Do you think any Christian can have a church in Mecca. So there is rules and regulations just follow or Tigray is big region there is enough for all just understand each other.
I agree with you,I was soo disappointed to hear that 😔. ( I'm Christian from Tigray) By the way. If our Creator of Heaven and Earth gave us free will, how dare they oppress our Muslim Sisters and brothers?!
M Kedir Ya YeWust andinet yasfelgal! Gin yeteberezu yetekelesu kitaboch eyalu (eg HU Selasa) endet new andinet yemimeta! We need to have the right Cylabus!
I feel a deep sense of disappointment hearing this. As someone from Tigray who currently lives in the U.S. and works for a major company, I proudly wear my hijab. I recently visited Tigray, and I truly wish for positive changes in our political landscape. We need new leadership that represents all Tigrayans, regardless of their religion or city. It is essential for us to unite and work toward a future that embraces everyone in our community.
This is ridiculous what is aksum that don’t allowed our sister to follow the religion now a day the in tired, wallet, now’s about Islam and woman hijab they needsto stop 🛑 free our sister in aksum
ትክክል ብለሃል ወንድማችን ሞሓመድ እናመሰግናለን።👏
ማሜ ሠላምህ ይብዛ ጠፍተሀል?እጅግ በጣም የሚገርመኝ በዚህ በከፋ ዘመን ወንዶችን በእርቃኗ የምትፈታተንና የፈረንጅን ባህል ተከታየዋ ተከብራ የፈጣሪዋን ትእዛዝ ጠብቃ እረሰዋን ሰብስባ የምትኖርን ሴት ማጥላላት ህግን ማስጠበቅ ሳይሆን የጥላቻና የድንቁርና ጥግ ነው anyways ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም እህቴና እዚያው ላሉት ሙስሊም በሙሉ!!!!!!!
Do you think any Christian can have a church in Mecca. So there is rules and regulations just follow or Tigray is big region there is enough for all just understand each other.
መሐመድ ማስተካከያ ኒቃብ ሱና ቢሆንም አንድ ሴት መልበስ ከፈለገች ማንም አይከለክላትም።
አተ በጣም ያማራ ጥላቻህ የትግሬን አረመኔነታቸው ጋርዶብህ ኖሯል። ጨካኝነታቸውን እኛ ወሎየወች ነን የምናቀው ያልተነገረለት ወላሂ ስንት እናቶችን ያለልጅ አስቀርተዋል አፍናቅለው የስትንት ሰው ቤት ዘርፈው ባዶ አስቀርተዋል እዛው እየበሉ እዛው እየተፀዳዱ ግፍቸው የስቱን ቤት አጨልሟል! ምንም የማያቁ ወጣት አይሉ ሽማግሌ እረሸኑት እሚገርመኝ እነሱው ገዳይ ነሱው ጯሂ! ሀቁ ግን እኛንም ጎርተው እነሱም ተጎዱ ሰው ቢሆኑ አብረው እደዛ ዋጋ ከፍለው መልሰው ሲወጎቸው ወላሂ ልብ ያደማል!! ድርጅቱ ቢከለክል በሰላማዋሰልፍ ክርስቲያኖቹ አለመቃወማቸው ያሳፍራል ሙስሊም ወገኖቻችን አብረን ዋጋ ከፍለናል ብለው መቃወም ነበረባቸው ...ትግሬወች ጨቋኝነታቸው ባለስልጣኑም _ህዝቡም አድ ናቸው።
በጣም ያሳዝናል እውነት ነው ማሜ
You are right my brother. We Tegaru muslim and Christian we are one Tegaru
ሰላም ማሜ ትክክል ነህ እጅግ አፀያፊ ስራ ነው የሰሩት እኛም አፍረናል ግን እንደማነኛው እምነት ተከተይ መብታቸው ሊከበር ይገባል በሀገራቸው ሌላ ነገር አልጠየቁም ያንን ሁሉ መከራ ያሰለፈ ህዝብ እንዲህ አይነት አመራር ሊቀበል አይገባም።
መሃመድ እኔ የኣክሱም ክርስትያን ነኝ በርግጠኝነት ህጃብ ኣድርጎ ይማራሉ ግን ባሁን ሰኣት ያለው የትግራይ ፖለቲካ ታቃለህ የከለከሉ ኣመራሮች ልውፖልውቲካ ፍጆታ ሊህን ትችላል ግዜ እንስጠው እና በህግ ሚጠየቁበት ግዜም ይኖራል ። ሙስሊም እህቶቻችን በኣክሱም ትምህርትቤት ይማራሉ መብታቸው ነው ከጎናቸው ነን ❤
አይ ማሜ 😂😂😂😂 የውጥ ማንካ ከሁሉ አለሁ
ye Habesha or ye ferenji ye wet manka ?
