"ኢህአዴግ ሃላፊነት የሚሰማው ድርጅት ነው!!"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @korbeesahola6989
    @korbeesahola6989 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አፈወረቅ 27 ዓመታት ኦህዴድ የት ነበር‼
    ኦህዴድ በኢህአዴግ ውስጥ ሆኖ ይሠራ የነበረውን በደል ዛሬም እንደብልፅግና በባሰ ቀጥሎበታል‼ ይህን አለማመን ያስ ወቅሳቿዋል‼

  • @asfawabebe6221
    @asfawabebe6221 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ምድያ ምርጥ ማብራሪያ thanks

  • @GGU900
    @GGU900 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የገብሳ ልጆች ፍለጎተቸው ምን እንደ ሆነ ግራ የገባል ብልፅግናን ለመጥለት ኢህአዲግን መወደስ በጣም የሰፍራል😥😥😥😥

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትውልዱን አብዝቸ የምንቀው ይልቁንስ የሕወሓት እና የኦነግን የዘረኝነት ላሀጭ እየላሰ ያደገ አርቆ ማሰብ የተሳነው ነገውን የማያስብ ዜሬን በመንጋ እሳቤ የሚነዳ ከብት ነው ብየ ከምፈርጀው ትውልድ መሀከል እንደአንተ ያሉ የሰከነ ፖለቲካዊ ትንታኔ የሚሰጡትን ስመለከት በተወሰነ መልኩ ተስፋዬ ይለመልማል ።በእውነት እናመሰግናለን በርታ !!!።

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች ተሰባስቦ ይነጋገሩ ትላለህ ተመልሰህ የኦሮሞ ምሁራንን ትራገማል ጥላሼት ትቀባለህ። ከዚህ ሚዲያ መልካም ነገር መጠበቅ አይቻልም።

  • @Singitton
    @Singitton วันที่ผ่านมา +2

    ከብልጽግና ኢሃዲግ ይሻላል።ከኔ በላይ ኦሮሞ ላሳር አላችሁ

  • @AbdubaWariyo
    @AbdubaWariyo วันที่ผ่านมา +1

    Prof Maraaraa fi prof Esqeel irraa yaadota nagaaf wantootii gaariin hin eegamtu.

  • @GrmaBru
    @GrmaBru 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢሀድግ አዎ ጨካኝ ነው ብልጽግና የጩካኝጩካኝ ነው ዋደንቆሮ ስብ ስብ ነው

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy high jaked the qerro revolution! Qerro is coming with fire to get rid of abiy

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 วันที่ผ่านมา

    የዘሬ ነገር ያንዘርዝረኝ መሰለብህ😀😀😀😀

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา +1

    Why abiy used drones against mothers?

  • @mitikugetachew8879
    @mitikugetachew8879 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Great! This is the truth. Here rational analysis.

  • @GetuErco
    @GetuErco วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው እወድሻለሁ አድናቅሸ ነኝ።

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn วันที่ผ่านมา +1

    👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy must leave finfine and Ethiopia now!

  • @teferrawoldu3353
    @teferrawoldu3353 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዥዋ ይውደም ይባል ነበር በዘመነ ደርግ

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 วันที่ผ่านมา +1

    ኢሕአዴግ ጠንካራ መንግሥት ነበር ስለጠላኸው መውቀስ አይገባም በኢሕአዴግ ጊዜስለ ንብረት። የፈለክበት ቤት ተዘዋውረህ መሥራት ትችል ነበር መቸ ነው በዚህ ድርጅት ግዛት የተቀዋሚ አልነበረም እናት የአቢይ ፍቅር ስለሆንክ ይህንን ስውየ ባትስሙት ይሻላል

  • @abdulhamidomer9529
    @abdulhamidomer9529 วันที่ผ่านมา +1

    Siyaasaan oromo gara bilichina akkanaa dhufuu qaba

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา +1

    Epdrf already done, pp is the problem of Ethiopia and oromo will get rid of abiy soon

  • @adaneworku9885
    @adaneworku9885 วันที่ผ่านมา

    Good 👍

  • @AwelHussen-n4t
    @AwelHussen-n4t 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mirixii,Lijii,,iniwadahaLnii

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    The majority always wins! Abiy finished his time

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Abiy said oromo will be back to stone age under his fantasy! One against the country

  • @waliikenya5169
    @waliikenya5169 วันที่ผ่านมา

    👌

  • @fikruwako610
    @fikruwako610 วันที่ผ่านมา

    እውነት አቶ ጁዋር ከ ዶ/ር አብይ የተሻለ ነው ኢትዮጵያውያንን ለማስተዳደር ?

