ደስ የሚል ቀን - ደብረዘይትን ከኛ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 373

  • @Tsega_Ye_Giyorgis
    @Tsega_Ye_Giyorgis 7 หลายเดือนก่อน +35

    የቀን vlog በ12ደቂቃ ዋዉ ደስ ይላል በአጭር ደቂቃ ፍቅርን መከባበርን አሳይቻችሁናል በርቱ ዉዶች

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 7 หลายเดือนก่อน +23

    የልጅ አዋቄዎች የኔ ባለሞያ ስታምሬ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 7 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ ፍልቅል እንኳን አደረሳችሁ❤ደሞ ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሠላም ያድርሰን ያድርሳችሁ🎉❤❤

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 7 หลายเดือนก่อน +41

    ብስል ያላችሁ ልጆች ናችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እመብርሃን ትጎብኛችሁ

  • @dgmgmmgjg935
    @dgmgmmgjg935 7 หลายเดือนก่อน +25

    ዉይ ብዙ አያለሁ እንደ ናት የሚጥመኝ የለም በጣም ነዉ የምወድችሁ እረግት የአላችሁ❤

  • @ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ
    @ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ አከብራችኀለሁእወዳችኀለሁ❤❤❤

  • @gingotub6160
    @gingotub6160 7 หลายเดือนก่อน +55

    ይች ማር ዘነብ የሆነች ሚሦትክ❤❤❤የሠፈሬ ልጅ ሥወድሽ

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 7 หลายเดือนก่อน

      ቤቲ የየት ሰፈር. ልጅ ነች እኔ የአረብ ገዳ ልጅ ነኝ

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 7 หลายเดือนก่อน

      አረብ ገዳ ዴሴ ውስጥ አይዴለም

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@jujuHassen-l2p ክክክክክ እና የት ልታደርገው ፈለክ ፈለግሽ ለደሴ እንግዳ ነሽ መሰል ነብሴ የምየ ሀገሬ የደሴ እምብርት ምርጦአ ሰፈሬ አረብ ገንዳ መስጅድ መናሀሪያ አረብ ገንዳን ተወልጀ ያደኩባትን ምን ብለሽ ልሰይሚ ፈለግሽ ጭራሽ ደሴ ውስጥ አይደለም ምትይው አልፈርድብሽም አድስ ገብርሽ ነው ደሴ

    • @gingotub6160
      @gingotub6160 7 หลายเดือนก่อน

      እና የት ነው አረብ ገንዳ,,ክክክክ..ግደለም አለማወቅ ሀፅያት አይደለም ጠይቂ

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 7 หลายเดือนก่อน

      እነሱ የዴሴ ልጆች አይመስሉኝም ነበር ለዛ ነው የጠየኩት እንጅ እኔም የዴሴ ልጅ ነኝ

  • @userd42
    @userd42 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ,ኢትዮጵያዬ,ማንም,አይደርስብሽም,አንቺ,አገር,ምርጧ,ኢትዮጵያ
    ጠላቶችሽን,ያጥፋቸው,ውዷ,አገሬ,ደስ,ይበላችሁ,ኪሩና,ቤቲ,ለአገራችን
    በፀሎት,አትርሷት,አሜን,አሜን,ኪሩዬ,አገራችን,የናፈቀን,አለን,እዚህ,እስቲ
    በሰላም,እንድንገባና,ገብተን,ምንም,ክፉ,ነገር,እዳይገጥመን,መርቀን,እኛም
    እንመርቃችሗለን,አደራ,ሼፍ,ኪሩ,ተባረኩልን,ቤቲና,ኪሩ,

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 7 หลายเดือนก่อน +33

    እማ ጥፍርሺን ቀንሺው በማርያም
    ደሞ እወዳቺሗለሑ

    • @በላይነሸይግለጥ
      @በላይነሸይግለጥ 6 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት,ጥፈሩ,ቢቀርም,ጥሩ,ነውበተርፈ,ፍቅራችሁን,ይጨምርላችሁ

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 7 หลายเดือนก่อน +54

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለደብረ ዘይት 😂የግድግድ ምንድን ነው😂😂😂😂😂😂 ደግሞ ያገባሽ ሳይሆን የወለደሽ ጀነት ይግባ ነው ወሎየ እማይደለሽ አታስተካክይም ፍቅር እኮ ናችሁ ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏

  • @ZINTMOHMMEDYoTube
    @ZINTMOHMMEDYoTube 7 หลายเดือนก่อน +21

    ለሚቀጥለዉ በወሎ ባህል ነይ ከነጀበናዉ ከሱፍራዉ ከነጭሱ ከነስኒዉ ባባዲራችን አረጎዴ ቢጫ ነዉ ወሎ ላይ ብዙግዜ የምንጠቀመዉ

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 7 หลายเดือนก่อน +3

      ውይ ወሎ ናቼውዴ ደስ ስል ጥሎብኝ ያገሬን ሰው ስወድ

  • @تعهه-ج4ذ
    @تعهه-ج4ذ 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዎውውው ደስ ኽትብሉ ጵቡቅት አንኳዕ ሓብሩ አብጰሓና አብጰሐኩም ❤️🎉