Good job bro
I agree with you,I was soo disappointed to hear that 😔. ( I'm Christian from Tigray) By the way. If our Creator of Heaven and Earth gave us free will, how dare they oppress our Muslim Sisters and brothers?!
Tank you Mohammed
TY for Meaningful Analysis!
ማሜየ ጀግና አይክፋህ ይስተካከል❤
ወድሜ ሙሀመድ ዉነት አላህ ያክብርህ ሴትልጂ አያከብርም አላህ ያከበረዉ ቢሆንጂ ሴትንልጂ አያረክስም አላህ ያረከሠዉ ቢሆንጂ ለአክሡም እህቶቻችን አለንላችሁ ያላችሗቸዉ ወድሞች አላህ ያክብራችሁ
ፊቲሕ ለኣክሱም ሙስሊመች
መሐመድ ወንድማችን ኣንዳድ ግዜ በሞስሊም እና በኦርቶዶክስ ውስጥ በዛ ኣገር ለማጣላት ሆነው ብሎ የሚያረጉት ሰዎች ኣሉ በህዝቡ ወስጥ ግን ምንም ኣይነት የጥላቻ ኣይነት የለም ግን ከ ሁለቱም ህብረተሰብ በሐይማኖት ግዜ እየጠበቁ ለማጣላት የሚፈልጉ ብዙ ኣሉ እና ሕዝቡ ራሱ ይፈተዋል የኣክስም ሕዝብ ቀላል እንዳይመስልህ ኣንተ ልክ ነህ መናገርህ
Selam mameie hawey 🙏🏾❤❤❤
አረ በጣሞ ነው ያሳፍራል እኔ ኣለመንኩኝ ነበረ ግን ቨዱዩዩ ሰያያ በጣም ኣዘኑኩ ኣፈርኩ ኩለና ተጋሩ ለነፃነት በለን መስሉሙ ክርሰትያኑ ዋጋ የከፈልናው ነገር ግን ከዚ ያላ ትግራይ ምሰ ሻዕብያ ምሰ ብልፅግና ወጊኑ የሚሰሩ የነበሩ ሰዎች ከዚ ትግራይ በሚፈለጉት ጉዳይ ያድርጋል እሱ ፈራጅ እሱ ኣዛዝ እሱ ፈላጥ ሆኖ ነው የሚገኝ ምድረ ርጉማን ትግርኛ የሚናገሩ የህዝቢ ትግራይ ጠላት ነው😢
እንደዚ የሰራ የሻኣብያ ተላላኪ ነው ትግራይ በሃይማኖት ለመበጠበጥ ነው ማሜ ጀግና ነህ❤
ከተወለዲክ ዛሬ እውነት ተናገርክ እኛ ሙሥሊሞች ከሠው አንደርሥም ሁልግዜ እደተገፋን😢ያሣዝናል
መሀመድየ በጣም ይቅርታ ኣርግልኝ እና የትግራይ ህዝብ እስላም እና ክርስትያን ተፋቅረው የሚኖሩ ህዝቦች ናቸው ቢሆንም ኣሁን የራሳቸውን ስልጣን ለማራዘም በሀይማኖት ለማጣላት እንጂ ሌላ ጉዳይ ኣይደለም ለማንኛውም እግዚኣብሄር ሰላም ፍቅር ያውርድልን እግዚኦ ነው ትክክል ኣይደለም ቢሆንም ከላይ እንደገለፅኩት ነው መጥፎ ነገር ኣትናገር ሰላም ያውርድልን ኣኩስም እንደ መካ የተከበረ ስለሆነ መረዳት ኣለብህ
Mecca Christine ale endee? Tereteret atawra
Yasazinal mame 😮😊😮
Thank you Muhammad
ማሜ ይመከራችን ግዜ ድምፅ ከማንም በላይ ለኛ ለትግራይ ህዝብ ታግለሃል! እኛም እናከብርሓለን! የሄ በመፈጠሩ በጣም ያሳዝናል! ያው ለፖሎትካ ፍጆት ህዝቡን ለማጋጨት ፈልጎ ነው ኣሁን መከልከል የጀመሩ እንጂ ሙስሊም እህቶቻችን ለብሶ ነው የሚማሩ የነበሩ! ኣሁን ክርስትያን ሰልማዊ ሰልፍ መውጣትና መቃወም ይገባል!
