የገጠር ሠርግ - የሙሽራዋ ቤተሰቦች ከዳሱ ውስጥ ሲጫወቱ በቅሎፍለጋ - ወጂር ፣ አንዳቤት/እስቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 329

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 ปีที่แล้ว +31

    ዋውውውውውውውውው
    እደው ምን ላርጋችሁ
    ምንም ያልተበረዘ ን ፁህ ፍቅር ያለው
    ገጠር ነው
    ኮራት ይስማኛል የገጠር ልጅ በመሆኔ💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
    @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 5 ปีที่แล้ว +47

    እስቲ እንደ እኔ በስራተ ተክሊል ማግባት የሚፈልግ እግዚአብሄር ይፍቀድልሺ በሉኝ
    ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ፍቃድነውና💒👑👑❤👈

    • @رياضجعفرالكثيري
      @رياضجعفرالكثيري 5 ปีที่แล้ว

      Ayzec.yunelwd

    • @እፀገነትአቡኔ
      @እፀገነትአቡኔ 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ይላል ያሳካልሽ

    • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
      @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 5 ปีที่แล้ว

      @@እፀገነትአቡኔ አሜን አሜን አሜን እህቴ🌹🌹🌹🌷🌷🌷

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 5 ปีที่แล้ว

      በጣያምራልውድድድድገጠርዉሰጤነው

    • @nelove7971
      @nelove7971 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ
      ግን በደንብ ሳይገባቸው በተክሊል እያገቡ ህጉን እያፈረሱ ነው ስለዚህ መጀመሪያ በቂ ትምህርት መውሰድ አለብን

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሳሚ. በጣም. ጎበዝ ነህ. ከምንም በላይ የወንዝ አፈር ይግደልህ. የሰው አገር ለጊዜያዊ እንጅ ማን እደሀገር. በጣም ልዩና ድንቅ. ነገሮችን ፍጽመሀል. በሂወትህ የማትረሳቸው ትዝታዎችህ ናቸው

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የገጠር ሰው እኮ የዋህነቱ ደስ ሲል እንኳን ገጠር ተወልጄ አደኩ :ለሰው ያላቸው ክብር በስማም :

  • @saedasaeda9999
    @saedasaeda9999 5 ปีที่แล้ว +9

    የገጠር ስሪግ ዉስጤ ነው ገጠር መወለድ መታደል ነው💃💃💃💃💃💃❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 ปีที่แล้ว +32

    እግዚአቢሄር ሰላማችውን ያብዝው የዋሁ የሀገሬ ሰው መሳቅ መጨወት ነው ለማዳችው ፈጣሪ ሆይ የዋሁን ህዝብህን ጠብቀው አሜን{፫}

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ጥሎብኝ ያገር ቤት ሰርግ በጣም ነው የምወደው ኑ የሀገሬ ልጆች ገባ ገባ ብሎ አብረን እንጨፍር በዛው እንኳን አደረሳቹ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 💚💛❤

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ገጠረ ተወለድኩ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ይህን መልካም ሕዝብ ክፉ አይካዉ ።

  • @ለእውነት.እንኑርእግዝአብ
    @ለእውነት.እንኑርእግዝአብ 5 ปีที่แล้ว +47

    ተው ጎበዝ. ከስደት እንግባ በስአቱ. አመለጠን እኮ

    • @mamilove3908
      @mamilove3908 5 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ማር ውነትሽን ነው የሰው ሰርግ ላይ ማፍጠጥ አያወጣም ክክክክክ

    • @ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ
      @ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +2

      እንደት እንደናፈቀኝ የገጠር ሠርግ

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว

      ውነትሽን ነው አሁንስ ትዳር ይዞ ለጅመውለድ እዴት እደናፈቀኝ የገጠር ሰርግ ውስጤነው

    • @sasasadf6051
      @sasasadf6051 5 ปีที่แล้ว +1

      ስደት እድሜ ጨረሰ አሁንሥ እኔም ናፈቀኝ ይህ ቀን

    • @hikimetinegnisubscribearag1061
      @hikimetinegnisubscribearag1061 5 ปีที่แล้ว