  • @ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
    @ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ❤ ፍቅረኛዬን ገና ሳላገኘው እንደናንተ መሆን የሚያምረኝ ነገርስ ፈጣሪ ሆን በቅርብ ቀን እንድነሰገናኝ አንተው እርዳኝ🛐🥺

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 7 หลายเดือนก่อน +18

    አች ቤቲ ቅድም ታክሲላይ እደዛ ገፍትረሽኝ የሄድሽ እኔ ባልሽን አልቀማሁ።ምናርጌነው 😂😂😂😂 ነገር በደላላ ይሉሀል እሄነው ስቀልድነው እንኮን አብሮ አደረሰን አዝጎችየ😂❤❤❤❤

    • @bituu126
      @bituu126 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😂😂😂

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @SalmaAssa-b6y
    @SalmaAssa-b6y 6 หลายเดือนก่อน +3

    የመጀመሪያየ ነው እማያችሁ በጣም ነውደስ አምትሉት ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ጎሳልበየቃለሰናየ
    @ጎሳልበየቃለሰናየ 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስታምሩ በርቱልን❤❤

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
    @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን እንኳን ኣብሩ ኣደረሰን የምሪ ኣሁን እናንተ ባሊ እና ምስት ናቹ ወይስ ታላቃ እና ቲናሽ ናቹ 😂😍ፈጣሪ ዕደመ ከጠና ይስጣቹ❤🙏

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 7 หลายเดือนก่อน +4

    በደስታ በፍቅር ነፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ❤❤ አቦል ጀባ ቀሀጀባ አማን ጀባ የወለደሽ ጀነት ይግባ😂 ማይ ወሎ❤❤

  • @TembitTembit
    @TembitTembit 7 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው ምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤

  • @Meron913
    @Meron913 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን😍❤ስወዳቹ የኛ ቁም ነገረኞች ❤

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ከሀገራችን ጉምቱ ባለሀብቶች የመጀመሪያ ሁኑ። ተባረኩ። ሻሎም

  • @Semiraarega1
    @Semiraarega1 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ በጣም ደሥየምትሉ ጥንዶች

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው ዛሬ ነው ሥብሰክራብ ያደርኳችሁ ምክንያቱም በእምነቴ አልደራደርም እግዚአብሔር አምላክ እሰከእናቱ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉 ቤተክርስቲያን የሚሄድ ሰው ደሥ ይለኛል

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 6 หลายเดือนก่อน +6

    የደሴዋ ልእልት❤❤❤❤ስታምሩ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤አቦ እችንልጂ ስወዳት ፍቅርየሆነች❤ማር ናት

  • @ሀጀርl8061
    @ሀጀርl8061 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኛውቦች ወሎየወች ሑሌፈታነው ሚስትየይቱ ሠላማችሑይብዛ

  • @فهداحمد-ذ6ق
    @فهداحمد-ذ6ق 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ

  • @DyiDt
    @DyiDt 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የምትሉ ጥንዶች❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰🙏ደስ ስትሉ በማርያም😍🤗🥰ፍጣሪ ፍቅራችን ያብዛላችሁ ❤️❤️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የልጅ አዋቂዎች ናችሁ መልካም በዐል

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን የእኔ ምርጦች ሁሉም ነገር ያምርባችኋል ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም ያድረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @DerHerrkommtbald-m3k
    @DerHerrkommtbald-m3k 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን thank you በጣም ታምራላቹህ

  • @userd42
    @userd42 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳንአብሮ,አደረሰን,ደስሰትሉ,ለዓመቱ,ቆንጆ,የሚሳም,ልጅ,ከእነቆንጆ,
    እድሉ,ይስጣችሁ,የሸክላ,ሽሮ,አትሠሩም,አ,አበባ,መጥተን,ነው,ያየነው
    ተጋቢኖ,ሰምተነው,የማናቀው,ስም,ለሚቀጥለው,ሥሩና,አሳዩን,የናፈቀን
    ሽሮ,ነውና,የተባረከ,ትዳር,ይሁንላችሁ,እያስጎመጃችሁን,በአገራችን,ምግብ,