The Muslims are taxpayer too, they should be treated accordingly.
መብታችን ከሌሎች ጋር እኩል መጠበቅ አለበት ። የመጅሊስ አሸንጉሊቶች ምን እየሰሩ ነው?
You’re right, it’s very sad after surviving Tigray Genocide.
ሰሜነዊያን ለእስልምና የለቻው ጥለቸ ከበድነው አለህ የስራቸውነው የሰጠቸው እሄንን ጭፍን ጥለቸ ከልታዋቹ
ማቼም ሰው አቶኑም ሁሌም እርስ በራሳቹ እያታባለቹ ትኖራለቹ😊😊
አይ የስልጤ ክፍታፍ ሰሜናዊ ባአንተ አፍ አይጠራም
@@nevergiveup-f3dምነው አካበዳቹት? ሰሜናዊ እኮ ረሃብተኞች ናቸው 😂
@queenlove6497 ምትበላው የሌላት ምትከናነበው አማራት አሉ ወፍ ዘራሹ ሁሉ ሰሜናዊን ለመናገር ሞራለ የለው
@ ከኢትዮዽያ ክፍል ሰሜኑ ብቻ ነው ረሃብተኛው እኮ ክልላቹ ከድንጋይ በስተቀር ምናላቹ? 🤣 ለማኝ ሁላ
የሻኣብያ ታላላኪ ነው ወንዱ ማሜ የትግራይ ህዝብ እነደዚ ኣይድርግም ማሜ❤
እስቲ አትቀደዱ
😂😂😂
ደደብ አህያ ሻዕብያ ሃገሩ ላይ በክብር ነው የሚያኖራቸው
ጭቆና ኣይ ደለም የ ፖለቲካ የተሰራ ሴራ ነዉ።
ይህ ያደረገው መምህር ወደ ፍርድ ይቕረብ ለምን በትግራይ ስላም እንዳይ ይኖር ተብሎ የተስራ ነው
niqab mekelkel alebet?
ይሄሰው በገደምዳሜ ከእጃችን እያመለጠ ነው 😂😂😂የ አህመዲን ጀበልን ቪድዮ ላኩለት
Ahmedin Jebel min ale?
እውር ነህ እሽ የናንተባሪአረከውእንዴ የድንእህቱንእኮነው እየሰርክእምደፍረው የውሻልጅ
ወጥር እና ደብረጽዮን አክራሪ ክርስቲያን ናቸው
All Muslims should stand together to defend their rights.
ማሜ ሓውና አጆኻ
Tikikl neh mamy
እነዚህን ኋላ ቀሮች በሚገባቸው ቋንቋ ማናገር ነው እያወቁ የሚያጠፉ ስለሆኑ ኢትዬጵያን የሚበጠብጡ እንደነዚህ ዓይነቶች ናቸው።
ለጠጅ ቤት እና ለሸርሙጣ ቤት የፈቀደ ማህበረሰብ ህጻናት ለምን ሻርብ ለበሳችሁ ብሎ ህጻናትን አትማሩም ብሎ መከልከል ያውም በ21ኛው ክፋለ ዘመን ትግራይ ውስጥ ?አፍሬባችሀለው
እረ ማሜ ምንድን ነው እኔ ይህንን በፍፁም ከእናንተ እልጠበቅኩም ማለት ? የእንተ ችግር እኮ ድርቅ ብለህ በደፈናውትግራዋይን ሁሉ መልእክ እርገህ ስለምትቆጥር ነው:: ይሄ ሁሉ የእሁኑ የሀገራችን ችግር ውጥንቅጥ ከትግራይ እንደ ጀመረ እታውቅም እንዴ?