      ILove You Mather አይዞን አንዲ ቀን እገባለን እህት እባክሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ😘😘😘😘

  • @derejebelaye8842
    @derejebelaye8842 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህሌ የተለየ እኮ ነው ኑሩልኝ ደጉ ወገኔ
    አማራየ በሁሉም እኮ የገባህበት ያምራል ውዲዲዲዲ

  • @እፀገነትአቡኔ
    @እፀገነትአቡኔ 5 ปีที่แล้ว +80

    የእነዚህ ሰዎች ሰርግ ከአሜሪካው ቪድዮ ይህ በእጥፍ ይበልጣል ውለዱ ክበዱ

  • @ድንግልአማላጀ-ቈ8ሸ
    @ድንግልአማላጀ-ቈ8ሸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ትዝታ ደስ የሚለው ነገር በሀገር ወግ ባህሌ ነው እዲህ ያገበውት 😘😘😘😘

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +18

    ደጉ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው በጣም ነው የምወዳቹ ❤😍😘

  • @weleteselasa2044
    @weleteselasa2044 5 ปีที่แล้ว +34

    ውይ ሀገሬ😢 ከከበሮው ጋር ልቤ ድውድው አለ መላ መላ ከሚለው መንፈሴ አብሮ በረረ ብቻ ምን አለፋችሁ ውስጤ ተረበሸ😢

    • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
      @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማርየ

    • @እማመይተሥፋ
      @እማመይተሥፋ 5 ปีที่แล้ว

      😃

    • @borkboi3147
      @borkboi3147 5 ปีที่แล้ว

      Ayzosh hulachinim endanchi yesemanal!

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +1

      አይይይይ እኔም ይህን ጫወታ በጣም ነው ቸምወደው አይ ስደት
      እንደው መላ መላ ብከዘፈንኩ የማይጨፍር አይገኘም ነበር እልልልልል ጉሮሬየን ያመኝ ነበር

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ

  • @gazalgazal6069
    @gazalgazal6069 5 ปีที่แล้ว +1

    ሻሽ ለጠመጠሙት ሸማግሌ አድናቂዎ ነኝ ደሥ ሥትሉ
    የገጠር ልጅ በመሆኔ ብቻ ሁሌም ኩራት ይሠማኛል
    ጌታ ሆይ ሠርጌን ገጠር ምላሸን ከተማ አድርግልኝ የመዳም ልጆች እንኳን አደረሣችሁ
    ከፉ አይንካችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደሥ ሥትሉ አገሬ በዚህ ሰረግ ትዛለኝ መልካም ጋብቻ ይሁንላቺሁ ወንዳቺሁ ሳሙ ሙሺሪት እና ሙሺራው እንኳን ለዚህ አለም አበቃቺሁ ቀሪ ዘመናቺሁ የፍቅረ የደሥታ የሰላም ያረግላቺሁ አሁን አብባቺዋል ደሞ አላህ ለፍሬ ያብቃቺ 👏👏👏👏👏

  • @fatumamhamdi9483
    @fatumamhamdi9483 5 ปีที่แล้ว +44

    የዛሬን፣አያርገዉና፣ለኔም፣ሰርግ፣እንደዚህ፣ነበር፣የገጠር፣ልጂ፣ነኚ፣ኦርጂናል፣

  • @msaraasaraknfe78
    @msaraasaraknfe78 5 ปีที่แล้ว +1

    የአብርሃም የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዎልዳችሁ ሳሙ አገሬ ትዝ አለኝ ስርአታችሁ ብቻ በቂ ነው በጣም ደስ ይላል ውዶቼ

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 5 ปีที่แล้ว +2

    ደጉ ያገሬ ሰው ንፉቅ አላችሁኝ ፊደል ያለያችሁት ሽማግሌዎች እንዴት እንደምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ክፋእንዳይነካችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
    እሂን የመሰለ ወግ ባህላችን እንዳይቀር አደራ