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา +1

    Don't talk about epdrf which was designed. Now Ethiopian people must get rid of abiy and his feudal system

  • @HARUEJERSADADI
    @HARUEJERSADADI วันที่ผ่านมา +1

    Gobez tentaagnoch bertu

  • @southgunner21
    @southgunner21 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዋር መተቸት ያለበት ፖለቲከኛ ነው። ብዙ ስተቶችንም ተሰርቷል ብየ አምናለሁ።
    አፈወርቅ አብይን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ እንደ ወሰደ አላውቅም ነበር😂
    አብይን ማንቆለጳጰስ virus ነው፤ አፈወርቅ መዳን ያስፈልግሃል የምር።😢
    How can you support this party while Ethiopia is in mud ?🤔

    • @Worldvax
      @Worldvax 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      When did he say he supports the government?

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 วันที่ผ่านมา

    OPDO መሰለኝ አኦሮምያ ላይ እግርህን የቇረጠህ አሁን ለምኔ ተሸክመህው ትዞራለህ?ሽመሌስም፣አብይም፣አባ ዱላም፣ወርቅነህ ገበየው፣ግርማ ብሩ etc… ድሮሜ የነበሩ አሁንም ያሉ ታዲያ ምንድን ነው ልዩነቱ ያስተዳድሩ የነበሩት እነዚህ ናቸው ኦሮምያን ወይስ ተላላኪ ነበሩ ልትለኝ ነው 😅😅😅❤❤

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Abiy killed Ethiopian people with drone. He must be arrested and face justice

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Pp is the biggest problem! For Ethiopian people pp and tplf are the same

  • @Singitton
    @Singitton วันที่ผ่านมา +1

    ተንበጫበጫሁ ትድያ ምነው?

  • @korbeesahola6989
    @korbeesahola6989 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አፈወረቅ፣ ለአባባሎችህ መልስ እንዲሰጥ ወደ X (Twitter) ወጣ በል‼ አትሽሽ‼

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena วันที่ผ่านมา

    Qoute, " Mr. Abiy Ahmed Ali is not qualified as candidates for premier position he should resign withdraw immediately." Jaware Mohammed

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Abiy must learn from Syria! He got no place to escape

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    One crazy against Ethiopian people? Time will tell

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Abiy divided oromo and his fantasy will be done soon

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንግሥት እንደራደር ብለዋል ኦላ ምክርቤት ልግባ መከላከያ ውስጥ ቁልፍ ቦታ ይሰጠኝ በማለት ነው ነሠላም ውይይቱን ያከሸፈው።በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ ቦታ ይሰጣቸው።ከዚህ በላይ መንግሥት ምን ያድርግ።ፕሮፈሰር ተብየው ሰውዩ የጀዋርን ንግግር አልሰማም ወይ አብይን መልአክ አድርጎ ሲያወራ ቆይቶ አሁን ከጥንት ጀምረ አብይ አምባገነን እንደምሆን አውቅ ነበር ብሎ መናገራቸውን አልሰሙም።አቶ ጀዋር አብይ አምባገነን እንደሚሆን የሚያውቁ ከሆነ ለምን ያን ያህል አሞጋግሰው ተናገሩ ሰለዚህ እኚ ሰው የጠበቁትና ያልተሳካ ነገር ሰለገጠማቸው ተራ ሥም ማጥፋት ዘመቻ ላይ የተሰማሩ ወራዳ ሰው ናቸው።

  • @dmx6244
    @dmx6244 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢህአዲግ 1000 አመት በገዛን

  • @abdulhamidomer9529
    @abdulhamidomer9529 วันที่ผ่านมา

    Yes 100 %

  • @justceforamhara232
    @justceforamhara232 วันที่ผ่านมา +3

    እናንተ ያልተረዳችሁት ትልቁ ነጥብ እዚህ ጋር ነዉ፡፡ ኢትዮጽያ ወድቃለች ወይንም FAILED STATE ነች፡፡ የኢትዮ ዉድቀት ለኦሮሞ ጭምር አደጋ ነዉ እያለ የሚገኘዉ፡፡ እናንተ ደግሞ ጀዋር አብይን የሚተቸዉ ስልጣን ፈልጎ ነዉ ብላችሁ ነዉ ወቀሳ ምትሰነዝሩት፡፡ ልዩነቱ እዚህ ጋር ነዉ፡፡ DO NOT MISS THE BIG POINT.እርሱም ኢትዮ ስትወድቅ ኦሮሚያን ይዛ ትጠፋለች እያላችሁ ነዉ፡፡ አይ ዉሸት ነዉ ካላችሁ ደግሞ ማጨብጨቡን ቀጥሉበት ፡፡

    • @HARUEJERSADADI
      @HARUEJERSADADI วันที่ผ่านมา

      Ante rasih yalayehina yalteredah negeriko astesasebih wodqoal. failed mind!!!!