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 7 หลายเดือนก่อน +5

    አይ እውቀይ 😂ክርስትናና ሙስሊመን አታደባልቁት ምርቃቱን ስርአት ይኑረው በተረፈ በፍቅር ኑሩ

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔውዶቺ ቤተ ክርስቲያን ናፍቆኝነበር የምር ተባረኩ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
    የወለደሽ ነው ያገባሽ አይደለም😂 ገነት ይግባ የሚባለው🎉

  • @ሚሊቻናል
    @ሚሊቻናል 7 หลายเดือนก่อน +3

    በፍቅር ያኑራቹ❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማሮች

  • @MaseMase-nl1cd
    @MaseMase-nl1cd 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አይለያቹህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @wesenedagne
    @wesenedagne 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦች ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZINTMOHMMEDYoTube
    @ZINTMOHMMEDYoTube 7 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂በህግ አምላክ ሸገሮች አወል ጀባ ምራቃናችን ተዉ ከወሎ መዉጣት የለበትም ምርቃናችን ባህላችን መለያችንናት😂😂😂😂

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 7 หลายเดือนก่อน

      😅😅እሷ የደሴ ልጅ ስለሆነች ነው

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 7 หลายเดือนก่อน

      እነዚህልጆች ጥሩጸባይያላቸው ካለእድሜቸውየበሰሉ

  • @Gedneshmoloro
    @Gedneshmoloro 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት አስቀናቹኝ እንኳን አብሮ አደረሰን እወዳቹዋለሁ

  • @GeySysy
    @GeySysy 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደርሳችሁ የኔ ማሩች❤❤❤ መልካም ደብር ዘይት ይሁንላችሁ❤❤

  • @SarkalmSarafirst
    @SarkalmSarafirst 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች እንዴት እንደሙወዳችኮ አቦ ሰላማቹ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ

  • @EyobAdal-v6i
    @EyobAdal-v6i 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሬች አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @jaydream6179
    @jaydream6179 7 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ማሮች ስወዳችው እንኳን አብሮ አደርሰን ለትሳይው በሰላም ያድርሰን❤❤❤❤❤❤

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወይኔ ሰወዳችሁ❤
    በፍቅር ኑሩልኝ❤

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 7 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @ነኢኢትዮወለየዋ
    @ነኢኢትዮወለየዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ከልጃችሁግ ጋር ቤሁን የበለጥ ያምርባችሁል ውለዱ ልጅ በልጅነት ዴስይላል ውዱችየ

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሚን ስትይ ቀስ ጣቶችሽን ዱዓ አይናቅም የዉነት ዱዓ ይደርሳል አትቀልዱ ደሞ እወዳችኋለሁ ቸኮሌት ናችሁ ሁለታችሁም ግን እንተርቪዉ ካላችሁ ማየት እፈልጋለሁ ምን ላይ ቀርባችኋል?

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሁለት ቦታ ቀርበዋል እይ ግቢና ይጣፍጣሉ የፍቅር ታሪካቸው

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 7 หลายเดือนก่อน

      @@sdemssi1962 እምን ላይ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 7 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ባለሞያ ሴት ነሽ በጣም ነው ምታስቀኑት ውለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @Amharawit21
    @Amharawit21 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ልጆች❤❤❤❤ወሎዬ ስትሆኖ ያገሬ ልጅ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @EskedarFerenju
    @EskedarFerenju 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደብረዘይት በልምድ ?አይከብድም አንብቢ መፅሀፍቅዱሳዊ ይዘቱን

  • @adanelema1528
    @adanelema1528 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ።
    Best blog ever,
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سندرا
    @سندرا 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜሪካ ሆኜ ነው የምከታተላቹሁ፣ በጣም ነው የወደድኩት የፍቅር ታሪካቹህ ።

  • @ensratube
    @ensratube 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳቹ እናንተ የልጅ አዎቄውች ስወዳቹ

  • @MchFgy
    @MchFgy 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያመሻአላ ደስ ትላላችሁ

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 7 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ እዴት እንደምወዳችሁ ❤የኔ ቀበጥ ስወድሽ ፍቃደኛ ከሆናችሁባገኛችሁ ደስ ይለኛል🎉❤❤❤❤

  • @nawafalshamsi4879
    @nawafalshamsi4879 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሥወዳችሁ በጊሸኖ ሠላማችሁ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ አቦ

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh1351 7 หลายเดือนก่อน +1

    አባትየ የኔ ቁምነገር ልጀ እንደ እናንተ በድሜ ከናንተ ጋር እእኩል ነው ትዳራቸውም ምንም አይለያየዩም ደስ ስትሉ እነሱን ነው የመሰላችሁኝ እደጉልኝ እነሱም ነጋዴወች ናቸው አምስት ኪሎ ያበደ ፀጉር ቤት አለው ፒንክ የዉበት ሳሎን ይባላል ብቻ ልጆቸን መሰላችሁኝ