  • @ritaabebemesgane2353
    @ritaabebemesgane2353 5 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ መቸነው እኔም እንድህ የምዳረውው ስታምሩ ገራገር ያገሬ ሰውች

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 5 ปีที่แล้ว +2

    ከሰደት መልስ ወደ ጎንደር ባል ፍለጋ መምጣቴ አይቀርም ይቅናሽ በሉኝ ባይሆን ጭፈራ የሚችል ፀበያ ሠናይ ይሁንልኝ

  • @ansbdbbdbndndbbdbdb7341
    @ansbdbbdbndndbbdbdb7341 5 ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ሰርግ እውስጤ ነው
    እንኳን አደረሳችሁ አድሱ አመት ያምራል

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 5 ปีที่แล้ว +4

    እደዚህ አይነት ሰርግ ነው የናፈቀኝ እራሴው ልዳርና ይውጣልኝ እስኪ ማነው እደኔ ሚወድ የገጠር ሰርግ

  • @እናቴንናፋቂ-ሠ7ጘ
    @እናቴንናፋቂ-ሠ7ጘ 5 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ትዝታ አለብኝ አይ ስደት ለዚህ ቀን አብቃኝ 3ወር በኃላ ሀገሬ ልሄድ ነው

    • @የዉርጌሣዋቀበጥ
      @የዉርጌሣዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +1

      በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እናት ♥

    • @እናቴንናፋቂ-ሠ7ጘ
      @እናቴንናፋቂ-ሠ7ጘ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን እህትዬ

    • @miyafarooq2750
      @miyafarooq2750 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር በሰላም ያስገባሽ ሰላም ድረሽልን እኔም 1ወር በሓላ እሄዳለሁ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +3

    አባቶች በጣም ደስ የላሉ እድሜ ናጤና ይስጣችሁ

    • @mariamrmeich6417
      @mariamrmeich6417 5 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ ደጉ ያገሬሰው እኳንም ገጠር ተፈጠርኩ ያውም ለምለሚቱ ሀገሬ ቅማ ፋሲለደስ እናት ሀገሬ።💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ
    @ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ 5 ปีที่แล้ว +15

    እኔ 2006 አ/ም እደዝህ አስጨፍረው ነበር የዳሩኝ ቤቶቸ ትዝታ አለብኝ ግን እኔ በሰአቱ ጭቀት ላይ ነበርኩ አሁን በሆነልኝ በጨፈርኩ ስታገቡ ያላገባችሁ ጨፍሩ አትፍሩ እደ እኔ በሀላ ይቆጫል አሁን ካለፈ። ቆጭቶኛል

    • @habeshamedia7822
      @habeshamedia7822 5 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ እሺ እኔም በቅርቡ ገጠር
      ነይ ጠርቼሻለሁ

    • @ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ
      @ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

      አረእኔሥ አሥነክቸውነበረ ታዳምንያደርጋል አፍ ሥደት

    • @ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ
      @ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ 5 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙቢላልነኝቤተሠብናፋቂ እረ እኔስ አሁን ካለፈ ይቆጨኛል ቤተሰብ ሳላስበው ገና ወሬ እደጀመርኩ ልጁ ልኮ ቶሎ ሰጡኝ ሳናወራ የመጀመሪያየ ነበር ካለፈ ቆጨኝ አይመለስ

  • @ሀዋየእናቷተናፋቂሀዋየእና
    @ሀዋየእናቷተናፋቂሀዋየእና 5 ปีที่แล้ว +3

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ብቻ እኮራለሁ እኔም ኢንሻ አላህ አገር ስገባ በዚህ መልኩ ጋብቻችንን ከባልተቤቴ ጋር እናድሰዋለን ኢንሻ አላህ

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሳሚዬ።

  • @ማስቱመሲ
    @ማስቱመሲ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደርሳችሁ ወይኔ ደስ ስትሉ ሰላማችሁን ያብዛው ውድ ያሬ ሰዎች እኔ ለዛው ቢያበቃኝ እደዚህ ያለሰር አስርጌ ነው የምቀውጠው እሯአ

