አሳዛኝ ሰበር ዜና ኢትዮጲያዊቷ ዛሬ ጧት በጅዳ ኢምባሲ በር ላይ እራሷን በመስቀል ነብሷን አጠፋች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 256

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +26

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

    • @Saraahmedy
      @Saraahmedy 2 ปีที่แล้ว

      Ahun ehinin minametaw yemeyaweraw asazagn neger aref lemabali new wer

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 ปีที่แล้ว +34

    አቡ ከልድ መረጃዎች ዪቅርብህ ልጆችህን አሰድግ የኛ አበሾች እርስ በርሰችን እንመቀኛለን ወንድማችን አዪመኒታ የት እደደረሰ አነዉቅም በጣም ለህዝቡ መረጃ እየቀረበ ነበር አሁን ምን እንደገጠመዉ አነዉቅም የረብ ወቶ ከመቅረት ነጀበለን

    • @samirahussen638
      @samirahussen638 2 ปีที่แล้ว

      sah

    • @Nefisa630
      @Nefisa630 2 ปีที่แล้ว

      አይመኒታ እሥርቤት አይደልደ ነው አክባር የለውም ሀባይቢ

    • @IslamcChanal
      @IslamcChanal 2 ปีที่แล้ว

      አይመን እስር ቤት ነበር ኡሁን ግን እምን ላይ እንደሆነ አላዉቅም
      አቡ አሚራ አይመን ሀገር አልገባም?

    • @hanihanan3731
      @hanihanan3731 2 ปีที่แล้ว

      @@IslamcChanal algebam

    • @zebibastar2663
      @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ራሱ ኢምባሲወች እንዳያሲዙህ እንደ አይመን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ሰለመረጃው

  • @ዘቢባይቱብ-ጰ5የ
    @ዘቢባይቱብ-ጰ5የ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂእባሲያሉትሰዉችበሰውነውየሚቀልዱትእኔአምስትግዜነውውየሄድኩትግንየመሻዉርብርብቻተበልቸነውየተመልስኩትአስራሁለትቁጥርየምትሰራዋሴትዬለሰዉአዘታየላትምጭራሽበሰውታላግጣለች።ስሞዘዉደትባላለችአላህእሷንተዛያሳልንያረብ

  • @zinet2555
    @zinet2555 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔወንድም፣እባሲወቹምመጠየቅአለባቸው፣ምንምእየሰሩአይደለም፣ወበርማሞቅእንጂ፣

  • @argobba213
    @argobba213 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቶቻችን ለሚያልፍ ቀን ለምን እራሣችንን ለማጥፍት እንዳረጋለን
    ለመላው ቤተሠቦቿ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የሆነብንን አሰብመድሀኒአለም በቸርነትህ

  • @tube-jw4bd
    @tube-jw4bd 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ቢሎወል አለህ ይዉነን የረቢ

  • @halumtube8361
    @halumtube8361 2 ปีที่แล้ว +3

    መግስት ስለሌለን ነው ቢኖረን እኛ እዲህ አንሰቃይምነበር ውይ🤨ኢባሲዎችኮ በጣም ከባድናቸው እነሱ ዘድ የማያስኬድ መገድ ቢገኝ

  • @terunashagegnahu5038
    @terunashagegnahu5038 2 ปีที่แล้ว +10

    ነብስዋን ይማረዉ እግዚአብሔር ለሠይጣን አጋልጦ አይስጠን ትግስቱን ያድለን በሰላም ለሀገር ለወገን ያብቃን በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያዊነት ቀለለ በሀገራችንም በሰዉ ሀገርም አለቅን በምህረቱ ይጎብኘን 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ነብስ ማር

  • @SofiyaBinteYimertube
    @SofiyaBinteYimertube 2 ปีที่แล้ว

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ከወስዋሺ ነገሮች ይሰውረን

  • @ማርታአበራ-ጸ3የ
    @ማርታአበራ-ጸ3የ 2 ปีที่แล้ว +3

    የጌታ ስለም ለእናንተ ይሁን ውድ ውድጅች እግዚአብሔር ሊበን የሳጥን በስው ሀገር ወጥቶ ከመቀርት ይጠብቅን

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    8ቁጥር የምትሰራው አሮጊት መቀየር አለባት ሰው ስታመናጭቅ