  • @fanoseeyetawahidoolij8817
    @fanoseeyetawahidoolij8817 7 หลายเดือนก่อน +2

    😂Yene wudoch siwadechu maryam❤❤❤

  • @HanaTadesse-fl9gn
    @HanaTadesse-fl9gn 7 หลายเดือนก่อน +3

    fetariy ytebkachu setamru betam ewedachualhu

  • @EyerusMekureya
    @EyerusMekureya 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam nw yemwedachu ❤❤❤ kemer gen demo beyan betekrstiyan sethaji ehta tfrshen betatefew ena betkenshaw

  • @Hነኝስደተኛዋ-h2s
    @Hነኝስደተኛዋ-h2s 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማርርርርር የደሴ የሰፈሬልጅ❤❤❤❤
    ወላሂ እንደት እንደወደድኩሽ ማሯ ❤❤🎉🎉🎉

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 7 หลายเดือนก่อน +1

    መፍጫው ቀቅሎ ነው የሚፈጨው ነው ያልሽው እናትዬ አድራሻ አስቀምጪልን።

  • @fekermitka
    @fekermitka 6 หลายเดือนก่อน

    ትዳራችን የአብራሐም የሠራ ያድርግላችሁ 🤲🤲🤲🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 7 หลายเดือนก่อน

    ስያምሩ ማርያምን አይለያቹ በጣም ነው ሞወዳቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውዶችዬ❤❤❤❤

  • @Toot-r3x
    @Toot-r3x 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም፣እዴናቹህ፣ይርታ፣ጤናየምትባል፣ልጂ፣ታቃለህ፣ወድሜ፣ግራ፣ተጋብቸ፣ነው፣እሽ፣ይቅርታ፣እወዳቹህ፣አለው፣በጣም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልክም፣አመትባል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን ውዶችዬ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 หลายเดือนก่อน

    ይህን አርቲፊሻልጥፍር እግዚአብሔር ያጣፍልን❤የ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጀግና ሴት አባወርም ጎበዝ❤❤❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳቹ የኔ ውዶች ተባረኩ ካይን ያውጣቹ ስወዳቹ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Faranju
    @Faranju 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሰን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ የሼፉ እና የሚስትዬዋ ቤተሰብ ደምሩኝ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ታምራላችሁ ግን ፀጉርሽን እየነካሽ ምግብ ትነኪለሽ ችግሩ 🙂

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
    ደስ እምትሉ ጥንዶች❤❤

  • @SonySony-bo1rx
    @SonySony-bo1rx 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እምወዳችሁ ካፕሎች❤❤❤

  • @BeroBpower-qp6xs
    @BeroBpower-qp6xs 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላችሁ አይልያቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @JemalSeid-z6h
    @JemalSeid-z6h 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ሥወዳችአይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @abebadesta5586
    @abebadesta5586 3 หลายเดือนก่อน

    She so cute and sweet and beautiful ❤❤❤❤

  • @SaraYifrashewa
    @SaraYifrashewa 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሠን በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንአደረሳችሁ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጦች እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤❤

  • @AzmeraMuche
    @AzmeraMuche 7 หลายเดือนก่อน

    አረ በስመአብ ደስ ስትሉ እንኳን አብ አደረሰን❤❤❤❤

  • @zarthoonzarthoon3190
    @zarthoonzarthoon3190 7 หลายเดือนก่อน

    ውለዱ ክበዱ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @Maesetwalyoutube
    @Maesetwalyoutube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Akun Abaro Adersan ❤❤❤❤Swadachu❤❤❤

  • @mahbubamehamed3683
    @mahbubamehamed3683 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤masha allah allah yitebkachihu❤❤

  • @HalimaBoshra
    @HalimaBoshra 7 หลายเดือนก่อน

    እናተልጆች ወለየነችሁእንደ ምርቃንህ ያያቴን ምርቃን መሠለኝ❤❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤የማትጠገቦ ጥዱች እረ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ባሌጋ አላህ በሠላም እዳገናኘኝ

  • @AsterDenber
    @AsterDenber 7 หลายเดือนก่อน

    የኔዉዶቺ ሰወዳቺፈጣሪ ሁሌም ከናተጋር ይሁን

  • @hdhd6322
    @hdhd6322 6 หลายเดือนก่อน

    የኔውዶች እኳን አብሮ አደርሰን

  • @BanechMiss
    @BanechMiss 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ ውዶች ሥታምሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam699
    @selamselam699 7 หลายเดือนก่อน

    ስወድች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @KdistAmare-xd1ef
    @KdistAmare-xd1ef 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @MesuShita
    @MesuShita 7 หลายเดือนก่อน

    yena wudochi swedachihu yefkrr temisalet nachihu ❤❤❤❤