  • @HayatHayat-ci3qv
    @HayatHayat-ci3qv 5 ปีที่แล้ว

    የገጠር ሠርግ ዉሥጤ ነዉ እኔም እንደዚህ ነዉ ማግባት የምፈልገዉ ጥራኝ በዋሺንቱ የት ነህ የኔ አዳም

  • @fathiyafathiya2720
    @fathiyafathiya2720 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሀገሬ ስርግ ታየሁ 15 አመት ሁነኝ በይኔ ስርግ ጨፈራ መዝፈን እመኑም የለሁ ሳስበው ትካሻይም ይቅሳቀስ አይመስለኝ ለመዳም ምግብ ስራ ቢሁን እይ ሳላገባ ነጪ ፀጉር አበቅልኩኝ አሁንስ ላገባ ብል በወጣት ስም ነው በናቶች አላቅም ያሀገሬ ልጁች ተው ግዜ አይለፋችሁ ግብ ወደሀገር

    • @aaas2202
      @aaas2202 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ

  • @lidufikre3008
    @lidufikre3008 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ትዝታ ምን አለ አሁን ቢወን ስረጊ ገና ባአስራ ሁለት አመቴ ነበር የተዳርኩት ልክ እንደዚይ ነበር የተጨፈረልኝ ግን እኔ በጣም አልቀስ ነበር አሁን እኔ ስደት እሱ የልጆች አባት ዉናል እግዚአብሔር ልጆቹን ያሳድግለት

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው መች ነው እኔም ከስደት ሄጅ እንደዚህ የማገባው የኔ ስርግ መችም እንደዚህ ነው እፍፍፍፍፍ

    • @WasihunYaklal
      @WasihunYaklal 11 หลายเดือนก่อน

      ለሁሉም ጊዜ አለሁ አንድ ቀን ወደ ትውልድ ሰፈራችን እንሄዳለን ጠንካራ ሁኝ!!

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
    @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ገጠር ዉስጤ ነዉ ትዳራችሁ የተባርከ ይሁን

  • @michualem5112
    @michualem5112 5 ปีที่แล้ว +3

    የሀገሬ ልጆች ትዳራቹ ይለምልም ውለዱ ክበዱ ባህሉን የሚጠብቅ ሰው የከበረ ነው

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ያገሬው ደስ ስትሉ መልካም አዲስ አመት ማሮቼ ደሞቼ ❤🌹መልካም አውዳመት

    • @anguacharagie1523
      @anguacharagie1523 5 ปีที่แล้ว +1

      ገጠር መወለድ ኩራታነወ ስታምሩ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 5 ปีที่แล้ว

    አቀራረፅህ አስተካክለው በተረፈ በጣም ቄንጆ ነው ደስ የሚል ሰርግ ነው

  • @eskderfekade4549
    @eskderfekade4549 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁ ን ይባርክ

  • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
    @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ 5 ปีที่แล้ว +15

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰርግ ሳይ በጣምምምም ያስለቅሰኛል እኔ አበባየን ሳላይ እድሜየ በስደት አለቀ አይይይ ስደት ልጅ አይውጣልህ ያልተኖረው ልጅነት አለቀ በሰው ቤት

  • @alhamdulillah3178
    @alhamdulillah3178 5 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልልል🙀🙀😹👏👏👏👏👏💃💃🙆🏃🙋 ገጠር ልጅ ነኝ

  • @እራሂልብትይሳ
    @እራሂልብትይሳ 3 ปีที่แล้ว

    የማቃቸው መስለኝ እስኪ ስዴወች እና እስቴወች ካላቹህ አለን በሉኝ የሀገሬልጁች አላህ ሀገራችን ስላምያርግልን ንፁህ ፍቅር እና ውበት ያለበት ሀገር አለን ጁታውን አላህ ያጥፋልን

  • @SayiTube
    @SayiTube 5 ปีที่แล้ว +2

    bertulen wedegname gora belu 100% ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ beteseb enehun

