God bless you all three for such an amazing discussion! Jesus indeed at the center of it all! Brings back all the good memories of old days to hear Pastor Teshome, whom under his teachings and prayer I grew up in the fellowship of the Lord!
Good discussion, this is impirtant for the reason of confusions of biblical teachings going around churches and ministries. I encourage you to keep doing on the topics churches are struggling to give satisafying and biblical response. I hope you also open the media for listners to post or communicate the questions they have on the topic under discusstion. I have one question if it is possible at least to give it a brush response in between the next discussion session. I believe Jesus is the Word of God who became flesh. What is the difference of the Word of God in John 1:1 and the word of God we read and study?
D.r Mamusha u are on the way.However,let you not only focus up on john gospel.Please!it would be best if you touch the main christian doctrines in general. Rely! the time asks very careful teaching word of God systematically like.
ደስ የምል ውይይት ነዉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤🎉
መጋቢ ተሾመ እግዚአብሔር ይባርክህ በሚገባ ነው የተነተንከው ደስ የሚል ትምህርት ነው በተለይ የዪሐንስ 1:1 የስላሴ ሚስጥር መሆኑ ብዙዎቻችን አንረዳም ነበር ቀጥሉበት አወያዩም በጣም ነው የተመቸኸኝ ጣልቃ ሳትገባ ለእንግዶችህ ተገቢውን ሰአት በመስጠትህ ።
ዕብ 11:3 "ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።"
አሜን እየሱስ ጌታነው ። እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤❤❤❤
ከተማሩ መማር ምንኛ ይባርካል! የጌታ ነን የሚሉ ሁሉ ይህን ቢሰሙና የቃሉ ፍቺ እንዲህ ሲያበራ ቢያዩ ምንኛ መልካም ነው!
my God bless all powerful messing we are blessed glory to Lord more grace UP all of you
God bless you all three for such an amazing discussion! Jesus indeed at the center of it all! Brings back all the good memories of old days to hear Pastor Teshome, whom under his teachings and prayer I grew up in the fellowship of the Lord!
ደጋግሜ በመስማት በጣም አየተማርኩበት ነው ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች.
God bless you Dr mamusha! We are really blessed by your teaching! We expect more and more! God bless you all
Oho! Lord your words are sweeter than Honey. God bless you Mamusha, Teshome & Selmon.
ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ ጌታ እየሱስ ዘምነህ ይባረክ በጣም የሚገርም አገላለት እና ወይይት ነው ቀጥልበት ተባረክ አዲስ መገለጥ ነው ወንድሞቺም እግዛብሀአር ጸጋ ያብዛላቸው ተባረኩ
Efoy!!! Geta yibarkachihu.ende enante ayinet,ewunetun bicha yemiyastemirunin yeseten Geta yibarek!
በልባችን በአይምሮአችን የተለያዩ የኢየሱስን አውነተኛ ማንነት የማያሳዩ ትምህርቶች ተሞልተውብናል ይህ ጥናት ያን ሁሉ አውጥቶ
ጌታ ኢየሱስን ቃሉ እንደሚናገረው እንድናውቀው እንድንረዳው እንድናምነው ያደርጋል ብዩ አምናለው የእውነት ጥርት ባለ ሁኔታ ኢየሱስን ይበልጥ እንድናውቀው ይገፋፋናል ከምድራዊ አስተሳሰ አውጥቶ ሰማያዊው ውስጥ ያስገባል፡፡ ጌታ ኢየሱስን ለማወቅ ሁሌም የሚጠማ ልብ እንዲኖረን ለሁላችንም እመኛለው እግዚያብሔር ኢየሱስን ለፍጥረት ለመናገር ለማሳየትና ለመግለጥ የሚተጉትን ሁሉ ይባርክ፡፡
አሜን እየሱስ እርሱ እግዚአብሔር ነው. God bless these three guys for the standard they bring to the current church lead by emotion
wow yemigerim agelalets
geta tsegawun yabizalachu tebareku
ኢየሱስ ጌታ ነው!!! በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ጌታ ይባርካችሁ!!!
what a wonderful teachings! God bless you all! God's words makes us wise! thank you.
haleluja god bless u all yihen timirt katamarku buhala eyesus timat honebign yebalt isun lemawak aguwagagn geta iyesus birik yargachu iwadachuwalow.ya iyesus ye igzabiher lij isu abatachin naw
wowwwww geta eyesus lezelalem yebarek tsigawon yabezalachihu Yegeta bareyawochi
wow!!.
ድንቅ ውይይት ነው።
የእግዚአብሄር፡ቃል፡እዉነት፡ነው፡እንደከዋክብት፡በርታችሁ፡ትታያላችሁ፡የአለም፡ብርሃን፡ናችሁ፡እንዳለው፡ጌታን፡እየሱስ፡ክርስቶስን፡ስለገለጻችሁ፡እያበራችሁ፡ስለሆነ፡እግዚአብሄርን፡እመሰግናለሁ፡፡የእግዚአብሄር፡ልጆች፡የሆንን፡ሁሉ፡እዉቀቱን፡ይዘን፡እንዳንቀመጥ፡በጸሎት፡እንበረታታ፡፡አንዲህ፡አይነትን፡ወንድሞችን፡እግዚአብሄር፡ያብዛልን፡፡ዘመናችሁ፡ሁሉ፡የተባረከ፡ይሁን፡፡
Lucia Asnakec p
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው ግን የቀረው ክፍሎች ርእሱ በእንግሊዝኛ መሆኑ ጥሩ አይመስለኝም በአማርኛ ቋንቋ ከሆነ ትምህርቱ ርእሱ በአማርኛ ነው መሆን ያለበት ብዬ አስባለሁ፡ ተባሩኩ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
በእግዚአብሔር የተባረካቹ ናቹ።
What a teaching ! May God Bless u all !
wow tabaraku babizu batam dasi yamil astamari wiyiyit naw gazim babalat magalatu yibzalachu
WoW stay blessed everyone thank you 🙏🏻
tebark yabzale Doctor mamusha
that is orthodox theology more than 2k years ....yitbarek egziabhare amlake abewine
ቃሉን እንድናጠና የሚያበረታታ ነዉ ተባረኩ
May God bless you abundantly.
