Ethiopia - ለውጊያ 2 መቶ ሺህ ጦር አዘጋጅተዋል | (ተረጋግጧል)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 186

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 8 หลายเดือนก่อน +38

    የትግራይ ወጣት ድጋሜ ወደ ጦርነት ከገባ ችግሩ የህወሓት ሳይሆን የህዝቡ ነው።😢😢😢

    • @user-do2hb4mt1u
      @user-do2hb4mt1u 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህህ

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 yibelachew

    • @user-cx7ci5qw4h
      @user-cx7ci5qw4h 8 หลายเดือนก่อน

      መቋማመጣቸው ተመችቶቸውነው በዚህ ኑሮ ውድነት ተቋምጨ ልጠወር ብለውነው።😂😂😂😂😂

    • @asnakukal233
      @asnakukal233 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ..መርዶም መነገር የለበትም !

    • @mulu359
      @mulu359 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-cx7ci5qw4hአትበይ የውስጡን ጌታ ነው የሚያውቀው ሰላም ቦታ ስለተቀመጥን ሌላው ሰላም እንደሚሰማው አድርገን ኮመንት አንስጥ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 8 หลายเดือนก่อน +13

    አብሽሩሩሩሩሩ አማራዬዬዬዬ ካልጨለመ አይነጋም አሏህ አለንንንንን አሏህ ከተገፋዉ ጎን ነዉ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 8 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለጀግናው ፋኖ ❤️❤️❤️

  • @user-zy7eg4pt5e
    @user-zy7eg4pt5e 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኪሆይ ህዝብህን አማራን ጠብቅልን የፋኖን ክንድ አብርታልን💚💛❤️💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ምነዉ መከራሽ በዛ

    • @haimanottube
      @haimanottube 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን😢

  • @najat7211
    @najat7211 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ አማራየ ወጥር

  • @JY-pz7ju
    @JY-pz7ju 8 หลายเดือนก่อน +5

    ህዋሃት ብጭራሽ ካል ተደምሰሰ ካል ጠፋ ..ሰለ ኢትዮጵያ ሰላም ኣትህስቡ..!!

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 หลายเดือนก่อน

      አፈር ያስበላህ ኣንተ ከጠፋህ ይሆናል

  • @user-kg6fd2di3j
    @user-kg6fd2di3j 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪ ሆይ በቃቹ በለን 🙏 ሰው እራሱን እየገደለ መጨረሻ የሌለው ጥፋት ውስጥ ገብቶአል እባክህ ፈጣሪ አንቃን 🙏

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 8 หลายเดือนก่อน +2

      የሀገሬ ሰው ይሄን አጋዳይና ደም አፍሳሽ የሆነ ወሬ ከማመን ጌታ ሚለውን ብንሰማ የት በደረስን እንፀልይ ጌታን እንፍራ ጌታ ሊመጣ በደጂ ነው በምድሬ የትውልዱን ደም ሊጠጣ የወጣ ዘንዶ በየሱስ ስም የታረደ ይሁን አረ በቃ ደም ማፍሰስ ምነው ማስተዋል አጣን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ይበለን

    • @tesfayebirru8475
      @tesfayebirru8475 8 หลายเดือนก่อน

      Js

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ !

  • @user-el7ju2qx8g
    @user-el7ju2qx8g 8 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ አገራችንንም ዓለምንም ሰላም ያድርግልን

    • @alambrhane9305
      @alambrhane9305 8 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen 🤲🤲🤲😢

  • @abiybekeleethiopia1328
    @abiybekeleethiopia1328 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን❤

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha3915 8 หลายเดือนก่อน +3

    እነሱ ምን አገባቸው ልጆቻቸውን ውጪ አስቀምጠዋል የደሀውን ልጅ ለማስጨፍጨፍ ነው እንጂ

  • @zahrasayed1883
    @zahrasayed1883 8 หลายเดือนก่อน +4

    መቸ ይሆን ሰላም የሚወርደው እፍፍ ሁሌ ጦርነት 😢😢

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጉድ እና ጅራት ከበስተኋላ ነው አሉ 😢እስኪ ዱአ እናድርግ ሰላም ከላህ ነው