  • @tesfutube7768
    @tesfutube7768 3 ปีที่แล้ว

    It was an amazing wedding and it was very exciting on this occasion because our culture is introducing it to the public .Keep it up my dear brother Sami

  • @saradegi8945
    @saradegi8945 5 ปีที่แล้ว +2

    ደጉ ያገሬ ሠው እህሀሀበሀሣብ ሄድኩ እኔ እራሴ ክፎ አይንካቹ😍💓💓💓

  • @ጎንደርዋስስደተኝ
    @ጎንደርዋስስደተኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ደስ ስትሉ ፍቅር ብቻ የዋሀ ህዝብ

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

    የቅን አገር የደግ ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት የትም የትም እንደሷ የሚሆን ነገር የለም ታዳጊ ነይ ኑልኝና ኑ ተዛመዱኝ

  • @tigistamare5002
    @tigistamare5002 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደስ ሲል የገጠር ሰው ልቡ ነፁህ ነው አይ ስደት በ18 አመቴ አገሬ ወጣሁ አሁንማ አረጀሁ ልጅነቴን ሳልስቅበት 8 አመት ለዚያውም ኮንትራት ቤት እረ አምለኬ በቃሽ በለን 😭😢😍

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว +1

      Tigist Amare አብሽሪ ሁላችንም ነን ይሄው እኔም በስደት 11 አመትእየሆነኝ ነው ትዳር ንፍቅ ብሎኛል

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 ปีที่แล้ว +1

      @@jdjdbdbd8759 የኔ እህት 11 አመት አንች ደግሞ በጣም ቆየሽ ጠለብ ነሽ እኔ ሳኡድ ነው ያለሁት መታገስ ዋጋ አለው ይባላል አሁንማ ወዴ አገሬ ልግባ እያልኩ ነው መቼም አይሞላም 😥🙏

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว

      Tigist Amare ከጠለብ ከጠፋሁ 7 አመት እየሆነኝ ነው አረብ ቤት እሬት እሬት ብሎኛል ደኒያ አትሞላም እኔም ከአረፋ በሆላ ለመሄድ ወስኛለሁ

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሳአውዲነኝ

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 ปีที่แล้ว

      @@jdjdbdbd8759 ጠፍተሽ ነው እምትሰሪው ወይም እንደ እኔ ጠለብ ነሽ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 5 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ሲል እኔም የተዳርኩኝ በዚህ ባሀል ነበር ሳንቀጥልበት ቀረን እጅ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ አቦ ኡፍ ጥበብየለበሰው ልብሱ ሲያምር አይዞን እስክስስስ እኔም አስነካሁት ከማዳም ቤት🏃🏃

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ብቻሽን ያዠው እግዲህ

  • @eth3816
    @eth3816 5 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ እንወዳችዋለን እኮንም የገጠር ልጂነኝ

  • @የስደትስንቄነሽእመቤ-ዠ8ዘ
    @የስደትስንቄነሽእመቤ-ዠ8ዘ 5 ปีที่แล้ว +4

    የሃገሬ ልጆች ወይ ሳሚ እየቆጠብክ ነው አይደል ምትለቃቸው እኔማ ሁሌ ነው ምጠብቅህ ሳሚየ

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 5 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ግን ወሎ መሰለኝ ኮቦልቻ ወይም ሀይቅ ወይም ቦረና ወይም ደሴ ወይም ጎጃም የምታቁ ሹክ በሉኝ

  • @kadijaagfhfid3971
    @kadijaagfhfid3971 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻላህ።በጣምደስትላላችሁ

  • @abelbeyene7373
    @abelbeyene7373 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ለሚቀጥለው አድሰ አመት እንድ ላገባ እያሰብኩ ነው እሰ ያደርሰሸ በልኝ ከሰደት መልሰ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ሠርግ በጣም ነው የምወደው

  • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
    @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +22