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚወ መሀርና ክርስቶስ እስከመቸ ነው እንደዚህ ብዙ ስቃይና መከራ የሚያቆምልን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ እርዳን
    እህቴ ነፍስሺን በአጸደ ገነት ያድርጋት ኡፍፍፍፍ ያማልልልልል

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ በሰላም ወደ ሀገራችን ያስገባን ቀጥልበት ጡሩ ስራ ነዉ

  • @zabeebadd1632
    @zabeebadd1632 2 ปีที่แล้ว

    ነፉሥሽን ይማር......

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አላህ ይዘንልሽ የኔ ከረታታ
    ውድ እህት ወንድሞቸ ሙእሚን ተስፋ አይቆረጥም ከአላህ ተስፋ አትቆረጡ ሰብሩ አላህ በራህመቱ መልካም ግዜ ያምጣልን

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +8

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይራኸማት ያረቢ ወቶ ከሐቅረት አላህ ይጠብቀን ሶብሩን ይስጠን አተ ከመጥፎ ነገር ጠብቀን

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ እዴት ያሳዝናል ፈጠሪ ነብሷን ይማር ኤባሲዎች የደሞዛቸው ነገር ነው የሚያሳስባቸው ለሰው ነብስ የመቼ አሳስቧቸው ያውቃል

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 ปีที่แล้ว +1

    ደምፅሁኑ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሠቃዩት ፍትህ

  • @Hafiza-ir5dp
    @Hafiza-ir5dp 2 ปีที่แล้ว

    ኢነሊላሂ ዋይ እነ ኢላሂ ራጁኡን

  • @ዜድነኝየወረኢሉዋ
    @ዜድነኝየወረኢሉዋ 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ😭😭😭😭

  • @እሙሀያትአልሀምዱሊላህ
    @እሙሀያትአልሀምዱሊላህ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናሊላሂ፣ወይናሊላህ፣እጁኡንአላህይማራትእኞምአላህይሁነንያረብ

  • @djeieheeheheh994
    @djeieheeheheh994 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍበጣምያማል እግዚአብሄር አምላክ ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑረው እንዲሁም ለሞላው ቤተሰብሽ መፅናናቱን ይስጣቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህህህ ምን ጉድ ነው ጎበዝ በየቦታው ለቅሶ ሰቀቀን ሆነ ያብ ታረቀን የኔ ሚስኪን መንከራተት ሳያንስሽ ህይወትሽ ጠፍ! ያረብ አንተ ሀያል ነህ ሆድ አደሮችን የሰው ህይወት የማያስጨንቃቸውን እርኩሳብ መላ በለን!!

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
    @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 ปีที่แล้ว

    እባሲወቺን በጅምላ እዛ ውስጥ ያሉትን ሰራተኞች ጭፍጭፍ ነው ማድርግ አለብንንንንን

  • @ፍቅርእምነትተስፍፍቅርእም
    @ፍቅርእምነትተስፍፍቅርእም 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ለሚያልፍ ቀን እህህህህህ ነብስሽን ይማረው

  • @mediyoutube7983
    @mediyoutube7983 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ያማል

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ኦፍእረአሁንስ ወደይት እንጩህ ወይ የኔከርታታ ነብሳን በገነትያኑርልን በጣም ያሳዝናል መግስትኮ የለንም

