"ረጅም ሰው ብሆን Basketball ተጫዋች እሆን ነበር" - ዶ/ር አህመድ ረጃ | Podcast | Season 2 Episode 4 | Hakim

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @mediadawed1318
    @mediadawed1318 2 หลายเดือนก่อน +3

    You are an excellent Dr.
    You are spending your biological age in a productive and skillful time. Bravo!! Long live with all members of your family.

  • @aklilumetaferia6851
    @aklilumetaferia6851 10 วันที่ผ่านมา

    I know Dr Ahmed, he was our role model when I was his intern at D8, Tikur Anbessa, under one of our greatest teachers professors Jemal Abdukadir, more than 3 decades ago. What a memory…. Thanks Hakim

  • @michaeltsegaye4630
    @michaeltsegaye4630 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou Dr Ahmed for all the work you do for your country. You are a true inspiration.
    Also Dr Abrham, እነዚህን የሃገር እንቁዎች ስለምታስተዋውቀን ምስጋና ይገባሃል
    Keep up!

  • @Marew-p6n
    @Marew-p6n 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዶ/ር አብርሃም ወንድማችን ትልቅ ሥራ እየሠራህ ነውና በርታልን።
    ሰው የሚያከብረው ሲያውቀው ነው ጥሩ እውቅና እየፈጠርህ ነው።

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr., I would like to express my heartfelt gratitude for the exceptional journey you have gone through from Tigray to Addis to Russia...to Godie to Addis....
    Your academic excellence, professionalism and dedication are truly admirable. It’s now very clear to all concerned that you are not just a skilled doctor but also a genuinely caring individual who prioritizes the well-being of your people in general & patients in particular.
    On top of this, your humility and selflessness has definitely inspired many of your students.
    We've to thank you for the countless hours you devote to your profession & patients.
    Wish you health, continued success, and fulfillment in your important work.
    I wish I were able to play basketball with you 😚
    Best👌

  • @hailurc6440
    @hailurc6440 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አህመድ የአባቴ ሀኪም ነበሩ አላህ ገልፇላቸው ህክምናቸው ጥበብ የተሞላበት ከሚስጡት መድሃኒት በላይ ትህትናቸው ምክራቸው ለፈውስ ምክንያት የሚሆኑ ስው ከመሆናቸውም በላይ አስታማሚም የሚደነቅባቸውም እንዲሁም ንዋይ የማይለውጣቸው እስካሁን ዜጎችን በማፍራት ላይ ያሉ ድንቅ ስው ናቸው
    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
    ቀሪ ዘመኖ ከአላህ ጋር ብሩህ ይሁንሎት
    አድናቂዎ አላህ የጀነት ያርጋቸው የአቶ ያሲን ልጅ ሀይሉ

  • @doctorhabtamug.jenberei
    @doctorhabtamug.jenberei 2 หลายเดือนก่อน +5

    አብርሽዬ የኔ ጀግና! ታሪክ እየሰራህ ነው፤እውነተኛ ታሪክ።በርታልኝ ወንድሜ።
    ዶክተር አህመድ ትምህርት ናቸው። ቅድመ ምረቃ የመጀመሪያ አመት የህክምና ተማሪወች ሳለን እሳቸው ጥቁር አንበሳ የኮሌጁ ሃለፊ ነበሩ። ዶርም እንዲሰጡን እንዴት እናሰጨንቃቸው እንደነበረ ትዝ ይለኛል። እኛን የሚያረጋጉበት ጥበብ፣እርጋታ እና ትህትና ይገርመኝ ነበር። ሌላው ሁሌም የሚሏት ዛሬም የደገሟት አባባላቸው ሀኪም ስራውን በደንብ መስራት አለበት፤ ሃኪም ከታካሚው የሚጸየፈው ነገር ፈጽሞ መኖር የለበትም፤ ሌላው ተከታይ ነው፤ ጥሩ ሃኪም ስትሆኑ ዝናም ገንዘብም ታገኛላችሁ፤ ገንዘብና ዝና ብታሳድዱ ግን ጥሩ ሃኪም ሳትሆኑ አታገኙትም ይሉን ነበር። እናመሰግናለን ዶክተር።

  • @NegedeGetachew
    @NegedeGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    One of the best doctor Dr.Amehed

  • @zekaryasgebrkidan5661
    @zekaryasgebrkidan5661 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Dr. Ahimed,
    I hope this message finds you well. You may not know me personally, but I have fond memories of your parents from my childhood. My family rented a house from them, and I still remember how kind your mother, Emma Mulash, was-she was truly a wonderful woman. Your father, Reja Guesh, also left a lasting impression on me.
    I believe I were connected through the Nancy family in Seattle, and those memories have stayed with me over the years. I just wanted to reach out and share my gratitude for those times.
    Zekaryas T

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn 2 หลายเดือนก่อน

    I remember he was working in his Senay clinic past mid night every single day after a long day of teaching and administrative works at Addis Ababa medical faculty. Only people with strong will and stamina can do that!