    አገሬም ናፈቀኝ ልቤም ተሰቀለ ገጠር በመወለደ እኮራለሁ ታምራላችሁ መብሩክ እመየት ❤🌷🌷🌷

  • @hi-gq7nw
    @hi-gq7nw 5 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ሥደት በቃችሁበለንለዛችን የማምረው እደዚህነው

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

    አቤት የነበርው ደስታ እንደዚህ ሁና እህቴ ስትዳር እኔ እስክስታ ስመታ ጉድ ነበር ዛሬም ልጆችን ወላልዳ ለች

  • @ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ
    @ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ 5 ปีที่แล้ว

    አይሸከሸክም ገብሥ በጠርሙሥ የሸጋ ልጅ አገር እሥቴ ደብረታቦር መካነ እየሡሥ እንልነበር ደሞቸ ሥታምሩ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ገጠር ውስጤ ነው😍😍😍

  • @somam6576
    @somam6576 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደስ ስትሉ ወይት አገር ነው

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ፣ገራገሩ፣ያገሬ፣ሰዉ፣በጣም፣ነዉ፣የምታምሩት፣ሰላማችሁ፣ይብዛ

  • @zoudiehasan3296
    @zoudiehasan3296 5 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ያገሬ ሠዉ ቅንነት ያለዉ ገጠር እፍፍፍፍፍ ትዝታ ና ስደት

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ደስ ስትሉ እንኮንም የገጠር ልጅ ሆንኩ

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወዝ ወዝ ነው የኔም እንድህ ነበር የዛሬን አያገውና ያዝ ትዳራችሁን ያሳምረላቸው

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
    @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ሲሉ💚💛❤

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል መልካም ጋብቻ

  • @SaraSara-gc4cm
    @SaraSara-gc4cm 5 ปีที่แล้ว +2

    መልጋምጋብቻ ከአገቡአይቀርእዲህነው

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የዛሬ አመት እንዲህ ነው የምዳረው በሰላም ሀገሬ ከገባሁ መኪናም ፈረስም አያስፈልግም ቅርብ ነው በእግሬ ፈሰስ ነው።

  • @መቅደስየድንግልአርሴማልጅ
    @መቅደስየድንግልአርሴማልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኦፍፍፍፍፍፍ ጥሎብኝ የገጠር ጭፈራ ስወድ ገጠር መወለድ እንዴት ደስ ይላል እኔም ገጠሬ ነኝ ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ ግን አዳዶች ገጠር በመወለዳቸዉ የሚፍሩ አሉ ገጠር መወለድ ያሳፍራል እንዴ እኔ ግን በጣም እኮራለሁ ገጠር በመወለዴ እስክስ

    • @mariyammasreshawmariyammas189
      @mariyammasreshawmariyammas189 5 ปีที่แล้ว

      Mamaye mnm ayasafrm hulum hbrteseb kegeter new yewetaw beyalesh tbeterekalech eji azabana edaltefetefech kubet edalekemech kezih yaderesat geterew betesebanew zbeyachew mamaye

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 5 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህናቆኛልያገርቤቱ💚💛❤😢🌷👍የገጠር ልጀ ነኝ ት💓💓

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ኦረጂናል ሰረግ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👏👏👏ትዝታየ ውዶቼ. ማሮቼ. የሀገሬ የወዜ ባህል እዴት እደናፍቀኝ. ስደት. እይለቀኝ. አንቆ ያዘኝ. ኡፍፍፍፍፍግ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 ปีที่แล้ว +6

    ማንነቴ!❤

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว

    ደሥሥ ሢሉ የዎህ ወገኔ አሠይይይይ

  • @rubdnsfvyj9303
    @rubdnsfvyj9303 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሁሉም ያልፋል ከበሮ ለምምታት አንድ ኛ ነበርኩ በየዳሡ

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 5 ปีที่แล้ว

    ደሥ ሥትሉ ይህ ዘርኝነት ጠፍቶ ይህ የዱሮባህላችን ፍቅራችን ይቀጥል አምላክ አደራውን እኔ በስደት ሳላገባ ደሜ ፀጥ ሊል 15 ቀን ቀርቶኛን