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኤጭ አሁንስ በዛ😢 ሰው እንዴት መሽቶ ነግቶ ጦርነት ይናፍቃል? ያለቀው ወጣት ምንም አያሳዝናቸውም እንዲ!? እናቶችስ እንዴት ዝም ይላሉ ቆይ ልጆቻቸውን ሲወስዱባቸው?😢

  • @BezawitAbebe-uf4qd
    @BezawitAbebe-uf4qd 8 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ

  • @taibah5903
    @taibah5903 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትግራይመልሰዉልጆቻቸዉንሊሰጡነዉኡፍ ድልለፋኖ

  • @mulu7089
    @mulu7089 8 หลายเดือนก่อน +5

    የትግሬ ወጣት ከባለፍው. ካልተማር አሁንም ያልቃሉ😢😢

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 หลายเดือนก่อน

      ሚጢጣ ከኤርትራ እና ከመከላከያ ጋር ታዝላችሁ ትግራይ ገብታችሁ ንፅሀን ስትገድሉ ነበር ንፁሃን ጨፈጨፋችሁ አፈር ያስባላችሁ ና

    • @nardi7379
      @nardi7379 8 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@wediweyinkingተይ ባክሺ ክፉ አትናገሪ እሂ የፖለቲኮች ስራ ነውጅ እንደአማራና ትክሬ ወዳጅ አልነበረም አንድ ነበርን

  • @urcell1875
    @urcell1875 8 หลายเดือนก่อน +9

    መገን ይች ሀገር ትጥቅ ፈተናል ብለዉ ፋኖን ሊያታልሉ ነበር እኛም ነቅተናል ይሆዉ አለመፍታታቸዉን ነገሩን😢

  • @mulu5
    @mulu5 8 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ፈጣሪ ምን ጉድ ነዉ ያመጣብን በቃ ሌሌላዉ ስልጣን ህዝብ ማለቅ አለበት ሰዉ ከበፊቱ አይማርም እረ ፈጣሪ አንተዉ እደሰራህን አንተዉ አጥፋን ብቃን እፉፉፉፉ 😢😢😢😢

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ጉድ አምላኬ ኧረ ምህረትህን አውርድልን 😢😢 🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬

  • @YetaySanjaw-zs2pw
    @YetaySanjaw-zs2pw 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይሞክሩት እና በአለም ታሪክ በጥጋቡ የጠፋ የመጀመሪያው ህዝብ ይሆናል

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wishet wishet

  • @user-cx7ci5qw4h
    @user-cx7ci5qw4h 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሁለተኛ ጦርነት ከለፈው ጦር የተረፉትን ለመቁማመጥና ለማጥፋትነው።😢😢😢

  • @FathimaFathima-vk9cc
    @FathimaFathima-vk9cc 8 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @abrahamyemane6490
    @abrahamyemane6490 8 หลายเดือนก่อน +1

    እና ምን ችግር አለ እኛ አማሮች እንግዳን በደንብ ማስተናገድ እናውቅበታለን እድሜ ለትግሬ መሳራያ እና ተተኳሽ ሰጦናል ለጌቾ አድርሱልኝ ተተኮሽ እና አንባሻ አስይዞ ይላካቸው

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 8 หลายเดือนก่อน +14

    ድል ለፋኖኖኖ 💪💪💪💪
    ወጥር አማራ 💪💪💪💪

    • @dawit1924
      @dawit1924 8 หลายเดือนก่อน

      የምን አማራ ነዉ ጅል

  • @natnaelnatuu
    @natnaelnatuu 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ለኢትዮ ኤርትራ

