታውቁ ይህን ያህል አትዳፈሩም ነበር ! ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው ! ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉት ፔንጤ ክብር ይኑራችሁ ! እምነት የግል ነው ! መከባበር ግን ግዴታ ነው !!! ሞት እና ጭግፋ በፃድቅ ሰው በክርስቶስ ላመነ
      አይሰራም!!! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያድናል ይታደግማልም !!! ሰላም ለሁላችሁም ይሁን !!!!

    • @lealembirhan6813
      @lealembirhan6813 6 ปีที่แล้ว

      Simret Blessed ተይ እባክሽ በይ ሰው እንዳይሰማሽ ጴንጤ ከድሮም ነበር ብለሽ ትቀደጃለሽ እንዴ በቅጡ ስልሳ አመት እንኳን አይሞላውም አይገርምሽም ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በብዛት ሳይሆን በጥራት ነው የምታምነው እንደ መጽሀፍ ቅዱሱ የጌዲዮን ሰራዊት ድሮስ መንገዲቱ ጠባብ ናት የተባለችው ለዚሁ አይደለ።የኛ ሀይማኖት በክርስቶስ ነው የተመሰረተው ነው ያልሽው ሲባል ሰምተሻል ሀሳዊው ክርስቶስ ማርቲን ሉተርን ማለትሽ ከሆነ ትክክል ነሽ ደግሞ የእኛ ሀይማኖት ድርጂት አይደለችም ቀጥተኛዋ መንገድ እንጂ የእናንተና መሰሎቻችሁ ግን ድርጂት ስለሆነ አናምንም ማለት መብታችሁ ነው ሲቀጥል ደግሞ ተረት ተረት አንቀበልም ነው ያልሽው አሳቅሽኝ ከምር እናንተንማ እ ብለው ከሰሟችሁ ብዙ ታወራላችሁ ተረትና ታሪክን መለየት የተሳናችሁ ጉዶች ናችሁ እኮ የላሊበላ ቤተ-መቅደስ የአክሱም ሀውልት ስላልፈረሰ እንጂ በእናንተ አባባል ተረት ይሆን ነበር ነገሮች ትንሽ ሲቆዩ ታሪክ ይሆናሉ እንጂ ተረት አይሆኑም ይህ ላልገባችሁ ለእናንተ ግን ተደፍኖባችኋልና ለሁሉም ለሁሉም አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ

    • @Simret_Ambassador_of_Christ
      @Simret_Ambassador_of_Christ 6 ปีที่แล้ว +1

      Lealem birhan እህቴ ሰዉ እንዳይሰማሽ ነው ያልሽው?! አለም ሰው ሁሉ የሚያውቀው ነው የነገርኩሽ ! እንደነእናንተ አይነት ሰው ግን ይገርመኛል በጣም ኋላቀር አስተሳሰብ ነው ያላችሁ ! Google አድርጋችሁ ሁሉን ለማወቅ ብትጥሩ ጥሩ ነው ! መፅሃፉንም አንብቡ! yes እህቴ ኢትዮጵያ የመጀመርያ ከአፍሪካ ክርስትናን ወንጌልን የተቀበለች የሐዋርያት ስራ 8፡ ከ26-40 ማንበብ ትችያለሽ ! ፊሊፖስ የመሰከረለት ጌታ እየሱስን ነው ! ክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ያመነ ማለት ነው ! ከመጀመርያው ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ በጌታ እየሱስ የሚያምኑ አማኞች ነበሩ ! እኔ በግሌ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የምቃወም አይደለሁም ! በፊት እኔም ቤተሰቦቼም ኦርቶዶክስ ነበርን ! ሰለዚህ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የማከብረው ነው ! መልእቴ እንከባበር ነው ! ሁለቱም እምነት በክርስቶስ የተመሰረተ ክርስቲያኖች ነን ስለዚህ እንከባበር ነው መልእክቴ !