አንተ ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን ነገር ግን ሌላው የትግራይ ጠላት ድምፅ ሊሆነን አይችልም አንተ ግን ትግራዋይ ባትሆንም ለኛ ወንድማችን ነህ🎉🎉🎉
ንቀብ ለርግ ማለት መፈር አይደለም መልበስ መኑም መምረጥ አይችልም😢
ሀስቡን አላህ ወናዕሚል ወኪል
ሙስሊም እህትወድሞቸ እዳዉ በአላህ ከዘረኝነትና ከሙስሊሞች ጥላቻ አለም ዉስጥ ዉጡ ወላሒ እኔ ብዙነገር አይቻለሁ እሙስሊሞችጋር ታዉ
❤❤❤❤❤❤
ተዉ፡እንጂ፡ከዚህ፡በፊት፡ሥንት፡መከራ፡ሢደርሥባቸዉ፡መቀበሪያ፡ቦታ፡መሥጋጃ፡ቦታ፡ተከልክለዉ፡በፀሀይና፡በዝናብ፡እየተሠቃዩ፡አጥተህ፡ነዉ፡እያወክ፡ነዉ፡ከነሡ፡ሥታሽቃብጥ፡የነበርክ፡አንተ፡ተለጣፊ
University is fedral this is home work for Tigray.
M Kedir Ya YeWust andinet yasfelgal! Gin yeteberezu yetekelesu kitaboch eyalu (eg HU Selasa) endet new andinet yemimeta! We need to have the right Cylabus!
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
ene bihon 1 amet asrachew neber yeset kibir emayaku dedeboch.
ፍትህ ለሙስሊም ተጋሩ። የታሰሩ ሙስሊም ተጋሩ በኣክሱም ይፈቱ። ዘርፈ ብዙ ጆኖሳይድ በሙስሊም ተጋሩ ይቁም።
እኔእምለዉ ስለልብሱ ትተነዉ ስለመማራችንስ ይወዳሉዉይ እምታቁ ታለችሁ ንገሩኝ
ማሜዋ እንወዳህ አለን
አሊኣህምድ የፈጠረው ነው ::
ወግኖቼ የአክሱም ህዝብ እንዳይመስላቹ እዛ ትምህርትቤት ውስጥ የብልፅግና ተላላኪ ስላለ ነው እንጂ አብሮ የመኖር ህዝብ እኮ ነው ግን ተላላኪዎች ስላሉ ነው
ደብረፅዩን እኮ ከነበረው ህግ የተቀየረ ከዱሮው የተቀየረ ነግር የለም ብሎ ኣስተያየት ሰጥቶዋል ፖለቲካ ሊሰሩብን ፍልገው ነው ።
የፖሎቲካ ሴራ ነው‼️ ህዝቡን ለማጋጨት ስለ የተፈለገ ነው‼️
"መመርቀን ፈልጌ ነበር..?" አክሱም:- "እሄው በርጫ ቤት አለልህ.. የምኑ ይሁንልህ?"
"መቋመር ፈልጌ ነበር..?" አክሱም:- "እሄው ቁማር ቤት አለልህ.. -በስንቷ?"
"መስከር.. መጨፈር.. ማበድ.. ፈልጌ ነበር..?" አክሱም:- "እሄው ጭፈራ ቤቶችም አደንዛዥ እጾችም አለልህ.. የትኛውን ይመችሃል?"
"መሸርሞጥ ፈልጌ ነበር..?" አክሱም:- "እሄው ሽርሙጥና ቤት አለልህ.. ጥቁር ትወዳለህ ቀይ.."
.
.
.
"ሙስሊም ነኝ መስገድ ፈልጌ ነበር.." አክሱም:- "ቅድስት ነኝ! መስጊድ የለም።"
"የተወለድኩባት የተሰዋሁላት ሀገሬ ነሽና መቀበርያ ፈልጌ ነበር?" አክሱም:- "ቅድስት ነኝ ታረክሰኛለህ መቀበርያ የለኝም።"
"ልጆቼና እህቶቼ ልክ እንደ እናታችን መርየም ፀጉራቸው ሸፍነው ክብራቸውን ጠብቀው መማር ይፈልጋሉ.." አክሱም:- "መራቆት እንጂ መሸፋፈን አይቻልም። ተሸፍነን እንማር ካሉ ግን ኣሸባሪ ናቸው።"
.