  • @tube-qg9ih
    @tube-qg9ih 8 หลายเดือนก่อน +8

    እደው ለመሆኑ ትግራይ ክልል በሁለት እግር እሚራመድ አለ ድጋሜ ሊሞክሩ የተነሡት ድል ለፋኖ ለህዝብ ልጂ

    • @user-wr4tv3lr1s
      @user-wr4tv3lr1s 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅😂😂ፋኖ ብሎ ተጋይ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-wr4tv3lr1sምን ያስገለፍጥኻል አወ ፋኖ ጀግና የህዝብ ልጅነው ይኸው የአብይ መንጋ ከገባ 6ወር ሞላው ግን ምንም ለውጥ አላመጣም ንፁሃን ከመጨፍጨፍ ያለፈ ድል ለፋኖኖኖ

    • @user-wr4tv3lr1s
      @user-wr4tv3lr1s 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-mr4mc4uk4y ክክክክክ ፋኖ ደል ኣያመጣም ከቀረርቶና ፉከራ ወጪ

    • @EntertainmentMania-xz2mf
      @EntertainmentMania-xz2mf 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-wr4tv3lr1sአንቺ ቆማጣ ኧረ ተይ 😅😅😅

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-wr4tv3lr1sራያዋ እናትህ የልጇን ሞት ተረድታ እያለቀሰች ነው.

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ፍኖን መደገፉ ግድ ነዉ

    • @haimanottube
      @haimanottube 8 หลายเดือนก่อน

      ከምንም በላይ ድጋፍ ለፋኖ ያስፈልጋል❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ትግራዮች ከዚህ በፊት የተጎዱት ወገኖቻችሁን ምን ልታረጉዋቸዉ ነዉ ሌላ ታሪክ የምጨምሩት ወይ ጉድ እናንተስ እዉነትም ጦርነት ነዉ ቀለባችሁ😣😣
    አማራ ያሸንፋል አታስፈራሩን የኛ ትግል እንደናንተ የወንበር አደለም የመኖር አለመኖር ትግል እንጂ ማንም ይምጣ ማን አማራ ፋኖ ያሸንፋል✊❤

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 8 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻ አላህ ቢሞክሩት የኛ ህዝብ ጁንታ መጣ ቢሉት ምን እንደሚፈጠር አለወቁማ አሁን ትንሽ የተታለለው መከላከያ በሚል ስም የገባው ኦነግን መከላከያ ነው እያሉ እርህራሄ ቢያሳይ ግን እየተሰራ ያለው ግፍ ከጁንታው ያልተናነሰ ነው ድል ለፋኖኖኖ

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew531 8 หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ሀይል ፋኖ ማንም ይምጣ ማንም የአማራ ወጣት እሳት ነው ለቀረበው ያቃጥላል💪💪💚💛❤️

    • @hayati1840
      @hayati1840 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Gizaw-ti2siዋናዉ መሳሪያ ነዉ በነጭ ታግዘሽ

    • @selamgizachew531
      @selamgizachew531 8 หลายเดือนก่อน

      @@Gizaw-ti2si በድሮን ከሆነ ድሮ ለምን አማራ ገደለን ትላላችህ🙄🙄

  • @shegyeshegitu1363
    @shegyeshegitu1363 8 หลายเดือนก่อน +2

    Bravo, Eritrea can use her drone on the sky of Ethiopia, this is good.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you Feta God bless you all

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 8 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @brookbistegne-oc6dv
    @brookbistegne-oc6dv 8 หลายเดือนก่อน +6

    መንግስት የአማራ ህዝብ የሚታለል መስሎት ነበር ። እኛ አውቃለሁና ጉድጓድ ጭረን ገብተናል አለ አይጦች 😂😊

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አማራን ሊያሞኙ ነበር ግን ፈጣሪ አጋለጣቸው ድል ለፋኖኖኖኖ

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ የቀረውን ህዝብ ሊያስጨርሱ ነው

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማለሊት ካልተቀበረ ኣማራና ኢርትራ ስላም የለም