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    አረብ ሀገር ያላችሁ በሙሉ አሏህ ይድረሰልን አሏህ ከክፈ ነገር ይገብቃችሁ በተለይ ሳኡድ ኡፈፈፈ ያለ ሰቃይ አሏህ ከጭንቀት ያዉጣችሁ 😭😭😭💔ከባድ ነዉ ሰንት ወገን አጣን ሳኡድ ላይ ወይ ወገኔ 😭😭😭 አሏህ ይፈርጃችሁ ወገኖቸ አረ የምችሉ በዱባይና በሌላ ሀገር አየሄዳችሁ ወደሀገር ግቡ አባካችሁ 😭😭 ወይ ሳኡድ በጣም ከባድ ነዉ አዉነት ለመናገር በጣም አሰቸጋሪ ሰአት ነዉ ያለንበት አሏህ ይዘንልን ወጥቶ ከመቅረት አሱ ይጠብቀን

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አምላኬ😭

  • @hadiyahadiya4420
    @hadiyahadiya4420 2 ปีที่แล้ว

    ፀእበበኩሌ ሕዝቡ ወጥቶ አባሢዉን መቃጠልነዉ ምክኒያቱም አገልግሎት የላቸዉም

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 ปีที่แล้ว

    በረታልን ወዲማቺን አበሚረ እደትናትልኚ

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አንተው ሰብር ስጠን አላህ ይዘንልሽ እህቴ

  • @fatmai93ahmad38
    @fatmai93ahmad38 2 ปีที่แล้ว

    አለህ ይማራት

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 ปีที่แล้ว

    😭😭በጣም ያሣዝናል ነብሷን ይማረው

  • @kadeka2
    @kadeka2 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ወቶ ተመቅረት አተጠብቀን ያአላህ

    • @gjch5302
      @gjch5302 2 ปีที่แล้ว

      ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ነፍሷን ይማረው ኡፍፍፍፍ ያማል በጣም

  • @ዜድነኝየማርያምልጅ-ነ5ኈ
    @ዜድነኝየማርያምልጅ-ነ5ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔከርታታ እደወጣሽ ቀረሽ እማ 😭😭😭😭😭😭አረታጋሽ ሁኑ እህት ወድሞቻችን

  • @zaharz611
    @zaharz611 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አላህ ይራሀማት

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 ปีที่แล้ว

    Betam yasazenal lebe yesebral

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 2 ปีที่แล้ว

    Betam yasazinali le Ethiopia Ebasse yasafiral
    Egzaber ye sirachun yistachu

  • @مريممحمد-ظ8د2ط
    @مريممحمد-ظ8د2ط 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይዘንላተ

  • @arfdjfhjn9986
    @arfdjfhjn9986 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ሌላ ምን ማለት ይቻላል

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 ปีที่แล้ว

    አይአይ😞😞😞☝

  • @kbrmgoes55
    @kbrmgoes55 2 ปีที่แล้ว

    ነብሷን ይማር

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 2 ปีที่แล้ว

    አይሥደት ሥትንአሣጣን ያረብመጨረሻችንንአሣምርልን አላህይጠብቃችሁውድየሀገሬልጆች

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አላህ ይራህማት😢😢
    አላህ ሆይ መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን!

  • @አልሀምዱሊላ-ኀ1ፐ
    @አልሀምዱሊላ-ኀ1ፐ 2 ปีที่แล้ว

    አዎ ወላሂ አቡ አሚራ በጣም ነው የምታሳዝነው እዛ ነበር እኛም

  • @ፋፊሙሀመድ
    @ፋፊሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ😭😭

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህለማነው የሚጮኸው ለፈጣሪ መጮህ ይሻላል ነብሣን ይማራት

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኪም እሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ አላህይጠብቀን

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 ปีที่แล้ว

    የምታሳዝን እህታቺንናት
    አላህ የሀቁን ጊዜ አላህ የምጣልን። ከፈረመ ምጠ ጥ ብቻሁነ

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያግዘን ብርታት ያድለን እፍፍ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ በመካ ጀሙ ም 1ከበላይ የታሰሩ ወደሞቺ ፍትህ ፍትህ ደምፅሁኑ ፍትህ