    • @sadasada8973
      @sadasada8973 5 ปีที่แล้ว

      አዩዙሽ እህት አለም ግቢ ያለሽን ዩዘሽ የሰው አገሩ አዩሙላም እኔም ልገባነው

  • @werkiyebelay7228
    @werkiyebelay7228 5 ปีที่แล้ว

    ሠላማችሁ ይብዛልኝ ደጉ የሀገሬ ሰው የዋህ ገራገሮች እውነተኛ ፍቅር ሂወት ደስታ እናንተጋ ብቻ ነው ያለው ከሀርቴ ፊሻል የጸዳ ክፉውን ያርቅላችሁ የአብርሃምና የሳራ ያድርገው❤

  • @gojjamalemu4638
    @gojjamalemu4638 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ዘመዶቼ አይ ስደት ከስንቱ ለየኝ😢😢😢😢

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 5 ปีที่แล้ว +2

    without DJ endet neew yemidemqew👏👏

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว

    የዛሬ አመት ሀገሬ ገብቼ በወግ ማረግ ልዳር ነው እስከዛ ናፈቀኝ

  • @salamdubai9376
    @salamdubai9376 5 ปีที่แล้ว

    እረተባረኩ ፈታአልኩደብሩኝነበረ ደናነገርየለመቸምየሚታይ

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 5 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ft8243
    @ft8243 5 ปีที่แล้ว +1

    ሥታምሩ ሠላማችሁ ይዛአቦ ይመቻችሁ

  • @najathasan5921
    @najathasan5921 5 ปีที่แล้ว

    Mashallah yegetar.Sarg.betam yamrale

  • @mekonenasres4834
    @mekonenasres4834 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ናችሁ በጣም

  • @ወሎየዋየሀይቆወ
    @ወሎየዋየሀይቆወ 5 ปีที่แล้ว +1

    ያዝ እግድህ

  • @ሀያትየአላህባሪያ-ጸ1ቀ
    @ሀያትየአላህባሪያ-ጸ1ቀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የገጠር ሠረግ እደት እደናፈቀኝ ድሮ እሩጨ አልጠግብም ነበር

  • @hayatr5199
    @hayatr5199 5 ปีที่แล้ว +2

    ወሎየወች ጎጃም ጋር ይቀራረባል ባህላችን አይደል

  • @Tube-wt9rj
    @Tube-wt9rj 5 ปีที่แล้ว

    እኛ እንኳን ማግባት ባንችል ወልደን ለመዳር ያብቃን እናቶቻችን በ30 አመታቸው ይድራሉ እኛ በ30 አመታችን ስደት እእእ

  • @adinasetegn9724
    @adinasetegn9724 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይይይይይይኔ እንዲህ ባገባ ባገሬ ይኽው የማዳምን ሽንትቤት ማጠብ ሆነ ስራየ

  • @sahadahaj9950
    @sahadahaj9950 5 ปีที่แล้ว +5

    ማነውእንደኔአገሩ የናፍቀው ላይክ

    • @mutaeeer
      @mutaeeer 5 ปีที่แล้ว +1

      ዋው

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ ምርጦች እግዛብሔር ከናተ ጋ ይሁንልኝ

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እደዝህ ነበር ያገባሁት💔💔😥😥😥😥ትዝታ ብቻ ኡፍፍፍ

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 5 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah yamral 💪💪👍👍👍👍👍💘💘💘💋💋💘💘💘💘💘

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 5 ปีที่แล้ว +1

    Ebakachihu shelela ina fukera video chanulen!! Weketawi new ahun

  • @cityadugna5684
    @cityadugna5684 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አገሬ ባህልችን ስያምር

  • @saraymariamlije112
    @saraymariamlije112 5 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuufff setmru www getar wustw nw 😍😍😍👊👊👊👊

  • @yyt7686
    @yyt7686 5 ปีที่แล้ว

    በጣምአሪፍነው