  • @aynalemtsegaye8926
    @aynalemtsegaye8926 8 หลายเดือนก่อน +5

    ትግሪይ እሪስዋን በሪስዋ ልትጠፋ ነው። ለቀረው ትውልድ ቢያስቡ ይሻላል

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 8 หลายเดือนก่อน

      ኣንቺ እንዳትጠፊ አፍሽን ኣትክፈቺ

    • @aynalemtsegaye8926
      @aynalemtsegaye8926 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሀቅ መካድ አይቻልም እውነታው ይሄ ነው ተቀበለው

    • @samira399hatta7
      @samira399hatta7 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@wediweyinkingእግዳማ ተዋጉ ቆማምጦያስቀምጣችሆል ይህመግስት ደቆሮሁላ

  • @Temsgen-kn8bu
    @Temsgen-kn8bu 8 หลายเดือนก่อน

    ጦርነት ለማን ነው ኢትዮጵያን ማጥፋት ይህ ሁሉ ጥቅም ለማን ነው/

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l 8 หลายเดือนก่อน +1

    መቸ ይሆን እርበርስ መገዳደል እምናቆም😢😢

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 8 หลายเดือนก่อน +1

    ياالله

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 8 หลายเดือนก่อน +1

    እነዝህ ሰውች የትግሬን ህዝብ ሊጨርሱት ነው እዴ 😢😢😢😢

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 8 หลายเดือนก่อน

    እረ አሁንስ ሰለቸን ሁሌ ጦርነት ያረቢ በቃበለን አላህሆይ

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 8 หลายเดือนก่อน +1

    1 million ascherso enkwan alchalem 200 shi lefano ye 2 ken keleb newu

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 8 หลายเดือนก่อน

    ለምን 1ሚልዬን አየዘጋጅም ምን ፈልጎ ኖው ሕወሐት የቀሩት ሊያጠፋቾው ነው ስለ ሰላም ሊያስብ አይችልም

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 8 หลายเดือนก่อน +1

    Keselam sayhon ke torinet new yemitaterfut , jiboch

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ዋጋ አለው ቁጥር ማብዛት; ለዳግመኛ እልቂት ካልሆነ በቀር። ማስተወል ይስጥህ።

  • @GetanehEndawoke-mi4tt
    @GetanehEndawoke-mi4tt 2 หลายเดือนก่อน

    Power is currency of State

  • @meb66
    @meb66 8 หลายเดือนก่อน

    "ስማቸው እንዲጠቀስ የማይፈልጉ ባለስልጣን" እየተባለ የሚነገረ ዜና ትርጉም የለዉም። ለመሆኑ ለምንድነው ስማቸው እንዳይጠቀስ የማይፈልጉ?

  • @kinfegebreegzuabiher2705
    @kinfegebreegzuabiher2705 8 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ወይም አዳማ ዙሪያ ላሉ ክርስቲያኖች ኦሮሚያ ክልል ያሉት ኦርቶዶክሱም ሆነ ፕሮቴስታንት እንዲሁም ካቶሊክ በአንድ ሆነው በትግል ስም ዛሬ ኦርቶዶክስን በተለይ ቄሶችን ዳይቆናቶችን የቤተክርቲያን ልጆችን እየገደሉ ነው መንግስት ግዱም አይደለም ኦሮሚያ ያላችሁ ክርስቲያኖች ልዪነቱን ለጊዜው ትታችሁ ክርትናንን መታደግ የሚኖርብን ጊዜ አውን መሰለኝ ሠልጢ ዞንን ተመልከቱ ያለልዩነት ክርቲያን ብቻ ስለሆኑ ነው ያባረሯቸው አውን ደግሞ ኦሮሚያ ላይ ጊዜ እየጠበቁ ክርስቲያንን ይገላሉ ኢጆሌ ኦሮሞ ክርስቲያን ነቃ በል ልዩነቱን ተወው ተራ ነው የሚጠብቅልህ

  • @mohammeddini5491
    @mohammeddini5491 8 หลายเดือนก่อน +1

    No war yes peace

  • @aberatemam953
    @aberatemam953 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይጉድ

  • @AbrhamKidane-ex8qb
    @AbrhamKidane-ex8qb 7 หลายเดือนก่อน

    eye for an eye will make the whole world blind. now, it is a time of real reconciliation. please everyone come down. no doubt the truth will conquer.