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢ ለሚሠቃዩት ፍትህ

  • @አሚናትሀርቡ
    @አሚናትሀርቡ 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ

  • @samirahussen638
    @samirahussen638 2 ปีที่แล้ว +1

    yaarbbi

  • @mulitejabirjamal2153
    @mulitejabirjamal2153 2 ปีที่แล้ว

    በጠም የሰዝነል ዎቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን በነትህ ለኔም መልስልኝ ኢኔ ፓስፖርት ከሰደስኩ አሁን ሶ3ዎር ሆኖኘል መቼ ነው ሚመጠው ኢመረት የነገሩኝ ለ2ት ዎር ነበረ

  • @ኢትዮጵያስላም
    @ኢትዮጵያስላም 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 ปีที่แล้ว

    ኢንባሢወች ሆዳም እራሥ ወዳድ አወሬ ናቸው አላህ ቀድሮት ብትሞትም ግን የመሞቴ ሥበብ ኢንባሲወች ናቸው አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለዪኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ የዓላህ ምነዉ በቃቹ በለን ፈተናችን በዛ

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 2 ปีที่แล้ว

    ያ አልላህ ምን እንሁን የረብ አንተው።እርዳን

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላሂእራጁውን አላህ ይረሃማት ያማል ግን መጠፊዋ ሁኑ ነው ከረታታ እህትለቤተሰብም ፀነቱን አላህ ይወፈቃቸው💔😭😭😭😭😭

  • @madenhmadenh4796
    @madenhmadenh4796 2 ปีที่แล้ว

    ያረብዘንድሮ😭😭😭

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😱😱😭😭ያማልልል እቴ ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጥናናትን😭😭😭😭😭😭

  • @shemsiyabest4964
    @shemsiyabest4964 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለወገኖቻን ወገን ለወገን ደረሸ ነው

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 ปีที่แล้ว

    ድስ ኢባሲ ይከፈትልን ሀገር እንግባበት

  • @ዜድገጠሬዋዩቶብ
    @ዜድገጠሬዋዩቶብ 2 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጁኡን ያአላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጁኡን

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አለን ወድማችን

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    ምን ተፈጥሮ ነዉ የገባዉ አሰረዱኝ ማን ሙቶ ነዉ የአሏህ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ምነው የሀበሻ ነፍስ በተለያዮ አጋጣሚዎች እረከሰ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 ปีที่แล้ว

    Ejeg lebe yesebral

  • @AsAd-jq7ld
    @AsAd-jq7ld 2 ปีที่แล้ว

    እስርቤት ወድሜአመቱእርተውፍትህ

  • @alhamdullilahalhamdullilah711
    @alhamdullilahalhamdullilah711 2 ปีที่แล้ว

    الله يرحمها ويغفر لها ويسكنها فسيح جناته ويلهم إنا لله وإنا إليه راجعون

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 2 ปีที่แล้ว

    Betam yasazinali Egzaber woyi yikir yibeleni
    Yeine ienat nefis yimar Egzaber beased gent yargilin
    Mengist ierasu min yiseral

  • @hdhdhdjdjd1320
    @hdhdhdjdjd1320 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የኛ ነገር አይ መግስት ምን ይሻላል እግዚብሔር ይስጥህ ወድማችን

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአሊኪምእራህመቱላሄወበርክቱእንኮንደህናመጠበጣምያሳዝናልምንአይነትግዜላይደርስን😭😭በቅንነት ወደቻናሊጎራበሉ

  • @ሀዩየስልጤወስልጤየደወቶ
    @ሀዩየስልጤወስልጤየደወቶ 2 ปีที่แล้ว

    ጠብቁ ቡሰው ይታነቀሉ እስከውን የታነቁት ቤቱ ይቅጠረው እኔም የጌታዬ ቀል ነው ምየስነነኝ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว

    ምንሁናነው ኦፍፍፍፍ

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 ปีที่แล้ว

    ያማል በሥምአብ ሐምን ማማየ ለምን እራሥሺን አጠፍሺ አይ አድቀንኮ ይነጋነበር 😭😭😭😭 ሢጀመር ኢባሢወቺ ግድ የላቸውም ፓሥፖርት ላሣድሥ ሂጀ የሚሣደቡት ሥድብ ደደቦቺ አይ አበሻ ይላሉ አይገርምም ጨደደቦቺ እናተ ናቺሁ አሻጉሊቶቺ ሆዳሞቺ ናቺሁ በክርሥትናም እራሠሥን ማጥፍት ከሀፃት ሁሉ በላይ ለፅያት አምላክ ባምሣሉ የፈጠራትን ነብሥ በራሥ ማጥፍት በጣም ከባድ ሀፅያትነው

  • @muluyezenebe3558
    @muluyezenebe3558 2 ปีที่แล้ว

    Betam yasazenal Nebes yemar😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 keretatay

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወገን ሁላችንም እንጩህና ጂዳ አባሲ ያሉትን እንቀይራቸው እነሱ እኮ ቁጭብለው አስገደሉን ኧር የፈጣሪ ያለህ😭😭

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ መከራ ትግሦቱን ይስጠን።ግን ቆይ መግስት ምን ያድርግ እሠራለን ብለው ምለው ተገዝተው ተመደቡ ለዜጎቻቸው ።አላህ በላውን ያውርዶቤችሁ ለዜጎቻችሁ እማትበጁ በሙሉ።

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 2 ปีที่แล้ว

    ምን መግስት አለና 😭😭😭😭

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 2 ปีที่แล้ว

    Yaarabbia yaarabbia yaarabbia

  • @ayesamuslim9096
    @ayesamuslim9096 2 ปีที่แล้ว +9

    ያርብ አሏህ ሁሉን አንተ ነህና የምታውቀው አንተ ሁሉን አብጀው ኢንባሲ ነንን ለሚባሉት አሏህ ሂድያ ይስጣቸ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 ปีที่แล้ว

    Enalillahi wonaellahi rajeaune
    Batme yasazenl

  • @htube5413
    @htube5413 2 ปีที่แล้ว

    ያርብ እር በአላህ የኢስላም ልጆች ወንድሚ አራት አመት ሁነው በዱአችሁ አስቡኝ እናቴ አልቅሳ ልትሞትብኝ ነው አቦ አሚራ መፍትሂ ካለህ አንድ ብለኝ ከአላህ በታች ያ ኢላሂ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ እህቴ ምነው ለሚያልፍ ቀን የጅዳ ኢነባሲ ወንበር ያሙቁ 😭😭😭😭😭

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ
    @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሆይ ሲቀያቺንን በቃ በለን ነፍስ ይማር የኔ ከረታታ አደደከምሺ እደናፈቅሺ አረ ስቱ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ምነው መከራችን በዛ😭

    • @hayatmohammed3984
      @hayatmohammed3984 2 ปีที่แล้ว

      ፍትህለኢባሲ። ይሄው በነሱየተነሳነው የሞተችው።

  • @toyibamuhamad6711
    @toyibamuhamad6711 2 ปีที่แล้ว

    እናሊላሂ ወእነእለይሂ እራጅኡን አላህ ይራህማት

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 2 ปีที่แล้ว

    ምንይሁንአማራጭአጣንሳኡድ፣እባሲያሉትእራሳአያስብም፣መመላለሱእራሱአሚሮያዛራል?በብራችንእከን፣ትኬትቆረጠንመግባትአልቻልንም፣እስከመቸ?

  • @ዜድወሎየዋ-ኀ3ቘ
    @ዜድወሎየዋ-ኀ3ቘ 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ስቃያችን በዛ የኔ ከርታታ ለሚያልፋ ቀን ግን ለምን 😭😭😭😭😭🤲

  • @زيناتعلي-ط3ض
    @زيناتعلي-ط3ض 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ዘድሮ ግን ምነው እባው እና ደም መፍሰስ በየቦታው በዛ አተ ድረስልን ያረብብብብብ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ሁሉንም ችለን እንድንኖር ሶብር ስጠም