.
"ምንድነው ጥፋታችን?" አክሱም:- "ሙስሊም መሆናቹ።"
"እና ምንድነው መፍትሄው..?" አክሱም:- "ሃይማኖታቹ ቀይሩ! ካልሆነ ከሃገራቹ ውጡ! ካልሆነ ግን አጠፋቹሃለው.."
እንዲህ ነው ነገሩ ቀላል እንዳይመስልህ!☝️
የትኛውም ሃይማኖት ተከተል ኢ-አማኒም ብትሆን በዚህ ጊዜ ከተበዳዮቹ ጎን በመቆም ፋንታ ዝምታንና ማባበልን ከመረጥክ -ከበዳዮቹና ከጨቋኞቹ ጎን መቆም መርጠሃል ማለት ነው።🤐 አንተ ለመበደል 1ሂወትህ ካዘጋጀህ እኔ 1000 ሂወት ቢኖረኝ እንኳ እያንዳንዷን ሂወቴ በደልን ለመታገል ከማሰዋት ወደ ኃላ አልልም። የበዳዮች መጨረሻ አያምርም።
#ፍትሒንአኽሱምሙስሊም!
#ፍትህለአክሱምሙስሊም!
#JusticeforAxumMuslim!
Aneth zarye litaki 20 befit nakalen
❤👍👍👍👍😭😭👆🏼👆🏼👆🏼❤❤
ቪድዮውን በሌሎች ማህበራዊ ሚድያዎችን ልቀቅልን..👏
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች🎉🎉 የደፂ ህውሀት ካልጠፋ ትግራይ ሰላም አይኖራትም🎉🎉🎉
የህግ የበላይንት ፅንስ ሐሳብ ጠንቅቆ የወቀው ማህበረሰብ ህግ ሲጣስ: ፍትህ ስጏደል መብት ሲታፍን : ስርዓት አልብኝነት ሲነግስ: ማን አለብኝነትና በዘፍቀደኝነት ሲንሰራፋ: በአክሱም መስሊም ተማሪዎች እየደረሰ ያለውን ኢፍትሀዊነት መውገዝ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው!
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች!
ሀገር የጋራ ዓይማኖት የግል ነው!
ፍህት ፍህት ለአክሱም ሙስሊሞች
They have right ✅️ too wear hijab nikab also what ever they want
የትግራይ ነገር የእነው የቀረችውን ጉልበትያሳያል እኛ ለኣላህ ብለንነው የዝንላችው ኣላህ የስርችው የሰጣቹዋል
ወንድም ማሜ ትንሽ ተረጋጋ:: የትላንት የክፉ ጊዜ ወዳጃችን ነህና አንረሳም:: ያልነበረና ያልተለመደ ስርአትና አዲስ ህግ ወጥቶ ከሆነ ሁላችንም እንቃወማለን::
አንድ ነገር ግን ላርምህ:: አክሱም ውስጥ መቃብር የለም ያልከው ስህተት ነው:: "መቃብር ስላም" የሚባል ከማይ-ሹም አለፍ ብለህ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስትያን ቅርበት ላይ የእስላሞች መቃብር አለ::አጣርተህ ብታርም ይበጃል::
ዝምበል ውሸታም። በአክሱም የሙስሊም መቃብር የለም።☝️
የትግራይ ህዝብ የተፈጠረው ፈትህ እየጠየቀ ነው ሰለ ውልቀ ሰዎች ሰምተህ መናገር ትክክል አይደለም ከትምህርት ቤት ደብዳቤ ተፅፎ እቢይ ያሉ ዳሬክቶሮች ነቸው እነሱ ምክንያታቸው መጥናት ነው ሰለ ህዝቢ አክሱም ግን ምን ይስራ
I feel a deep sense of disappointment hearing this. As someone from Tigray who currently lives in the U.S. and works for a major company, I proudly wear my hijab. I recently visited Tigray, and I truly wish for positive changes in our political landscape. We need new leadership that represents all Tigrayans, regardless of their religion or city. It is essential for us to unite and work toward a future that embraces everyone in our community.