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሁለት መቶ. ሰላሳ አመት ያሰለጠናቸዉ በሁለት አመት ታሪክ ሁነዉ አልፈዋል. ስለዚ በዚህ በዚያ ቢሯሯጡ. ጊዜዉ አልቆባቸዋል ቀኑ መሽቷል
    ለሰዉ ልጅ ፈጣሪ አለዉ. ጊዜዉ እየመጣ ያለዉ ለተገፋት ለታረዱት ነዉ. ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖ
    ያሸንፋል ፈጣሪዉን ይዞ. አብረን እናያለን.

  • @MelonaDaliy
    @MelonaDaliy 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው ሞተን ካላለቅን አሉ? መረገም ነው ያለ አቅም መንጠራራት ለመጥፋት ነው😮

  • @user-xt8bh2vg6o
    @user-xt8bh2vg6o 8 หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይ ህዝብ እራሱ ችግር አለበት ማለት ነው እራስን በራስ እንደማጥፋት ይቆጠራል

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 หลายเดือนก่อน

    ተጋሩ ደካማና ጠንካራ ጎኑን ገምግሞ ሚዛናዊ እርምጃ የማይወስድ በስሜት የሚጋለሰብ ነዉ። በሌላ አንፃር ተገዳዳሪ ኃይልን አሳንሶ፣ በንቀት የሚያይ ስለሆነ በአደጋ አዘቅት ላይ የሚንቀሳቀስ ብኩን ነዉ።

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ የመጣውን በላ ያብርደው

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 8 หลายเดือนก่อน

    ያዘጋጁ ያልቃሉ እንኳን አሁን ድሮም አልቻለም ወሬ ብቻ ነው

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 8 หลายเดือนก่อน

    አገር ተረካቢውን እያስፈጀነው ነው ያሳዝናል

  • @user-ux5kq6qx7h
    @user-ux5kq6qx7h 8 หลายเดือนก่อน

    በለዉ

  • @pathfinder101
    @pathfinder101 8 หลายเดือนก่อน

    200ሺ ብቻ? 200ሺ እንኳን ለውጊያ ትቦ ለመቆፈርም አይበቃም

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይነፋም የአማራን ትግል አቅጣጫ ለማስቀየር የሚናፈስ ወሬ

  • @AddisAbabaBete
    @AddisAbabaBete 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምድረበዳ ድርቅ ዜሮ ክልል ትግራይ

    • @addismasresha
      @addismasresha 8 หลายเดือนก่อน

      ere benatsh dess aylm endezi aynet were
      fetari ymaren bekachihu ybelen.

  • @andromedacassiopiea
    @andromedacassiopiea 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tigraywoch bitaregagut nw የሚሻላቹ የክልላቹን የተረፉትን ወጣት ከነ ልትፈጁት ነው ያው ከ2 አንበሶች ጋር አስቡበት።

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 8 หลายเดือนก่อน

    የሚበሉት የላቸውም። ከዚ ቦሀላ አማራን ወግተው ከሚያተርፎት ይልቅ የሚጎዱት ይበልጣል።

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg หลายเดือนก่อน

    TPLF agin fighting you become dormant mindless

  • @dhl971
    @dhl971 8 หลายเดือนก่อน +1

    ህውሀት ናፍቀሽናል ነይ 4ኪሎ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይአይ😂😂😂

  • @awolderufael11
    @awolderufael11 8 หลายเดือนก่อน +2

    እረ በናታችሁ የትግራይ ህዝብ በሰቆቃ እንዲኖር የተፈረደበት ህዝብ ነው። እንኳን 200,000 ወታደር ይቅርእና 20,000 በልቶ የሚያድር ጤነኛ ሰው የለም። መቀሌ ሄዳችሁ ጉድ ታያላችሁ።

  • @user-ft2cb4mr3b
    @user-ft2cb4mr3b 8 หลายเดือนก่อน

    ህወሀት የመጨረሻውን ጦርነት አድርጎ ተሸንፏል
    ምን እንደደረሰባቻው ያውቁታል
    አደለም ባሁኑሳአት ሊዋጉይቅርና የልጅልጃቸውም ጦርነትን አይሞክሩም።

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 8 หลายเดือนก่อน

    መቶ ሺ ምን ?

