የቃሊቲ ህዝብ አንድ ፣ምድብ 4 መፈተኛ ቦታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @faruk-habib9338
    @faruk-habib9338 ปีที่แล้ว +1

    እጂግ አድርገን እናመሰግናሀለን አለላህ ያበርታህ

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui 2 ปีที่แล้ว +4

    🌹🌹🌹🌹🌹ምርጡ ስላገኘሑህ ደስበሎኛል የኛ መልካም ዋው

  • @lewimulugeta8127
    @lewimulugeta8127 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን።

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላምክ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ ወንድም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይዘህልን የመጣሀው ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው የኔ ቅን ካንተ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @mekuwanentsemto9106
    @mekuwanentsemto9106 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ።እናመሰግናለን በርቱልን

  • @medinamohamod915
    @medinamohamod915 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo merja new.arif video

  • @zozo-sk1rd
    @zozo-sk1rd 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምሰላምለዚህቤት ማሻአላህጡሩቆይታነበር ሰላም ፋቅርለሀገራችን አዲነትን ፍቅርን ያብ ዛልን

  • @zizutube
    @zizutube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን

  • @NahumTubeናሆም
    @NahumTubeናሆም หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርታ እናመሰግናለን፡፡ሰብስክራይብ ላይክ፡፡

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠቃሚና በቂ መረጃ ነው:: ይሄ ቻናል ለመንጃ ፈቃድ አዉጪዎች ብዙ ነገሮችን ያቀላል:: በርታ!

  • @aminattube
    @aminattube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምእዜህቤትእንኳደህናመጠህ ወንደሜበጣም አሪፍእርእስህ ምሪጠአገራአለችነ ን ሰላሙንያመጢለነ ን

  • @buzattube
    @buzattube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሹፌሮችና ወታደር ከልብ የመነጨ አክብሮት አለኝ ይህ ሁሉ ጥንቃቄ ለህዝብ ደህንነት ነው ከጥቂቶች በስተቀር አብዛኛዎች የስራው ሙያ ያላቸው ጎበዝ እና ጠንቃቃ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው💪👍👌🙏

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀገር ሢኖር ሠላም አለ የሠውልጅ ሀብት ንብረት ቢኖር አገር ሰላም ከሊለ ከንቱ ነው ስለዚ አገራችንን አንሽጥ ለጠላት ሀሳልፈን አንስጥ ወገን ከሀለም የሚያስንቅ አገር አለን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልንፈጣሪ አገራችን ወደሀንተ እያለቀሰች ነው ከሀንተ ሊላ እንባዋን የሚዳብስላት የለምና ድረስላት ይቅር በለን ማረ

  • @SidjdjSjsgsg-xd4kz
    @SidjdjSjsgsg-xd4kz ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ክብረት ይስጥልን ቀጥታ በተግባር ለኔ ምታሳየኝ ነው የመሰለኝ ለመፈተን እየጠበኩ ባለውበት በቦታው ነው ከች ያልከው

  • @melkshamedia7320
    @melkshamedia7320 ปีที่แล้ว

    ብዙ አተረፍኩ 🙏🙏🙏

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 8 หลายเดือนก่อน

    ሞተር እየሰራ ነዉ ፍተሻ እምናረገዉ ይህን መልሱልኝ እባካችዉ

  • @HagerTamrat
    @HagerTamrat 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Geremew-et4dd
    @Geremew-et4dd 8 หลายเดือนก่อน

    ON ላይ በማድረግ ነው

  • @wondewossenabebe1895
    @wondewossenabebe1895 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን እኔ አሁን ልምምድ ላይ ነኝ የመፈተኛዪን ምድብ ቦታ በምን መልኩ ነው የማውቀው ? ወይሰ ከመፈተኔ በፊት የማይበት ሁኔታ ይኖራል ? ለዚህ መልሰ ብትሰጠኝ ደሰ ይለኛል አመሰግናለው

    • @binyamwasihun8267
      @binyamwasihun8267 2 ปีที่แล้ว +2

      ለመፈተን አንድ ቀን ሲቀርህ አለማማጅህ ያሳይሃል። ከዛ በፊት ግን እሁድ እሁድ በነፃነት ገብተህ ማየት ትችላለህ ።

  • @faruk-habib9338
    @faruk-habib9338 ปีที่แล้ว

    ዘይት መፈተሽ ግን አያስፈልግም ነበር?እሱ ዉጤት የለዉም

  • @temutube2121
    @temutube2121 ปีที่แล้ว

    Tsegish

  • @habtamumechal9871
    @habtamumechal9871 ปีที่แล้ว

    መንጃ ፍቃድ ወዳዉኑ ነዉ ሚሰጡት ወይስ እንዴት ነዉ? የተግባር ፈተና አለበኝ አንድ በሉኝ ጨነቀኝ

  • @amanuelwake
    @amanuelwake ปีที่แล้ว

    ህዝብ 1 ምንጃ ፍቃድ ለማውጣት ፈልጌ ነበር ብቃቱ አለኝ የት መማር እዳለብኝ እና ዋጋውን ብትጠቁመኝ

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ ይህ ሁሉ ለመንዳት ነው ወይስ

  • @tube5121
    @tube5121 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብቅ በሉ

  • @tsegayealemu436
    @tsegayealemu436 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነዉ ተመቻችሁ

  • @goytomtiku4935
    @goytomtiku4935 ปีที่แล้ว

    የጉቦውስ ነገር ካልከፈልክ አታልፍም ይባላል

  • @sifuunuguse6529
    @sifuunuguse6529 ปีที่แล้ว

    Waga sent now gin

  • @eyobed5274
    @eyobed5274 ปีที่แล้ว

    1 ቁጥር መሰናክል ስንሰራ ወደኋላ ብቻ ነው? ወደ ፊት የለውም?

  • @shumilebeta1923
    @shumilebeta1923 ปีที่แล้ว

    8 quxur

  • @EphremDesalegn-n8s
    @EphremDesalegn-n8s 11 หลายเดือนก่อน

    Lmlpp😊

  • @eyosishumye7799
    @eyosishumye7799 7 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ በትሕትና በግልጽ የሚያስረዳ ቢገኝ እኮ ብዙ ሰው በቀላሉ ይገባው ነበረ ግን ምን ዋጋለው መሳደብ መነጫነጭ ነው ሥራችሁ እዚህ ብቻ ነው ጸባይ ያላችሁ የሚትመስሉ

  • @nathanadissu6526
    @nathanadissu6526 2 ปีที่แล้ว +1