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn วันที่ผ่านมา

    ጅውር ቅናት ቅናት ጃዌ qaalqallo dha!!!

  • @TeshomeBalemi
    @TeshomeBalemi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ንገርልንማ ለዛ የሰው ከንቱ …!!!

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    FANTAHUN WAKE and TADIWOS TANTU is represents fano at negotiation table ?

  • @abdulhamidomer9529
    @abdulhamidomer9529 วันที่ผ่านมา

    Dhuga

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Trump will fire abiy January 20

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የልጁ አቀማመጥ ሶሉን ልያሳየን ትንሽ ቀረው አውድ ጫማህን ልጅ ነህ ቀጥብለህ ቁጭ በል

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    much of the Oromo elires are zombies!! Let his soul rest in peace, Hachalu was an exceotion, He was knowledgable , visionary individual...

  • @l2h773
    @l2h773 วันที่ผ่านมา

    Ezekiel has contributed a lot to the Oromo struggle against tyranny. But, his unbecoming sycophantic attitude towards the TPLF is reprehensible.

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 วันที่ผ่านมา

    ሁለታችሁም:የአማራን: ስም:ቀ ይ ሩና:ወደ :ጋላ : ስም:ቀ ይሩት: :

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    UAE got no right to help abiy! The lord belongs to the people not abiy

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Abiy must leave finfine now

  • @abdulhamidomer9529
    @abdulhamidomer9529 วันที่ผ่านมา

    Unet new

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Abiy is finished don't try to save the kid! Trump means business and will fire abiy

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hezkeal is a protplf Oromifa speaking ወያነ። ...where was he tplf was mass murdering Ambo youths....

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena วันที่ผ่านมา

    Afworki weizero abiote kassach assalefech ashagerech premier Abiy ahmed ali dysfunctional and crippling regime responsible and accountable for war's crimes 🤣 crimes against humanity witnessed inside Ethiopia.

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena วันที่ผ่านมา

    My friend Afworki you're brighter youngster appreciate your inputs but too young for me. Let me tell you something about Ethiopia. Derg regime was defeated by TPLF Woyane seniors and EPLF, Shabia allied EPRDF forces. Why Derg regime defeated ? Derg fought harder to disarm EPLF and TPLF failed. PM. PP (OPDO) regime never ever disarm Tigray, Amhara, Oromo armed gallantry ressisstance freedom fighter's forces.

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    Abiy will never be the king,the funny kid will be arrested soon

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 วันที่ผ่านมา

    One crazy called abiy will never win Ethiopian people by using drones

  • @mergatafa8501
    @mergatafa8501 วันที่ผ่านมา +1

    OPDO the past and current PP member killed Oromo more than any group.

  • @ijoolleebaalee2081
    @ijoolleebaalee2081 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Homiyu,
    try to speak less and listen to Afewark more to learn how to be an objective journalist. Also, please get your facts right before you speak. For your information, Henock Gabissa (Dr) isn't a brother of Pro. Ezikeal Gabissa - they aren't related.

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 วันที่ผ่านมา

    OPDO መሰለኝ አኦሮምያ ላይ እግርህን የቇረጠህ አሁን ለምኔ ተሸክመህው ትዞራለህ?ሽመሌስም፣አብይም፣አባ ዱላም፣ወርቅነህ ገበየው፣ግርማ ብሩ etc… ድሮሜ የነበሩ አሁንም ያሉ ታዲያ ምንድን ነው ልዩነቱ ያስተዳድሩ የነበሩት እነዚህ ናቸው ኦሮምያን ወይስ ተላላኪ ነበሩ ልትለኝ ነው 😅😅😅❤❤

  • @pawlosgeyego2694
    @pawlosgeyego2694 วันที่ผ่านมา

    OPDO መሰለኝ አኦሮምያ ላይ እግርህን የቇረጠህ አሁን ለምኔ ተሸክመህው ትዞራለህ?ሽመሌስም፣አብይም፣አባ ዱላም፣ወርቅነህ ገበየው፣ግርማ ብሩ etc… ድሮሜ የነበሩ አሁንም ያሉ ታዲያ ምንድን ነው ልዩነቱ ያስተዳድሩ የነበሩት እነዚህ ናቸው ኦሮምያን ወይስ ተላላኪ ነበሩ ልትለኝ ነው 😅😅😅❤❤