  • @surafialwondmu3331
    @surafialwondmu3331 8 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ ህዝቡ በጦርነትና በርሀብ ካልጨረሰ መኖር አይችልም ይቅር ለእግዚአብሔር

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 8 หลายเดือนก่อน

    እያመፈረሰ ገባልኝ ማለት አይናችሁን ጨፍኑና ለመኛችሁ ይመሠላል አማራን የሚጨ ፈጭፋበት ገዘብ ሰጡኝ ነው ጉዳዩ

  • @user-bk9hg6ej9b
    @user-bk9hg6ej9b 8 หลายเดือนก่อน

    😇

  • @mussajemal4989
    @mussajemal4989 8 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ለምን አማራና ትግራይ አንድ ሆነው አብይን አፈር ከደሜ አብለተው አያውረዱትም ከዛ በጣም ሰላም እንሆናለን ድል ለፋኖ

  • @mimy9301
    @mimy9301 8 หลายเดือนก่อน

    ANTE FETALA WOREGNA , JEWISA , SHIFTA .WUSHETAM!!

  • @mknyat10
    @mknyat10 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴና ለመጨረሻ ግዜ አማራ እና ትግሬ መናጨት አለባቸው ..ያሸነፈ ወልቃይትን ይውሰድ

  • @haimanottube
    @haimanottube 8 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ፖለቲከኞች ግን ልባቸውን የደፈነው ጥጋብ ገና አልተነፈሰም ማለት ነው የትግራይን ወጣት አስፈጅተው የተረፈውን አቁስለው መሬቱን የማን ሊያደርጉት ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት እብሪት ነው😢

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk หลายเดือนก่อน

    ድል🌻ፋኖ❤ኤሪሕትሕራሐ🌻ኢሕሲሕያሐሲሕ🌻አሐፊሄ🌻ዏሆሪሕቅሕ
    ድል🌻አሐመሐራሐ🌻በሐለሐይሕ❤ዘሐለሐቀሐ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ምን አይነት የደም ሱስ ነዉ በፈጣሪ ወጣቱስ በንግግር አለማመኑ ያሣዝናል

  • @kingofking561
    @kingofking561 8 หลายเดือนก่อน

    ህግደፍ እና ብልፅግና መውደም አለበት

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 8 หลายเดือนก่อน

      ልታወድም ሔዴ መውደም ኣለ 😅

  • @emamseid8991
    @emamseid8991 8 หลายเดือนก่อน +1

    ,ሁለት መቶሺ ሠው ይሞታል አትለኝም ታላበዱ አይሞክሩትም

  • @photography6969
    @photography6969 8 หลายเดือนก่อน +1

    Beka tigra mebal behar litefa naw ay zendero min yeshalchewal ay hiwehat amaran seralt ke mangest ga abaltoti welkayit litekakil naw😂😂

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l 8 หลายเดือนก่อน

    ለምን ጠቀላል የቀረው የትግራይ ሕዝብ አያሳልፈም የትግራይ ምድር ሰው አልባ ይሁናል

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጤነኛ መሪ ናፈቀኝ 😢ትግራዋይ ካለፈዉ ጦርነት ምን አተርፈዉ ነዉ ዳግም ጦርነት የሚያሰቡት🤔

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 8 หลายเดือนก่อน

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 หลายเดือนก่อน

    ባለስልጣናቶቹ ምናሻቸው ዘር ማንዝራቸውን አሜሪካ አውሮፓ ስግስገው እነሱ የደሀውን ልጂ ይማግዳሉ ምን ጉዶች ናቸው 😮😮

  • @mulu359
    @mulu359 8 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሳዊያን አልቀው ማየት ነው መንግስትም ህዋትም የሚፈልጉት የሰማዩ አምላክ ይፍረድ