  • @messymeddytube9131
    @messymeddytube9131 2 หลายเดือนก่อน

    My number one channel keep it up Dr Abresh. And tnx for Dr Ahmed

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing thank you 🙏 የሚገርም ስነምግባር መ ማርያ ❤

  • @zelalematakilt3540
    @zelalematakilt3540 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ ዶ/ር ጥሩ ቃለ ምልልስ ነው። ለብዙ ሠው ትምህርት ይሆናል::

  • @artsbylily5782
    @artsbylily5782 2 หลายเดือนก่อน +4

    hello Hakim, Please interview Dr Tihtena Nigussie (Pediatric Surgeon) from Black Lion. She is such a great inspiration.

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እድሜ ጤና ይሰጦት ትልቅና እንቁ ዶክተር ኖት

  • @user-Tewodros-2ke
    @user-Tewodros-2ke 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶር አህመድ ረጃ እጅግ ጥሩ ሀኪም መምህር ትሁት ሰው እንወድሀለን ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች PEN PLUS project ላይ ትልቅ ስራ አበርክተህልናል ።

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን።

  • @dr.abebamitike9545
    @dr.abebamitike9545 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot for sharing !

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 2 หลายเดือนก่อน +8

    It’s really shameful, why are we don’t publicly acknowledge this renowned and respected physician

  • @drabdoahmed2737
    @drabdoahmed2737 2 หลายเดือนก่อน

    Fantastic job

  • @dagnachewkebedebefikadu5429
    @dagnachewkebedebefikadu5429 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ስራ ሰርተዋል ዶ/ር ። ይህን በመሰራታዎ ትውልድ አይረሳውም ። ግን ዶ/ር አሁን እኮ የኢንሱለን እጥረት ፣ የፖሊሲ ክፍተት ፣ የዋጋ ንረት ፣ እውቀት ማጣት እየፈተነ ይገኛል። እኛ እኮ Living example ነን ።
    በተለይ ዘመን አመጣሽ አዳዲስ የኢንሱለን አይነቶች ዋጋቸው ለእኛ ለወላጆች የማይቀመስ ሆኗል:: ሌላው ኢንሱሊን ቢሰበርብን እንኳን መተኪያ በሌለን መልኩ በስጋት በፍርሃት እንኖራልን።
    ግን ዶ/ር የሰሩት ሰራ Priceless ነው።

    • @dagnachewkebedebefikadu5429
      @dagnachewkebedebefikadu5429 2 หลายเดือนก่อน +2

      ብዙ ሰራ እንደ ሃገር ይጠበቅብናል ። ቢያንስ 1200 ልጆች በአመት ሊያዙ የሚችሉበት ሃገር ውስጥ እንኖራለን። ሰጋታችን የትየለሌ ነው። መድሃኒት ለ12 ቀን ከ17ዐዐ ብር እስከ 1750 ብር እናወጣለን ለግላርጅን ። ኖሮን ይህንን እያወጣን አይደለም ። ሌሎች ልጆቻችንን ራሳችንን ጨቁነን ነው። የገበያ ላይ አቅምን ባገናዘበ መልኩ ብናገኝ ደስተኞች ነበርን። ግን አይደለም ። ለግለሰብ ነጋዴዎች ሲሳይ ሆነናል።
      ግን እርሶ ረድተወናል ። ይህ እውነት ነው።
      መንግስትም በጣም እየረዳን ነው: በተቻለ አቅም ባገናዘበ አያቀረበልን ነው። ሌሎች የኢንሱለን አይነቶች በመንግስት ግዢ ውስጥ እንዲገቡ መንግስትን እንጠይቃለን ። መንግስት እንዲያግ ዘን አቅም ባገናዘበ መንገድ በግዢ የምናገኝበትን መንገድ እንዲያመቻችልን። ኢንሱለን በራሽን ሳይሆን በደንብ መጠበበቂያ እንዲኖረን እና እንዲረዳን እንጠይቃለን ። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር እና ካቢኔያቸው ደህንን ያይልናል የሚል ፅኑ እምነት አለን።

  • @etagegngetahun9087
    @etagegngetahun9087 2 หลายเดือนก่อน

    Отлйчны ተማሪ ነበረ ደግሞም በ ከፍተኛ ማእረግ የ красны ተመራቂ ነበር ጤና ጥበቃ እዚሁ በጊዜው ታዋቂ በነበረዉ ጥቁር አንበሣ ቢያስቀረዉ ይቻል ነበር ግን በወቅቱ... ብቻ ይቅር ሆኖም ጎበዝ ቅንና ትሁት በመሆኑ በፈጣሪውም ተወዳጅ ልጁን ጠብቆት አለ አሁንም አብዝቶ ይባርከዉ

  • @genenedelelegn2316
    @genenedelelegn2316 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @DessalewDessalewagegnehu
    @DessalewDessalewagegnehu 2 หลายเดือนก่อน

    Nice

  • @Enjoymytube
    @Enjoymytube 2 หลายเดือนก่อน

    Dr.Gashaw(pedi oncologiest) Black Line

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 2 หลายเดือนก่อน

    Exemplary physician.