    • @lealembirhan6813
      @lealembirhan6813 6 ปีที่แล้ว

      Simret Blessed ይህን ሀቅ ታሪክ የሚያውቀው ሀቅ ነው የፕሮቴስታንት እምነት በአለም ላይ የተመሰረተው በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ ደግሞ 60 አመት እንኳን አይሞላውም እና ይህ እምነት ነው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት የሚያስተምረው ከሁለት ሺህ አመት በላይ የሆናትን እምነት እና በራሱ በአምላካችን የተመሰረተችውን እምነት ኢየሱስን አታውቀውም ስትሉ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጣችሁም የኛ ቤተ-ክርስቲያን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በሁሉም አገልግሎቶችዋ ነው የምትሰብከው እና ይህችን ቤተ-ክርስቲያን ስለ አምላካችን ልትሰብኳት ወይ ድፍረት ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል አለ ያገሬ ሰው በሉ ዝም ብሉ ለቀባሪው ማርዳት እንዳይሆንባችሁ። ደግሞ እኔና ቤተሰቦቼ ኦርቶዶክ ነበርን ነው ያልሽው ያሳዝናል እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ብትማሩ ኖሮ ብትጠይቁ ኖሮ እንዲህ አይነት ስህተት ውስጥ አትገቡም ነበር ችግሩ እምነቷን አልተማራችሁትማ ትምህርቷን አልተገነዘባችሁትማ እንጂ እንዲህ ለማይረባ አይምሮ አትዳረጉም ነበር ሳታውቋት ሳትገነዘቧት ሂዳችሁ ስህተት ውስጥ ገባችሁ ያሳዝናል በእውነት

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምሩ
    ነፂ ምርጥ❤❤

  • @mihertebirhanumihertebirha7496
    @mihertebirhanumihertebirha7496 6 ปีที่แล้ว

    ተሳስዲቢወች ሁላችሁም የስላጠናቹ ከመስላቹ። እኔ ማይም ነኝ እያላቹ በአደባባይ

  • @ደረግሕሬጔታ-ወ3በ
    @ደረግሕሬጔታ-ወ3በ 6 ปีที่แล้ว

    እረ ምነው ለስድብ ብቻ የተፈጠራቹ ይመስል በየ ኮሜቱ ምትሳደቡት ልጆች ጌታ ማስተዋሉን ይስጣቹ ቆይ የትኛው እምነት ተከታይ ነው ተሳደቡ ብሎ ሚያስተምረው እረ ላደበታቹ ገደብ ይኑረው በተለይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በክርስቶስ እናምናለን ትላላቹ በስድብ ምትብሱት ግን እናተ ናቹ በክርስቶስ ካመናቹ ክርስቶስ ለኛ ፍቅርን ነው እንጂ ያስተማረን ጥላቻና ስድብ አይደለም ተው ሰው ባደበቱ ቃል ይኮነናልም ይፀድቃልም

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 ปีที่แล้ว

    ነጺ ደሞ ዛሬ ብለክ ብለክ መናፍቅ አምጥተክ ብድካም ላይ ሌላ ድካም እንሱን በማየት ፈጠርክልኝ አደል?

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክዉ
    ክክክክክ ፍቃደ ያልሽዉ እየሱስን ነዉ ሌላ ሰዉ ይመስላል አይ ነፂ ውስጤ ነህ ክክክክክ

  • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
    @betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 ปีที่แล้ว

    Enamsegnalne,ewdawe,Yahe,deram

  • @zadyeguragifekir2685
    @zadyeguragifekir2685 6 ปีที่แล้ว

    ማንም ያነዳው መኪና የለም😂😜😜

  • @ልጅእያሱዘአንበሳ
    @ልጅእያሱዘአንበሳ 6 ปีที่แล้ว

    ቦክሰኛው ክክክክክክክክክክ ጳም ጳም ጳም ጳም በኮስኛው እኔ እንደ ቦክሰኛ የሚልጥኝ ፍጡር የለም

  • @sukareatomsa5222
    @sukareatomsa5222 6 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ ደስ ስል የኔ ቆንጆ

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
    @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 ปีที่แล้ว +62

    ጴንጤ እማላይበት፡ቦታ፡የት ልሂድ!!!ነፄ፡ዛሬ፡ወንድም፡በል፡ያለህ፡ነገ፡እግሬን፡አጥበህ፡እጣቢውን፡ጌታ፡ጠጣ፡ብሎሀል፡ይሉሀል።

    • @TrollguyTG
      @TrollguyTG 6 ปีที่แล้ว

      Tatbiwolesh tebaky man aesachkolesh

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @ማርያምማርያምብዬስምሽንል
      @ማርያምማርያምብዬስምሽንል 6 ปีที่แล้ว

      kkkkkk ምን ይሳናቸዋል
      ሁፍፍፍፍፍ ሲያስጠሉ

    • @elsa1026
      @elsa1026 6 ปีที่แล้ว +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ገዳማ እሚትሉትን ገደል እሱን ግብ

    • @weynikonjo5152
      @weynikonjo5152 6 ปีที่แล้ว

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ewnrrdh new eht demo alefu

  • @lav6505
    @lav6505 6 ปีที่แล้ว

    ነፂ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ናፍቆት

  • @toybaabebe4997
    @toybaabebe4997 6 ปีที่แล้ว

    እንዃንደህናመጣችሁ በሰላምነውነፂጠፋችሁ

  • @meskerema4195
    @meskerema4195 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ እረ ነፂ እውነትህ ነው እነሱ ለፍቅርኛቸው ይሁን ለጌታቸው አይታወቅም