  • @bereketmiherete7456
    @bereketmiherete7456 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይሻልም 2 ሚልዮን

  • @JoJoAshanafi-su1fj
    @JoJoAshanafi-su1fj 8 หลายเดือนก่อน

    Wushatamoch bayakanu chigir taworalachu

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 8 หลายเดือนก่อน

    Tadya ye'Etiopia meri man new?? Cheger yemaselechew e'Etiopia politica. It is curse to be a neighbor of this troubled country. But, Eritrea will prevail.

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 8 หลายเดือนก่อน

    Kedada kefafaye yemokerena yekemesal manim ye Ethiopia telat hulum beyetera yedekal antem chemer tultula tubo afe telalake

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 8 หลายเดือนก่อน

    ቆይ የእነሱ 2መቶሺ ጦር አያልቅም?? ስልጣን ላይ እያሉምኮ ኢሔን ያህል ጦር አለን ሲሉ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂 የቀሩትን ሽማግሌዎች ደሞ ያስጨርሱ 😏😏😏

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 8 หลายเดือนก่อน

    የትግራይ ህዝብና አመራር ጊዜን መጣቃም የማያዉቁ እዉሮች ናቸዉ።በስልጠን ዘመኑ የየዘዉን የወልቃይትና ራያን መሬት በጉልባት እመልሳለሁ ብሎ ከአማራና ከኤርትራ ጋር ከማዋጋት ይልቅ ከመሬቱ ጋር የለዉን ጉደይ በድርድር እንድሆን አድርጎ፣አብይ አህመድ ስልጠኑን ታጠቅሞ በትግራይ ህዝብ ለይ የፈፃመዉን የጭፍጫፋ በቀል ከአማራ ህዝብ ጎን ታሳልፎ መመለስ ነባራባት።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 หลายเดือนก่อน

    ይላክልን ቆራርጠንም ልንቀብረዉ የቀረም ያልሞተም ቆሻሻም ትግርየም ሰብስቦንም ይላክልን አንድንም ሳይተርፍንም ልንቀብርላቸዉ ቢሸሽንም ስከሚሸሽበትም ተከትለንም እየገደልንም እየለቀምነንም ልንገድለዉም ልንቀብረዉ ሁለትም መቶዉንም ሽንም ትግርይየም ልንቀብረዉ ገፍለንም ዝግጅዉንም ነንም ስሚንም በየምድርንም ዋልቃፕትም ፀለምትንም እራያም ህዝብንም ኢልትራም ህዝብንም ጋርንም በጥይትም እያልነንም ልናጠፋቸዉንም ግድንም ይለናልም ህዝብንም አማራም ታጋይዎችንም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ፋኖችምም እንጠብቃቸዉም አለንም ሷርያችንም ያድነን ሱርያችንም ያዋጣን ነዉ ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ነንም።

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 8 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ምን ጉዶች ናችሁ በምን ምክንያት ነው ከኤርትራ ጋር ግጭት የምትመኙት ፡አይ ይሄ መከረኛ ህዝብ ኑ በሉ እሺ ዝመቱብን ወደ ኤርትራ ያላችሁን ሰብስባችሁ ፡ምድረ የተመተተ እና የተወጉ ህዝብና መግስት ናቸው ጃልልል

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ታዘብዝባለህ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 ይገርማል ጦርነት የማይሰለቸዉ ሌብነታቸዉ እንዳይረጋገጥ በህዝብ እንዳይወረዱ ይምጡ ከገቡ አይወጡም ሁለት ከሀዲ ኦሮሞና ትግሬ መቸም አንረሳ ጣባሳ ዉን

  • @kevenabreham7364
    @kevenabreham7364 8 หลายเดือนก่อน

    Wshetam. Kkkkkkkkkkkk