አንተ ምን ነካህ እኛ ክርስትያንሁነን ቁርአን እየተማርን ነዉ ያደግነው እኔ ኣድዋ አከባቢ ነዉ ያደኩት እስካሁን ድረስ ያጎቴ ልጆች ብየ ነዉ እምጠራቸዉ እና ሁሉ አይደለም።
ልዩነት የለንም ተከባብረን ነው የምንኖረው እያልን ምን መጣብን?
TPLF be gilibachu ye haymanot akrari nachew eweq:: by
❤
የሰሜን ሙስልም ጠልነት ሞልቶ የፈሰሰ ነው ብመቻቸው አሁኑኑ ከእባንም መዲናን ያፈርሳሉ
ድሮም ሰሜኖች በእስልምናን ጥላቻ ያበዱ ናቸው
@@queenlove6497 ሰሜኑ አምጥቶ ያስተዋወቀህ የሂወት አንድ አካል የሆነውን ሀይማኖት መገኛ የሆነውን ክልል ይጠላሉ ማለት እራስን መጥላት ነው ልክ እንዳንተ እራስህን እንደምትጠላው መጥረቢያ!!!!!
Slmna ena crstna tekebabro yenore hzb ahun bechgrlay chigr mefter lemn asfelege htochen behaymenotachw endikeber edegfalehu
ነዳጅ ለሌላት ትግራይ እስልምና ምን ያደርግላታል ሙሄ? 😂
Orthodox dinkurna new le tigray ayasfelgim
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😏😏😏😏😏😏
ስላም መሀመድ ይህ ስለ አክሱም ያቀናባበሩት ጃዊሻዎች ምንም ይየፈለጉ ቢዋሹ የትም አይደርሱም ይጨፈለቃሉ መህርመድ የስልጤና የጉራጌ ስቶች ቪድዬ አቀነባብረው ነው የሆነ ይሁን ነገ ሀቁን ይወጣል 😂
ስላም ማሜ እኔ ብጣም እማክብርህ ለእውነት የቆምክ ነህ ብየ የምመካብህ ስው ነኛ ሆኖም ግን እሁን ሁን ተብሉ በግዜዌ እስተደደር የትሽገሽጉ የብልፅግና እሻብሻቤውች እና ሙሱኛች ሆን ተብላ ለትግራይ ህዝብ ለመበትን ልክ ፕፕ ክመምጣቶ በፍት ለትግራይ ህዝብ የተስራው ፕሮፖጋንደ እይኔት የውሽት ፕሮፕጋንዳ እየተስራ ነው እና እተን እስተዋይ ስው ነህ ረጋ ብለህ እዩው ይህ ውሽት ነው እኩሱም ክርስቴይን ይሁን እስላም ምንም እብረን ነው እምኖሮው ክዜህ ሁሉ ዘመን እሁን ምን ስለተገኛ ነው እንዴህ ያለ ፍፃሜ የሜካሄደው እር ባእላህ ስም እማፀነህ እለሁ ለትግራይ በብልፅግና እስላም ክርስትያን እርስ በርስችን እንደንባላ እና በሌላው እክባቤ ያለው መስሌምን በማነሳሳት ሌላ ጃኖስይደ ሊፍፁሙ በጠላት እየተስራብንነው እንተም ይህን ደግፍህ እምነህ ክተቀበልኽ በጣም ያስዝናል እግዚአብሔር( እላህ ) እሱ ማስተዋልን ይስጠን እሱ ራሱ መፍትሄውን ይስጠን የኔ ወንደም
ማሜ እናከብርሃለን ብዙ የታገልክልን ነህ ።ነገር ግን ስለትግራይ ሙስሊሞች ሁሉም ትግራዋይ ይመለከተዋል ።ቸኩለህ ሌላ አትናገር ጉዳዩ ሌላ ነው
ከተመለከተህ ወተህ አውግዛ
@queenlove6497 ለኛ ተውሉን አይመለከታችሁምምም ።
@@damoora3 አረ? እና ታድያ እኛ ለእርዳታ ብቻ ነው የሚያገባን? 🤣
@queenlove6497 አላልኩም ።ዛሬ ነውዴ ህጃብ ለብሰው መማር የጀመሩት ?ጉዳዩ ሌላ ነው የሂጃብ አይደለም ። በነገራችን ላይ የትግራይ ህዝብ ሲባል በሃይማኖት ሳይሆን በአስተሳሰብ ና በማንነቱ አንድነው ስለዚህ አይደለም ሂጃብ ሌላነገር አርገው መማር መብታቸው ነው
መዲያሸው ሰለዝህ አይናገሩም በምድል ኢስት ትግርኦሸ ህጃብ አድሮግው ሰማሸው ቀይሮይ ይሰራሉ ሰቶሸ እንዚህ ጃዋሲሰ መዲያ አለን ይላሉ ተብደልናን ይላሉ መጥፎ ህዝቦሸ ናሸው አክሱም በመሉ ሀሰት ታርክ ነው እነዝህ መለመን ናሸው የማውቁት