ተባረክ ማሙሽ
ማሙሻ ተባረክ በየሳምንት የሚላኩ ትምርትህ ይባርከኝል
ግሩም ነው ተባረኩ
o Gata hoyyyy semh yberk tberku kidusan zmenchu yberk bzuuuuuu ydergachu amelaka
Good discussion, this is impirtant for the reason of confusions of biblical teachings going around churches and ministries. I encourage you to keep doing on the topics churches are struggling to give satisafying and biblical response. I hope you also open the media for listners to post or communicate the questions they have on the topic under discusstion. I have one question if it is possible at least to give it a brush response in between the next discussion session.
I believe Jesus is the Word of God who became flesh. What is the difference of the Word of God in John 1:1 and the word of God we read and study?
God bless you richly
my God bless you more and more gayes
may God bless you guys
geta yebarekachu
tebarko denke temhert demo mesert new.
God bless you!
God bless you mamusha !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
BLESS U LORD
Praise God !!
Tebareku begeta❤❤❤❤❤❤
tabaraku mamusha batam konjo weyeyet new geta zamanachun yebarikaw mamusha tabarak
Ameeeeeeentebarekuwow☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ohhhhhhhhh thanks
For Ethiopia AKELDAMA yedem maret Iyesus yasinish bemihirat. Because astamariwoch sitawal, wangelawit an sitawal, Kidisina goliwal Ikabood honewal.
Amen amen mamush
tebarku all
god bless you all
Dr.
·
ዶ/ር ማሙሽ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁን የጀመርኸው የአስተምሮ ጥበብ (ሰዎችን በመጋበዝ) እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡
ይሄንኑ አስተምሮ አጠንክረህ እንድትቀጥልበት እያበረታታሁህ ሁለት ጥያቄዎች እንዳነሳ ይፈቀድልኝ፡፡
1) ጌታ እየሱስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከድግል ማሪያም ከሥጋዋ ሥጋ፣ ከአጥንቷ አጥንት፣ ከደሟ
ደም ነስቶ (ወስዶ) ተወልዶ አዳነን - የቆየ ሜሞሪዬ ነው ይሄ ቢብራራ?
2) ቅዱስ ገብርኤል ለድንግል ማሪያም ሲያበስራት - መንፈስቅዱስ ይፀልልሻል
ብሏታል፡፡ ይሄም ቢብራራ?
የእውነት ወደድኳቹ ምን እንደምል አላውቅም።በሕይወቴ ትልቅ ለውጥ ሆኖልኛል።ጌታ በእጥፍ መንፈስ ይባርካቹ።
Amennnnnnn
D.r Mamusha u are on the way.However,let you not only focus up on john gospel.Please!it would be best if you touch the main christian doctrines in general. Rely! the time asks very careful teaching word of God systematically like.
የቃሉን ወተት መግቡን
ዩሃ 1፡1-3 "በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚያብሄር ዘንድ ነበረ፤ ቃልም እግዚያብሄር ነበረ።" ይሄ ክፍል ብዙ ጊዜ ኢየሱስ ከአብ ጋር እንደነበረና አምላክ እንደነበረ የሚጠቀስ ክፍል ነው። እውነታው ግን ከዚህ የራቀ ነው። ቃል እንጂ ኢየሱስ በአብ ዘንድ ነበረ አይልም። ይህ ቃል በ 1ኛ ዩሃ 1፡1-4 ላይ እንደተጠቀሰው የህይወት ቃል እንጂ የራሱ ማንነት ያለው አምላክ አይደለም። በአብ ዘንድ የነበረ የተስፋ/የህይወት ቃል ነበር። ይህ ቃል ግን ስጋ የሆነው በኢየሱስ በኩል ነው። ማለትም ኢየሱስ ከመንፈስ ቅዱስ ሲጸነስ፤ ይህ የህይወት ቃል ስጋ ሆነ። ታየ፤ ተዳሰሰ ማለት ነው። ዩሃ 1፡1-3 ስለ ሁለት አማልክት አያወራም። በብሉይ ኪዳን ግዜ ፡ቃል የሚያመለክተው የእግዚያብሄር ቃልን እንጂ፡ ሌላ ቃል የሚባል አምላክን አይደለም። ለዚህ ነው በራእይ 19፡13 ላይ ስሙ የእግዚያብሄር ቃል ተብሎአል የሚለው። ቃል ስጋ የሆነው በኢየሱስ ስለሆነ ማለት ነው.አመሠግናለው.
eko egzhabher ke kalu tenetelo yenorebet kelele lemen huletega egezhabher telale tadeya egezhabeher wolde malet ke sosetu anedu adel benate asetemero seleze selase yeweshet yesetan temeret new temlesu kalu ga eysus anedu egzhabeher new kalu sega adergo yetegletew
H a l e l u j a!!!!!!!!!
abete weshet ke egezhabeher gar ayelm
Wuy Fanta menfesawi aynih indikafatilih pray because shurab yelebesewu sawu bagi Messy takula nawu
nawu. Ye 6666 n milikiti iyawara bizuu gize siyasayi neber.
לולי
God bless you ❤