የምገርመኘ በትግረይ መዲያ አለ ይባል በውጭ ትግራይ መዲያ አለ ይባላል ግን ውነት ነው የ ኢትዮጵያ መንግሰት እውሀት ኣሸባርይ የምባሉ ዶንቆሮ ህዝብ ለመሰሊሞሸ በ አክሱም በምትባል ቁሸት የ ጦንቆላ ሰፈር ላሉ ሞጥፎ ሰራ ቢመስሉም ተውት በረቢይ ትቀጣሉ ፈትህሕ ለ አክሱም መሰሊሞሸ
የትግራይ ስቶሸ ካለ ልብሰ መሀድ አለባሸው
በጣም አሳፈሪ ነው ጨፍ የወጣ ሙስሊም ጠልናት ነው
አበሸሰ አገር መጀመርያ ሾርሙጣ ትግረየ ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ትግርየ ሰት ናት
አክሱም ግን አልበዛም? በዚህ ዘመን? ኧረ ተዉ። ሙስሊም ወንድሞቻችሁን እምነት አክብሩ። ትግራይ ከሄድኩ ቆየሁ የቀብርና እምነት ቦታ ችግር እንደነበር አውቃለሁ። ተፈቶ ይሁን?
What about orthodox in silite?
This is ridiculous what is aksum that don’t allowed our sister to follow the religion now a day the in tired, wallet, now’s about Islam and woman hijab they needsto stop 🛑 free our sister in aksum
Mohammed bro ante yewah politikenja neh! Yemiyasazinew Tegaru muslimoch ke TPLF Garmin leTigraway meswatnet keftewal.
first of all help the palestians
1billion muslims le israel yalhonachuh wondu ena setu hijab eyelebesachuh meleyet Altechalem
ሳውዲ ትምርቲቤት ውስጥ ሴትች አጅ ውንድ የለም
እና?
ወደድክምጠላህምትግሬሙስሊምጠልናቸው😢😢😢
Muslim korto Yemenirebet. Amara killel becha naw
ብትወድም ብትጠላም የብልጽግና ስራ ነው። ችግሩ በደካማ ጎናቹ እየገቡ ያሳምኖቾዋል። ትግራዋይ ሌላ ሌላ ችግር ነው ያለው የማይረባ ስራ ሊሰራ ግዜም የለም ። ግን ብልጽግና መንግስትነውና ብር ኣለው እና እስካመንክለት ድረስ ገና ሌላ ቪድዮ ሌላ ድራማም ታያላቹ
Ante yehe hule gif sesera khat tekem neber. Duket
ከድሮ አጥና መርምር
እስከኣሁን ያልነበረ ኣለባበስ ማለትም በኣኩሱም አከባቢ ውሎ ኣድሮ ችግር ያመጣል ተብሎ ታስቦ ነው
ለማንኛውም እንዳተ የምወደው ቅን መስሊም አንተ ነህ
Bikini new endee yelebesut?
Muslim eko axum west aykeberem
Ye Aksum hezbee yetechefechefew be eskam mesarua new. Eslam abeyin bayredaw tegray lay ye areb Mesarua ayzenbem neber. Le hijab lahachehen tazrejerekakeh endea. Zena hono mengest meles kesetebet behuala zeregna afehen atekfet. Zere bushty. Ende Amara kelel bedengay chefchefew lemen algedeluachewym new yemetekew. Eslam leyetegnaw keresteyan new
Mame, this action by the school is the work of Tigray enemied in order to cause friction between our ppl.